Тёмный

ሐዋርያት 4¯¯¯¯በእግዚአብሔር ፊት የሚገባ እንደ ሆነ ቍረጡ፤²⁰ እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው። 

Tsegaw Fikadu
Подписаться 155
Просмотров 144
50% 1

ሐዋርያት 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ ጴጥሮስና ዮሐንስ ግን መልሰው፦ እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ እናንተን እንሰማ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት የሚገባ እንደ ሆነ ቍረጡ፤
²⁰ እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው።
²¹ እነርሱም እንደ ምን እንደሚቀጡ ምክንያት ስላላገኙባቸው፥ እንደ ገና ዝተው ከሕዝቡ የተነሣ ፈቱአቸው፤ ሰዎች ሁሉ ስለ ሆነው ነገር እግዚአብሔርን ያከብሩ ነበርና።
²² ይህ የመፈወስ ምልክት የተደረገለት ሰው ከአርባ ዓመት ይበልጠው ነበርና።

Опубликовано:

 

16 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1   
@mebratasghedom2247
@mebratasghedom2247 3 месяца назад
God bless you, Tsegaw and Shewaye
Далее
Теперь DOOM пройдёт каждый
00:17
Просмотров 282 тыс.