Тёмный
No video :(

መምህር ብርሀኑ ተጥሎ ያነሱት የቀበሌ ፀሀፊ! 47 ዓመት የታፈነው ሚስጥር! 

SHEGER INFO
Подписаться 412 тыс.
Просмотров 103 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 323   
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Месяц назад
ገና በልጅነትህ የቀበሌ 18 ፀሃፊ ሆነህ በነዋሪዎች ዘንድ የተመረቅህ የተወደድክ ብርሽ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በእዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@letischsamuel7908
@letischsamuel7908 Месяц назад
እግዝኣቢሔር እድሜ ይስጣቹ
@grmbyn1
@grmbyn1 28 дней назад
@@letischsamuel7908መልካም ሰዎችን የሚያመሠግን ምሥጉን ነው።
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Месяц назад
አቶ ብርሃኑ አክሊሉ በጣም ኃላፊነት የሚሰማህ ቅን ኢትዮጵያዊ ተባረክ
@EstefanMashehur
@EstefanMashehur Месяц назад
በቀላሉ ካናዳ ኤምባሲ ማመልከት ነው
@abebelealem8
@abebelealem8 Месяц назад
ሰውዬው/አቶ ብርሃኑ /በጣም ሊመሰገኑ ይገባል ለልጁ ትልቅ ነገር አድርገውለታል፡፡ በደንብ አስታውሰው የሚናገሩት ትልቅነታቸውን ያሳያል፡፡ ዕድሜ ከጤና ጋር
@negagetachew974
@negagetachew974 Месяц назад
እኒህ ሰውዬ ለልጁ በማስተዋል ለጥሩ ቤተሰብ ስለ ሰጡት ሊመሰገኑ ይገባል፣
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Месяц назад
እግዛብሔር እድሜ ተጥቶ ለዚ ሰአት መድረስዎ በዚ ሁኑታ በጣም ደስ ይላል አሁንም እድሜ ይስጥዎ ታሪክን ከሰር መሠረቱ የሚያቅ ሰው ሲገኝ ደስ ይላል
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Месяц назад
እርሶ ቸሩ መደኒየላም እድሜ ይስጦት በጣም ጥሩ ሰው ኖት መመስገን አለቦት
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Месяц назад
እግዚአብሔር ልጆችዎን ይባርክልዎት አቶ ብርሐኑ! መልካም ሰው አይጥፋ!
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Месяц назад
በምንም ይሁን በምን ብቻ ትክክለኛ እናቱን አግኝቶ የአመታት የማንነት ጥያቄው ቢመለስ ደስ ይለናል አምላክ ይርዳህ ወንድሜ።
@hawaedris4833
@hawaedris4833 Месяц назад
እናት ተብየዋ ዲኤንኤ ትስጥ የምትሉ❤
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Месяц назад
እናቱ አደለችም
@hawaedris4833
@hawaedris4833 Месяц назад
@@Mercy-mw9nt እናቱ ብትሆን አትፈራም ነበር
@user-xf4tz1ij1j
@user-xf4tz1ij1j Месяц назад
በምን አወክ ​@@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Месяц назад
@@hawaedris4833 ፈራሁ አላለችም እርግጠኝ ላለመውለዶ በሆነችበት
@hawaedris4833
@hawaedris4833 Месяц назад
@@Mercy-mw9nt ካልፈራች ዲኤንኤ ታድርግ
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g Месяц назад
ወድሜ እኔም ያተን ስሜት እቀዋለሁ 38እመት ስሜቴ ነበርመድሀንአለም ሀቁን ያዉጣልህ
@Ab59382
@Ab59382 Месяц назад
በዚች ምድር ትልቁ ስጦታ ቤተሰብ ነበር ያልታደለች ነፍስ ከማይሆን ቤተሰብ ትፈጠራለች እኔ ምንም ቤተሠብ የለኝም አምኘ ተቀብየ እየኖርኩ ነዉ ለመፈለግ አስቤ አላውቅም የኔ ወንድም ያልፈለገህን ሠዉ በመተዉ ተባበረዉ
@MeseretHaile-vt6mm
@MeseretHaile-vt6mm Месяц назад
እኔም እንደዛ ነው ስሜቴ
@mimicherinet948
@mimicherinet948 Месяц назад
የኔ ወንድም/እህት የማይረሳ የማይክድ እግዚአብሄር ብቻ ነው እናትም ትረሳለች እኔ ግን አረሳም ተብሎ ተፅፉዋል እዉነትም ነዉ ። ካመኑት እዉነተኛ አባት የማይከዳ የሚረዳ እርሱብቻ ነዉ ።
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go Месяц назад
አይዞሽ ፍጣሪ ነው ቤተሰብ😢😢😢
@TsionKelilu
@TsionKelilu Месяц назад
ልክ እንደኔ ጌታ አለን
@zed8788
@zed8788 Месяц назад
ለዚህ አይነት ችግር መፍትሄ አለ 👉👉👉""ጌታ እየሱስ"" ላመኑበት ሁሉ እናትም አባትም; ወንድም ;የቅርብ ወዳጅ ይሆናልና እና ወደሱ ቅረቡ ;በጣም የቅርብ ረዳት ነው :: 🙏🙏🙏አይዞኝ :🙏🙏🙏🙏
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc Месяц назад
እግዝያቤር እዲረዳው ፀሎቴ ነው በርታ አይዞክ ማለት እወዳለው ለእርሶ እድሜና ጤና ይጨመርሎት
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 Месяц назад
የታላቁ ሊቅ የአፈ ሊቅ አክሊሉ ልጅ እጅግ የምንወደው ጋዜጠኛ ንጉሤ አክሊሉ ወንድም አቶ ብርሃኑ አክሊሉ ስለ ምስክርነትህ እናከብርሃለን ልጁም በስምህ መሰየሙ ድንቅ ነው እንግዲህ ወላጆችህን ፈላጊው አቶ ብርሃኑ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ ወላጆቹ በአካባቢው ካላችሁ እባካችሁ እርዱት🙏
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Месяц назад
እንዴ የትልቅ ሰው ልጅ መሆኑ ከሁኔታው ያስታውቃል
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 Месяц назад
@@emaleyjored7043 እዉነት ነው አፈሊቅ አክሊሉ በቅድስት ቤተክርስቲያን አራት ዓይና ሊቅ ከሚባሉት መካከል ናቸው የማስታወቂያ ሚኒስቴር ሃላፊም ነበሩ የዛሬን አያድርገውና አባቶቻችን በየሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በሃለፊነት ሰርተው ነው ልትውልዱ ያስተላለፉት ለዚህም ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ሀገር የሰራች ነች የሚባለው አንጋፋው ጋዜጠኛ ተወዳጁ ታሪክ ጠገቡ ንጉሤ አክሊሉን እና ሌሎችን የሰጡን ናቸው ነፍስ ሔር ክቡር አባታችን 🙏 እኔም በዘመኔ እርሶዎን በዓይኔ ለማየት በመታደሌ ክብር ይሰማኛል
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Месяц назад
ይገርማል የንጉሴ አክሊሉ ወንድም ነው የደጋጎቹ ዘር
@user-nz6tx3ql6c
@user-nz6tx3ql6c Месяц назад
አቤት ስወድሽ ነገር አቤት ደህና ሰውነት ያለ በትክክል ካች ዘድ ነው መሰረት በዙ እወድሽ አለሁ
@Woubayehu
@Woubayehu Месяц назад
እኔመ በጣም ነው መስዬ የምወድሽ ሃሳብ የሰጡት ሰው የልቤን ነው ያሉት መሰዬ ኮሜንቱ ብዙ ስለሚሆን ማንበብ ትችያለሽ እየሰማሽን ነው ማንበብ ሽን ባውቅ የምልሽ ነበረኝ❤❤❤❤
@SEMIRAMOHAMMED-mu6nj
@SEMIRAMOHAMMED-mu6nj Месяц назад
መረጃው ትክክል ይሆናል ምክንያቱም በሰአቱ የነበሩት አቶ ብርሀኑ ሊመሰገኑ ይገባል ❤
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 Месяц назад
ይሄንን የምታዩ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ ❤❤
@mesi2838
@mesi2838 Месяц назад
🤲🤲🤲
@sofanitethiopia4653
@sofanitethiopia4653 Месяц назад
Amen
@madina0955
@madina0955 Месяц назад
አሜን አሜን ቅጥር
@birtudem7419
@birtudem7419 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Месяц назад
የኔአባትእድሜናጤናይስጠወት እግዚአብሔር ይስጠወት
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Месяц назад
አቶ ብርሀኑ እናመሰግናለን 🙏
@bezaunique6975
@bezaunique6975 Месяц назад
የድሮ ዘመን ሰዎች ጭካኔ ግን🙄 …ቃል ያንሳል ለመግለፅ…..ልጆች የእግዚሐብሔረ አደራ ናቸው ፡ አደራችሁን ጠብቁ ሴቶችዬ።
@ethiopia3237
@ethiopia3237 Месяц назад
የድሮ ሰዎች ያልታወቀባቸው ክፉ ናቸው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Месяц назад
@@bezaunique6975 ዱሮ እና ዘንድሮ እሚባል የለም ሁሉም ጩካኝ ነው ድሜታቸውን ማርካት ንጂ ኮንስ ኮንሱን አያውቁትም እስኪ አስበውታልልጅ ወልድው በዘምቢል አድርጎ ወራጅ ውሀ ውስጥ ሉመጣ እግዚአብሔር ይቅጣቸው ምሮም አይማራቸው ህግ የለምእንጂ ህግ ቢኖር ሁሉንም መመጥጫ ምድረግ ነው!!
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i Месяц назад
ያሑኑስ? ለጭካኔ ምንም ዘመን የለዉም ያሁኑ ስዓት ሴቶችም እኮ በየ መንገዱ. ልጅ ጥለው. እየ ሄዱ ነው. የድሮ. የ አሁኑ. ብሎ ነገር የለም. ክፋት ክፋት ነው 😢
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Месяц назад
የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው እኔ ብሆን ግን መቸው አልፈልጋቸውም እንኳን እኔ ልፈልጋቸው እነሱ እንኳን ልጀ ብለው ቢመጡ ጭራሽ ማየት አልፈልግም
@kebernsh208
@kebernsh208 Месяц назад
ልጂ ስለወለደ ማንነትን አለማወቅ ከባድ ነው ልጆቹ ከማን ጋ እደሚጋቡ ማወቅ አይቻልም
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Месяц назад
@@kebernsh208 ለዛም ነው ከባድ ነው ያልኩ
@VOID_EDITZZZ655
@VOID_EDITZZZ655 Месяц назад
ባክህ ተዉ ሰወቹ ዳያስፖራ ሰለሆኑ ይህ ሁሉ አቦራ እንጅ ባይሆን ኑሮማ መቸ ወሬዉ ይሰማ ነበር ብለህ ነዉ
@meserettekie1421
@meserettekie1421 Месяц назад
በጣም ትክክል ቤተሰብ አኮ ያሳደገ ነው
@bezaunique6975
@bezaunique6975 Месяц назад
I do Z same..100% agree with you
@AsnakeWoldetsadik
@AsnakeWoldetsadik Месяц назад
አቶ ብርሀኑ አክሊሉ ተወዳጅ አገልጋይ ነበር፣ሠፈሩም እዚያው ቀበሌ 18 ነው እኔና ብርሃኑ ከተለያየን ድፍን 45 አመት አለፈ በዚህ አጋጣሚ ፊትህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል።መልካም እድል ለመምህር ብርሃኑ እመኛለሁ።
@NigusieKebedeMengesha
@NigusieKebedeMengesha Месяц назад
ብርሃኑ ወንድሜ አንተ ትልቅ ሰው ፣ የትለቅ ሰው ልጅ ትልቅ ነው ። አንድ ላይ በኖርንባቸው ጊዜያቶች ውስጥ ይህን ገራሚ ታሪክ አለማወቄ ቢገርመኝም ይህን ወላጆቹ የጣሉትን ልጅ አንስተህ ለጥሩ አሳዳጊ በመስጠትህ ልትመሰገን ይገባህል ፣ አንድ ሕይወት አትርፍሃል እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Месяц назад
ወ/ሮ ጌጤና አጋፋሪ መምህር ብርሃኑን አሳድጋችሁ አስተምራችሁ ለዚህ በማብቃታችሁ ክብር ይገባችኻል፣ ነፍሳችሁ በሰላም ይረፍ፣ አቶ አለማየሁ ተሰማ አሜሪካ ያሉት እባክዎ ምላሽ ቢሰጡ፣ አቶ ብርሃኑ አክሊሉ እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት፣
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k Месяц назад
🎉እኔም ተመሰስሎብኛል ከሰውዬው ጋር ብቻ ፈጣሪ እውነተኛ አባትና እናትክን ያገናኝክ
@heremelawesene
@heremelawesene Месяц назад
አዎ በጣም ይመሳሰላሁሉ 😢😢😢
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Месяц назад
አቶ ብርሀኑ አክሊሉ ከንግግራቸው ጀምሮ ምርጥ አባት ናቸው። አድሜና ጤና ይስጥዎት። ልጁም ቤተሰቦቹን እንዲያገኝ እመኛለሁ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Месяц назад
ወንድሜ እርሶም እንኳን በህይወት ኖረው እውበትን ለመመስከር በቁ ደግሞ ወጣት ሆነው ለልጁ የመረጡት ቤተሰቦች እሱን ማሳደግ የሚችሉ መሆናቸውን ተገንዝበው ለነሱ መስጠቶ ያስመሰግኖታል እድሜ ለጤና ጋር ይስጠት ❤❤
@Abc123-dw9sc
@Abc123-dw9sc Месяц назад
ፈጣሪ የዘመናት እቆቅልሽ ይፍታልህ ለሱ ሁሉም ይቻለዋል እኚህ አባት ያለማድነቅ ክፋት ነዉ የልጁ ቅን ልቦና እዲነሮዉ እና ለዚህ ሁሉ መድረሱ የርሶ አስተዋእፆ ነዉ ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጦት ደናሰዉ ላይ ጥሎዉት ስላደገ ስነምግባሩ እራሱ ሲማርክ ❤❤❤❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Месяц назад
ቦጌ እናት ካልሆነች ለምን አልታይም አለች???? መውለድ መጣል ነው እባካችሁ እባካችሁ አልጋ ላይ ስትወጡ ሁለት ግዜ አስቡ!!!
@kassaayelegn56
@kassaayelegn56 Месяц назад
አቶ ብርሀኑ እግዚአብሔር ይባርክዎት ሀገራችን እንደርስዎ አይነት ሠው አያሳጣት። በዛን ዘመን ቀበሌ ሆነው ለሀገሮዎት ያረጉት አገልግሎት የሚመሠገን ነው።
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m Месяц назад
እመብርሀን እውነትን ትግለፅ የእውነት እናት ተብየዋ በሂወት ኑራ ከካደች የአምላክን ፉጡር በካደችበት በልጆቻ ትካድ 😭😭
@tejaq8618
@tejaq8618 Месяц назад
የድሮ ሰዎች አይዋሹም አይፈሩም አይረሱም እናት ተብዬዋ ግን ከነምልክቱ ሲነጉርሽ ምን ይሰማሽ ይሁን😊😊
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Месяц назад
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Месяц назад
ከባለፈው ቪዲዮ ኮሜንት እየገባ. አንድ ሰው ኮመንት ሲያጠፋ ስናደድ የነበረ ሰው አለ ፈጣሪ ልቦናቸውን ያራራ ው 🙏
@Emanu2018
@Emanu2018 Месяц назад
Really? How
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Месяц назад
@@Emanu2018 Really እስካሁን የኔ ም ጥያቄ ነው በየኮመንቱ እየገባ ያልተገባ መልስ ሲሰጥ አንድ አንዱንም ሲያጠፋ ነበር በጣም ነው ያዘንኩት ማለት ሰውየው የህሊና መልስ ማረፍ ነው የፈለገው ሰውየው ግን ክፋቱን ሳይ ፈጣሪ ን ልቦናውን እንዲያራራው መልሱ እንዲመለስለት ነው የጠየቁት 😭የደረሰበት ብቻ ነው የዎንድማቺን ብርሃኑ ጥያቄ የሚገባው እኔም እናቴን ፈላጊ ነኝ ህመሙ ስሜቱ በደንብ ስለማውቀው ነው እንዳስታውል የሆንኩት
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
ምንድነው የምትዘባርቂው? 😂 አንቺ መጀመሪያ እራስሽን ነው መፈልግ ያለብሽ.
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Месяц назад
@@yohan7782 የምትዘባርቀው አንተ ነህ ድንጋይ ያየሁትን መናገር መብቴ ነው!!! ሰውየው መልስ ይፍልጋል የምታውቁትን እውነት እር ዱት ነው ያልኩት የቤተሰብ አካል ከሆንክ እርዳው ከእኔ ጋር መለፋደዱን ተውና!!!!
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Месяц назад
አቶ ብርሃነ ተባረኩ የዚህ ልጅ አድኖታል የቀበረ እያለ አርዳይ ይታመናል ሆነ ነገሩ ከአቶ ብርሃነ የበለጠ የሚያውቅ የለም🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Месяц назад
እውነት ነው
@teferaamsal1404
@teferaamsal1404 Месяц назад
ቦጌ በጣም ቀላል ነው ተባበሪው አንች አናት አደለሁም ብለሻል ዲኤን አን ለመስጨት ምን አሰፈራሸ ካልሰጠሽ አንቺ ነሸ የታሪክ መፀሀፍ ይፃፋል ከዚህ አድሜ በሃላ ንሰሀ ግቢ መፅሀፍ ከመፃፉ በፍት አራሰሸን ነፃ አርጊ ሀሊና ከባድ ነው
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Месяц назад
ሰውዬው ጥሩ የኢትዮጵያ ተምሳሌት ነው
@elisa3493
@elisa3493 Месяц назад
እናትየው እሳቸውካልሆኑ፡ለምን በድምፅ እኳን መደበቅ አስፈለገ😢
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 Месяц назад
ቦጌ የተባለችው ሴትዮ እርግጠኛኝ እናቱ ናት መውለድ የማይችሉ ሰዎች በእድሜ የገፉ በተፈጥሮም መውለድ የማይችሉ ሰዎችን እርግጠኛ ሁና ነበር እነሱ ናቸው እናት እና አባቱ ብላ አሳዳጊዎቹን የተናገረችው ያ ማለት ልጇ ነው ግን ማመንና መቀበል አልፈለገችም እንጂ ልጁ የቦጌ ነው ግን እንደ አንቺ አይነት እናት ከሚኖረው ቢቀርበት እኔ እመርጣለሁ።
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Месяц назад
ቦጌ ሰዎቹ እንደሚያሳድጉት እና ወላጆቹ መሆናችውን ነው የምታቀው ጉድ ወጣ አባቴ በርላይ ነው የተጣልኩት ያለው ውሸት ሆነ ግንፈሌ ነው የጣሉት
@lemhar1134
@lemhar1134 Месяц назад
Please help him with DNA. You know what I mean!
@tigistt7227
@tigistt7227 Месяц назад
​@@Mercy-mw9ntወይ አንቺ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Месяц назад
@@lemhar1134 አንዳ ልወለደችውን እርግጠኝ ሆና ምርመራ
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Месяц назад
​@@Mercy-mw9nt ስራ የሎትም ወሮ ሜሪሲ
@amen8172
@amen8172 Месяц назад
እኚ አባት በእውነት በጣም ጥሩ አባት ናችው እድሜና ጤና ይስጣቸው እትዪ ቦጌ ግን DNA ውን ቢያረጉለት ምንም ችግር የለውም ከክፍት ብቀር
@madina0955
@madina0955 Месяц назад
እረጂም እድሜ ይስጥህ አባታችን ነገር ግን እናትየው ካልሆነችም ዲኤኒየ ቢመረመሩ አባትየውም ቢመረመሩ ከልሆነ ልጆቹ ቢመረመሩ መልካም ነው እሱም ተስፋ እንዲቆርጡ
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 Месяц назад
እኔ እንደተረዳሁት እኝህ መምር በደንብ እውነታውን አውቀውታል ወለዱት የተባሉት በህግ እንጠየቃለን ብለው የተደበቁ ይመስለኛል።ውነትም ነውረኞች
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Месяц назад
የጭንቅ አማላጇ እመ ብርሐን ትርዳክ አሁንም የካናዳዋ ዲኤን ኤን ብሰጥለት መልካም ነው
@josephwaite1317
@josephwaite1317 Месяц назад
Oh my God Berhanu, I'm so happy to see you. I'm ye Hamuse byte lije nege. I know you do not forget Humuse byte.
@sabalule7915
@sabalule7915 Месяц назад
ምን አይነት ልብ ያላቸው ሴት ናቸው የወለዱትን ልጅ ጥለውትም በስተመጨረሻ እናቴን ብሎ ሲመጣ ልጄ አይደለም ብሎ መናገር ያሳፍራል ችግር ከሌለ በስተቀር ምስል ይቅር ጽምጽ እንዳይገባ መፍራት ሌላ ጥያቄ ያስነሳል እግዚአብሔር ፊት ቀርቦ መጠየቅ ነው የሚያስፈራው ዘላለም አይኖርምና ልጅ ጥለው በስተመጨረሻ ልጄን አፋልጉ የሚሉ እናቶችን አከበርኳቸው የአንዳንድ ሴቶች ልብ ደንዳና ነው ፈጣሪን ይፍሩ ሞት አለና እናቴን ብለህ መምጣትህ አልፎም ለልጆችህ ማሰብህ አባት ሳይሆን እናትም ጭምር ነህ አይዞህ እግዚአብሔር እናትንና አባትን የሚያስንቅ እምላክ አለህ ፈጣሪ አንድ እድል ለወላጆችህ ቢሰጣቸውም ሁለቱም ሊጠቀሙበት አልቻሉም ክብር ልጆቻቸውን ሳይጥሉ በችግር ላሳደጉ ወላጆች ወላጆቹ ቸሩ መድሃኒያለም የሰጣችሁን እድል ተጠቀሙ ምንም ብታደርጉ ልጃችሁን ወይም ዘራችሁን አትክሱትምና በመጨረሻም እንደዚህ አይነት የቀድሞ የቀበሌ አስተዳዳሪ መመስገን ይገባል በዘመናችንም ቢኖር ምንኛ መታደል ነው ተመኘሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Месяц назад
ሴቱ ግን በቃ አልጋ ላይ ሲወጡ ልጅ እንድመፀነስ አያውቁትም?? ለስሜታቸው ከዛ በኃላ እንደቆሻሻ ወረቀትን የእግዚአብሔርን ፍጡር እግዚአብሔር ይይላቸው!!!
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Месяц назад
አልወለደችወም
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Месяц назад
​@@Mercy-mw9ntአንቺ ሴት አሁንም መጣሽ😂 ሆ
@sabalule7915
@sabalule7915 Месяц назад
@@hermelam.tefera4103 ?????
@sabalule7915
@sabalule7915 Месяц назад
@@Mercy-mw9nt በምን አወቁ እሱ መረጃ ይዞ ነው
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p Месяц назад
ለምን ምስል እና ድምፅ ደበቀች የፈራችዉ ነገር ባይኖር
@peacelove4778
@peacelove4778 Месяц назад
አውቀው የተደበቁት እናቱ ቢፉለጉም አይገኙም ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ ብርሐኑ😢😢
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu Месяц назад
ይህ ግለሰብ እጅግ ሀቀኛ ከጥሩ ጨዋ ቤተሰብ የወጣ የታሪካዊው ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ወንድምም ነው እኔ ልጅ እያለሁ የቀበሌዬ ዋና ፀሀፊ የነበረ የአካባቢውን ማህበረሰብ በቅንነት ያገለገለ ግብረገብ ያለው ሰው ነው ዛሬ እኔ በአውሮፓ በስደት ለረጅም ዘመን ብኖርም ዛሬ ለብርሃኑ አክሊሉ ቋሚ ምስክር ነኝ
@grmbyn1
@grmbyn1 28 дней назад
Thank you for the info. It is refreshing to hear when good people are appreciated and recognized ❤🎉
@saron6381
@saron6381 Месяц назад
ደስ የሚሉ ቅን ሰው ናቸው❤ እድሜ ይስጦት🙏
@tigetad5649
@tigetad5649 Месяц назад
ወ/ሮ ቦጌ እናት ናቸው ባይሆኑ ኖሮ 1. አይደበቁም 2.DNA እምቢ አይሉም ምን አልባት የአሁኑ ኑሮ ትዳር እንዳይበጠበጥ ይሆናል ::: የማንነት ጥያቄ እንጂ የሁላችንም እናት እናት ይሆኑኅል!!! የሳቸው እናትነት ይቅርብህ!!!
@jamila8885
@jamila8885 Месяц назад
ስማን ማጥራት ከፈለገች እርግጠኛ እናት ካልሆነች ዲኤንን ትስጥለት
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Месяц назад
የተሳሳተ መረጃ ነው አባቴ በር ላይ ነው የተጣልኩት ያለው ስተት ነው የተጣለው ግንፍሌ ነው ዘምብላችሁ ገና ለገና ውጭሀገር ነው ያሉት ብላችሁ አትድረቁ
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Месяц назад
​@@Mercy-mw9ntብርቅሽ ነው እንዴ ውጪ
@user-jj5it9qp3k
@user-jj5it9qp3k Месяц назад
​@@Mercy-mw9ntደነዝ. በየኮሜንቱ ተልከስከሽ ሰው በላ
@genetgirma2591
@genetgirma2591 Месяц назад
ሃላፊነት ፣ሰብአዊነት ፣ሙሉነት እንደ ስምዎት ብርሃን 🙏 እድሜ ከጤናጋር ጋሼ !!
@genethabdi2647
@genethabdi2647 Месяц назад
ይሄ የማንነት ጥያቄ ብዙ ሊያስብል ቢችልም.. የራስ ውሳኔም ሊኖር ይገባል :: ለልጆች ጥያቄ ስል የጣሉኝን ወላጆች መፈለግ አውቆ የተደበቀን ሰው.. ምን ሊጠቅሙአቸው ቁርጥ ብሎ ምንም የለኝም ማለት መቻል አለበት :: ይሻላቸዋል :; ትንፋሽን ዋጥ አድርጎ ልጆቹን እርስ በእርሳቸው ጠንካሮች ሆነው ሕይወታቸውን በፍቅር እየመሩ መልካም ቤተሰብ እንዲሆኑ መምራትና ማሳደግ በቂህ ነው በቃ::
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Месяц назад
የኔ አባት በጣም በጣም መልካም ስው
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl Месяц назад
የልጅ እናት ና አባት ተብላችሁ የጠቀሳችሁ ወላጆች ዲኤንኤ አርጉለት እባካችሁ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው እናንተ አሁን ላይ ልጆች ወልዳችሁ የልጂ ልጂ አይታችሁ እየኖራችሁ ይሆናል የሱ ጉዳይ ከምንም ላትቆጥሩት ትችላላችሁ ነገር ግን ዘላለም አትኖሩም ፍጣሪ ይጠይቃችኅል ከዚያ በፌት ይህን ድብቅ ሚስጥራችሁን የታፍነውን እውነታ አውጥታችሁ ልጅንም እረፍት ስጡት እናንተም አምሮችሁን ነፃ አውጡ ለዲኤንኤው ፍቃደኛ ሁኑ።
@Roman-fi8ty
@Roman-fi8ty Месяц назад
Yh9
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Месяц назад
ይህ ነገር እንዴት ነው እኝ ስው ብዙ ነገር ልያውቁ ይችላሉ
@user-vy2vx9hk8m
@user-vy2vx9hk8m Месяц назад
አቶ ብርሃኑ እረጂም እድሜ ይሥጥ አክብረህ መልሥ ለመስጠት በምጣት
@teferaamsal1404
@teferaamsal1404 Месяц назад
አናቴ ቦጌ ናት ከተበለ አደለሁም ካለች ነፃለመውጣት ዲአን ኤን ትሰጥ እናቱ ናት ብትባል ክብር ነው
@user-hh3zd4tc3x
@user-hh3zd4tc3x Месяц назад
ጥላው የሄደች እናቱ ምን ታደርግለታለች ጥሎ የማይሄድ እግዚአብሔር አለህ እሱን አመስግን
@19tahsase
@19tahsase Месяц назад
DNA በቃ!!!
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Месяц назад
እድሜው ከ 18 አመት በሊይ ለሆነ ሰው DNA በፍቃድ እንጂ በግዴታ አይደረግም
@YabseraMengistu-zo8cn
@YabseraMengistu-zo8cn Месяц назад
I know Berhanu from childhood he is generous, genius, kind and open minded loved and respected. He was my friend until I went to US 36 years ago. President Mengistu Hailemariam himself chooses him 2 times when he( berhanu) nominated for kebele administration. I know Berhanu never be a member of any political party during Derg regime but he was popular, so that Mengistu Hailemariam gave voteto him and shake him hands in great admiration deliberating a speech. In recent years i.e.in the coming of Abey Ahmed's regime i watch Berhanu on ETV speeching about the unity of Ethiopia as a paramount significance representing the All Amharra People's Organization's central commity executive secretary.of PROFESOR Asrat weldeyes. I wish him long life.
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 Месяц назад
Egziabher yebarkot yerason halafenet tewetewal
@tlul8666
@tlul8666 Месяц назад
መሲ እኝህ አባት ትክክል ናቸው ? ታዲያ ልጁ ከየት አምጥቶ እዚህ ቦታ ነው የተገኘሁት አለ የሞቱት መነኩሲት ያለ ምክንያት ጠርተው አልነገሩትም እኔ ሰውየው የደበቁት ነገር ያለ ይመስለኛል
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Месяц назад
ምንም የሚያቁት ነገር የለም መሎከሴዎ የመነደር አሉባልታ ነው
@semerafeker7849
@semerafeker7849 Месяц назад
የመደር አሉባልታ ኬት መጣ እሳት በሌለበት ጭስ ነው ነገሩ​@@Mercy-mw9nt
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Месяц назад
​@@Mercy-mw9ntአንቺ ሰው ከባለፈው ታሪክ ጀምረሽ በየሰው ኮመንት ትከላከያለሽ አረ ምን ጉድ ነው? አምላክ ልቦና ይስጥሽ
@user-jj5it9qp3k
@user-jj5it9qp3k Месяц назад
​@@hermelam.tefera4103እራሷ እናትየው ናት ገና ታብዳለች😂😂😂
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s Месяц назад
በክብር ላሳደጉት ለነ ወይዘሮ ጌጤ ክብር ይገባቸዋል ነፍስ ይማርልን አባታችን ለእርስዎም የከበረ ክብር ይገባዎታል እተዋይ ታማኘ ቅን ነዎት እድሜና ጸጋ ያድልዎት ለልጅም እግዚአብሔር ጸናትን የልብ እረፍትን ይስጠው ።
@user-gh4ll2ci6u
@user-gh4ll2ci6u Месяц назад
ቅንአባትእድሜናጤናይስጥህአባቴ❤❤❤❤
@appseth8007
@appseth8007 Месяц назад
የሚገርም ነው አቶ ብርሀኑ ይሄን ሁሉ አመት ኖረካል እግዚአብሔር ይመስገን ተዋቸውና ኑር ምንም አይጠቅሙክም በግድማ ዲኤንኤን አታስመርምር ሳይፈልጉ
@ethiopia405
@ethiopia405 Месяц назад
በሱ ቦታ ሆኖ ማሰብ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ማንነትን አለማወቅ ይከብዳል
@appseth8007
@appseth8007 Месяц назад
@@ethiopia405 ይቅርታ እኔ የመሰለኝን ነው ከማይጠቅም ከማይፈልገን ሰው ጋር ምንአስጨነቀን ልጆቹን ማሳመን ይበልጣል እኔ ነእናቴንም የአባቴንም ቤተሰብ አላውቅም ምንም አይመስለኝም
@hewangudina7425
@hewangudina7425 Месяц назад
​@@appseth8007ግን እኮ ያማንነት ጥያቄ እረፍት አይሰጥም 🥺
@SenaytDerara
@SenaytDerara Месяц назад
@@appseth8007 ዲንጋይ ስለሆንሽ ነዋ ወረኛ ሲጀመር እሱ የአባትና የእናት ቤተሰብ መቼ ጠየቀ ,እናትና አባቱን እንጂ ,እና ደሞ የሰው ሁሉ ፊሊንግ ይለያያል 😢ዱዝ
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa Месяц назад
This is really people for our country this is really man show us how we are !
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair Месяц назад
Hi messi tks a lot for ato Berthanu, the lady the way she talk and hide herself,I think bogalch is his mom, she has to fix DNA process by law period
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Месяц назад
ብሬ የኔ መልካም ፈጣሪ ያገናኝህ አይ የሰው ልጅ ታሪክ
@Fetiya224
@Fetiya224 Месяц назад
ይቅርታና እሱ ያለበትን እሱ ያውቃል እንደ ሰው ግን ያላሳደጉኝን መንገድ ዳርም ይሁን ወንዝ ዳር የጣሉኝን ሰዎች አድጌ ዋጋ ከፍዬ ትልቅ ከሆንኩኝ በዋላ እናትም አባትም ብዬ አልፈልጋቸውም እነሱ መፈለግና ማግኘት ሲገባቸው እኔ አልፈልጋቸውም ሞተዋል ብዬ አግብቼ ወልጄ ታሪኬን ቀብሬ እይወቴን እንደ አዲሰ እኖራለው እንጂ እንደ ቅርብም እንደ ሩቅም ሰው በሀሳቤ እንዲዞሩ አልፈልግም ነበር 😢
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Месяц назад
አወነቱ ዲኤን አድርጎ አናት የተባሎት ለሰዉ ሣይሆን ለፈጣሪ ሰትሎ ምክንያቱም ከባድ ሀጢያት ነው ልጆም አረፍት ያገኝ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Месяц назад
ያልወለደችውን ለመን ታሰራለች
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Месяц назад
​@@Mercy-mw9ntፈጣሪዬ ሆይ ትዕግስቱን ስጠኝ
@kalkal1691
@kalkal1691 Месяц назад
@ Ato Berhanu Akililu Egezabher yebarekut endet Ayent alafent yewesdu yeni belegt seketatelu
@egiwondem5458
@egiwondem5458 Месяц назад
በድርጊታቸው አፍረው ይሆናል እናቱ አደለሁም ያሉት ግን ለልጆቹ ሲሉ DNA. ቢሰጡ መልክም ነው::ፈጣሪ ይርዳህ::
@user-cn3ur5vo6m
@user-cn3ur5vo6m Месяц назад
ከቤለኤር በአዋሬ ጉሊት ገብርኤል በአታ ኪዳነምህረት ቤተክርስትያን ስንሄድ የምንሻገርበት ወንዝ ናት 😘
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 Месяц назад
አቶ ብርሃኑ እድሜና ጤናን ይስጦት ❤❤❤😂😂😂
@mebawoineshetwoineshet2244
@mebawoineshetwoineshet2244 Месяц назад
ሳትፈለግ ተወልደህ የተጣልክ ያልፈለገህን ለምን ትፈልጋለህ እናትም አባትም እግዚአብሔር ነው በሰውና በማንነት አትደገፍ የተሰጠህን አመስግነህ ኑር አንተም ለሌሎች አባት ሁን
@teferaamsal1404
@teferaamsal1404 Месяц назад
ብርሀኑ ከልተባበሩ ታሪክህን አሰበስበህ መፅሀፍ ብትፅፍ ጠሩ ነው
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Месяц назад
የሰዎቹን ስም ከነ አድራሻቸው መናገሩን አልወደድኩትም ነበር ። ያው ግን ኢንፎርሜሽኑን የነገሩት ሠዎች ጉዳይ ነው ። እውነት ለመናገር እኔ የልጆቹ ጥያቄ ተባለ እንጂ እዚህ ደረጃ ደረሶ መጠየቅ አያስፈልግም ነበር። ለሜንኛውም እናቱ የት ነሽ አለሁ በይ
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m Месяц назад
መሲየ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ እደእናቴ ነሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ ❤❤
@nura861
@nura861 Месяц назад
አላህክቤተሰቦቹበሰላምያገናኝዉ
@nmha4141
@nmha4141 Месяц назад
መደህናለም ይርዳቹ ❤❤❤❤❤❤
@Woubayehu
@Woubayehu Месяц назад
በጣም ይገባኛል ስሜቱ ነገር ግን ሴትዮዋ ልጄ አይደለም ካለች እውነትም ይሁን እውሸት አልፈለገችም ማለት ስለሆነ እናት ነኝ ብሎ የሚመጣ ካለ መጠበቅ ካለዛ መተው ነው የሚሻለው የቤተሰብ ፍቅር አጥተው እኮ አላደጉም እራስን የማሳመን ጉዳይ ነው። ያልፈለገ ሰው በግድ አያምንም ያላመነ ሰው ደግሞ እናት አይሆንም ። ሰለዚህ ዲኤን ኤው ይጠቅማል ብዬ አላስብም ሰው ሕሊናውን ካልወቀሰው
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w Месяц назад
ፈጣሪ ያግዘዉ 😢❤
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 Месяц назад
ፈልጋ የጣለችን እናት መፈለግ ሞኝነት ነው 😢ሴትየዋ ድምፄንም ፎቶዬም እንዲታይ አልፈልግም ያለችው እራሷ ናት ቢረሳት ይሻላል😢
@bethelabate3611
@bethelabate3611 Месяц назад
ደጉ ጊዜ ሠብአዊነት የነበረበት ።
@safiaabdiwali9422
@safiaabdiwali9422 Месяц назад
Yegna sew eko betam helyna yalew sew nw, egny sewya men yahel ehan myster endaschnqachew yegrmal enkanem yetnfsut 👍
@zozoali2400
@zozoali2400 29 дней назад
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እርሱ ይርዳህ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Месяц назад
አቶ ብርሃኑ አክሊሉ የሚያውቁትን እውነት ስለመሰከሩ ሊመሰገኑ ይገባል በመቀጠል ግን በስም የተገለፁት እናትና አባት ትክክለኛ ቤተሰቦቹ ከሆኑ እውነቱን አምነው በይቅርታ ቢታለፍ መልካም ነው እሱ በአሁን ሰዓት ከእናንተ ምንም አይነት እርዳታ አይፈልግም የማንነት ጥይቄ ሆኖበት ነው እንጂ እናት የተባሉትም ንጹህ ሰው ከሆኑ የ DNA ምርመራ ቢያደርጉ ምንም አይጎዱም እርሶ በዚህ ቢተባበሩት እሱም ቁርጡን አውቃ ይቀመጣል ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@haimilakew2182
@haimilakew2182 Месяц назад
ጎርፍ እንዲወስደው የጣለች እናት አሁን ልጄ ነው ብላ የምትምመጣ ያለች አይመስለኝም ወይ ደሞ ለስራችው ሀጥያት ፈጣሪ አሰቃይቶ ወስዶዋት ይሆናል
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Месяц назад
እናትየው ፍቃደኛ ባትሆንም ልጆቿ ለህሊናቸው ደግነት ካላቸው DNA ከልጁ ጋር ቢያደርጉ ጥሩ ነበር
@FantuKelecha
@FantuKelecha Месяц назад
ሠላም ብዙዬ የፀጉሮሽን ስታይል ወድጄልሻለሁ 😍
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Месяц назад
ስሟ መሰረት ነው እንጂ ብዙዬ አይደለም
@teferaamsal1404
@teferaamsal1404 Месяц назад
እናት የተባለችው ብታምን መዝገብ ይዘጋል ቀስ ብለሸ ከሚዲያ ውጪ ለጅ የተባለውን አነጋግሪው
@Daniel-hb5mf
@Daniel-hb5mf Месяц назад
ብሬ የደሬ ወንድም የሰፈራችን አድባር እንኮን ክብዙ አመታት በሆላ አየሁ እኛ ልጆች ሆነህ የቀበሌው ህዝብ እንዴት እደምወድህ ሳስብ ምን ያህል መሰጠ ነው ብዬ ነው እስከዛሬ የማስበው ጋዜጠኛ መሰረትም ሰድፈራችንን ስለጎበኘሽ እናመሰግናለን ሰፈራችን እንዲህ ዝም ብሎ ሰፈር እንዳይመስልሽ የሚውደድ ፍቅር የሆነ ሰፈር ነው ስለኛሰፈር ፍቅር ሳስብ እንባዬ ይመጣል ግን እንድጥያቄ ልጠይቅሽ ብርሀኑ አክሊሉን ጠይቂ ወይም አንደ ቀን በስልክ አቅርቢሊንና እኛ እንጠይቀው እባክሽ እኔ ከአገር ከወጣሁ 28 አመቴ ነው ግን ልጠይቀው የምፈልገው ነገር ቢኖረኝ እንዴት ነው እነዛ እናቶችና አባቶች የሚወዱት ይን ግዜ ብዬ መጠየቅ እፈልጋለሁ
@emebetyemane669
@emebetyemane669 Месяц назад
መሠረት እባክሽን ልደዉልና ስልክ ና አድራሻ ልጠይቅሽ
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 Месяц назад
እርግጠኛ ነኝ እናቱ ናት
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m Месяц назад
አላህ. ይርዳው.ያሳደጉትንም.ነብሳቸው.በሰላም. ትረፍ.
@YabseraMengistu-zo8cn
@YabseraMengistu-zo8cn Месяц назад
The title is not correct for Ato Berhanu himself told that he shares the information to his close few friends to disclose it, when necessary, after his life. Ato Berhanu should be admired for his best judgment, on his 19 years old time in giving to reliable foster father and mother. Therefore Berhanu Agafari could able to grow happily and inherit a private house in which he is living.
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 Месяц назад
እግዚአብሔር ይርዳህ እንግዲ
@Alemyehu-m9v
@Alemyehu-m9v Месяц назад
What about the father
@Ahlam-xd8mr
@Ahlam-xd8mr Месяц назад
Why don’t they test their DNA very simple. For his moral and mental wellbeing it’s very crucial
@rorororo7967
@rorororo7967 Месяц назад
እግዚአብሔር ይርዳው።
Далее
🫢 #tiktok #elsarca
00:11
Просмотров 4,4 млн