Тёмный
No video :(

#ሕያው_ምስክር 

GMM TV Ethiopia
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

#Pastor_Mekonen_Worku_#ፓስተር_#መኮንን_#ወርቁ
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@overcomer5608
@overcomer5608 2 года назад
We don’t have any history except Christ as a believer.Christ is the one who changed our life. Glory to Him
@lw440
@lw440 2 года назад
የ ኦረቶዶክስ ፀሎት ሁሉን በፈጠረ አንድአመላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ሰማይና ምድርን የፈጠረ የሚታየዉን የማይታየውንም አለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እናምናለን። ከብርሀን የተገኘ ብርን ከእዉነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በባሕሪው ከአብጋር የሚተካከል ሁሉ በእርሱ የሆነ በሰማይ ካለዉ በምድርም ካለዉ ያለርሱ ምንም ምን የሆነ የለም ስለኛ ስለሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሰዉን ሆነ ደግሞም ስለኛ ተሰቀለ በጰንጤናዊዉ በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛዉም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተጻፈበክብር በምስጋና ወደሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በምስጋና ይመጣል በሐየዋንና በሙታን ለመፍረድ ለመንግስቱም ፍጻሜ የለዉም በመንፈሰ ቅዱስ ስም እናምናለን ። እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ ሰረጸ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን እርሱም በነብያት አድሮ የተናገረ ነዉ ከሁሉም በላይ የምትሆን ሐዋርያት በሰረዋት በአንዲት ክብርት ቤተክርስትያን እናምናለን ኀጥያት በሚሰረየባት ጥምቀትም እናምናለን። የሙታንንም መነሳት እናደርጋለን የሚመጣዉንም ሕይወት ለዘለአለሙ አሜን። ይህ ነዉ የኦረቶዶክስ እምነት🙏
@felenuna8034
@felenuna8034 2 года назад
ጌታ ከብዙ እርኩሰት ውስጥ መዞ ያወጣል ስሙ ይባረክ
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 2 года назад
እየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም
@lw440
@lw440 2 года назад
የ ኦረቶዶክስ ፀሎት ሁሉን በፈጠረ አንድአመላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ሰማይና ምድርን የፈጠረ የሚታየዉን የማይታየውንም አለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እናምናለን። ከብርሀን የተገኘ ብርን ከእዉነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በባሕሪው ከአብጋር የሚተካከል ሁሉ በእርሱ የሆነ በሰማይ ካለዉ በምድርም ካለዉ ያለርሱ ምንም ምን የሆነ የለም ስለኛ ስለሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሰዉን ሆነ ደግሞም ስለኛ ተሰቀለ በጰንጤናዊዉ በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛዉም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተጻፈበክብር በምስጋና ወደሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በምስጋና ይመጣል በሐየዋንና በሙታን ለመፍረድ ለመንግስቱም ፍጻሜ የለዉም በመንፈሰ ቅዱስ ስም እናምናለን ። እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ ሰረጸ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን እርሱም በነብያት አድሮ የተናገረ ነዉ ከሁሉም በላይ የምትሆን ሐዋርያት በሰረዋት በአንዲት ክብርት ቤተክርስትያን እናምናለን ኀጥያት በሚሰረየባት ጥምቀትም እናምናለን። የሙታንንም መነሳት እናደርጋለን የሚመጣዉንም ሕይወት ለዘለአለሙ አሜን። ይህ ነዉ የኦረቶዶክስ እምነት🙏
@mulatadea8924
@mulatadea8924 2 года назад
ተበረኩ ደስ የሚል የህዋት ምስክርነት ነው
@romagebirnene8135
@romagebirnene8135 Год назад
በጣም ጥሩ የሚያንፅ የሚያስተምር ፕሮግራም ነው ጠያቂው ግን ተጠያቂዎቹ ሲያወሩ ብዙ ጣልቃ ባትገባ ጥሩ ነው በጣም አስፈላጊ ካልሆነን ሀሳብህን ካልሳቱብህ ሲያወሩ ብታስጨርሳቸው ደስ ይላል
@mulatadea8924
@mulatadea8924 2 года назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ✝️💖💜✝️🙏✝️💚💔✝️💙✝️🧡💕❤️🖤💛🙏💔✝️💜💚💗💔✝️✝️
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Год назад
የጀበና,በርጫ አለ ቃጢራ አለ
@edenefwerki997
@edenefwerki997 2 года назад
Tanks good massage
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 9 месяцев назад
ሰውዬውንማ የላከው እግዚአብሔር ነው! የምን መጠራጠር ነው? እግዚአብሔር በ1ም በሌላም ይናገራል።
@saras9696
@saras9696 Год назад
Anete sew atezebarik yegetan enat anete zeke betaregat anedi egezabiher anedi meretatal kenere lefetari
@mememalase9018
@mememalase9018 2 года назад
Tebareku gate yebarkh 💕🙏🏻
@lw440
@lw440 2 года назад
የ ኦረቶዶክስ ፀሎት ሁሉን በፈጠረ አንድአመላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ሰማይና ምድርን የፈጠረ የሚታየዉን የማይታየውንም አለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እናምናለን። ከብርሀን የተገኘ ብርን ከእዉነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በባሕሪው ከአብጋር የሚተካከል ሁሉ በእርሱ የሆነ በሰማይ ካለዉ በምድርም ካለዉ ያለርሱ ምንም ምን የሆነ የለም ስለኛ ስለሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሰዉን ሆነ ደግሞም ስለኛ ተሰቀለ በጰንጤናዊዉ በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛዉም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተጻፈበክብር በምስጋና ወደሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በምስጋና ይመጣል በሐየዋንና በሙታን ለመፍረድ ለመንግስቱም ፍጻሜ የለዉም በመንፈሰ ቅዱስ ስም እናምናለን ። እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ ሰረጸ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን እርሱም በነብያት አድሮ የተናገረ ነዉ ከሁሉም በላይ የምትሆን ሐዋርያት በሰረዋት በአንዲት ክብርት ቤተክርስትያን እናምናለን ኀጥያት በሚሰረየባት ጥምቀትም እናምናለን። የሙታንንም መነሳት እናደርጋለን የሚመጣዉንም ሕይወት ለዘለአለሙ አሜን። ይህ ነዉ የኦረቶዶክስ እምነት🙏
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 2 года назад
waqayo AJAÍBAA...!!!!!!!!!!!!!!!!!
@abeltsehay3117
@abeltsehay3117 2 года назад
Gbu
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 года назад
Denkee Miskirnt
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 4 месяца назад
በርጫ ስር ደቅ ብላችሁ ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ ስትሉ ታስቁኛላችሁ😢
@selamsisay4956
@selamsisay4956 2 года назад
ጠያቂው ግን የማየት ፍላጎቴን እያጠፋው ነው
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
Tv ፕሮግራም ስለሆነ ቶሎ ቶሎ መጨርስ ስላለበት ነው
@amanta8999
@amanta8999 2 года назад
Mnden new eresu ena vid aygnaignem
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
መጫትና በዮጋ. ? አረቄዋን ረሳሀት. ?
@lw440
@lw440 2 года назад
ጠያቂግን መገንዘበ ያለብሀ ኦርተዶክስ በአድአምልኮ አያረገም መልአክትና ቅዱሳንን ያከብራል እንጂ አያመለክም። አንዳንድ ቀሳውስትና ምእመናን ስለሳቱ አምነቱ በአድ አመልኮ ነዉ ማለት አይደለም። ጨሌ ማረግ የኦርቶዶክስ ስርዐት አይደለም።
@lw440
@lw440 2 года назад
የ ኦረቶዶክስ ፀሎት ሁሉን በፈጠረ አንድአመላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ሰማይና ምድርን የፈጠረ የሚታየዉን የማይታየውንም አለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እናምናለን። ከብርሀን የተገኘ ብርን ከእዉነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በባሕሪው ከአብጋር የሚተካከል ሁሉ በእርሱ የሆነ በሰማይ ካለዉ በምድርም ካለዉ ያለርሱ ምንም ምን የሆነ የለም ስለኛ ስለሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሰዉን ሆነ ደግሞም ስለኛ ተሰቀለ በጰንጤናዊዉ በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛዉም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተጻፈበክብር በምስጋና ወደሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በምስጋና ይመጣል በሐየዋንና በሙታን ለመፍረድ ለመንግስቱም ፍጻሜ የለዉም በመንፈሰ ቅዱስ ስም እናምናለን ። እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ ሰረጸ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን እርሱም በነብያት አድሮ የተናገረ ነዉ ከሁሉም በላይ የምትሆን ሐዋርያት በሰረዋት በአንዲት ክብርት ቤተክርስትያን እናምናለን ኀጥያት በሚሰረየባት ጥምቀትም እናምናለን። የሙታንንም መነሳት እናደርጋለን የሚመጣዉንም ሕይወት ለዘለአለሙ አሜን። ይህ ነዉ የኦረቶዶክስ እምነት🙏
@maryhaile7317
@maryhaile7317 2 года назад
She guide you to her son please give her some credit
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Год назад
ወረ ጅጅጋ በርጮሌ በሚርቃና ስንት ነገር እንሠራ ነበር
@leletayely6102
@leletayely6102 2 года назад
Ere
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Год назад
የጨራቀቱ ልጅ ነበርክ??ወይንስ
@tamratadis8849
@tamratadis8849 2 года назад
ቤት ክራይ ታግዝሀለች 😁 ወይኔ ጠያቂዉ ግን በሰላም ነዉ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Год назад
ሚርቃና ጨብሢ አለ ደሞ
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 2 года назад
እረ ኢትዮጵያውያን እግር አንባብሮ መቀመጥ ብትልይ ህዝብ ሚድያ ለይ 😂 ብዙ ትርጉም አለው ንውር ነው
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 года назад
እራስህ ወደሌላ የወስደህ ውስጥ ያለው ነጭች መንፈ 666 ዬጋ ስታደርግ ወእላይላ ያለው ስያጣን ወደ ሌላቦ እየወስደህ ነው የቤተስብ ዛር መንፈስ ወደ ነጮ ክፍመንፈ ያለበት ውሽት የሱስ የሚባለ የከተታችሁ ንቁቁ የቅድስት ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶ የምታስተውሉበ ልብ ያስጣችሁ( መፅ ቅድስ እንዲ ያላል መጨረሻ ስያጣንም ያመጣል እውነት ቃል ከልባቸው ያወስዳል ያላል ያህ ምስጥሩ ሲዘረዘር ከልባቸው ያወስዳ ሲባል የስው ልጅ ማስተዋል ከተወስደ ልጎም የሌለ ፈረስ ማለት ፈረጆ /ነጭ 666 ያሉት የነሱት ሁላ መርዝሆኖ ማር የሚመስ የውሽት ስብከት እየስማችሁ አወደቃችሁ መጨረሻ ውድቀት ነው
@abiy1997
@abiy1997 2 года назад
በትንሹ ማለት የፈለከው ገብቶኛል ግን ብዙ ቦታ ላይ ፊደሉ ይቆረጣል ሐሳቡን አጠፋብህ።
@anteneheadmassou5593
@anteneheadmassou5593 2 года назад
Jesus is the only way to haven!
@lidymgaberymgaber2529
@lidymgaberymgaber2529 2 года назад
ፍደል አስተካክለህ ሳትጽፊ ለነቀፋ በመጀመሪያ ማንበብ እና መጻፍ ተማር
@lw440
@lw440 2 года назад
@@anteneheadmassou5593 የ ኦረቶዶክስ ፀሎት ሁሉን በፈጠረ አንድአመላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ሰማይና ምድርን የፈጠረ የሚታየዉን የማይታየውንም አለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እናምናለን። ከብርሀን የተገኘ ብርን ከእዉነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በባሕሪው ከአብጋር የሚተካከል ሁሉ በእርሱ የሆነ በሰማይ ካለዉ በምድርም ካለዉ ያለርሱ ምንም ምን የሆነ የለም ስለኛ ስለሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሰዉን ሆነ ደግሞም ስለኛ ተሰቀለ በጰንጤናዊዉ በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛዉም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተጻፈበክብር በምስጋና ወደሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በምስጋና ይመጣል በሐየዋንና በሙታን ለመፍረድ ለመንግስቱም ፍጻሜ የለዉም በመንፈሰ ቅዱስ ስም እናምናለን ። እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ ሰረጸ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን እርሱም በነብያት አድሮ የተናገረ ነዉ ከሁሉም በላይ የምትሆን ሐዋርያት በሰረዋት በአንዲት ክብርት ቤተክርስትያን እናምናለን ኀጥያት በሚሰረየባት ጥምቀትም እናምናለን። የሙታንንም መነሳት እናደርጋለን የሚመጣዉንም ሕይወት ለዘለአለሙ አሜን። ይህ ነዉ የኦረቶዶክስ እምነት🙏
@Zxyz995
@Zxyz995 2 года назад
ወሬ, ጌታን የት ታዉቀዋለህ? ቱሪናፋ አንተ ምታዉቀው ቁሳቁስ መድራዊ ነገር ነዉ
@robelbitew2215
@robelbitew2215 2 года назад
ጨሌ ፌት ኦርቶዶክስ ይህን አትከተልም የግለሰብ እንዝላልነት ነው
@abiy1997
@abiy1997 2 года назад
ወደ ሄሮድስ እንዳይመለሱ በህልም ተረድተው ወደ አገራቸው በሌላ መንገድ ሄዱ ። ወንድሜ ለአንተም በህልም የኪዳነምረት ቁልፍ ተቀበልክ ፣ ቢገባህ የተሰጠህ ራዕይ ነበር። ምን ያደርጋል በማርቲን ሉተር የሀሰት ትምርት ተሰናከልክ ፣ በነገራችን ላይ እኛ ለማሪያም አንሰግድም ፣ ነገር ግን አምላክን ለወለደች ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም እንሰግዳለን። እኛ ለ መስቀሉ አንሰግድም ነገር ግን አለምን ለማዳን ሲል እየሱስ ክርስቶስ ለተሰቀለበት መስቀል እንሰግዳለን። ለፕሮቴስታንት ወንድምና እህቶቻችን ወደ እውነትን እንዲመለሱ አዘውትረን ልንጸልይላቸው ይገባል
@anteneheadmassou5593
@anteneheadmassou5593 2 года назад
John 3:16 Jesus is the only way to heaven
@robelbitew2215
@robelbitew2215 2 года назад
የሰይጣን እምነት እየተከተልህ…
@merymergia8628
@merymergia8628 2 года назад
are sure for what you say befer critisie some one read what the bible said
@AAAAAA-lk4ym
@AAAAAA-lk4ym 2 года назад
እናንተ ደቆሮዎች ትንሽ ቀን ጠብቁ እናቱን ወላዲት አምላክን ክዶ ሰው መሆን አይቻልም ጌታችንን መውለዷን ታቃላችሁ ግን ትንቋታላችሁ እሱ በመረጣት ምን አስቀናችሁ
@anteneheadmassou5593
@anteneheadmassou5593 2 года назад
Came to Jesus ; Read your Bible and the truth will let you out free!
Далее
skibidi toilet zombie universe 40 ( New Virus)
03:06
Просмотров 1,9 млн
Əliyev və Putin kilsədə şam yandırıblar
00:29
Просмотров 211 тыс.