Тёмный

መልካም ሚስት ለመሆን እና ስኬታማ ትዳርን ለመምራት የሚያግዙ 30 መንፈሳዊ ምክሮች - ለሴቶች 

Nishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

ሁሉም ሴቶች ሊያደምጧቸዉ የሚገቡ መልካም ሚስት ለመሆን እና ስኬታማ ትዳርን ለመምራት የሚያግዙ 30 መንፈሳዊ ምክሮች
ሰላም ሰላም! እንኳን ወደ ንሽኩር ረቢና የዩትዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ፡፡ ንሽኩር ረቢና ማለት በአረብኛ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ማለት ነዉ፡፡ በዚህ ቻናል መንፈሳዊና ማህበራዊ ጉዳዮችን እንዲሁም የኔና የባለቤቴን የህይወት ተሞክሮ በሚጥም ለዛ በሚስብ አራረብ ያገኙበታል፡፡ ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ጋበዝኳችሁ፡፡
RU-vid;
/ @nishkurrebina6625
Facebook;
nishkurebina...

Опубликовано:

 

23 авг 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 179   
@fatama1233
@fatama1233 4 года назад
እናመሰግናለን አባቴ ሆይ ልቦና ስጠኝ መልካም ሴት አድርገኝ
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 3 года назад
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የህን የሰማሁትን ተግባር ላይ ነው እማውለው ለዛ ክብር ያብቃኝ እንጂ ለውዱ ባለቤቴ መልካም ሚስት ነውእምሆነው ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር
@user-id3ly9yo3g
@user-id3ly9yo3g 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ አሳክቶልን በተገበርነወ ሁሉንም በግዜው እግዛብሔር ያሳካል🙏🙏🙏🙏🙏
@betytade2907
@betytade2907 4 года назад
ዲስ ላይክ ያረገው እርግጠኛ ነኝ ሴጣን ነው
@habtshbossfirew9932
@habtshbossfirew9932 3 года назад
የሚገርም ነው አኮ 🤔
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 года назад
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን ትዳርና ልጂ የእግዚብርነው የተባረከ ትዳር ይስጠን 🙏🙏🙏
@saadasalove3740
@saadasalove3740 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን አምላኬ ሆይ መልካም ሴት አድርገኝ ልቦና ሰጠኝ
@user-yv6cy6ud9x
@user-yv6cy6ud9x 5 лет назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን መልካም ሚስቶች እንድንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን
@gff7556
@gff7556 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መልካም ሚሰቶች አንድነሆነ ዘንድ አግዚአብሄረ ይረዳን
@user-wd9tu5zn8f
@user-wd9tu5zn8f 6 месяцев назад
አሜን
@meaziyoutube7899
@meaziyoutube7899 4 года назад
የተግባር ሰው ያድርገን መልካም ትዳር ይስጠኝ እፋሪ
@samritegegnei2499
@samritegegnei2499 2 года назад
እኔ ምልህ ትምህርትህ ጥሩ ነበር ግን አንድ ነገር አለ እሱ ምድነዉ ወንድ ልጅ በግንኙነት ወቅት ብዙ ጊዜ መቆየት አይችልም አልክ ማለቴ በስራ ምክንያት ብዙ ሰዉ ተራርቆ ይኖራል እና እንዴት ማድረግ ይቻላል ስለዚህ ጉዳይ ብታስረዳኝ በጣም እፈልጋለሁ ለኔ ስለሚጠቅመኝ ካላስቸገርኩ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 месяца назад
እረጂም እድሜ ይስጥልኝ ተመስገን ስለሁሉም አቤቱ ማስተዋልን አድለኝ አሜን🙏
@thandoorimalu821
@thandoorimalu821 2 года назад
በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ትግስትንና ልቦናን ይስጠን
@user-jd2ot5po1x
@user-jd2ot5po1x 4 года назад
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማል
@kalkidenadisu3487
@kalkidenadisu3487 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን !!
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 2 года назад
በጣም ደሲ የሚል ትምህርት ነው ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tizitaworku4498
@tizitaworku4498 5 лет назад
ቃል ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@saasaamm1343
@saasaamm1343 8 месяцев назад
ወድማችንየ ቃለሂወትን ያሰማልን ለትዳራችን ጠካራ እንሆን ዘድ እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን በዉነት ምርጥ ትምህርት ነዉ እጅግ እናመሰግን አለን🙏😍😍😍😍
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад
እናመሠግናለን #ንሽኩር✟
@user-ex8rr5jl6y
@user-ex8rr5jl6y 5 лет назад
ትዳር ከእግዚአብሔር የምስጥ ስጦታ ነው ለኛም ማስተዋል ያድለን ፍፂዬ እናመስግናለን ብርታ የኔ ምርጥ ወንድም
@keekzone8864
@keekzone8864 4 года назад
እናመሰግናለንወድሜ
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 4 года назад
ቃለ ህይወት ን ያሰማልን ወንድማችን
@user-xb3ze8io5x
@user-xb3ze8io5x 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-eq3qv8kg8f
@user-eq3qv8kg8f Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማች አቤቱ ጌታ ሆይ መልካም ሴት አድርገን❤
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
በጣም ደስ የሚለትምህርትነው ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@rahmahsaed3535
@rahmahsaed3535 Год назад
❤❤❤
@DerejeAdamu-ly2ux
@DerejeAdamu-ly2ux Год назад
እናመሰግናለን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@selamawit.ethiopialove3480
@selamawit.ethiopialove3480 4 года назад
እናመሰግናለን!!!
@Elenimesfin1345
@Elenimesfin1345 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን አረፍ ትምህርት ነው ወንድሜ
@HHawa-hz2jj
@HHawa-hz2jj 2 месяца назад
እናመሠግናለን❤❤❤
@rahmaa765
@rahmaa765 4 года назад
በጣምእናመሰግናለነ
@user-tk4rg3ii2y
@user-tk4rg3ii2y 4 года назад
እናመሰግናለን ወንደማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@Belay-ro4jf
@Belay-ro4jf 4 года назад
እናመሰግናለን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም እሴት እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏
@alem6447
@alem6447 5 лет назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን
@huluf1949
@huluf1949 4 года назад
በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@meskeremshankoanko6643
@meskeremshankoanko6643 4 года назад
በጣም እና መሠግናለን ትዳር ከእግዚአብሔር ዘንድ ያሚሠጥ ነዉ ቃል ህውሃት ያሰማሌን ወንድማችን
@user-ql2rv5ts5v
@user-ql2rv5ts5v 7 месяцев назад
እናመሠግናለን እሺ ፈጣሪ ልብ ይስጠን የምንፈፅምበትን ሀይል ይስጠን ማስታዋል እና ጥበብ ይስጠን ቸሩ መድአኒአለም ረጅም እድሜ ይስጥክ
@mekdest6456
@mekdest6456 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታነው እግዚአብሔር ያግዘን
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 3 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን።
@user-po4rd4cj5q
@user-po4rd4cj5q 2 месяца назад
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-zl4mr2uf1v
@user-zl4mr2uf1v 2 года назад
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን ደስ የምል ትምርት 🙏🙏🙏
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 5 лет назад
Wow Kelhweat Yesmalen & Egzbehr Yebarkih Wendemchen Thank You
@banchitube801
@banchitube801 2 года назад
እኔ መልካም ሚስት መሆን እፈልግ ነበር ግን....
@girmadefersha4333
@girmadefersha4333 4 года назад
አመሰግናለው እግዝአብሔር ይባርክ።
@vghhhj7363
@vghhhj7363 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ትዳር ና ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ብቻ እግዚአብሔር ያግዘን
@bementlove228
@bementlove228 5 лет назад
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን የሚገርመው አሁን ያቀረብኝልንን ነገር ፍቅረኛዬ አንብቦልኛል በጣም ጥሩ ምክር ነው
@ranarana625
@ranarana625 4 года назад
አናመሰግናል ወድማችን ቃል ሂወት ያስማልን
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 5 лет назад
ቃል ህወይት ያሰማልን
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 4 года назад
እናመስገናለን በርታ
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወድማችን
@afkanabrham8206
@afkanabrham8206 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተምሬበታለሁ
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 4 года назад
እናመሠግናለንወድሜ
@meseretwmeseretw6776
@meseretwmeseretw6776 3 года назад
በጣምእናመሰግናለፈጣሪይባርክህጥሩትምህርትነው
@ynshi421
@ynshi421 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን መግሥተሠማያትን ያውርሥልን
@hilinaeshete2478
@hilinaeshete2478 11 месяцев назад
አመሰግናለሁ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@HHawa-hz2jj
@HHawa-hz2jj 2 месяца назад
አሜንበእውነትየተባረከትዳርይሥጠን🙏🙏🙏
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን
@user-kh7bl3ds4l
@user-kh7bl3ds4l 5 лет назад
እናመስግናለን ወድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@aklilianjelo3648
@aklilianjelo3648 3 года назад
ተባረክ!
@edeldemalash275
@edeldemalash275 Год назад
ቃለ ህወት ያሰማልን ወድሜ እግዝህር ይስጥልን
@meaziyoutube7899
@meaziyoutube7899 4 года назад
ቃለ ሂውት ያሰማልን
@mirataher5535
@mirataher5535 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሠማልን
@aklilianjelo3648
@aklilianjelo3648 3 года назад
ትምህረትሕን አዳምጨዌሌው እና በጣም ጥሩ እና ጤቃም ነው አመሰግናለው! !!!!!!
@user-tj4eo8xr1e
@user-tj4eo8xr1e Год назад
በውነት ቃል ህይወት ያሠማልን በርታ ወንድማችን ጡሩ ትምህርት ነው ማርያምን❤❤❤❤❤
@magdessafely2358
@magdessafely2358 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-zo3qw9fe5f
@user-zo3qw9fe5f Год назад
ለወንድማችን የህይወትን ቃል ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የተግባር ሰዎች ያድርገን የቅዱሳን አምላክ ፈጽሞ ይርዳን እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው✅️
@mobileplaza4691
@mobileplaza4691 2 года назад
ቃለሂወት ያሰማለን ዉንድሜችን
@der3350
@der3350 4 года назад
Good advice
@user-vz3cl1dg8t
@user-vz3cl1dg8t 5 лет назад
ቃለህይወትያሠማልን
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 года назад
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ።ግን ስታነብ ስታክ አታድርግ፣ጥርት አድርገህ አንብብ።በተረፈ እግዚአብሄር ይባርክህ
@balesh4790
@balesh4790 5 лет назад
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@cell7697
@cell7697 4 года назад
የእዉነት ከልብ እናመሠግናለን እግዛብሄር ልብ ይስጠን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንን ያስረዝምልን
@fikrteseife6072
@fikrteseife6072 2 года назад
ቃለህይወት.ያሠማልን🙏🙏💐💐🌺
@user-vx1lu9vi5q
@user-vx1lu9vi5q Год назад
ቃለህይወት፥ያሱማልን
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q 2 года назад
ቃለህወትን ያሰማልን የሰማነዉን በተግባረ እንድናከናወን እግዚአብሔር ይረዳን
@Amina-bm8py
@Amina-bm8py Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን
@medilove9633
@medilove9633 Год назад
ኣሜን ፫ቃለ ህወት የሰማልንን መምህራችን❤❤❤❤
@berhanegeberemedehen3032
@berhanegeberemedehen3032 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ከማር የበለጥ ትምህርት ማስተዋል ልቦናን ይስጠን
@workalemsintia1243
@workalemsintia1243 Год назад
ቃለወትን የሰማልን
@Belay-ro4jf
@Belay-ro4jf 4 года назад
መልካም ሰው ይብዛልን
@dfdghjdggd3861
@dfdghjdggd3861 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን🙏
@user-cp8zk4yq5j
@user-cp8zk4yq5j 6 месяцев назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brtukanhayelom5238
@brtukanhayelom5238 2 года назад
በኡነት ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው ወንድማችን እናመስግናለን በርታልን እግዚአብሔር መልካም ትዳር ለሁላችን ይስጠን
@user-xb3ze8io5x
@user-xb3ze8io5x 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-jd2ot5po1x
@user-jd2ot5po1x 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@AdisstesgsyKasa-bf9md
@AdisstesgsyKasa-bf9md Год назад
እግዚአብሔር ያግዘን ቃሉን እድናከብር
@hiwethiwet6254
@hiwethiwet6254 4 года назад
Tnx.bro
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h Месяц назад
አሜንአሜንአሜን
@lemlemgerezihar
@lemlemgerezihar Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ3//
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 4 года назад
እናመሰግናለን ጥሩ ሚስት ለመሆን ዝግጁ ነኝ ጥሩ ባል ከፈጣሪ ነውና እሱ ጀባ ይበለን አሜን
@user-lu5qb2th9c
@user-lu5qb2th9c Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-jc7hv8lp5g
@user-jc7hv8lp5g 4 месяца назад
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@mohamdalice2206
@mohamdalice2206 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን
@user-bq1em7bx1x
@user-bq1em7bx1x 7 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንዲማችን ቅዱሥ እግዚያብሔር ሰምተን ተግባሪወች እንዲንሆን መልካም ፈቃዱ ይሁንልን
@addishiwot6169
@addishiwot6169 2 года назад
Amen 🤲 qale hiwot yasemalegne
@user-sx4qe4wx3s
@user-sx4qe4wx3s 6 месяцев назад
ቃላይወት የሰማልን ወድማችን ድር ጭቅጭቅ ነበርኩ ግን ከዛሬ ጀምሮ እስታከከላለው ዘማንክ ይበራክ
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 года назад
Tebarek wendim❤️❤️
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 4 года назад
Kale hiwoe yasmlen
@samrawitasefa5317
@samrawitasefa5317 5 лет назад
Kall hiwet yasemalin egzabher ystilin wendimachin
@user-cu3oh4np2o
@user-cu3oh4np2o 2 года назад
በጣም ሰደ የሚለትምህርት ነዉ
@amanuyeliyedigiliji5845
@amanuyeliyedigiliji5845 4 года назад
Wow.👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ui6fm3ui8d
@user-ui6fm3ui8d 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ከቻልክ በፌስቡክ ልቀቅልን
@endalewkefie4148
@endalewkefie4148 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንድንኖረው ደግሞ እርሱ ቸሩ አምላክ ይርዳን
@mekdiyemaryamlji8830
@mekdiyemaryamlji8830 2 года назад
Waw kalehywet yasemaln
Далее
Symmetrical face⁉️🤔 #beauty
00:15
Просмотров 2,6 млн
Symmetrical face⁉️🤔 #beauty
00:15
Просмотров 2,6 млн