Тёмный

ሓጅ ዑመር ስለ መውሊዱ እነ አቡበክር ፊት የተናገሩት! 

Ibnu Habeshy
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

በመጅሊስ ከተዘጋጀው አገር አቀፍ መውሊድ ላይ ከተናገሩት::

Опубликовано:

 

20 ноя 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 173   
@toyobahassen7528
@toyobahassen7528 5 лет назад
ማሻአላህ የኛ እቁ ሀያትትትትትትትትት
@nivineahmad4569
@nivineahmad4569 4 года назад
ረጅም እድሜ ለመውላና የነብያችን ፍቅር ያሰባስበናል አልኸምዱሊላህ ወሀቢያ ላላደረገኝ ጌታ ምስጋ ይገባው ሀቅን አመላክቶ በሀቅ ላፀናኝ ጌታ
@hayathussenm.h.8796
@hayathussenm.h.8796 4 года назад
ማሻአሏህ ባረከሏሁ ፍኩም ሸሁና አባታችን አሏህይጠብቅልን
@user-ig4px2rv2l
@user-ig4px2rv2l 5 лет назад
ኮሜቶች አትሳደቡ ነብዩን ማወደስ ሀራም ቢሆን ኖሮማ ኡስዞቻችሁ ባልተገኙ ነበር
@user-ld3ri9cj4y
@user-ld3ri9cj4y 4 года назад
ኧረዝም በይይይይ አላህ ሂድያ ይሥጣቸው
@zamzamabmak3999
@zamzamabmak3999 2 года назад
Ere bakshi manesu ensu tikkl nachew yalew mannm bihon meketel yelebn ke quran ke hadis bcha tkklegnwn din yemnagegn ke sew adelem
@user-xj6wj7lj3m
@user-xj6wj7lj3m 5 лет назад
ሽኹና ሀያትትትትት ያረብ አሏህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ለናተና ለምስሎቻችሁ ቃላት ያሰኛል ብቻ አሏህ ይጠብቃችሁ መስላችሁን ያብዛልን
@aminatmohammed4604
@aminatmohammed4604 5 лет назад
የሙፍቲ አሏህ ይጠብቅልን
@hassenayenew8987
@hassenayenew8987 5 лет назад
masha allah!!! allah yitebkachyh !!
@zahraalfolah4169
@zahraalfolah4169 5 лет назад
ጠሞ ከሚየጠም አለህ የደሰዉረን በወቁ እንደለወቁ መሸፈፈን ምን የሚሉት ነዉ በአለህ ሀቁን ቢነገሩ ምን ይሆነሉ ግን
@user-rv5hx7nm8p
@user-rv5hx7nm8p 4 года назад
ባረከሏሁ ፊኩም አላህ ይጠብቃችሁ
@startinglifefromanscratch.9054
Mashaa Allah....
@Daima611
@Daima611 5 лет назад
Barekallhu fikum Allah yitebkachihu selamachihum bizit yibeliligni wud ye habesha jegnoch
@user-dd3kj2op9j
@user-dd3kj2op9j 4 года назад
ሙፍቲህ ሀጅ ኡመር የእኛ አባት አላህ ይጠብቃችሁ
@huwaeiy389
@huwaeiy389 5 лет назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህበሠማነውእምንጠቀምያርገን ሢቀጥልወሀብያወች እናተናችሁበገዘብ
@toibataiba5526
@toibataiba5526 3 года назад
የኔ ውዲዲዲ ሸኹና አሏህ ይጠብቃችሑ መሠሎቻችሑን ያብዛልንን የኛ አንቁ
@user-iv3wv8dq4b
@user-iv3wv8dq4b 4 года назад
ባረከሏሁ ፊኩም አቦ ለወሀብይም ሂዳያ ይስጣቸው
@sofiyaarebo2201
@sofiyaarebo2201 5 лет назад
Amen
@user-xj6wj7lj3m
@user-xj6wj7lj3m 5 лет назад
ማሽአሏህ ማሽአሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@habibahabib8119
@habibahabib8119 5 лет назад
Masha Allah Masha Allah
@hananyoutube9084
@hananyoutube9084 4 года назад
ماشاءاللّه
@ummuayman6588
@ummuayman6588 5 лет назад
Masha Allah. Amat amatun yadirson
@fethoyk8156
@fethoyk8156 5 лет назад
Allah yexabqeln ❤❤❤❤
@humasaa1244
@humasaa1244 5 лет назад
ባረክ አሏሁ ፊኩም መዉላና
@ghdd7466
@ghdd7466 5 лет назад
አሚን
@startinglifefromanscratch.9054
😘😘😘😘🙏🙏🙏
@user-ig4px2rv2l
@user-ig4px2rv2l 5 лет назад
አሏህ ይጠብቅሁ የኛ ጀግና
@ibnuhabesha8075
@ibnuhabesha8075 5 лет назад
Bareklahu fikum wed sehachin
@semira9563
@semira9563 3 года назад
መውላና ርጂም እርሜ 💕💕💕💕
@khayriehk1612
@khayriehk1612 4 года назад
ሶለላሁ አላይሂ ወሳላም አዎ እናከብረላን ማውልድን እንሻአላህ በአላህ ፍቀድ ሼጠን። ማቼም ማጮህ እንጂ። አይዳሳትም ሼህ አጂ ኡመር እድሪስ።አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት። ከንቱ።ያታሻላ። አወኩ ናው ምላው። ምድረወጠጤ።
@zemzemali5326
@zemzemali5326 3 года назад
ማሻ አሏህ
@nesriakedirnesriakedir7224
@nesriakedirnesriakedir7224 3 года назад
ሀጂዬ አላህ ያቆዮት አላህ እድሜና ጤና ይስጦት
@sweetykedir5974
@sweetykedir5974 2 года назад
amin yareb
@dddfg4301
@dddfg4301 5 лет назад
ማሻአሏህ ሸይኹንልባረከእሏሁፊኩም
@user-gj3rq6ev5t
@user-gj3rq6ev5t 4 года назад
ማሻ አላህ ሀያታችሁን አላህ ይስጥልን ሌላው ቢንጫጫ ምንም አያመጣም
@hamidalee4479
@hamidalee4479 5 лет назад
ማሻ አላህ እቁ ሼካችን አላህ ይጠብቃቹ 20 ትትትትትትትትትትትትትትት ያረቢ
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 лет назад
አባየ በጣም እንወድሀለን ለኪን ሀሳቡህን አልቀበለም እጥር ያለውን መውልድ ቢድአ ነው ነብዪ ስለሏሁ አለይ ወለም ያልሰሩትን አንሰራም ሰሀቦችም አልሰሩትም ማንም ሰው ቁረአን እና ሀድስ ነው መከተል ያለበት ወላሂ መውልድ አየተባለ የሚጨፈርበት ብር ስንት መድረሳ በሰራ ገጠር ያለ ሰው በመውሊድ ሰበብ የለ የለላቸው ገንዘብ ይጨርሳሉ ፣ በመውልድ እያሰባቡ ይጨፍራሉ ፣ደቤ ይወግራሉ ፣ለወድ ልጅ ማጨብጨብ እንኳን።አይፈቀድም ወላሂ እዝህ ጋር ሁሉም የራሱ ምርጫ ነው ለማንኛውም አባዪ እድሜ ጤና ይስጡሁ።
@YusufAdem-yw3lu
@YusufAdem-yw3lu 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@fayzabedewe6114
@fayzabedewe6114 5 лет назад
አስተዎፊሩሏህ ዎአቱቡኢለይክ
@user-jf9vx6no7c
@user-jf9vx6no7c 4 года назад
አቦ ሀያትትትትትትትትትት ወሏህ
@user-jb3iw1bm8s
@user-jb3iw1bm8s 5 лет назад
ምን አለ አባት እውነቱን ብትናገሩ
@user-mo4zm5me4f
@user-mo4zm5me4f 5 лет назад
سبحان اللة
@user-fr4hb9qn4g
@user-fr4hb9qn4g 5 лет назад
ሌሎችም አድላይ በመርዳት ያከብሩታል
@fatamamahammad7751
@fatamamahammad7751 5 лет назад
አላህአባቴእናተምከኛምአልተሻላችሁ አላህንፍሩለሀቅቁሙሠውፈርታችሁሠውእድወደንብላችሁኡነትአትደብቁአላህፊትትጠየቃላችሁናበዚህእድሜወቢደአንአያሥፋፉአላህይዘንልን
@jemalzeynu242
@jemalzeynu242 5 лет назад
Er Wedet nw Guzo Allah yizenelen mewaded endi kehonema Tenker belo yeker Allah ketetegnawen menged yemran.
@AaAa-ck7lj
@AaAa-ck7lj 5 лет назад
Enkuan abero adrsen ya akhi jeza kellah hayr
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u 4 года назад
ኧረግ እርጅና ብቻህን ና አለ ያገሬ ሰው ሙፍቲ ምነው አቦ ደህና አማየሉ። ከከከከከ
@user-gx1oq4oj9f
@user-gx1oq4oj9f 3 года назад
አባታችን ሀያት ጀባ
@user-hf5nx1zy2t
@user-hf5nx1zy2t 3 года назад
ማሻአሏህ ሀያት ይስጥልን
@semira9563
@semira9563 3 года назад
አይቸህ አለሁ 😊😊
@user-yi5im9vd9b
@user-yi5im9vd9b 5 лет назад
ያረብከቢድአይጠብቀን
@sweetykedir5974
@sweetykedir5974 2 года назад
algeba chihum wea
@user-iy5rc6yd5q
@user-iy5rc6yd5q 5 лет назад
💋💋🇪🇹💋🇪🇹💋👍💋💋👍👍💋💋👍👍💋👍💋💋💪💋💪💪💋💪💋💪💪💋💪💋💪💋💪💋💋💋💋💋💋💋💋
@yeresulwedaji9360
@yeresulwedaji9360 5 лет назад
አላህ ይጠብቅልን ያረብ 20ትትት
@uymjg1956
@uymjg1956 5 лет назад
አረ ትልቅ ሰው አይወሽም አትውሽ መውልድ ብድአ ነው።
@jdgvkfhg4825
@jdgvkfhg4825 5 лет назад
ትክክል አይዴ ለም እዴራሴ አልገዲፍም
@Megenorthodox
@Megenorthodox 5 лет назад
አላህ፣ሂዳይስጠቸው
@user-ru4zd2cu7b
@user-ru4zd2cu7b 5 лет назад
አላህ ሆይ አንተ ከምትጠለው ነገር ጠብቀን የአላህ ኡመው ወደየት እየሄድ ነው ማነው የተወለዱበትን አክብሩ ያለው እረ አላህን ፍሩ ለትውልድ ጥሩ ነገር ብታስተላልፉ ጥሩ ነው በጣም ይገርማል
@HelloHello-dh6oq
@HelloHello-dh6oq 5 лет назад
አላህ ይስቱር
@zinet2718
@zinet2718 5 лет назад
እውቀት.ሳይሆን.ዛሬ.የጠፋው.ጥመት.ነው.ሰውን.ያበላሸው አላህ.ሆይ.ከደጋግ.ባሮችህ.አድርገን.ያረብ
@user-ef2on5ri3w
@user-ef2on5ri3w 5 лет назад
የሸይኽ ኡመርን ንግግር ካላችሁ ፖስት አድርጉልን
@seadjemal2466
@seadjemal2466 4 года назад
ሱበሀናአሏህ አላህ ይዘንልን አላህ ሂደያይስጣችሁ
@halimahalima6276
@halimahalima6276 5 лет назад
mawulid ya bida'a yashirki manahariya new
@user-fr4hb9qn4g
@user-fr4hb9qn4g 5 лет назад
በመረዳዳትም ከበፊቱ የተሻለ ምግብ አዘጋጅቶ በመብላት በመጠጣት ኧረ ብዙ ነገር በማረግ ያከብራሉ በርግጥ ቢድአ ነው ቢሆንም አያጨቃጭቅም
@hla191
@hla191 5 лет назад
😭😭😭😭😭ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂኢራጀኡን። 😭😭ሱባሃንአላህ 🙆🙆🙆
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 4 года назад
ምን ሆንሽ ነብስ የጠፋ አሥመሠልሽው እኮ
@jannauae9932
@jannauae9932 5 лет назад
አላህ የህድኩም
@fatemafateem2406
@fatemafateem2406 5 лет назад
ሰረል ሰላላሁ አለሂወሰለም አላከበሩም አክብሩምአላሉም ፈጠራ ነው ቢድአ ነው
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 лет назад
አላህ ሆይ ፈሳድ ከሚያሰራጩ የሚያወሩ ከሚያጠሙ ሁሉ ነጃ በለን አንተ ሁሉን አዋቂ ነህ አጂብ ነው በአሁን ሰአት ምነው ባልተፈጠርኩ የሚያሰኝ ነው አላህ እሱ በወደደው በመረጠው ድን ይግደለን
@user-ii2mb3xs6v
@user-ii2mb3xs6v 5 лет назад
ውደታቸውን፣በአመት፣አደየ፣ማስታወስ፣እናተእረስታችሃል፣አስተውሉ፣በቀንስትግዜ፣ትሰግዳላችሁ፣በሰገዳችሁቁጥርቢያስሰለዋትአውርዱ፣ሚሲኪኖችንም፡መመገብ፣ባመትአደየ፣በጣም፣ረስታችሃል፣ስለዚህ፣በበላችሁቁጥር፣ቢያስ፣አስታውሳችሁ፣ሶደቃስጡ፣ይህወር፣ርሱልየተወለዱበትብቻ፣ሳይሆንየሞቱበትምነውአላችሁ፣ታዳከመደሰትይልቅ፣ማዘንነበርያለብን፣እናተ፣ለምንእደሁአይገባኝም፣ማዘንሲገባችሁ፣በሽርክየተጨማለቀ፡ሙዚቃችሁንመክፈታችሁ፣ሳያንስ፣በሰለዋት፡መጨፈር፡ሱብሀንአላህ።
@ekrambirgu9099
@ekrambirgu9099 5 лет назад
الله يهديك ويهدينا
@user-ii2mb3xs6v
@user-ii2mb3xs6v 5 лет назад
እርስዎትልቅሰውነዎት፣በእዲሚ፣እኛ፣ትልቆቹ፣ለዛውም፣አዋቂተብለሁ፣በቢዲአ፡የዋሁንሰውለማጥመም፣ምትሞክሩ፣ቢዲአንለመደገፍ፣ተሮጣላችሁ፣ምክንያቱምንድንነው፣አላህንአትፈሩትም፣በሽርክየተጨማለቀመውሊዲእያላችሁ፣ለዛውም፣እየተጨፈር፣በሰለዋት፣ያሁሉስካር፣እጂ፣ሰለዋትአይመስልም፣ህሊናካለዎት፣ሀቁንይፍረዱ፣ለአላህብለው፣አይ፣ካሉ፣ወደእራስዎተመላሽነው፣ኩሉ፣ቢዲአቲን፣ዶላላ።።።
@hamidalee4479
@hamidalee4479 5 лет назад
ማሻ አላህ ♥♥♥♥♥
@huwaeiy389
@huwaeiy389 5 лет назад
እናተናችሁበገዘብየምትገዙትወሀብያወችእኛእሀበሽወችአይነካካንምአልሀምዱሊላሕ
@zytunas9174
@zytunas9174 5 лет назад
ለኔ. ጥያቄ. አላኝ. ለሚን. ለሌላ. አምቢያዎች. ማውሊድ. አነካብርም. ጥያቄ. ነቢዩ. አለይሰላቱ. ወሳላም የሌሎችም. ነቢያቶች. ለሚን. አለከበሩ.
@perfumeupstairs9343
@perfumeupstairs9343 5 лет назад
አሚን ሀጂዬ አቱን ሚተናኮል አላህ በላ ያውርድበት
@user-eu5gu7yn9w
@user-eu5gu7yn9w 5 лет назад
ሰውን መራገም እንደመግደል ይቆጠራል ከእውቀት ነፃ ነሽ ነህ ። መጀመሪያ ሀቅን እንጂ ሰውን አንከተል ቁርአኑን ሀዲሱን እናብብ የትኛው ሀዲሳቸው ላይ ነው ነብዩ (ሰአወ) አክክሩ ብለው ያዘዙት ማስረጃ ፣ እውቀትሽን አስቀምጪልን
@ummuayman6588
@ummuayman6588 5 лет назад
Ya Wahabiyyah chiggir ukko bid^ah min maalat indahona alamawaqachuw nuw
@habibahabib8119
@habibahabib8119 5 лет назад
Yerbi 20ttttttttt
@Al-gn8to
@Al-gn8to 4 года назад
በነብዩላይ ሶላዋት የሜወረድ ዉ አመት ተጠብቆ አይደለም
@yejimmalijyehajihussennegn9973
امیییییین
@jdgvkfhg4825
@jdgvkfhg4825 5 лет назад
ከብት አላቅም አይለም
@5rr6ooosh
@5rr6ooosh 5 лет назад
በዚእድሜዎይቀጥፋሉጉድ
@nejatmohammed3779
@nejatmohammed3779 5 лет назад
ቀጣፊ እራሳችሁ ቲሽ
@fatemafateem2406
@fatemafateem2406 5 лет назад
መውልድ ቢደአ ነው
@user-xb1gu4yh5o
@user-xb1gu4yh5o 5 лет назад
ባረከሏሁፊኪም የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅሁ
@aminatmohammed4604
@aminatmohammed4604 5 лет назад
አቤት ኮመንቶቼ የናንተን አሚርኮ አየነው ምን ያክል ዒልም እንዳለው ለስልጣን ከመሮጥ ወደ ዒልሙ በሮጣችሁ
@avvg8188
@avvg8188 5 лет назад
ስ አ ው
@mekiabint2374
@mekiabint2374 5 лет назад
እንዴ አባባ እርሶም መውሊክ ያከብራሉዴ ጉድድ እኮነው
@hubi6003
@hubi6003 5 лет назад
Kkkkkkkkk
@allahisoneiloveislam8123
@allahisoneiloveislam8123 5 лет назад
ክክክክክ አህባሽ እኮነው አንቺ መውሊድ ትያለሽ አላህ በቦታ አይገለፅም ይላል ተውሂድ በሶስት አይከፍልም ይላል አጠቃላይ የአህባሽ እምነት ነው ያለው
@nejatmuhammed5385
@nejatmuhammed5385 5 лет назад
አረ በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክክ
@user-ez7ed3yr5f
@user-ez7ed3yr5f 5 лет назад
Mekia Bint ለአንድነት ብለው ከአህባሽ ጋአ ተደመሩ በሌላ ቦታ መውሊድ ቢድአ ነው ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰሀቦችም አልሰሩትም አኢማዎችም አልሰሩትም አሉ እውነት ሱናን መከተል የፈለገ ኢፁም አሉ እነሱ ሰኞ ቀን በፆም ነበር ሚያሳልፉት ብለው በራሳቸው አንደበት ተናገሩ ታድያ የማንን ሱና ተከትለው ነው መውሊድ ሚያከብሩት የሀረሪ ሰውዬ ሱና ነው?
@halimamuhmed8269
@halimamuhmed8269 5 лет назад
Mekia Bint ክክክክ
@cbvvvcvvccc8244
@cbvvvcvvccc8244 5 лет назад
አላህይሂድክ በዚህሁኔታ።ሽርክ ታስፋፋለህ
@hajaraidiris3160
@hajaraidiris3160 5 лет назад
አተ ሰውዬ ሲጆመር እሳቸውን ለማክበር እሳቸው ያሉትን ትዛዝ መጣስ አይደለም።
@user-fw9ro7dk2k
@user-fw9ro7dk2k 4 года назад
Inyaanim innaatanim Allaah qaxitanyaawun mangad yimraan MAWULID YA HODAAMOCH DIGGISS
@Al-gn8to
@Al-gn8to 4 года назад
አወ እናተዘንድ የተሳሳትን መለስ መሳደብነው ምን አይነት ጠመትነው
@user-fr4hb9qn4g
@user-fr4hb9qn4g 5 лет назад
በሳውድም በመፆም ያከብሩታላ
@rimrim-vg7qp
@rimrim-vg7qp 5 лет назад
ተሳዳቢዎች ግን መሳደቡ ቢዳዓ አይደለም እስኪ ከቁራን ከሀዲስ የለም ከማለታቹ በፊት ቁራኑን ሀዲሱን በደብ እናብበው። እኔ መውሊድ አላከብርም ግን ተሳዳቢዎች አላህን ፍሩ ሳዳት እደሆነ የጥመት መገድ ነው ሚወስዳቹ እራሳቹ አብባቹ ተረዱ ለምሳሌ 5 ቱ የኢስላም ዋጂቦች & 6 ቱ የኢማን ግዴታዎች መውሊድ ደሞ ከነዚ ውስጥ የለም ።አከተመ ሚስኪንን ማብላት በአመት አንዴ አይደለም ሰላዋት ደሞ አልሀምዱሊላህ በየ ሳምንት ጁመዓ ሰው በተሰበሰበበት በሁጥባ ይባላል።
@ghhsbdhdh2798
@ghhsbdhdh2798 3 года назад
ሳህባባሀትትትትትትትትትትትትያረብብብ
@ummuayman6588
@ummuayman6588 5 лет назад
Wahabiyyah bid^ah tilalach inji, usuwam sattawq ba- bid^a iyyataxaqamach nuw. Wiy jihlinna!!!!
@sadikmuktar9961
@sadikmuktar9961 3 года назад
Anchi mndenesh
@ummuayman6588
@ummuayman6588 3 года назад
@@sadikmuktar9961 min lamaalat falligah naw?
@sadikmuktar9961
@sadikmuktar9961 3 года назад
@@ummuayman6588 wehabi mnamn seteyi nw
@ummuayman6588
@ummuayman6588 3 года назад
@@sadikmuktar9961 ሼኽ ሱለይማን ብን አብዱልወሃብ ( ማለትም የወሃብዬች መሪ ለሆነው ሙሐመድ ብን አብዱልወሃብ ወንድም ናቸው) ሼኽ ሱለይማን ብን አብዱልወሃብ ከወንድማቸው ሙሐመድ ብን አብዱልወሃብና ከተከታዬቹ እንድንጠነቀቅ የፃፉት መፅሀፍ እንዳለ አታውቅም?? ካላወቅህ አሁን እወቅ። የመፅሀፉ ስም الصحاىق الإلهية في الرد على الوهابية ይባላል። የሙሐመድ ብን አብዱልወሃብ ከተከታዬች **ወሃብያ** ይባላሉ።
@sadikmuktar9961
@sadikmuktar9961 3 года назад
@@ummuayman6588 Alawekem neber. Eshi mndenw chegerachew? Lmns Wehabi belew seyemuachew bibrara?
@ggccvbb9516
@ggccvbb9516 5 лет назад
እርመውሊዲ ቢዴአነው።አላህንፈሩ።እውቀትአለንእያላችሁ።ስውወዴቢዴአ።አትጥሩ.ኢተቁላህ.ኢተቁላህ.
@user-md3xw2vi1y
@user-md3xw2vi1y 5 лет назад
አላህ ይህድሁም ፣ሀቁቃው እድህአይደልም ድንን በውቀት ይሁን ያረብ ምንአይነት ጉድ ነው ላ ኢላሀኢለላህ
@user-jf4ry1wn7o
@user-jf4ry1wn7o 5 лет назад
አላህ ይሂድኩም በስ መውሊድ ቢድዓ ነውውውውውውው
@aliymuhmed7037
@aliymuhmed7037 5 лет назад
የቄሱን ንግግርመሠለኝ
@hayathussenm.h.8796
@hayathussenm.h.8796 4 года назад
አአዙቢላህ ንግግርሸን አሳምሪ
@Al-gn8to
@Al-gn8to 4 года назад
የሄን ጥመትህን ደግሞ ለሰወች ማሠራጨትህ
@sofyasofya2791
@sofyasofya2791 3 года назад
ጫታም በጫትማ ቢሖን ሚወጣው ሐጃ ፍየልትሖን ነበር ከቢላዋ ነጃ መውሊዲ ዲብን ያለ ቢዲአ ነው 👎👎👌👆ኩራፉት ሽርክያት ኩፍርያት ውሥጡ እናኡዙቢላሕ ደሞ ናቸም ብሉ ኡሥታዝ ለሖዲ አዳሪወች
@user-so6tt5xq2z
@user-so6tt5xq2z 4 года назад
እድ ስታስጠላ
@kedejamuhammadyoutub301
@kedejamuhammadyoutub301 5 лет назад
አቦ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ ትልቅ ሰው ጠሞ ሰውን ማጥመም ፕ ያረቢ አላህየ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ
@Fa-mh3or
@Fa-mh3or 5 лет назад
ፊርዓዉ እኮ የጠመመዉ አላህ ሣያዉቅ ቀርቶ ሢይሆን ለክብር ብሎ ነዉ፡፡አንተም ለክብ ብለህ እንጂ ጥመት ጠፍቶህ አይደለም
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065
Anchy dedeb jahl mn afshn tkefchiyalesh?begd akbri yalesh ale?adeb yelelesh sehan lemateb hedesh yagegneshw wifi asekeresh,ekuya bis ye wattsapp alim,mewlid kalakebern alimochn mezlef alebn?mdre mehaym
@eilham2682
@eilham2682 5 лет назад
ትክክል
@maryamabubekr3817
@maryamabubekr3817 5 лет назад
አላህ ሂዳያው ይሥጠን
@user-jo5bu4qi7u
@user-jo5bu4qi7u 5 лет назад
@@maryamabubekr3817 ትክክል
@FetihaTube
@FetihaTube 5 лет назад
ላኢላሀኢለላህ መሀመድ ረሱለላህ ። እኔ መውሊድ አለክብርም ።
@Fa-mh3or
@Fa-mh3or 5 лет назад
ዉነት አንተ ሠዉ ዲንክን ያወቅ ወይሥ እሥልምናን በገዘብ የሸጥክ
@user-ln2kl7hs5v
@user-ln2kl7hs5v 5 лет назад
አይባልም የትልቅ ሰው ቅስም መስበር ይቅርባቹ ሳታዩ ማለፍ ትችላላቹ
@user-ez7ed3yr5f
@user-ez7ed3yr5f 5 лет назад
Fa አ እስልምና በገንዘጥ የለወጠ አውቆ አጥፊ።
Далее
СОБАКИ ГОЛОДАЮТ ИЗ-ЗА ЛЕРЫ 🥲
01:00
How to win a argument
9:28
Просмотров 394 тыс.
СОБАКИ ГОЛОДАЮТ ИЗ-ЗА ЛЕРЫ 🥲
01:00