Тёмный
No video :(

መምህር መስፍን ሰሎሞን ከክፉ ሕሊና እንራቅ ዕብ 10 ፤ 22 

ማኅበረ ጽዮን
Подписаться 150 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
www.youtube.co....
እግዚአብሔር ያክብርልን

Опубликовано:

 

12 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኢትዮጵያ ሀገራችንም ሰላምና አድነት ያደርገን ቸሮ መድኃኒዓለም
@tsigetolosa2365
@tsigetolosa2365 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ንፁህ በጎ ህሊና ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 года назад
ማኅበረ ጽዮን በእውነት ብዙ ነገር እያሰተማረ ነው መምህራችን መምህር. ምረተአብ አስፋ ይስተምረን የምትሉ ላይክ አስይን!!
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 5 месяцев назад
🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ከርስቶስን ከለበሰን ንፁ ልቦና መልካምነት በጎ ህሊና እናገኛለን ከብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን 🙏
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Год назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለሕይወት ቃለበርከትመያሰማልን መንግሥትሰማይትንያዋርስልንመምህርችን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-vc1gg9ht3p
@user-vc1gg9ht3p 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራች በተረጋጋ አንደበት ቃል እግዚአብሔር ስለመገብከን ቃለ በረከትን ያሰማልን እናተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገንአሜን ፫✝️
@user-zt5mf2is4s
@user-zt5mf2is4s 2 года назад
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ንፁህናበጎ እሊና ያድለን
@salahdxb2964
@salahdxb2964 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@asternegeri4123
@asternegeri4123 2 года назад
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ayalidemesashsam4946
@ayalidemesashsam4946 2 года назад
Kale hewti yasemalen memrachin erjim edmayi ketna gari yesetlin charwi medhnalem 🙌🙌🙌🙌✝️🕎⛪🙌
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 11 месяцев назад
ቃልሕይወትንያሰማልን።አሜን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 года назад
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ በጎ ሂሊና አድለን 😭
@medimedi619
@medimedi619 2 года назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት
@lemlemararsa3748
@lemlemararsa3748 2 года назад
አሜን እንደዚህ አይነት አስተዋይ መምህር እግዚአብሔር ያብዛልን።
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tsyonmaryam4708
@tsyonmaryam4708 2 года назад
Kale Hiwot yasemaln Memhrachn 🙏 ♥
@gashti9918
@gashti9918 2 года назад
የሰማነዉን በልባችን ፅላት ይፃፍልን !!!!
@genitgh5084
@genitgh5084 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት አሜን ኢትዮጲያ ሃገራችነን ሠላሙን ያምጣልን
@kasakassa9572
@kasakassa9572 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@bettybetty7678
@bettybetty7678 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ንፁህ ህሊና ንፁህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@tsigetolosa2365
@tsigetolosa2365 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@demenaaregashsemaw1432
@demenaaregashsemaw1432 2 года назад
Qalehiwet Yasemaln!
@user-gy6qm7sz5k
@user-gy6qm7sz5k 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እቁ መምህራችን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 года назад
የማይጠገብ ትምህርት ሁሌ ቢሰማው የማልጠግበው ቃለ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@ghhghy3086
@ghhghy3086 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን የተረጋጋ አደበት የሰማነዉን በልባችን ያሰድርብን
@ayertube-8153
@ayertube-8153 2 года назад
kale hiywet yasemalin memiher.
@shimelisabate8953
@shimelisabate8953 Год назад
እጅግ ደስ የሚል ትምህርት መልካም ነው እውነት ዕለት ዕለት እንዲ ብታስተምሩ በእግዚአብሔር ቃል ምመኑን ብታንጹ የእግዚአብሔር ምህረት ለግላችንም ለቤተክርስቲያንም ለሀገርም ቅርብ ይሆናል። እንደአስተያየት የናባልን አውድ ግን እደገና መምርም አድማጮችም ማንበብ አለብን ሌሎች የትምህርት ልዩነት ቢኖረንም።
@birkemamu4971
@birkemamu4971 2 года назад
አሜን ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቡናውን ይስጠን
@ababayeachame8441
@ababayeachame8441 2 года назад
Amen
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 2 года назад
Amen kale hiweta yasemlin mamhrchn
@setuabrha4652
@setuabrha4652 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@kalkidanniguse7593
@kalkidanniguse7593 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@elssa1233
@elssa1233 2 года назад
እዉነት ነው ንጹ እሌና ዪሥጠን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 2 года назад
ቃለሕይወትያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ማስተዋሉን ያደለን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር ድንግል ማርያም የመልአክት እህት ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-llcfRchzq5I.html በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Qc7u3zqtViI.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@user-jn1fl5gd3o
@user-jn1fl5gd3o Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Год назад
እውነት ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እናመስግናለን 👏👏👏
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@y9gh956
@y9gh956 Год назад
ቃለ። ህይወት ያሰማልን💝😥😥😥😥
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በስጋም በነፍስም እግዚአቤር አምላክ ይጠቡቅ ልን ለቆሰለችና ገራ ለተጋባችው ነፍሴ እረፍት
@minitamerherena9662
@minitamerherena9662 2 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር በእውነቱ ትልቅ መንፈሳዊ ምግብ ነው የመገቡን ጸጋውን ያብዛሎት መድኃኔዓለም 🧡
@ethiopianothalmeto9700
@ethiopianothalmeto9700 Год назад
Amen Amen Amen Qaloysmlae 😍😍
@jdjgsisi6871
@jdjgsisi6871 2 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን
@tigekonjo4904
@tigekonjo4904 2 года назад
ጥዉም ትምርት ቃለህይወት ያሰማልን አምላከቅዱሳን ለሁላችንም በጓ ህሊና ይሥጠን
@asegedechtessema1881
@asegedechtessema1881 2 года назад
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@selamity
@selamity 2 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር le mahibere tsihonm egziabher yistiln botaw tegegniten kalun mekafel enkua banchil balenbet kalun eyemegebu aymroachinin eyetebekuln new
@user-dy6ls1to8l
@user-dy6ls1to8l 2 года назад
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@user-wz8cg5zx9q
@user-wz8cg5zx9q Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@abutube6506
@abutube6506 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@TheMaggie656
@TheMaggie656 2 года назад
Amen 🙏!!! QHY!
@abaia6186
@abaia6186 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@MG-st9kd
@MG-st9kd 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች
@user-zt6wl5pe6u
@user-zt6wl5pe6u 2 года назад
የእውነት መመህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ እንዴት ተመስጭ እንዳዳመጥሁት የሰማነውን 50 እና 60 /100 ፍሬ አፍርተን ለመንግስቱ ወራሽ ያርገን
@bettymeles4437
@bettymeles4437 2 года назад
Amen Amen Amen
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 2 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን
@mrekb623
@mrekb623 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስማልን የልድያ ልቦና የከፈተ የኛም ይክፈትልን
@yalemzewedbantiwalu933
@yalemzewedbantiwalu933 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Год назад
አቤቱ ንጹህ ልቦናን ፍጡርልኝ
@adonaygebre7593
@adonaygebre7593 2 года назад
Amen Amen Amenn
@egigayehuteferi3930
@egigayehuteferi3930 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@get1112
@get1112 2 года назад
Amen kale Hiwet Yasemalen
@meazagmichael2660
@meazagmichael2660 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ
@hir3699
@hir3699 2 года назад
Kale Hiwot Yasemalin !!!
@jenapmis5465
@jenapmis5465 11 месяцев назад
እውነት. ነውመምህራችን. ቃለህይወትያሰማልን
@yetariksew7346
@yetariksew7346 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድመና ጠናዉን ያድልልን የሰማነዉን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን 🙏🙏🙏💚💛💓
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@berhanubanti9482
@berhanubanti9482 2 года назад
ጉድለታችንን የሚሞላ ቃለ-እግዚአብሔር ነው ። እኛንም ሠሚ ብቻ ሳንሆን ፈጻሚም ያደርገን ዘንድ የሥላሴ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !!! ለእርስዎም ቃለ-ህይወት ያሠማልን ፣ ዕድሜና ጤናውን ያድልልን !!!
@mohameddarwish304
@mohameddarwish304 2 года назад
Ameen Ameen Ameen kal hiwot yasemalin mamirachen
@user-vt6re1pp5m
@user-vt6re1pp5m 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@welansaali674
@welansaali674 2 года назад
አሜንአሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@zaiduae5217
@zaiduae5217 2 года назад
ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😊❤️😊
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 2 года назад
ቀስ ያለ አደበት እንዴት ደእስ ይላል አባታችን. የሔወትን ቃል ያሰማልን
@lijeyeabe6411
@lijeyeabe6411 2 года назад
Kale hiwot yasamaleni
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏በሰማነው 10.50.100ያማረ ፍሬ እድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይፍቀድልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 11 месяцев назад
ረጅምዕድሜናጤናይሰጥል ን
@eyarusnadew2485
@eyarusnadew2485 2 года назад
AMEN AMEN AMEN Amen Amen Amen AMEN AMEN AMEN Qale hiwotin yasemalin memir
@betelhem9651
@betelhem9651 2 года назад
Amen amen amen kale hyiwet yasemaln abatachn fetari Edmene tena yadleln 🙏
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 2 года назад
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@asnakech7666
@asnakech7666 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን! አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት ንጹህ ህሊናን ይስጠን።
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 2 года назад
አሜን፫
@tsigetolosa2365
@tsigetolosa2365 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
@almajaber2074
@almajaber2074 2 года назад
Egzyabiher ymesgen tewahdo emebirhan tixebiqlin qalehiwet yasemalin tesfa minadergat eyerusalemin yawersln memihr
@frehiwot27
@frehiwot27 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን መምራችን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@belaynesh2372
@belaynesh2372 2 года назад
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 года назад
🙏🙏🙏
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 2 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በእውነት የተማርነውን 30 , 60 , 100 ፍሬ የምነፈራባት ሕሊና ይስጠን 😢🙌
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር መስፍን
@mesiymesiy3474
@mesiymesiy3474 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ስማየት ያውርስልን !!!
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 2 года назад
Amen Amen Amen kalihiot yasemalin memhireachin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-nk1ug9dg7l
@user-nk1ug9dg7l 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥል ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ፍቅርን ያብዛልን
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 2 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-ik3fn2iq7g
@user-ik3fn2iq7g 2 года назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር በእድሜ በፀጋአ ያቆይልን
@ShagaShaga-kn4fr
@ShagaShaga-kn4fr 2 года назад
ቃለ ህያወት ያሠማልን
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 2 года назад
Egizabiher. Yistilin
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 года назад
እውነት ለመምህራችን ቃለህወትን ያስማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም የስማነውን በዝነ ልቦናችን ላይ ይጻፍልን አሜን💕👏 ማህበር ጽዮን ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን💕👏
@kukulove5528
@kukulove5528 2 года назад
ቃለ እወት የሰማልን በእድሜ በጤነ ይጠምቅልን መምህራችን
Далее