Тёмный

ሕብረ ትርዒት የፋሲካ በዓል 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 30 тыс.
50% 1

ሕብረ ትርዒት የፋሲካ በዓል
ብርቱካን ዱባለ - አውዳመት | በቶራ ባንድ አጃቢነት | Live | ETV | ሕብረ ትርዒት
ብርቱካን ዱባለ ከ32 ዓመታት በኋላ "ሃሳብ እርሳኝ" የተሰኘ ስራዋን ከቶራ ባንድ ጋር በአስደናቂ ብቃት | ETV | ሕብረ ትርዒት
ማኪ ኬቢ - ደነገጠ | በቶራ ባንድ አጃቢነት | Live | ETV | ሕብረ ትርዒት
ዲዲ ጋጋ - አኒ ሲመሌ | በቶራ ባንድ አጃቢነት | Live | ETV | ሕብረ ትርዒት
ዲዲ ጋጋ - ዎዜ | በቶራ ባንድ አጃቢነት | Live | ETV | ሕብረ ትርዒት
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Авто/Мото

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 года назад
ይህ ፕሮግራም ህብርታችን እና ፍቅራችንን ይመልስልናል ብየ አምናለው! ስያሜው ህብርት ስለሆነ የሚግልፀው አንድነትን,ፍቅርን እና በዘራችን ሳይሆን በኢትዮጵያውያዊነታችን ህብርታችን እንዲጠነክር ይርዳናል እና ይህ ፕሮግራም እንደገና ስለተጀመር በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ! ኢትዮጵያውያዊንት ይለምንም, የሚያለያየን ጠላታችን ይውደም!!🍀🌼🌹👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾😀👏🏾🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Selam694
@Selam694 2 года назад
Wow ኢትዮጵያዊነት የባህል ቡድን አንበሶች በጣም ያምራል 👏👏👏👏👏👏 🥇🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@hahu3160
@hahu3160 Год назад
ሕብረ ትርኢት ቃሚ ፕሮግራም ይሁን
@nazarethtube1790
@nazarethtube1790 2 года назад
Birtukan Dubale you're such gifted.
@hanam3589
@hanam3589 2 года назад
I home they bring back this tv program. This is Ethiopia.
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 года назад
የወንዶቹ የጉርፕ ትሪኢት በጣም ምርጥ ነው👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@kechemagara5433
@kechemagara5433 2 года назад
ጥሩ ፕሮግራም ነው ግፉበት። በተለይ ቀልዱ በጣም ተመችቶኛል
@eyobbiazen4594
@eyobbiazen4594 2 года назад
እኔም ከስንት ጊዜ በኋላ የetv ተመልካች ልሆን ነው ። በጣም ደስ ይላል ! በሬድዮ ደግሞ የነ አብየ ዘርጋው ቢደገም ጥሩ ነው ።
@hanam3589
@hanam3589 2 года назад
Thank goodness
@ekram0007
@ekram0007 2 года назад
በኦርጅናሉ የመግቢያ ማጀቢያ ብታደርጉት ግሩም ነበር።
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 2 года назад
የዱባለ ቤተሰብ...ድምፅ በናንተ ጊዜ ቀረ...ዘንድሮ ምድረ ፍንዳታ በክሊፕ ይወራጭብናል!!
@joyitbarek8791
@joyitbarek8791 2 года назад
betam arife tenafakie programme newe bertu
@sabamersha4902
@sabamersha4902 2 года назад
በጣም ደስ ይላል የልጅ ጊዜ
@haymi410
@haymi410 2 года назад
ኤዲዩ እንካን ደና መጣህሽ ❤
@012345678952645
@012345678952645 2 года назад
የዱሮ ትዝታችንን ከነ ወዙ አመጣችሁት !
@hanam3589
@hanam3589 2 года назад
I foght with my grandmother because I want to watch this tv program. Omg I got so much trouble because we have no tv so we have to go keble to watch tv and seat lol on the floor.
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 года назад
Lol 😜🥰❤️ love U Story's 😃😂
@dawitabebaw2712
@dawitabebaw2712 2 года назад
Wooow Burtukan keep it up, I really love this soon (ersagn)
@habviral22
@habviral22 2 года назад
wow
@asniriescher2729
@asniriescher2729 2 года назад
በጥም ደስ ትላላችሁ በተለይ ዳንሲሪዋቹ አመሰግናለው ሀገራችን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾👍
@jidatahan7613
@jidatahan7613 2 года назад
አቤት ልጅነቴን መለሳችሁት
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
ሲጀመር ለምንድን ነው ህብረትርዒት የቀረበት ምክንያት? ድሮ ጏጉተን ነበር እኮ የምንመለከተው? ወይ ህብረትርዒት! እንኳን ደህና መጣልን:: ያልሞተ መቼም እንዲህ ይገናኛል:: እኔ ደስ ብሎኛል:: 💚💛❤️
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 2 года назад
Wow nafekot kesekesbege
@salansalam4740
@salansalam4740 2 года назад
ደስይላል
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 года назад
ኢቲዮጲያዊነት የባህል ግሩፕ የጉራጌን የጉራጌን ዳንስና ጭፈራ ብታካትቱ ብታካትቱ አሪፍ ነበር
@user-ev7hc9uc7q
@user-ev7hc9uc7q 11 месяцев назад
በተለይ ለኛ ለዘጠናዎቹ ልዩ ትዝታችን ነው በተለይ ደግሞ የአዘጋጆች የአቀራረብ ለዛቸው አስገራሚ ነበር ሙዚቀኞችን ብቻ ሳይሆን አዘጋጆችን ለማዬት እንጓጓ ነበር። ሌላው የሙዚቃ ሰዎች እና ስራዎቻቸውን በድጋሜ ቢቀርብ መልካም ነው?
@kedestmamo5542
@kedestmamo5542 2 года назад
Sejemer klasekalwun demo eybefetwun btadergwuln wyyyy
@kedestmamo5542
@kedestmamo5542 2 года назад
Ljenetachenen astawsonal
@arangwdiashara8325
@arangwdiashara8325 2 года назад
Wwwww I remember
@kd4512
@kd4512 2 года назад
Wow memory lane. Where is Roman Tegene?
@sarakassahun1478
@sarakassahun1478 2 года назад
You have to do something with the camera . I mean This is EBC the country oldest and largest broadcast corporation but it's Camera is the poorest .Nowadays even private youtube channel have much better camera technology , So you would better think about it.
@yordanostamrat7017
@yordanostamrat7017 2 года назад
What is the band name??
@selamabdu9854
@selamabdu9854 2 года назад
የ ባንድ ሥራ መኖር አለበት ምክንያቱም ያሁን music እንደንምሰማው..... ስለሆነ
@samsonteklu269
@samsonteklu269 2 года назад
በኦርጅናሉ መግቢያ ማጀቢያ ቢደረግ የበለጠ ያን ጊዜ ያስታውሰናል ።
Далее
HOW DID SHE DECIDE TO DO THIS?!
00:27
Просмотров 5 млн
Cristiano ronaldo VS Tibo Inshape ! 😱😱
00:20
21 августа 2024 г.
0:20
Просмотров 252 тыс.
Excavator #adamrose #construction #workers
1:00
Просмотров 6 млн