Тёмный
No video :(

ሒንዱ 

Sadat Kemal
Подписаться 118 тыс.
Просмотров 3,1 тыс.
50% 1

t.me/SadatKema...

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 80   
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየ የቢድአ ጠላት ማሻ አላህ አላህ አክበር
@user-zn2eq9on7m
@user-zn2eq9on7m 3 месяца назад
አኡዙቢላህ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ጀዛከላህ ኸይር አቡ መርየም ከሽርክ አላህ ይጠብቀን ሡባሀን አላህ
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 3 месяца назад
ጀዛኩምላሁ ኸይረን ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ አላህ ሆይ አንተ መጨረሻየን አሣምርልን💦🇸🇦💐💐💐 ላ ኢላ ሀኢለላህ ሙሀመድ እረሡለላህ
@user-yz5mf8kj6m
@user-yz5mf8kj6m 3 месяца назад
አላህ በሁለቱም አለም መልካሙን ሁሉ ይወፍቅህ አቡ መርየም ያረብብብብ
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 3 месяца назад
ጀዛክ አለህ ኸይረ በሰማንዉ የሚንጠቀም ያረገን ያረብ
@dagimtila7760
@dagimtila7760 3 месяца назад
እባካችሁን ይህን የመሰለ ትምህርት ትክክለኛው እስልምናን ትምርት በመስማቴ ደስተኛ ነኝ ሙስሊም አይደለሁም አቦ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው
@UmuZekeryaInshaAllah
@UmuZekeryaInshaAllah 3 месяца назад
ላይክ ሸር እናድርግ የሚያየው ብዙ ነው ለይክ ትንሽ ነው ላይክ ስናደርግነው የሚደርሰው ለብዙወች
@madena1330
@madena1330 3 месяца назад
አኡዙቢላህ ይሄ እኛ ሀገር ነው ሰወች በጂህልና ልጂ ይስጣሉ ክብረት ምናምን እያሉ ይሳላሉ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 3 месяца назад
ይሄስ የባሰ ነው ሰው ከብት ሆኖ ይወለዳል?????? አትሻብኝ ጌታየዋ😮😮😮😮
@hayatteshome573
@hayatteshome573 3 месяца назад
እኔም ወሎ ነኝ ኣስፈሪ ነው። ቤቴክርስቲያን ሳይቀር እየሄዱ ይሳላሉ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 3 месяца назад
@@hayatteshome573 አትዋሽ ቤተ ክርስቲያን የሚሄድ ሙስሊም የለም
@hayatteshome573
@hayatteshome573 3 месяца назад
@@user-ej3yq3eu8p ወላሂ ኣሏሽሽም ወሎ ከሆንሽ ማየት ማመን ነው። የክብረ ባእል ጌዜ ሂደን እናከብራለን ቤቴ ክርስቲያን ሲሰራ እናዋጣለን ስለት እናስገባለን አረ ስንቱ።ይህ ኣልገረመኝም የኛን መስጊድ ኣንሄድበትም ኢድ ሲመጣም ኣንሄድም ሞት ይሻላልኮ ።ኣላህ ይቅር ይበለንና ግን ስጋ ብንሞት ኣንበላም ። እናም እኔ እዛ መኖር የምፈራው ቢኖር ድኔን ተምሬ ሳበቃ እንደነሱ እንዳልመሳሰል ነው
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 3 месяца назад
@@hayatteshome573 ኧረ ወደዛ አትነፋረቂ ራስሽን ችለሽ አውሪ እኔ ምርጥ የደሴ ልጅ ነኝ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ሆኖ ቤተክርሲያን የሚሄድ አይቸም ሰምቸም አላውቅ አንች እና ቤተሰቦችሽ የምትሄዱ ከሆነ የራሳችሁ ጉዳይ ነው እኔስ አልሀምዱሊላህ እንኳን ቤተክርስታን ልሄድ ክርስታን ጓደኛካን የለኝም ቤተሰቦቸም እንድኖረኝ አይፈልጉ ኢድ ሲሆን አንሄድም ላልሽው ደግሞ የየት ሀገር ሁነሽ ነው ከቶ በይ በይ እዛው ሀገርሽን ፈልጊ ኢድ ሲሆን አንሰግድም ቤተክርሲያን እንሄዳለን ምናምን የተጨመላለቀ ነገርማ አትዘባርቂ ሽርክ ወሎ ላይ አለ አወ አለ በየሀገሩ አለ አወ አለ ወሎ ብቻ አይደለም ነገር ግን በዚ ልክ የወሎን ስም ለማጠልሸት ባትዳክሪ ደስ ይለኛል። ።
@mdrasraselkhan8116
@mdrasraselkhan8116 3 месяца назад
አላሁል ሙስታዓን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
አደኛ ነኝ ላይክ አርጒኝ አምሮኝ አደኛነኝላይክአርጒኝአምሮኝነው 😂😂😂😂😂😂
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 месяца назад
አረ ቀድሜሻለሁ ከከ
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
@@FatumaMustefa ክክክ ውይ አለሺ ነሯልደ አላየሁሺም ነበር
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 месяца назад
@@b.6015 ከከከ ችግሩ አለማየትሽ አደለ የኔዋ
@user-gv5kd9xk6m
@user-gv5kd9xk6m 3 месяца назад
ጀዛኩምሏህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹ ሱባሃነሏህ የኔ ጌታ ጥራት ይገባ
@aminaahmed7781
@aminaahmed7781 3 месяца назад
ልጅ ከአባቱ እዴት ነው በእድሜ ሚበልጠው አባቱ ሳይወለድ ልጁ ተወለደ አቤት ወሸታቸው አላህ ይጠብቅህ የአቡ ኑህ
@hadeyamohammad239
@hadeyamohammad239 3 месяца назад
አላህ ይጠብቅህ ወድማቺን ሳዳት ባለህበት አላህ ህዳያ ይስጣቸው ያረብ
@Aminaamina-gg6gy
@Aminaamina-gg6gy 3 месяца назад
ጀዘክ አለሃ ኸይር ኡስተዝ
@user-ey3he3oc3k
@user-ey3he3oc3k 3 месяца назад
ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከጥመት ምገዲ
@Tayb-bl3uu
@Tayb-bl3uu 3 месяца назад
Jezakellahu kheir ustazuna allah yekhfezk
@temirseyid5776
@temirseyid5776 3 месяца назад
ያረብ የህዲኒ የአላህ
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 3 месяца назад
ስደቴን ወድኩት ጀዛኩምላህ ሄይር አቡ መርየም ያንተ ተማሪ በመሆኔ አልሀምድልላህ ስለ ሽርክ ብዙ ነው ነገር ተምሬበታለሁ
@user-tg9wz1nr6u
@user-tg9wz1nr6u 3 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ ሁሌም ምታቀርባቸው ሙሀደራዎች በጣም ደስ የሚል በመሆኑም ሀቅ ሀቁን ስለምታስቀምጥ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉ጀዛከሏሁ ኸይረን ፊዱንያ ወል አኼራ
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 3 месяца назад
ዋአአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
@selma5801
@selma5801 3 месяца назад
Subhan Allah
@abcdefgabcd2135
@abcdefgabcd2135 3 месяца назад
ኡስታዜ አቡ መሬየም አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉 አላህ ሂድያ ይስጣቸው
@user-sg5ym7mv7d
@user-sg5ym7mv7d 3 месяца назад
سبحان الله جزاك الله خيرا استاز
@woyay2095
@woyay2095 3 месяца назад
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@taybamohammad6180
@taybamohammad6180 3 месяца назад
ጄዛከአሏህ! አቡመሪየም♥️♥️♥️
@aaysy6092
@aaysy6092 3 месяца назад
የጫት የሚርቃና ውጤት 😀😀😀😀😀
@SeadaYimam-ri4th
@SeadaYimam-ri4th 3 месяца назад
ያአላህ ስንቱን ነው የምንስማው ጥራት ይገባህ የአለማቱ ጌታ 😮😮
@rabiahasan9941
@rabiahasan9941 3 месяца назад
የነዚህ ሠውች ጉድ አያልቅም ሱበሀን አላህ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 3 месяца назад
አኡዚቢላህ አላህ ሂዲያይስጣቸው አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ
@GalaxyGalaxy-nd4fb
@GalaxyGalaxy-nd4fb 3 месяца назад
subhanelah🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 месяца назад
አህለን ኡዝታዝ የት ናችሁ ቅመሞች
@user-xm5wc9jx3o
@user-xm5wc9jx3o 3 месяца назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@user-jm7yn5lw2p
@user-jm7yn5lw2p 3 месяца назад
ሱበሀነላህ
@Emuisa64
@Emuisa64 3 месяца назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝና
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 3 месяца назад
አብረውኝ ይሰራሉ በጣም ነው የምፈራቸው😢😢
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 3 месяца назад
አብሽሪ ዚክር አብዢ አትፍሪያቸዉ
@momitube9987
@momitube9987 3 месяца назад
አላህ አይጠብቅ ኡስታዝ
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉አላህየ
@jameelajam7839
@jameelajam7839 3 месяца назад
ሱብሀን አላህ
@GgGg-ec2kt
@GgGg-ec2kt 3 месяца назад
አላህ ሒዳ ይሥጣቸው ቤተሠቦቻችን እዛው ናቸው ተናግረዋቼው እንኳን አይሠሙም ያረብ ያረሒሙ
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 3 месяца назад
ሱበሀንአሏህ🎉አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ ዉስታዙና
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 3 месяца назад
እ የባሰ አለ ሀገርክን አትማ አሉ አትሻብኝ ጌታየ ሰው ከብት ሆኖ ይወለዳል? ????????
@user-np1yp6nh9q
@user-np1yp6nh9q 3 месяца назад
አላህዬ ከጠማማዉ መንገድ ጠብቀን ያረብ
@AaAa-ob5ix
@AaAa-ob5ix 3 месяца назад
ያረቢ አላህ ይንን አስከፊ ሽርክ አአላህ በቃበለን
@UmuZekeryaInshaAllah
@UmuZekeryaInshaAllah 3 месяца назад
ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዙና ለቤተሠቦቻችን ልንደርስላቸው ይገባናል ሀቂቃ ከዚህ ቆሻሻ አምልኮ እንድወጡ!!!!!
@user-xm5wc9jx3o
@user-xm5wc9jx3o 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አህለንን
@mekimeki739
@mekimeki739 3 месяца назад
ከክህዴት አላህ ይጠብቀን ወረቢ ሼሪአን አለማወቅ አዴጋ ነዉ
@user-wx5yy8ib4x
@user-wx5yy8ib4x 3 месяца назад
ምናልባት ካነበብከው አቡ መርየም ቪድወው ሊያልቅ ትንሽ ሲቀረው የሌሎችን ቻናል እድናይ ይጋብዘናል ዩቱብ ስለዚህ እደዛ እዳይሆን ያተን በፊት ለቀህ የነበረውን ቪድወ ጨምርበት ይህሲያልቅ ቀጥታ ከዛውላይ ይመጣልናል ከቻናልህ ሳንወጣ ከዚሁ አሁን ከከፈትነው ቪድወላይ ሲያልቅ ያን ያስገባሀውን ያመጣል የፈለገ ገብቶ ያዳምጣል አሁን ስላልተጠቀምክ የሌሎችን ኮተት አምጥቶ ይቱብ ድቅን አረገው ይህንን ተጠቀም በዛላይ ያለፉትን ያላዳመጡት በዛውም እዳዳምጡ ይጋበዛሉ እግርመገድ ሌላው ጦጦት አትልቀቅ ማታ በተቻለመጠን ልቀቅ ምክንያቱም ብዙሰው ማታላይ ዩቱብ ቁጭ ይላሉ ወዳው ሲያዩልህ ተደራሽነት ይኖረዋል ቻናሉ ተደራሽነት ኖረው ማለትደሞ ብዙወች የድን እውቀት ይቀስማሉ ተማሩ ማለትነው
@zdmohammed
@zdmohammed 3 месяца назад
አህሌን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይንራን
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 3 месяца назад
እንደ ጅህልና እኮ ቀፋፊ ነገር የለም
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 3 месяца назад
ጀዛኩም አላህ ኸይረን አቡ ነህ አላህ ይጠብቀን
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 3 месяца назад
ሱበሀን አላህ😂😂
@user-eq7ih2fw7v
@user-eq7ih2fw7v 3 месяца назад
አህለን ኡስታዝ
@ZulfaMohammed-qp5ii
@ZulfaMohammed-qp5ii 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zz1yz8nz9f
@user-zz1yz8nz9f 3 месяца назад
Alha ktmhjni ysmre sbni ala
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 3 месяца назад
ክክክክክ አረ ጉዳ አባቱ ሳይወለዲ ልጁ
@UmMehir
@UmMehir 3 месяца назад
ክክክክክክክክክክ ድራማ
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 3 месяца назад
???እ
@UmMehir
@UmMehir 3 месяца назад
@@salzeyodi3946 እዉነቴን እኮ ነዉ ንግግራቸዉ ድራማ ነዉ እና አባት ሳይወለድ እንደት ልጅ ይወለዳል ክክክክ
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 3 месяца назад
@@UmMehir 🤣🤣እኮ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 3 месяца назад
አህለን አቡ መሬም
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 3 месяца назад
ስጋ አይበሉም 😂እዳ ቀለለ
@Ahm-zd9sx
@Ahm-zd9sx 3 месяца назад
ወላሂየዚህደገርየሚባለውነግርበጣምከባድነውአግራችንላይአልሀምዲሊላከጥመትላወጣኝአላህለበተሰቦቻቻንምአላህያውጣቸው
@user-hj1nf8xe4i
@user-hj1nf8xe4i 3 месяца назад
😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 3 месяца назад
አችሴትዮ ግን ሁለየ አሻጉሊት አይደብርሽምደ😏😏🤔🤔
@dagimtila7760
@dagimtila7760 3 месяца назад
ያልገባኝ ነገር አለ አክስቶቼ ሙስሊሞች ናቸው በአከባቢያቸው የአድባር ዛፍ ናት እያሉ እጣን ሠንደል ንፍሮ ይበትናሉ ይሄ ነገር በስልምና የተጠላ ይመስለኛል ታድያ ይሄን ለምን ያረጋሉ እንዲህ ስል ሙስሊም ብቻ አይደለም ሌሎችም እምነት ተከታዮች አሉ ስላልገባኝ ነው ።በጣም ከይቅርታ ጋር መስሊም የሆናቹ አስረዱኝ
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 11 дней назад
ሽርክነው ዉዴ በእስልምና አይፈቀድም
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 2 месяца назад
አላህየጠብቅህኡሥታዜአኛንሥአላህወደኸይሩየምራንያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Далее
ሐሰን ታጁ ለሙሐመድ ሀምዛ ውሸት
10:04
ኮንሰርት በመውሊድ ዋዜማ ጉድ 😱
11:49
የተማሪዎች ቀብር ዚያራ
12:08
Просмотров 1,5 тыс.
sadat kemal & ustaz yasin nuru
3:56
Просмотров 26 тыс.