Тёмный
No video :(

ሕማማት : ''ብርድ የማይችለው አለት (የጴጥሮስ ጉዳይ ክህደት ወይስ ድንጋጤ ? '' ም.2 ክፍል.4 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደፃፈው 

ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Подписаться 188 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ሕማማት የጴጥሮስን ክህደት ከይሁዳ የሚለየው በምንድን ነው ?
መደኃኔ ዓለም ክርሰቶስ ከተያዘበት እስከ ተቀበረበት ያለውንን መከራ የሚቃኝ በዓብይ ፆም ሊደመጥ የሚገባ።
ፀሀፊ : ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ
ንባብ : ዲያቆን ፍቅረ ሚካኤል ዘየደ
ምንም ሳይጨመር ሳይቀነስ በፀሀፊው መልካም ፍቃድ በልቦና ቲዩብ የሚቀርብ።
ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ይህንን ትልቅ ፕሮግራም ያጠንክሩ ለቤተሰቦም ያጋሩ።
መዋዕል ፆሙ ከእኛ ጋር ያሳልፉ !
ማሳሰቢያ
ትረካውን በማንኛው ሶሻል ሚዲያ ላይ መብቱ የሚጠበቅ ስለሆነ ያለ አግባብ ይህንን ፕሮግራም ማሰራጨት አይፈቀድም ይህንን አድርጎ የተገኘ ሰው የሚጠቀምባቸው ሶሻል ሚዲያዎች ቢዘጉ እጃችን ንፁህ እንደሆነ ለመናገር እንወዳለን።
ከያብስራ ማቴዎስ
Copyright ©2022 Libona Tube/ልቦና ቲዩብ (Deacon Henok Haile)

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Год назад
በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዝልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን አሜን አሜን አሜን ይደረብን
@haimanottamiru1395
@haimanottamiru1395 2 года назад
😭😭😭😭😭አቤቱ የጴጥሮስ እንባ ስጠኝ አሜን ፫
@user-zt5mf2is4s
@user-zt5mf2is4s Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን ድንጋይ የሆነው ልባችንፀፀት እንዲሰማው እረድተህናል የጴጥሮስን እንባ ያድለን።
@fikralemtamrat38
@fikralemtamrat38 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን
@yegiresat3710
@yegiresat3710 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችን እቤቱ ጌታ ሆይ የጴጥሮስን እንባ ስጠን😥😥😥
@askuymer1076
@askuymer1076 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ አቤቱ ጌታ ሆይ የቅዱስ ጴጥሮስን አንባ ስጠኝ
@mitmitmi
@mitmitmi 2 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ😥😥
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 года назад
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን👏👏👏
@selam801
@selam801 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አቤቱ ጌታየ ሆይ እንደ ጴጥሮሰ በእንባ ወደ ቤትህ በንሰሀ እንዲመለሰ ፍቃድህ ይሁን
@fhfhh7925
@fhfhh7925 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደሌ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ይሁንልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@batibati6946
@batibati6946 2 года назад
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@3sgroup460
@3sgroup460 2 года назад
ቃለህወትን ያስማልን
@dianaassefaw6331
@dianaassefaw6331 2 года назад
@@3sgroup460 ppp
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 2 года назад
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን አበቱ መስተዋሉን ሰጠን አሜን👏
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 2 года назад
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hayatbj9476
@hayatbj9476 2 года назад
አቤቱ አምላካችን ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ይቅርበለን የጴጥሮስን እባ ይስጠን😭😭😭 አሜን አሜን አሜን
@tajethiopia
@tajethiopia 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤
@user-jd1em6sy2b
@user-jd1em6sy2b 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 года назад
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤቱ መድኃኔዓለም የጴጥሮስን እንባና ንስሀ ስጠን አሜን(፫)
@selam801
@selam801 2 года назад
Amen amen amen
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙌🙌🙌
@qaws7708
@qaws7708 2 года назад
አቤቱ መደሀኔቴና አምላኬ የቤጥሮስን እንባ ስጠኝ
@ferhiwot175
@ferhiwot175 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን አቤቱ ጊታሆይ የጵጥሮስን አንባን ስጠን አቤቱሆይ ለኔስትል የተሰቃየህልን ማርን ይቅር በሐን 😢🙏🙏
@cityanagima7042
@cityanagima7042 2 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@itayodose6116
@itayodose6116 Год назад
Amen..amen amen.kale yasemaln..wedmachin..
@itayodose6116
@itayodose6116 Год назад
Memhrachin tegawun..yabzalh...
@saratsegay6095
@saratsegay6095 2 года назад
Amlke Yekre gebrelna 😭😭😭Kela hiwat Yesmalna ❤💒🕊
@user-kj8mr2nd9y
@user-kj8mr2nd9y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@ethio4086
@ethio4086 2 года назад
አሜን
@meherat938
@meherat938 Год назад
የኔ ቤዛ ስለኔ ተገፋህ ስለኔ ተገረፍክ እህህህህህ የኔ በደል😭😭😭😭😭😭😭😭
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 2 года назад
Kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln memhrachn🙏🙏🙏 D/henok hiyle Exabhar Edmana tena yestachu Legtamwem Lanbabwem ewnt eyalksku Nw yechrskut😭😭😭😭😭😭😭
@zelibarbarzeli2656
@zelibarbarzeli2656 2 года назад
Qale hiwet yasemalgn egzabher ymesghen amen amen amen
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 2 года назад
ቃለ ህይውት ያሰማልን
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 2 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mussiematiwos4495
@mussiematiwos4495 2 года назад
Amen Amen Amen
@mahleteshetu5594
@mahleteshetu5594 2 года назад
Amen Amen
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ የጴጥሮስ እንባ ስጠኝ ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እርጋታህ ደስ ይላል አጥንት የሚያለመልም ትምህርት እናመሰግናለን ወንድሜ 💞💞💞
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አንካን ስላም መጣክ ውንድማችን
@sarrakholie5363
@sarrakholie5363 2 года назад
ሰላም
@wubetuelsy8888
@wubetuelsy8888 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@RshanHagos-uu7ux
@RshanHagos-uu7ux Год назад
Amen amen amen 😭😭😭
@user-pq6zv4ej4t
@user-pq6zv4ej4t 2 года назад
ኣንደኛ ነኝ
@heptamesh4797
@heptamesh4797 2 года назад
Amenamenamen
@emabet5344
@emabet5344 2 года назад
Hunkaan danaa maxachuu🤲🤲🤲
@heptamesh4797
@heptamesh4797 2 года назад
Eleleelelelelelelel
@talaage22
@talaage22 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💪☝️🙏
@simonbilate551
@simonbilate551 2 года назад
Kale hiwot yasemalin wendmoche!!! Hubuate zema mimeslewn sebhate leke milewn cover zema btnegrugn indawerdew mn biye search largew betam des ylal!!!
@libonatube
@libonatube 2 года назад
ይኸው ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-exUiLldO4Gc.html
@yohannes21234
@yohannes21234 2 года назад
ሰላም እንዴት ነህ በስልክ ማግኘት ፍልጌ ነበር
@henokyilma4695
@henokyilma4695 2 года назад
ተልተሎ post ቢደረግ ከተቻለ: እየጎጎን ነው
@bezaeuale1611
@bezaeuale1611 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 года назад
Amen Amen Amen
Далее
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 699 тыс.
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 699 тыс.