Тёмный
No video :(

መልክተኛው ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግም እርዳታ ነው 

መልክተኛው
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Melektegnaw New Charity Video#መልክተኛው #Master_abinet #charity #charitableorganization #oromo #oromia_entertainment #oromomusic #ethiopianmusic #ethiopian #Amhara #tigray #eritrea #charity #ethiopiancharity#saudi_arebia
#united_arab_emirates
#israel
#united_kingdom
#united_states
#ethiopian_new_music
#ethiopian_news_today
#ethiopian_new_movies
#melktegnaw
#melktegnaw2
#መልክተኛው
#መልክተኛው_ስነ
#ethiopiantiktok
#ethiopian_tiktok
#ethiopian_music
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #henokgetachewbestmusicvideo #Henokgetachewnewmusic #በኩረአማኑኤል_የማነ #Eredagnanewmusicvideo #ዘውድ_አለሜን #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic ##oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords #Bekureamanuelyemane #Zewd_alemen #በኩረአማኑኤል_የ
#eritrea#melktegnaw #melktegnaw2 #መልክተኛው #መልክተኛው_ስነ #ethiopian #ethiopian_tiktok #ethiopian_music #eritrea

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 2 месяца назад
አሁን መልክተኛዉን የሚጠላ ሠዉ ወላሂ ሰይጣን ብቻ ነዉ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 2 месяца назад
እኔማ ሳየውገና እንበየ ይቀድመኛል ምንአለ ሁሉምእንዳንተ ቢሆን እድሜዘመንህየተባርከ ይሁንልህ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 месяца назад
ያ አላህ 😭 የሰው ልጅ አይቸገር መልክተኛው ሁሌም ተደሰት 😢
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 2 месяца назад
አቤት ፈገግታዋ ደሀእኮ ፈጣሪውን አመስጋኝ እና ቸር ነው
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 2 месяца назад
በትክክል ፈገግታዋ ልብን ደስ ያሰኛል በዛላይ ብርቱ ሴት❤❤❤
@beletechmelaku2847
@beletechmelaku2847 2 месяца назад
አንተን የወለደች እናት የታደለች ትትናህ ንግግርህ አቤት ፈጣሪእድሜ ጤና ይስጥህ ወድሜ አይ መታደል
@KidaAsse
@KidaAsse 2 месяца назад
በጣም ገራሚ ልጅ ነው በመልክ ሳላውቀው አብሮን የሆነ ነገር ላይ ተሳትፈናል እና በጣም አስገረመኝ
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g Месяц назад
እኛ ኢትዮጵያን የፍቅር ሕዝቦች ነን ይህ የጊዜ ወጀብ ያልፋል የተጋመድን ሕዝቦች ነን ፍቅር ያሸንፋል ተባረክ ። 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@MuhammedAdem-qg7rv
@MuhammedAdem-qg7rv 2 месяца назад
እንድህ አይነት መተዛዘን ዘረኝነት ያላጠቃት ፍቅር የሆነች ሀገር አባት አጣች ምናለ አላህ አባት ለድሃወች የሚቆረቆር አስተዳዳሪ ቢልክላት አላሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 2 месяца назад
አምላኬ ሆይ የሀገራችን መከራ ስቃይ በቃ በለን 😢😢😢
@TelahunAbebe-dp5co
@TelahunAbebe-dp5co 4 дня назад
ተባረክ ወንድም ዓለም:: ቢያንስ ለቤት ኪራይ ለምትከፍለው ደረስክላት
@mstayoba2119
@mstayoba2119 2 месяца назад
አላህ ደስታችሁን ሙሉ ያርገው የሠውን ደስታ የምትፈልጉ ሁሉ እስከወዳኛው ያረብ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 месяца назад
ጎበዝ እህቴ በርቺ ታስታውቃለች ጠንካራ ሴት ነች ደጎችዬ በለአደራው ኪዳነምህረት በለተቀኗ ታስባችሁ ።
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 2 месяца назад
ወይ መቃጠል አሁን ይች ትግርኛ ተናጋሪ ናት ግን ሰው ናት ታድያ ይሄን ውብ ጉራማይሌ በፍቅር ተከባብሮ በፍቅር የኖረን ህዝብ በዘር በሀይማኖት የሚያጨፋጭፉ ሰው በላዎች ከትግራይ ጌታቸው ረዳና አጋሮቹ ከኦሮሚያ አቶ አብይና አጋሮቹ ከአማራ አቶ አገኘሁ ተሻገርና አጋሮቹን ህዝቡ በአንድነት ለምን ወደዘብጥያ አያወርድም የዚች ልጅ ደስታ ያላስደሰተው ሰውነቱን ይፈትሺ ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች ክንዳችን ብርታታችን አንድነታችን ነው ከተኛንበት እንንቃ
@NbsGtub
@NbsGtub 27 дней назад
በጣም አነጋገሯ እንዴት እንደሚጣፍጥ።
@abdullahmohammed6566
@abdullahmohammed6566 Месяц назад
ወንድሜ የልቦናህን መሻት ይፍፅምልህ🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢
@user-zd6rg7cq5p
@user-zd6rg7cq5p 2 месяца назад
አይ አንተ መልካም ሰው ግን ፊታቸው ሲታይ ሌቦች እንዳይከታተሉ አቸው❤❤❤❤
@nazretgebre9932
@nazretgebre9932 2 месяца назад
ምንም አንልም መድህኒአለም ካንተጋ ይሁ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ🙏🙏
@MmMm-cq1zf
@MmMm-cq1zf 2 месяца назад
የኔ እናት ፈገግታዋ ❤❤❤❤❤❤ መለእክተኛው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 2 месяца назад
ውይ ስታሳዝን 😢😢😢 በሚስኪኑዋ እናት ፈገግታ ደስ ብሎኛል😂😂😂😂❤❤❤❤
@hehhhdhr1918
@hehhhdhr1918 14 дней назад
ዎድሚ አላሕ ይጠብቅሕ የእናት ፣ልጆች ናአባቶች አምላክ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 месяца назад
Yena geta melktgawe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 2 месяца назад
ፊቷን ባታሳይ መልዕክተኛው ምክንያቱም ሰዉ በቭድዮ አይቷት ቤቷን ሄደው እንዳይዘርፏት
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 2 месяца назад
እ አስር ሽ ብር ነው የሚዘርፎት
@rahelloveTube
@rahelloveTube 2 месяца назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያንተን ቪዲዮ እያየሁ ሳለቅስ ነው የምውለው ግን የደስታ ነው ለሰጣችሁም ፍጣሪ አብዝቶ ይስታችሁ አሜን 😢😢😢😢
@KimemasefaFiker
@KimemasefaFiker 2 месяца назад
እ/ር ፍጻሜህን ያሳምርልክ መልክተኛው❤❤❤
@abebabelda1319
@abebabelda1319 Месяц назад
አተሰው እንደው የሰው ደስታ ከፍ የምታረግ እረኔስ ምን ላርግህ ❤እመብርሃን ቅድስ ድንግል ማርያም እድሜህን ታርዝመው ❤ከፍ በል ሁሌም ደስተኛ ሆነህ ኑር አይክፋህ ሁሌም ሳቅ❤ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
@Selam.Asmara
@Selam.Asmara 2 месяца назад
Melktrgnaw tadleh! Letechegere merdat mngna metadel new!❤🙏
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 месяца назад
ማርያምን "በ..ቃ! ይበቃል።" ስትል እንዴት እንዳለቀስኩ። 😢😢😢 "በቃኝ...!" የማይሉ በዝተው እኮ ነው የሰውነት ክብር እና ባህርይ የራቀው። እምዬ ሃገሬ ከጫፍ እስከ ጫፍ መልካም ቀን ይምጣልሽ! 🤲🤲🤲 በየቦታው መገፋት መርሯቸው ወይም በሌላ ምክንያት እርስ በርስ የሚጫረሱት ልጆችሽም የቀደመ ፍቅርና ሰላማቸው ተመልሶ እንደልባቸው ሰርተው ወጥተው ገብተው የሚኖሩበት ቀን ይቅረብ!!! 🙏🙏🙏
@EtetTeettrte-fw8hx
@EtetTeettrte-fw8hx 2 месяца назад
ኑርልን አባዬ የእግዚአብሔር ሠላም ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
@SameeraSama-zc2zp
@SameeraSama-zc2zp Месяц назад
ስንት ጌዜ አይሁት በድንግል ❤ እቸናት ሀገርራችን❤ሀይማኖታችንም ❤ሚፈቅደዉ❤
@user-us6hm6hu6s
@user-us6hm6hu6s Месяц назад
አንተሰው ምን ልበልህ ቃላት አጣውልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ክፈውነ እመቤ ድንግል ማሪያም በልብሳ ሽፍን ታድርግህ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Месяц назад
ሱባሀን አላህ እነዚህ ትግራዋይ የሚባሉ ፍጡር ፈገግታቸው ከየት ነው የሚመጣው የኔ እናት
@medinagelgeloabdala6395
@medinagelgeloabdala6395 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪long life for you brother
@EtetTeettrte-fw8hx
@EtetTeettrte-fw8hx 2 месяца назад
የእኔ ጀግና እወድሀለሁ😘😘😘😘
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l 2 месяца назад
እግዚአቦሔር ጨምሮ ይሰጥህ ወድማችን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@azmeraasmelash7532
@azmeraasmelash7532 2 месяца назад
አዚ ለዋህ ህዝቢ ዶ መተጎደኤ ተባረክ ዛሃወይ ማዓረይ❤❤❤
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 2 месяца назад
የኔ እህት ምስክን❤❤❤❤❤ ጌታ ይስጥክ
@user-tr5zq1qb9q
@user-tr5zq1qb9q 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥህ መልክትኛው
@SelleTigabu
@SelleTigabu 15 дней назад
Egziabher Hasab libika yesmirelka lieli kulu hider hawey natey. You are blessed.
@ruthkas9268
@ruthkas9268 2 месяца назад
እኔ የሚገርመኝ እግዛብሔር ነው ❤😢 መለኛ እኮ ነው ❤️❤️
@user-qv9qz2bg3k
@user-qv9qz2bg3k 2 месяца назад
አቤት ደግነት ወድሜን እናበረታታዉ
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i 2 месяца назад
🎉berkahun yanureh
@hiwetasefaw2548
@hiwetasefaw2548 2 месяца назад
ዘመንህ ይባረክ ያላሰባቹት ነገር ድንገት መቶ በደስታ ይሙላችሁ 😍😍😍
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 2 месяца назад
አላህ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ያስደስትህ
@ellenihagos657
@ellenihagos657 2 месяца назад
ቸሩ መድሃኒያለም ! አብዝቶ ይባርክ አሜን !!! መልክተኛው !
@Subgote
@Subgote 2 месяца назад
Melktegna,edme teana,ystih fetari kante ga yhun
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 2 месяца назад
ያአላህ
@user-tu6hk2lb6o
@user-tu6hk2lb6o 2 месяца назад
አላህ ይስጣቹ እደናተ አይነቱ ያብዛልኝ
@azaziyohannes8873
@azaziyohannes8873 2 месяца назад
ወንድሜ እግዚኣብሄር ይባርክህ።
@Mercy2023-mg5jj
@Mercy2023-mg5jj 2 месяца назад
Egziabhier ybarklish genzebsh hiwetsh hulu sis ayzosh berchi 🙏🙏❤❤
@user-ti8ng2lp6y
@user-ti8ng2lp6y 2 месяца назад
👍🙏❤Wow
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 2 месяца назад
የኔ አባት በእውነት ያአንቴን ቭድዬ ስያው ከሁሉም በለይ ያአንቴ ትትነ ነው የምመርኬኝ ፍጠሪ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ከእና ጤና እድሜ ይስጥክ
@aledwake
@aledwake 2 месяца назад
Master Abenet , Baladeraw Emibalu Degoch Zemesasay Sera Emiseru Alu, Gin Meleketegnaw yenegegeru Tehitena Berasu Lela Setota nw Yaberetal Yatinanal. Fetarim Sewochin Endasdesetu Wuletawun yekefelew.
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 2 месяца назад
አንተስ ተባረክ አልቅሼ ማትኩ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 месяца назад
ኡፍ ቸሩ መድሀኒያለም ከፊትህ ይቅደም የኔ ጀግና❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 2 месяца назад
አይ የሀገራችን ህዝብ በጣም ያሳዝናል መልክተኛው እድሜ ይስጥህ የኔ ወንድም አሰግዚአብሔር ይጠብቅህ
@AliBallofyarn
@AliBallofyarn 2 месяца назад
የኔ እህት አላመነችም መልክተኛው በርታ።
@tadelakidane101
@tadelakidane101 2 месяца назад
Egzabeher yetebeklen melektenawe tebareke
@kasechabata8964
@kasechabata8964 2 месяца назад
ተባረክ❤❤❤❤
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 2 месяца назад
በጣም ነው ደስ የሚለው፣ትክክል አጋጠመህ
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 2 месяца назад
መልክትኛው ስላምህ ይብዛልን።
@user-go1ok4le6o
@user-go1ok4le6o Месяц назад
ያአላህ አይየኛሰው ምናለበት ብናበረታታው ምንም ተከታይየለውም ሸር አድርጉት ዝባዝንኬ ወሬቢሆን መቶሺተከታይይኖርነበር ጥሩየሚሰራን እናበረታታ ወገኖቸ በርታወንድማችን
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 2 месяца назад
የእውነት የእግዚአብሔር መልክተኛ ነህ በምትሄድበት ሁሉ ፈጣሬ ከአንተ ጋር ይሁን ከንቤተብህ ትባረክ🙏❤️🤗
@kokifikadu
@kokifikadu 2 месяца назад
የኔ ቆንጆ ፈገግታሽ የሚሰጡ እጆች ይባረኩ እግዚአብሄር የነፍስ ዋጋ ያርግላቹህ ❤❤❤
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያውርድልን 😢😢😢😢
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤❤❤
@semirsmu
@semirsmu Месяц назад
አላህ ረጀም እሜ ከጤ ጋረ ይስጥህ ወንድሜ
@genetketemawu
@genetketemawu 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥክ ቀጣይ አማራ ክልል እደምትሄድ እስፋ አለን😢😢😢
@warkwark6096
@warkwark6096 2 месяца назад
ኦፎ ደስ የሚል ሂዉት ይሰጥህ
@ergayeedaeras
@ergayeedaeras 27 дней назад
በሀሰብም ቢወንም እድትረዳኚ እፈልጋለዉ አባት የትነዉ ማገኚክ😭😭😭😭😭😭🙏በማርያም
@taddesseeleni2840
@taddesseeleni2840 2 месяца назад
❤ ተበረክ ባላደራው
@AschalewHailu-or4ix
@AschalewHailu-or4ix 2 месяца назад
wawu Fetari yebrekek wendeme ...
@Jenetitube
@Jenetitube Месяц назад
የኔ ጀግና በርታ ወላሂ እደት ደሰ እዳለኝየምር አላህ ያበርታህ መቀኛህን አላህይያዝለህ ያረብ ኩፉ አይካህ👌😥
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 2 месяца назад
ወይኔ ፈገግታዋ ምንገደኛው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@negistimehari6245
@negistimehari6245 Месяц назад
SAlam That’s God will very kind 👏💕
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 2 месяца назад
አቤት ፈገግታ የኔ እናት አይዞሽ እማ ያልፋል ❤❤❤
@YeneYene-st6jm
@YeneYene-st6jm 2 месяца назад
tebarek yesetutem sewoch fetari yistachuu
@MdHdjdjj
@MdHdjdjj Месяц назад
ጀግና
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 2 месяца назад
አላህይሥህ
@user-fp4fi7cx4f
@user-fp4fi7cx4f 26 дней назад
Fetari Edmena tena ystik lante kalat yelegnm
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@user-gn5zg8wc6h
@user-gn5zg8wc6h 2 месяца назад
ወድም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከክፋ ነገር እመብርሀን ጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Месяц назад
የኔእናትዋ😢😢
@mawaysh
@mawaysh 2 месяца назад
ትለያለህ ❤❤❤❤
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115 2 месяца назад
የኔ ምርጥ ወንድም
@AmenaA-xs2cz
@AmenaA-xs2cz 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wowowowow
@great-full3612
@great-full3612 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 2 месяца назад
እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ መልእክተኛው ሂወትህ ሙሉ በደስታ ይሞላ ለሰጪዎችም ፈጣሪ ይስጣቸው❤❤❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 месяца назад
ምቅርቲ ሐፍተይ 😢😢 እግዚአብሔር ይባርክህ መልክተኛው የሰጣቹሁም በበረከት ይመለስላቹሁ ❤
@abugida794
@abugida794 2 месяца назад
ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢😢
@user-ci2vl8lh8z
@user-ci2vl8lh8z 2 месяца назад
ወይኔ የኔ አባት ፈጣሪ እድሜህን ያስረዝምልን
@wudeayele3787
@wudeayele3787 2 месяца назад
አንተ !! ከእግዚአብሔር የተላክህ መልእክተኛ ነህ ተባረክ!!!🙏
@HaileBeza
@HaileBeza Месяц назад
ተባረክ
@emukal
@emukal 2 месяца назад
እባክህ ስልክህን አንሳልኝ እየደወልኩልህ ነበር መልክተኛው ሁሌም በደስታ ኑርልን የሰውን የምትወድ ነህ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Месяц назад
የኔቆጆ❤❤❤
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 2 месяца назад
መልክተኛው ተባረክ እርሷበጣም ታሳዝናለች
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 2 месяца назад
😢😢 God bless you 🙏
@user-in4iy7jh8z
@user-in4iy7jh8z Месяц назад
ሰላም እዴት ነህ መላክ ተኛ ለሁሉም ስራ እግዘብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 2 месяца назад
ፈጣሪ ሥራህን ይባርከው ረጅም እንድሜ ይሰጥህ
@yitu9294
@yitu9294 2 месяца назад
አላህ ይስጥህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኢትዩጵያ ህዝብ ሙሉ ይሳቅ ቤቱ ሙሉ ይሁን❤❤
@jameelajameela7132
@jameelajameela7132 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢Raabini sii Haa keenuu oboleesaa koo😢😢😢😢😢
@tsion_koratsion_k5073
@tsion_koratsion_k5073 2 месяца назад
እግዚአብሔር ሀጋራችን ሰላም የሪግልን ሀንቴም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከመላው ቤታሰብህ የማዳም ቅማሞች ሰብስክራብ እየራግን ኢሆ ጀግና ወንድማችን እነባራታተ ታሪክ እንስራ አንድ ወር ውስጥ 50k ኢስጋበ የምል ላይክ አሰውኝ
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 2 месяца назад
ወንድማለም ሺ አመት ኑርልኞ❤
@zahraahmed2365
@zahraahmed2365 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ያሪዳር
@ያሪዳር 2 месяца назад
አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ወንድሜ
Далее
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 1,5 млн
መልካምነት ለራስ ነው
8:25
Просмотров 75 тыс.