Тёмный

ሕማማት እና ሥርዓቱ| Zehohitebirhan media official | " መድኃኒታችን እስከምን ታመመ"  

Zehohitebirhan media official
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 4 месяца назад
ከላይ የሳበውም እስከሞት ያደረሰው ለሰው ልጆች ያለው ጥልቅ ፍቅር ነው እንዲሁ የወደደን በክቡር ደሙ የገዛን ሁሉን እያወቀ እንዳላወቀ ሁሉን መከራ ስቃይ ሰለኛ የተቀበለ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶት ክብር ምስጋና ይድረስህ ፍቅርህን ሳልብን ፍቅርህን አብዛል ማረን ይቅርበለን ለአንተ እንደሚገባ እንድንኖር አድርገን
@user-kv7uh2yc5n
@user-kv7uh2yc5n 4 месяца назад
ምርጥ አቀራረብ፤ ምርጥ ትረካ ፤ (Empahatic) በ እውነት እንባ የሚያመጣ፤ በተለይ ማጀቢያ ዋሽንታዋ በተመስጦ እንድከታተለው አድርጋኛለች ፡ በርቱ እግዚአብሄርም ይባርካችሁ፡፡
@selamshermo3605
@selamshermo3605 4 месяца назад
ፀጋውን ክብሩን መድኃኒአለም ይስጥልን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@marthameshesha8660
@marthameshesha8660 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያስማን እናመሰግናለን ምህሮቻችን ግሩም ድንቅ ትምህርት ፀጋዉን በረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 Месяц назад
Yene geta slene sil ayasalefew sikay betam yamel ene slesu fikir kalat yelegnm ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-zx7zv5jx7h
@user-zx7zv5jx7h 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 4 месяца назад
Kale hiwot yasemalen memhran Egziabher yistelen ❤🙏❤🙏❤🙏
@yonassolomon8253
@yonassolomon8253 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 4 месяца назад
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen ❤❤❤❤
@Emebet-el2fl
@Emebet-el2fl 4 месяца назад
🎉❤
@fanijo9301
@fanijo9301 4 месяца назад
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ግሩም እና ባላለቀ የሚያስብል ነው:: መከራውን በህማማቱ ውስጣችን ገብቶ ከልባችን እንድናስበው አይምሮአችን ላይ ኑው እንደ ስእል የሳላቹህት በርቱልን🙏❤️
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 4 месяца назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የአባቶቻችን አምልልክ ሕማሙን እንድናስብ እድሜን ሰቶ ላደረሰን ይመስገን
@akliluaberra7949
@akliluaberra7949 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣እግዚአብሔር ይጠብቅልን፣በምሕረቱ ይታደገን።
@BezaHone
@BezaHone 4 месяца назад
ከ2016 አመት በኋላም በሀጢያቴ ልክ እንደ አይሁዳውያን ለምሰቅለውና ፍቅሩን ለምፈታተን ለእኔ....አቤቱ ማስተዋሉን አድለኝና ይብቃኝ!! በፍቅርህ ልኑር ጌታዬ አምላኬ።
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 4 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፣በህይወት በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xb1wp9jo6t
@user-xb1wp9jo6t Месяц назад
ዘላለም እግዝአብሔር ይጠብቅህ
@HanaSyum
@HanaSyum 4 месяца назад
ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢 ለኔ ስትል ስንቱን መከራ ተቀበልክ....ከዚህ ሁሉ መከራ በጣም የሚያመው እኔ ላንተ የተመለስኩት ምላሽ😢😢😢😢😢😢ማረኝ
@Yorilua
@Yorilua 4 месяца назад
A much-needed orthodoxy podcast! Thank you for the hard work you put into making this! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@kitessemakit
@kitessemakit 4 месяца назад
እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ወጣቶች ፡ የኢትዮጵያ ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ተዋሕዶ ፡ ወንድሞቻችን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመናችሁን ፡ ይቀበልልን ፡ በእውነት ፡ ስሙነ ፡ ሕማማቱን ፡ የዋጀ ፡ ፕሮግራም ፡ ነው ፡ ብርቱ ፡ በርቱ።
@sarateklemariam3702
@sarateklemariam3702 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏❤⛪
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 4 месяца назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችችን😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kidistadane6554
@kidistadane6554 4 месяца назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ ወንድሞች በጣም ግሩም ሚዲያ ነው በርቱ Good job!!!!
@mekdesbekele4193
@mekdesbekele4193 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማንል
@biniyamzelalem-gx5io
@biniyamzelalem-gx5io 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 месяца назад
በእውነት ለሁላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን😢😢😢አምላካችን ይቅር ይበለን ይማራን😢😢
@SamrawitBeyin
@SamrawitBeyin 4 месяца назад
Tebareku
@hcjth1747
@hcjth1747 4 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በውነት ለሁላችሁም።ወንድሞቸ አሜን፫🙏❤❤❤💒💠😭😭
@user-zs5vs7lo1c
@user-zs5vs7lo1c 4 месяца назад
kale hiwet yasemaln
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-jd4dw8gh7i
@user-jd4dw8gh7i 4 месяца назад
kale hiwot yaemalen
@eskedarkassie3999
@eskedarkassie3999 4 месяца назад
🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን እሱ እንደወደደን እግዝአብሔር ለአእኞም ፍቅር ይሰጠን ።
@HiwotKiros-r2s
@HiwotKiros-r2s 4 месяца назад
kale hiwot yasemalin wendmochachn 😊😢 Amen
@user-dm5em9cl7s
@user-dm5em9cl7s 4 месяца назад
ወድሞቻችን ቃለህውተን የሰማልን አምላካችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የኤ ኡሎ መካራ የተቀበለወ ለኛ ያለው ፈቅ ነው እኛግን የኤን ኡለ ኡኖልን ኡሌም በመጥፎ ስራችን መልሰን እሰቀለዋለን እሱን የሚውድ አጥያትን መፀየፍ ነበረብን እሱ የምረት አምላክ ልቦና የስጠን 😭😭😭😭 አቤቱ ማረን
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 4 месяца назад
ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድዛላቹ ተባረኩልኝ❤❤❤
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 4 месяца назад
ግሩም ስርዓት ከኦርቶዶክሳዊ አለባበስ ጀምሮ ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቻችን❤ በርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ! ይህ ኹሉ ተከፍሎልኝ ግን እኔ😢
@almazzelke9900
@almazzelke9900 4 месяца назад
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜእስት ል
@kaleb3028
@kaleb3028 4 месяца назад
ይህን ሰምተን እንኳን ለቃሉ ታዛዥ እንሁን በእውነት ያማል😢😢😢 ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@abelweldemariam3586
@abelweldemariam3586 4 месяца назад
ወንድሞች ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kokifikadu
@kokifikadu 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ❤❤❤
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 4 месяца назад
አባቴ በዳልኛ ባሪያክን በመንግስትክ አስበኝ😭😭😭😭
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህሮቻችን❤❤❤
@biruhtesfasiyoum9396
@biruhtesfasiyoum9396 4 месяца назад
መንፈስ ያልተለየው ውይይት ብቻ ማለት በቂ ነው። ለካ ከወጣቶችም ተስፋ አለን !
@senaithailuwondimu4672
@senaithailuwondimu4672 4 месяца назад
በጥሩ አገላለፅ ገልፃችውታል ።
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
😢😢😢
@رقيهمولا
@رقيهمولا 4 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@رقيهمولا
@رقيهمولا 4 месяца назад
ወድሞችእኔግንበጣምቆሻሤትነኝእግዚአብሄርንሁለየየምበድልግንንሠሀገብቼእራሤንባጠፋሀፃትነዉወይሣአይደለምመልሡልኝበማረያም😭😭😭😭😭😭😭
@hilinabelete2783
@hilinabelete2783 4 месяца назад
ራስን ማጥፋት ትልቅ በደል ነው። ምናልባት የሚጠይቁን ነገር ካለ ለመመለስ፣ የምንረዳዎት ነገር ካለም ከጎንዎ ለመሆን ዝግጁ ነን። ከቻሉ በአካል ወደ ደብራችን ወደ ቦሌ ኆኅተ ብርሃን ብቅ ይበሉ።
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 4 месяца назад
ኧረ በሥላሴ ስም ተዉ እራሱን በራሱ ያጠፋ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሰማይ ቦታም ሆነ ምህረት የለውም ። በመሰረቱም እግዚአብሔር ኃጢአትን እንጂ ሀጢአተኛን አይጠላም ለኛ እኮ ነው መከራ የተቀበለው። ሴት ትሆኚ ወንድ ባላውቅም ንስሐ ገባ ከኃጢአትህ ነጽተህ ወደ እግዚአብሔር አብዝተህ ቅረብ ኢትዮጵያ ከሆንክ ስጋወ ደሙን ተቀበል 🙏አትቁረጥ በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ አይቆረጥም ደግሞም የኛ ተስፋ ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ነው እናም እራስ ማጥፋት እንደ ይሁዳ ለዘለዓለም ምህረት የለውም ስለዚህ ፕሊስ ይህን ሀሳብ ከአይምሮህ ውስጥ አውጣ ለእመ አምላክ ንገራት ከልጇ ታስታርቅሃለች
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 4 месяца назад
የኔ እህት ሁላችንም ሁሌ እንበድላለን ግን የእግዚአብሔር ፍቅር የኛ ሀጢያት አይሸፍነውምና ይህን አታስቢ አደራ በቃ ንስሃ ግቢ እንጂ እራስሽን እንዳታጠፊ
@jjf7005
@jjf7005 4 месяца назад
😊
@imperialcloset1888
@imperialcloset1888 4 месяца назад
እግዚአብሔር ቸር ይቅር ባይ ነዉ ብዙ ይቅር የተባለለት በብዙ ይወደኛል ነዉ የሚለዉ እሱም ከነሱ አንዷ ትሆኛለሽ ወደ ቤቱ ነይ❤❤❤እንወድሻለን እኛ ክርስቲያኖች ።
@SamsungA04-bs7cr
@SamsungA04-bs7cr 4 месяца назад
Kala hiwot ysemalan😭😭😭😭😭😭😭😭
@bezakulu9440
@bezakulu9440 4 месяца назад
የሸጥኩት እኔ ነኝ
@user-zx7zv5jx7h
@user-zx7zv5jx7h 4 месяца назад
በእየሱስ ስም የሚገርም እይታ ነው
@fenoteselamdesta8299
@fenoteselamdesta8299 4 месяца назад
Background መዝሙር ይቅር እባካችሁ::
@user-to8gh6rd4u
@user-to8gh6rd4u 4 месяца назад
Me 😂😂😂😂
@user-mi9rs7kn8y
@user-mi9rs7kn8y 4 месяца назад
በፍቃዱ ተሸጠ
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt 4 месяца назад
ለፋሲካ እናርዳችኋለን
@EStifanose-f2x
@EStifanose-f2x 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-vg3tj1iw7t
@user-vg3tj1iw7t 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን
@kokebgetaneh4689
@kokebgetaneh4689 4 месяца назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@MemeMeme-mt2hi
@MemeMeme-mt2hi 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33
ቱባ እውነት - TUBA EWNET
40:16
Просмотров 1,1 тыс.
Новый уровень твоей сосиски
00:33