Тёмный

መለስ፣መንግስቱ፣ደርግ፣ኢሕአዴግ፣ብልጽግና ፤ ፖለቲከኛው ግንቦትና ፖለቲከኞቹ|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 758 тыс.
Просмотров 111 тыс.
50% 1

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Опубликовано:

 

9 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 222   
@ethioforum
@ethioforum 10 дней назад
የባልደረባችንን የያሰው ሽመልስን መጽሐፍ በሚከተሉት ሊንኮች በያላችሁበት ሀገር ያገኙታል 1- Aamzon US: www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1708495299&sprefix=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%2Caps%2C518&sr=8-1#customerReviews 2- Canada www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CWPVCL4F 3-Barnes and Nobles www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869205216 4- Blackwell UK: www.amazon.co.uk/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V 5- Amazon Australia: amzn.asia/d/5tJmoRP 6- Amazon Germany: amzn.eu/d/3bRZ6yQ 7 Amazon Netherlands: amzn.eu/d/0FDLZPM 8- Amazon Sweden: amzn.eu/d/j1p8drz 9- Amazon France: amzn.eu/d/4QBibff 10- Amazon Poland: amzn.eu/d/4EkAbNB
@gebrutesfay9272
@gebrutesfay9272 10 дней назад
መሌ ማረን ዘርህ ይባረክ መለስ ሁሌም በልቤ አለህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zolamitiku3330
@zolamitiku3330 10 дней назад
ዋናው ሰይጣን ጠንስሶ የሄደው
@selammerga1960
@selammerga1960 10 дней назад
ምን መልካም ነገር አደረገ ? ሀገሪቱን ወደብ አሳጣ ! ህዝብን በዘር ከፋፍሎ አባላ ! በአንድ ጎኑ ኤርትራዊ በመሆኑ ብዙ መሬት ለሻቢያ ሰጠ ! አሁንም በትግራይ መሬት እየፈነጩ ነው ! እድሜ ለመለስ !
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 10 дней назад
​@@zolamitiku3330ቡሽቲ አልቅስ
@cliojojo
@cliojojo 10 дней назад
ወይኔ ከይት ተገኝቶ የቀን ጅብ እያሉ ጥላቻን የዙሩ ዛሬ የሰው ጅብ መጣብን ወየ ወዮ ወዮ ወዮ ኢትዮጵያ ምንድነው የሚገጥምሽ?????
@yaredgebrekidan8473
@yaredgebrekidan8473 9 дней назад
​@@selammerga1960 በዘር ከፋፈለ የምትለው ከዛ በፊት ዘር አልነበረም፡ ቢገባችሁ አንተ/አንቺ ዛሬ ያላችሁን አስተሳሰብ እና የኑሮ ደረጃ የትምህርት ዝግጅት ያዳበርከው በመለስ ዘመን ነው ተራ ምናምንቴ ያንተ ብሄር ኦሮሞም ይሁን አማራ አሁን ያለዉን ስፋት የኖረው በመለሰ ነው እንጂ በአውራጃ የተከፋፈልከና ከሀመር እና ከሱርማ የማይበልጥ ቁጥር እና ስፋት ያለዉ ነበር
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 10 дней назад
መለስ ተው መለስ በል ምቀኝነት ወይ ባለፈው ስርዕት ጥቅሙ የተናካ ካልሆነ በቀር የሰላሙ፣የእድገቱ ትፅእኖ ፈጣሬነት በኢህአድግ ዘመን ቀረ።
@selamawithaile1645
@selamawithaile1645 10 дней назад
Meles Zenawi my hero happy birthday🎉
@dargiehaile
@dargiehaile 10 дней назад
መሌ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ❤❤❤👊👊👊
@alemtedan2431
@alemtedan2431 10 дней назад
ያዬ ባትነግርም አንተን በምስማት ምንም አይነት ደቂቃ እንደማይባክንብን አናውቃለን እንወድሐለን
@eyobteff
@eyobteff 10 дней назад
ይሄኛው ግንቦት ጨቅላውን የሚነቀልበት ይሆን ዘንድ ጥልቅ ምኞቴ ነው🤞🤞EF🙏🏽
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 10 дней назад
👌🙏
@user-nk4ee5wt2p
@user-nk4ee5wt2p 4 дня назад
እዲሁም ፈጣሪ ይርዳንና ያሁኑንም መግሥት ❤ያሳው ፍትህ ለተገፋው ለኣማራ ህዝብ ❤❤ፋኖ❤❤
@DeseFikado
@DeseFikado 10 дней назад
ምነዉ በዚህ ግንቦት ወር የብልፅግና መንግሥት በፍጥነት ቢፈርስ መልካም ነበር
@hibuhamudi9667
@hibuhamudi9667 10 дней назад
ምርጥ ተንታኝ ነክ ❤
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r 10 дней назад
በዚሁ ግንቦት ወይም በሚቀጥለው የካቲት ጄኔራሎቻችን አፈሙዛቸውን ወደ ኰሎኔል አብዮት እንደሚያዞሩ አትጠራጠሩ ካልሆነ እነሱም አብረው ይጠፋሉ ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
@haileabrha2753
@haileabrha2753 10 дней назад
ጋዜጠኛው ግን ልዩ ነው👍👍👍👍
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 10 дней назад
Happy Birthday Meles Zenawe in Heaven! You will always be in our hearts & minds. 🎂 Long live Weyne & TDF. 💛❤️💛❤️
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 10 дней назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-xy1uj9li3b
@user-xy1uj9li3b 10 дней назад
አንተና ግንቦት በጣም ትገርማላቹ ያዬ አንተም ለዚ ትውልድ ከግንቦት በላይ ነክ እጅግ በጣም ከሚያደንቁክ አንዱ ነኝ ረጅም ኤድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችክ ተመኘሁልክ በርታል❤❤❤❤❤❤
@abduahmad4167
@abduahmad4167 10 дней назад
ክቡር ጠ/ምኒስትር መለስ ዜናዊ RIP
@AyeleAyele-wu8ys
@AyeleAyele-wu8ys 10 дней назад
Ashergaj
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 10 дней назад
ሕውሓት ተህዝቦች የኣርነትና የነፃነት ኣርማ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hgfana6731
@hgfana6731 10 дней назад
ዘንድሮስ ምን ይዛ ትመጣ ይሆን??
@MehretuLiben
@MehretuLiben 10 дней назад
እንደ ያየሰው ሽመልስ ዓይነት ጋዜጠኛ ፈልጌ ፈልጌ ማግኘት አልቻልኩም ይገርማል ።በአንድ ምዕተዓመት ቢገኝ ነው ብዬ እደመማለሁ።
@user-gv9ht7vl7b
@user-gv9ht7vl7b 9 дней назад
ስላም ለኢትዮጵያ አንድነት ፍቅር ይሁንልን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 10 дней назад
ሰላም ኢትዮ ፎረም ለምታቀርቡል ከልብ እናመሰግናለን እግዝአቢሄር ሰላምን ፍቅርን የውርደልና ፀላኢ ሰላም ናይ ጥንቲ ፀላኢ ድያብሎስ ይእሰርልና ❤❤❤አሜን
@andomkbrom8072
@andomkbrom8072 10 дней назад
Well comeተናፋቂው ፎሮም ሚድያ🤞😌
@yasirmisganaw6833
@yasirmisganaw6833 10 дней назад
ሰላም ደስታ ፍቅር ብልፅግና ለሀገራችን ህዝብ ይምጣ
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 10 дней назад
አቤት አንተ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሐያሉ ፈጣሪ ከክፉ አይን ይጠብቅህ ። ወደዄላ እየተመለስክ ታሪክን እየመረመርክ ሽክን አድርገህ ( ከዶሮ ወጥ የበለጠ ) ለምታቀርብልን እዉነትን የልለቀቀ ፣ አቅርቦትህ እጅግ እናመሰግናለን ።እዉቀት ይዳብር ።
@harunseid7848
@harunseid7848 10 дней назад
What a jornalist performance you put all major political issues in Ethiopia with articulate chronically orders. Good job !
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 10 дней назад
ካለፉት የ ኢትዮጵያ መንግሥታት እሔ የተለየ ነው ሀገሩን ያስደፈረ ህዝቡን እርስ በርሳችን ደም እንድንቃባ ያረገ በ ሚሊየን የሚሆን ህዝብ ያለቀበት የተፈነቀለበት 6 ለጀሮ የሚሰቀጥጥ አመት😢ነው እግዚአብሔር መጨረሻው ን ባቀረበው😢
@LovelyEarth-zw8nf
@LovelyEarth-zw8nf 10 дней назад
ኢትዮ ፎረም ስስማ መፃሐፍ የነበቡክ ያህል ይሰማኛል ❤❤❤
@duseya9973
@duseya9973 9 дней назад
የጋዜጠኞች ውሃ ልክ ያየህሰው አድናቂህ ነኝ 👌
@safiaden693
@safiaden693 10 дней назад
Viva Ethiopia Forum
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 9 дней назад
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን,...ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል!ወደፊት!
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 10 дней назад
ያንተ ድምፅ ሱስ ሆነብኝ❤❤
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 10 дней назад
"የገዳዮ የብልፅግና ስርዓት መሪ የሆኑት አብይ አህመድ ለህዝብ ጥቅም ሲባል እርምጃ ተወሰደባቸው"። የሚል ሰበር ዜና #EthioForum ያሰማን ፈጣሪ🙏🙏🙏
@User-lu8gn
@User-lu8gn 10 дней назад
ሙዋርትኛ ምንጊዜም ምኞቱ ራሱ ላይ ይግለበጣል ::አብቹን የሚጠብቅ አያንቀላፋም🙏🙏🙏 አንደናንተ ምኞት ቢሆን ዛሬ ላይ አይደርስም ነበር 😎
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 10 дней назад
@@User-lu8gnTultula
@User-lu8gn
@User-lu8gn 10 дней назад
@@Rich-cq8yl ዝጋ 😎
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 10 дней назад
@@User-lu8gn Bezih dereja Kit lash mehon betam yasaferal.
@user-vx1fy4cn5m
@user-vx1fy4cn5m 10 дней назад
​@@User-lu8gn ሚስኪን ደም የሚጠጣውን ሰይጣን እንጂ ይጠብቀዋል ያልከው ፈጣሪን አይደለም ያልከው ምክነያቱም ፈጣሪ አይቸኩልም እንጂ አብይን እየጠበቀው አይደለም እያሰቃዬው ነው
@user-bv8jt6ik8z
@user-bv8jt6ik8z 9 дней назад
መልዬ ጀግናው እንኳን ተወለድክ ሁሌም በልቤውስጥ ❤❤
@user-rh6np8li7p
@user-rh6np8li7p 10 дней назад
ክቡር የቀድሞ ጠቅላይ ምኒስትር መለስ ዜናዊ እንኳን ተወለድክ እንኳንም የኛ ሆንክ ስምህ ሁሌም ህያው ነው ።
@asefa610
@asefa610 10 дней назад
ye adwa ljoch tewun sorry but le tgray hzb yalasebe new endih endnchefechef eyaweqe
@user-rh6np8li7p
@user-rh6np8li7p 10 дней назад
@@asefa610 የአድዋ ልጅ አይደለሁም ግን በሰራው እወደዋለሁ አለቀ ።
@TuryKeder-sz5gj
@TuryKeder-sz5gj 9 дней назад
​@@asefa610የመሀይምነት ጥግ አድዎ አልጠራ አደነቀዉ እንጂ
@TuryKeder-sz5gj
@TuryKeder-sz5gj 9 дней назад
​@@user-rh6np8li7p❤❤❤
@r-hgman3651
@r-hgman3651 10 дней назад
Thank you our beloved and especially reporter. Indeed the month of May is totally a political month for Ethiopia. All good and bad politics appeared to occur in this month alone. May this year’s May bring the good news for the country and the hope to restart normal life for the people. We hope and pray that a permanent peace prevails and people’s freedom to move about without any fear is realised. God bless you all.
@Bffhdhdherg
@Bffhdhdherg 10 дней назад
ኢትዬ ፎሮም ብዙ አስታየት ባልፅፋም እኔ የናንተ ተካታታይና አድማጭ ነኝ ቀጥሉበት በርቱ
@dargiehaile
@dargiehaile 10 дней назад
ኣበበ ባየ እንወዳሃለን (ንፎትወካ ኢና ) 🙏
@abdikedir6994
@abdikedir6994 10 дней назад
ምን አይነት በማስረጃ ላይ የተዋቀረ ጣፋጭ ፕሮግራም ነው ኢትዮ ፎረሞች በርቱልኝ የዘውትር ተከታታያቹ ከኛዋ ሸገር አዱ ገነት
@twdrskss
@twdrskss 10 дней назад
በርግጥ በግንቦት ወር ቸር ወሬ ያሰማን❤❤❤
@user-jv6hj9hu4l
@user-jv6hj9hu4l 10 дней назад
Happy birthday day to special father of a century and late pm of Ethiopia meles zenawi we miss love respect 🙏 😢😢😢😢you and we would like to thank him his lifetime services RIP 🙏 🪦 😌 😢😢😢
@getahunzewde790
@getahunzewde790 10 дней назад
አለን አለን አለን የዛሬው ይለያል
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 9 дней назад
Excellent reminder ethio forum. Let historians and researchers investigate the mystery behind the Month of GINBOT.
@bekeleendalew6317
@bekeleendalew6317 10 дней назад
I adnire your research. The only SM I watch is yours. Keep on presenting your news with those facts.
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 9 дней назад
Thank U...
@gdfx3728
@gdfx3728 10 дней назад
መን ከም ሚሊ አቦ ሰላም አቦ ፍቅሪ በጣዕሚ ዝፈትወ መራሒ ነብሰካ አብ ገነት ትንበር 🙏
@niguswedajenew1610
@niguswedajenew1610 10 дней назад
አይ ትንታኔ፣ አድናቂህ ነኝ። ግን ሰላም ለወገናችን ሞት ለስግብግቦች፣ ለአምባገነኖች ፣ ጠባብ ብብሄርተኞችና ፅንፈኞች ይሁን።
@user-hr6qk9lv9p
@user-hr6qk9lv9p 10 дней назад
ኣቶ መለስ ዘናዊ የዓለማች ምርጢ ተፅዕኖ ፈጣሪ ጅግና መሬ ነበሩ ኣቶ መለስ ዘናዊ በህወት ቢኖሩ ኢ/ያ የትትደርስ ነበረች
@Sarahj962
@Sarahj962 10 дней назад
@EthioForum such a team of intellectuals. Thank you
@loliadam2314
@loliadam2314 10 дней назад
Ethiopia Le Eritrea yewrerechiw ginbot now ante ye Rwanda Radio
@Amanuel-qp8ge
@Amanuel-qp8ge 10 дней назад
Unbiased. You are truely a journalist.
@user-gv9ht7vl7b
@user-gv9ht7vl7b 10 дней назад
Thank you all Ethform crew.
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 10 дней назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ታሪክን የኋልዮሽ አስታውሰህናል።
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 10 дней назад
Bonsoir bonsoir ethio forum Bonsoir ethio forum all family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmiGetachew
@AmiGetachew 9 дней назад
መንግስቱን ይዘው ለፍርድ ቢያቀርቡት ድሉ ትልቅ ድል ይሆን ነበር
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg 10 дней назад
Excellent reporting. It is a reminder to elders and a lesson to young generation to pay attention not to fall into the cracks of the backward politics. Young should promote a civilized politics that lifts people living standards and bring peace within and abroad. Young shouldn’t not die or be disabled for power morgues and selfish individuals, period
@soldan352
@soldan352 10 дней назад
ፐ ፐ ፐ , ምርጥ አቀራረብ።
@henokgelan8091
@henokgelan8091 9 дней назад
Thank you bro keep up the good work
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 10 дней назад
Tekekel. Na. Undeme. Selhm. Lante. ☝️🙏🌿💛❤️🕊️🌿
@ZelalemEthiopia
@ZelalemEthiopia 6 дней назад
Ethio Fourum is the mandatory !
@hithere4939
@hithere4939 10 дней назад
Ethio forum weddddddd❤👌👏
@user-nm2xj6jg1v
@user-nm2xj6jg1v 10 дней назад
ድል በገፍ በመላው አገሪቱ በጭካኔ ለታረደው አማራ ህዝብ ድል ለጀግናው ፋኖ ሞት ለዳይፐር ተጠቃሚው አብይ
@Rahelabie
@Rahelabie 10 дней назад
FANO and Aby are a killers.
@TuryKeder-sz5gj
@TuryKeder-sz5gj 9 дней назад
​​@@Rahelabie yes yes yes❤❤❤ fonaነፍሰ ገዳይ + መሽረፈት
@user-gq6cq9jh5g
@user-gq6cq9jh5g 9 дней назад
እንግዲህ የጉንበት ሰው ይበለን
@user-bm6ou4tw7v
@user-bm6ou4tw7v 10 дней назад
ያየ ሰው ሽመለስ❤❤❤❤❤❤
@yohannes8242
@yohannes8242 10 дней назад
Ya degu gize alefe
@grmaylemlem9951
@grmaylemlem9951 10 дней назад
እኔም የተወለድኩት ግንቦት 5 ነው 🎉
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 10 дней назад
🙏❤️💛
@Haftuabirha
@Haftuabirha 10 дней назад
❤❤❤❤
@DasnaMefrena
@DasnaMefrena 9 дней назад
ይገርማል የግንቦት ወር ታሪክና ፍፃሜውን ?!
@catiepop13343
@catiepop13343 10 дней назад
1st
@tesfayteklehymanot1343
@tesfayteklehymanot1343 10 дней назад
ምህረት የማያዉቀዉ የኤርትራዉ መንግስት ነኝ ባዩም ሰራዊታቸዉን ይዘዉ የወያኔ ተዋጊዎች ይሻላሉ ብለዉ የሻእብያን ሰራዊት በጥሰዉ ከኤርትራ ምድር ትግራይ የገቡት ጀነራል ገብረመድህን እጃቸዉን ለወያኔ ሰራዊት ቢሰጡም ወያኔዎች ለኢሳያስ አስረክበዋቸዉ እድሜ ልክ የለ የሞት ፍርድ ያለ ፍርድ በእስርቤት እየማቀቁ ነዉ። እግዚአብሄር ሰላሙን ያዉርድልን ልኢቶኤርትራ!
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 10 дней назад
የእኔም የልደት ቀን ግንቦት 15 ነው 🙆‍♀️
@DeseFikado
@DeseFikado 10 дней назад
ዘንድሮ በግንቦት ወር አብይ አህመድ ከቤቱ ሙቶ ተገኘ ተብሎ በዜና ቢስማ ደስታዉን አልችለዉም ነበር ወይም በመኪና አዳጋ ወይም በተሳፈረዉ ሂልኩፕተር አዳጋ ደርሶበት ተከስክሶ ወደቀ ተብሎ ቢሰራጭ አሪፍ ነበር
@lovem7635
@lovem7635 9 дней назад
But we dont want him to gat away live free no matter what
@gebrutesfay9272
@gebrutesfay9272 10 дней назад
መለሰዬ ለ6አመት መሉ አስከ አሁን ደቂቃ ወላሂወላሂ እያነባሁ ነው መሌና ኢህያዲግ ማሩኝ ከፍቶኛል😂😂😂😂😂😂😂😂
@TuryKeder-sz5gj
@TuryKeder-sz5gj 9 дней назад
Like ካደረጉልሽ አንድዎ ነኝ ያልገባኝ ሳቅሽ ምንድነዉ ነዉ
@Hadcho_tube
@Hadcho_tube 8 дней назад
ለቅሶ መስሏት ነው😅
@TuryKeder-sz5gj
@TuryKeder-sz5gj 8 дней назад
@@Hadcho_tube ይሆናል😂
@user-ul2wb3pj1q
@user-ul2wb3pj1q 10 дней назад
❤❤❤ ketl berta
@merongetahun753
@merongetahun753 9 дней назад
ከመጋቢትና ሰኔ ግን መቼም ይሻለናል
@danielhadgu23
@danielhadgu23 10 дней назад
የሚገርመው እነዚህ ኣረመኔዎች የደርግ ባለስልጣኖች በይቅርታ ከመረሸን ወደ ዕድሜ ልክ ከዛም በምህረት ቢለቀቁም በልጃቸው ኣብቹ ተጋብዘው በድጋሜ የትግራይ ህዝብ ላይ ጆኖሳይድ ለመፈፀም ዘመቱ
@yohannesgmedhingezgie3744
@yohannesgmedhingezgie3744 10 дней назад
ያንተን እና የሚዲያህ ሀሳብ ማደመጥ መከታተል እንዳልከው አትራፊዎች ነን እንወዳሃለን
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u 9 дней назад
ጋዜጠኛ ትጠላለህ❤
@brookgiez5700
@brookgiez5700 10 дней назад
የአድዋ ድልም የካቲት ነው
@MohammadAli-pq1re
@MohammadAli-pq1re 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 10 дней назад
❤❤❤❤❤
@Nathnahom
@Nathnahom 10 дней назад
Thx
@AmiGetachew
@AmiGetachew 9 дней назад
ግንቦት ሀይለኛ አምልኮ የሚካሄድበት ወር ነው
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 10 дней назад
Ethio Forum ❤
@NebiyuMulatu-kk5ug
@NebiyuMulatu-kk5ug 9 дней назад
Ababa bayu la nw yh zana yamireow any how it's nice
@Amanuel-qp8ge
@Amanuel-qp8ge 10 дней назад
ልዩ ጋዜጠኛ ነህ ሁሉም ካንተ መማር አለባቸው
@betelihemgebrehiwot
@betelihemgebrehiwot 10 дней назад
ማማ ኢትዮጵያ
@solomonraya8823
@solomonraya8823 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tkghe1219
@tkghe1219 10 дней назад
Yetenkay ager
@user-fz8no2pt4k
@user-fz8no2pt4k 10 дней назад
1ኛ
@germayhagos2563
@germayhagos2563 10 дней назад
Im first
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 9 дней назад
Meles Zenawi was one of the greatest leaders of Africa, who lead the struggle against the dictator Derg and subsequent defeated the largest Derg army. The current federal government is the result of Meles Zenawi and nation and nationalities are still enjoying the self administration
@ManagedawMulugeta-zb6ev
@ManagedawMulugeta-zb6ev 9 дней назад
👍🙏🙏🙏❤️✔️🌹✌️
@KdusGebrial
@KdusGebrial 10 дней назад
እና አብይም በግንቦት ይጠፋል እያላቹን ነው
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb 10 дней назад
ሠላም ሠላም
@user-lr7qw2ef3g
@user-lr7qw2ef3g 10 дней назад
ኢትዮ ፎረሞች የምንናፍቃችሑ ውዶቼ❤❤❤❤
@getachewhaftu6445
@getachewhaftu6445 10 дней назад
ቃላት የለኝም
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 10 дней назад
Ende meles yeteweledw des yilal hulme sew nw yemiyakbirlt mikinyatum lidet maryam nat
@addisgiziemedia8732
@addisgiziemedia8732 10 дней назад
ገራሚ ነው
@AMAZE-ib4dk
@AMAZE-ib4dk 8 дней назад
ኣቦ ትለያላችሁ
@AmiGetachew
@AmiGetachew 9 дней назад
ጃነሆይን የሚሀል ለህዝብ የሚያስብ መሬ የለም
Далее
АХМАТ - ЗЕНИТ: все голы
01:08
Просмотров 127 тыс.
Lens Removal Hack
00:32
Просмотров 4,5 млн
АХМАТ - ЗЕНИТ: все голы
01:08
Просмотров 127 тыс.