Тёмный
No video :(

መምህር አስቻለው ከበደ ወደ ጀርመን ተሸኘ 

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Подписаться 470 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 983   
@habetamehabetame6506
@habetamehabetame6506 3 года назад
መምህር በሄዳቸው በጣም ከፍቶኛል መምህሬን እወዳቸዋለሁ ነገር ግን ከዚህ ከተበላሸ ሀገር መሾም አልነበረባቸውም ዳቆን ዳንኤል ክብረት ስንት ነፍስ የሚድኑትን እንደማይናገር አሻጉሊት ዝም አድርገውብናል ልጃቸው አስገብተው መምህር አስቻለውም ከጃቸው አገብተው የማቃውን ደወል ለማቆርፍድ እንደሆነ ይገባኛል ። መምህር እንወደዎታለን በሚሄድበት ሁሉ እመብርሃን አትለይዎት
@user-bz8gt7tz8h
@user-bz8gt7tz8h 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🎚🤲
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 3 года назад
Eigizabher beyhedacheuebati yetbakacheu
@enatmesfin
@enatmesfin 3 года назад
እኔም እንደዛ ነው የሚሰማኝ ዳንኤል ክብርቴን ዝም አሸኝተው አሁን ደሞ ወጣቱ በሚወደው ህዝቡን በሚነቃው የማንቂያ ደወል ለማቋረጥ የተጠነሰሰ ሴራ ይመስለኛል
@meazabewukdeet8438
@meazabewukdeet8438 3 года назад
Amen ❤❤❤
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 года назад
ይህ አብይ ያሰበው ተንኮል ይሆን እንዴ???ለቤተክርስቲያን የሚሰሩትን ሁሉ እየለየ ይሆናል መምህር ምረትአብ አይዞህ ወንድምህ ቢሄድም በመንፈስ ትገናኛላችሁ እሱ ቢሄድ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ነው
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg 3 года назад
መምህር አስቻለው ያገኘው ዕድል ጥሩ አጋጣሚ ቢሆንም እየስሩት ከነበረው ሥራ አንፃር ግን እርሳቸው ከወንድማቸው መምህር ምህረተአብ ጋር መቆየት ነበረባቸው መቸም እርሳቸውን ወክሎ የሚሄድ ሳምሶናይት ያዥ ከማህበረ ..... ጠፍቶ አይደለም በጥንቃቄ መታየት ነበረበት ግን ይሁን እንግዲህ ወንድማችን መምህር ምህረተአብ ከእግዚአብሔር ጋር ጥንቃቄ አይለይህ ።
@yeshewerkbelay9652
@yeshewerkbelay9652 3 года назад
እኔም በጣም አሳብ አለቀቀኝም የሆነ ሴራ ያለ እየመሰለኝ ነው ፤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ብቻ
@user-gz4hh6us7x
@user-gz4hh6us7x 3 года назад
@@yeshewerkbelay9652 እኔም ምህረተ አብ አሳዘነኝ ፈራውለትም ብቻ እግዛብሄር ይጠብቀው አስቻለውም በግዴታ እንዲወጣ የተደረገ መሰለኝ
@yeshewerkbelay9652
@yeshewerkbelay9652 3 года назад
@@user-gz4hh6us7x እሱ ይሁናቸው። ዳቆን ዳንኤልን እነሱጋ ካስገቡት በሆላ ሲያስተምር አይቸው አላቅም እደዛ እንዳይሆን ነው የፍራሁት
@asesewnet2607
@asesewnet2607 3 года назад
መምህር እስቻለው ያገኝው ዝምንክእን እግዚአብሔር የረድእክ እግዚአብሔር የጠብቅልን
@user-ud2zs8qm7m
@user-ud2zs8qm7m 3 года назад
@@yeshewerkbelay9652 እኮ እኮ ገረመኝ መምህር ምህረትአብን አሳሰበኝ የት ገቡ ያ ሁሉ ሰባኪ እ ?
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 года назад
መምህራችን በሰላም ግባ እመቤቴ ትከተልህ የኛ እንቁ እንወድሀለን❤ 🙏ግን ይመለሳሉ አይደል !!!! ዛሬ በስንቱ ላልቅስ. ውስጤ በሀዘን ተመልቷል😭መምህራችን ግን አትጥፋብን በማርያም ትናፍቀናለህ።🙏
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 3 года назад
Amen bwenati
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 3 года назад
እኔራሡ
@reduyekidyalji7193
@reduyekidyalji7193 3 года назад
መምህር አስቻለው በመሔዳቸው ከመምህራችን ከመምህር ምህረተአብ በመለየታቸው በጣም አዝኛለሁ
@mariam-bm1jb
@mariam-bm1jb 3 года назад
በስጋ ቤለዩ በነፍስ አብረው ናቸው ሁላችንም ብንሁን በነፍስ አብረነን መቸነው የህዱት እማምላክ ወላድት አትለያቸው
@yeshimakoy1005
@yeshimakoy1005 3 года назад
አረ በእግዛብሄር ለሀገራችን እንጸልል እባካችችሁ ሙስልም ክርስቲያን በአንድ እንሁን አደራ ትላችሆለች የናተው እህት ስደተኝዋ
@birukaboye7304
@birukaboye7304 3 года назад
እመ ብርሀን ትከተልህ መምህር የ አገልግሎት ዘመንህን ትባርክህ በሰላም ወደ ሀገርህ ትመልስህ ለ መምህር ምህረት አብ ደሞ ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትፈጽምልህ መድሀኒአለም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እንደገና በቤቱ ይሰብስባችሁ🙏🙏🙏
@tensumedia3290
@tensumedia3290 3 года назад
💒amen💒amen💒amen
@hannsytupia4932
@hannsytupia4932 3 года назад
Amen amen amen
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 года назад
ምህረተአብ እንጊሊዝ ሲወጣ አዝኜ ነበር ምህረተአብ ብዙ ወጣቶችን የሚመልስ እቁ የቤተክርስቲያን ልጅዋ ነው ግን ወዲያው ኢትዮጵያ ሲገባ ደስ አለኝ እነ መ ምህር ፓውሎስም አሉ እሳት ወንጌልን በጠላት ጭንቅላት ላይ ሚለቁ አይዞህ ምህረተአብ ኢትዮጵያ ጥቂት አመታት ነው ያላት የወጣ ሁሉ እደገና ተስሎ እደሚመለስ ተስለን እደወጣን ተስለን ምገባበት ዘመን እሩቅ እዳልሆነ ይታየኛል በርታ በርታ በርታ!!!
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 3 года назад
ዉዱ መምህራችን እመ አምላክ የመንገድህ ፋና ትሁንህ በሠላም ግባልን🙏💒✟💒⛪💒
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 года назад
ምህረት አብየ እኔ ለአንተ በእንባ ፀልያለሁ ድንግል አዛኝቷ ትረዳሀለች
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 3 года назад
ምህረት አብን እንድ እይን በሌን ጠበቆት አድር ።ይእመቤቴ አርበኛ ነዉ
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 года назад
በመንገዱ ሁሉ እግዚአብሔር ከእሱ ጋር ይሁን በፀሎት እናስበው ምህረትዬ!!
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 3 года назад
እንቁ መምህራችን በሄድክበት ሁሉ መልካሙን ይግጠምህ
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 3 года назад
አሜንንንን
@meseretmoges9456
@meseretmoges9456 3 года назад
አሜን ፫
@Hanna-gl1bp
@Hanna-gl1bp 3 года назад
በስመአብ መምህር ምህረታብና መምህር አስቻለው አንድም ቀን ይለያያሉ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር በጣም ከባድ ነው ግን ለመልካም ስለሆነ ጥሩ ነው መምህር አስቻለው እመአምላክ በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ መምህር ምህረታብ ወላዲተአምላክ በአለህበት ትጠብቅህ እንወዳቹሀለሁ በጣም በጣም
@yemariyamijinegni5670
@yemariyamijinegni5670 3 года назад
እውነት አልቀሸ ልምት ነው ሰላም ግባ መምህራቺን መምህር አስቻለሁ ሰላም ግባ እግዚአብሔር ይከተልህ እመብርአን ትጠብቅህ መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 года назад
እኔም 😭
@MembiMembi
@MembiMembi 3 года назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በጣም ይከብዳል😭😭😭😭 መምህር ምህረተአብ ድንግል ከነልጇ ትጠብቅ ክፉህን አልስማ የኔ ጀግና በርታልን
@godislove1772
@godislove1772 3 года назад
ድንግል ማርያም ትከተለው እንዲሁም እንቁ መምህራችን መምህር ምሕረተኣብ አሰፋ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ሁላችንንም እየለወጠን ነው በርታ እንወድሃለን💚💛❤️
@manala778
@manala778 3 года назад
ውድ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች አንተና መምህር ምህረትአብ ስትልያዩ አመመኝ በእውነት አመመኝ ትልያይ አላችሁ ብዬ አስቤ አላውቅምና በሰላም ግባ ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታድርስ መምህርት ምህረታአብ ውድ የእምዬ ተዋህዶ አርበኛ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ ቅድስት ድንግል ማርያም ክፍት ከኃላህ ትከተልህ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 года назад
ምህረተአብ አደራ ምንም ሹመት መጥቶ ውጭ ውጣ ብትባል አደራ እሺ እዳትል አደራ!
@user-jb7lh2co9t
@user-jb7lh2co9t 3 года назад
ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ጤና ሁሉም ሰላም በምትሄድ በት አትለይህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲🤲🙏
@saradebesay4784
@saradebesay4784 3 года назад
Amen Amen Amen!!!
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 года назад
Emebete tiketeliki Memihiri wolideti Betami new yazekuti Emebete tiketeliki Ewodihalew Ewodachuwalewo 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒😍😍😍🌹😭
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ቦታ ይከተልህ
@megbenefsmedia7518
@megbenefsmedia7518 3 года назад
በጣም ከማከብራቸው እና ከምወዳቸው መህራን መካከል መምህር ምረተአብ እና መምህር አስቻለው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ የዘመኑ የመናፍቃን ፀበኛ የወንጌል አርበኛ ውድ የቤተክርስቲያን ልጆች
@user-jx8yu7yl4m
@user-jx8yu7yl4m 3 года назад
የኔ ማልቀስ 😭😭😭 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መሜህሮቼ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን። አሜን
@user-nx5ob8gb7t
@user-nx5ob8gb7t 3 года назад
በጣም አስለቀሣችሁኝ እኔ መለየት መጣም ነዉ የሚከብደኝ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️
@bettyfaaysa5714
@bettyfaaysa5714 3 года назад
በጣም አሰለቀሣችሁን አኔ መለየት መጣም ነዉ የሚከብደን በየላችሁበት ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@batyberhana2217
@batyberhana2217 3 года назад
መልካም ጉዞ ይሁንልህ መምህር አስቻለው ፡፡ በአሁን ሰዓት አንድ መሆኛችን መተባበሪያችን በመሆኑ 24ቶች ብዙልን ፣ተጠናከሩ በሁሉም የአዲስ አበባ ወንድም፣ እህቶች ፣ እናቶች ፣ወጣቶችን እንደ እየ እድሜቸው በማህበር ፣በጽዋ በመደራጀት የምንጠናከርበት ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት ሐይማኖታችንን በበለጠ የምናቅበት ፣እምንማርበት ፣እምንጠነክርበት ፣ለንስሐ የምንቀርብበት ወደ ስጋ ወደሙ የምንቀርብበት እንዲያደርግ ግድ ይረዳልና እንበርታ ፡፡ መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር ያበርታህ አትለየን አዳራ በርትል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር፡፡
@romantamru7893
@romantamru7893 3 года назад
አባታችን መምህር አስቻለው በምትሄዱበት መንገድ ሁሉ እመብረሀን ትከተላችሁ ትጠብቃችሁ
@user-yp2qh5di1w
@user-yp2qh5di1w 3 года назад
መምህሬ ምህረትአብ እንደ መምህ አስቻለው ወንድም እመብርሀን ታዘጋጂልህ የምር ሆደን ነው ያቦጫቦጨው መምህር አስቻለው መልካም ነገር ይግጠምህ እንወድሀለን ዘመዴ እንኳን ደስስስ አለህ የተዋህዶ ልጅ መምህር አስቻለው አንተ በምትኖርባት ሀገር ጀርመን ስለመጣ ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ከዚህ የበለጠ እንደምታገለግሉ ባለሙሉ ተስፍ ነኝ ከአንድ ብርቱ 2 መዳኒቱ ነውና እንደምትገናኙም ባለሙሉ ተስፍ ነኝ ድንግል ማርያም ከፊት ከኋላ ጠብቃ በሰላም ታገናኛችሁ
@eliasaweke1962
@eliasaweke1962 3 года назад
መምህሮቻችን እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን አምላከ እስራየል መምህር አስቻለው በሰላም ይግቡልን በጉጉት እንጠብቀወት አለን🏖🏖🏖
@NatimanG
@NatimanG 3 года назад
መምህራችን አስቻለው ወላዲተ አምላክ እሷ ትከተልህ ለማይክሮ ሰከንድ እንኳ አትለይህ በሄድክበት ትጠብቅህ!!!
@mimekebede5623
@mimekebede5623 3 года назад
እውነት አሁን ይሄ ቄሮ የሚባል መንጋ ያሠራሀል እንዴት ልትላክ እንደቻልክ ግራ ገብቶኛል ከምህረተአብ ለመነጠል ይሆን????? ምህረት እግዚአብሔር ከተንኮለኞች ወጥመድ ይጠብቅህ።
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abeltekeste5184
@abeltekeste5184 3 года назад
ayzosh ehte kerow ezi le menorya fikadu new yemmamatew Germany orthodox tewahdo betru meseret lay new yalew be west Europe ye Papasum mekemecha new enkuan esu e-amagn yehonu Diplomatoch enkuan kebete kirstyan gar abro new yemserut
@tgd1875
@tgd1875 3 года назад
እኔም ጀርመን በሆንኩ በጣም እምወዳቸውና አሚያሳዝኑኝ መምህር ናቸው አባቴ በኤዱበት ጌታ ይጠብቆት
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 3 года назад
Waqayyoo umurii kesanii isnifi haa dhersuu waqayyoo Abbaanii kenyaa biiyyaa kenyafii nagenyaa jaallallaa tokkumaa nuufii habusuu 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@almaz7033
@almaz7033 3 года назад
መህምራችን ድንግል ትከተልህ
@sendayowlegebrial4195
@sendayowlegebrial4195 3 года назад
አመቤቴ ትከተልህ ብሄድክበት ሁሉ ውድ መምህራችን🤲⛪️ መምህር ህረትአብዬ ውስጤ በላኝ አመብርሃን አደረሽኝ ጥላ ከለላ ሁንለት የኔ ጌታ አልቅሽቐሼ ልሞት ነው እፍ😭😭😭😭
@biretkfayel9696
@biretkfayel9696 3 года назад
Ameen ameen ameenAmeen ameen ameenAmeen 🙏🙏🙏🙏❣❣❣🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 3 года назад
መምህራችን አስቻለው በህድበት ሁሉ እግዚአብሔር ይከተሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እኛ ግን በጣም ተጎዳን እርሶና መምህር ምህረታብ ማለት ምንም የማያውቁ ህፃናቶች ጭምር በትምህርታችሁ በዝማርያችሁ ውስጣቸው ተገንብታችሆል የኦርቶዶክስ ስጦታዎች በረክታችን ናቸሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክነመላው ብተስቦቻችሁ መምህር ምህረታብ አይዞት በርቱልን ክጎኖት የምቆም እደመምህር አስቻለው አይነት የተባረኩ እግዚአብሔር ያዘጋጅሎት እረጅም እድሜና ጤናያድላችሁ እንወዳችሆለን እናክብራችሆለን እመቤቴ ክነልጆ ትጠብቃችሁ አሜን
@user-gm5wt2gz2x
@user-gm5wt2gz2x 3 года назад
መምህራቺን እመብረሀን በምልጀዋ አማኑኤል በቸርነቱ የቅዱሳን ጥበቃ አይለኛቺሁ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን
@BezaArezaCell
@BezaArezaCell 3 года назад
እግዚአብሔር ይከተልህ
@BezaArezaCell
@BezaArezaCell 3 года назад
መምህር ምህረት አብ እመቤታችን ትላ ከለ ላ ትሁንህ
@waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159
@waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159 3 года назад
Uuuuuuuuuuffffff maalif addaa addaani isa basani lata😭😭😭💐💐🌹🌹🌹🌹💐💐waaqayyo bakka nagatii sii yaa dhaquuu
@user-ck1iw7ud7q
@user-ck1iw7ud7q 3 года назад
በሄዱበት ቦታ እግዚአብሔር ከፍት ከዋላ ይቅደም መምህራችን ግን በጣም ከፍቶኛል በመሄዶት
@ratarat7340
@ratarat7340 3 года назад
የእውነት መምህር ምረተአብ እና መምህር አስቻለው መቼም ትለያያላቹ እሚል ግምት አልነበረኝም መምህር አስቻለው በእውነት መስማት እያቃተኝ ነው የሰማውት በሰላም ግባ ቸሩ መድአኒአለም በሰላም ያስገባክ በምትኤድበት ቦታ ቅዱሳን መላእክት ካአንተጋር ይሁኑ
@abebasewerk522
@abebasewerk522 3 года назад
መምህር አስቻለው በእሄድክበት ሁሉ የድንግል ልጅ ፈጣሪ ይከተልክ ለመምህር ምረታብ የአገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁም አይዞ በርታ
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 3 года назад
ግን ለምን ሄዱ በጣም ያሳዝናል አምላኬ ምነው ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ን አለው በላት አትበትናት ውይ አሳዘነኝ ወንድሜ ምህረታብ ።
@enatmesfin
@enatmesfin 3 года назад
የማንቂያ ደወል ለማቋረጥ የተጠነሰሰ ሴራ ይመስለኛል የስንቱን ወጣት ነፍስ የሚመልሰውን ዳንኤል ክብርቴን የማይናገር አሸንጉሊት አድርገው ዝም አስብለውታል አለን ብለን በምናየው በመምህሮኖቻችን መጡ አሁን ደሞ ብቻ በሰላም ሄዱ በሰላም ይመለስ ዛሬ ያለቀስኩት እንባ ይበቃኛል በልጅ ቢኒ video በሀገራችን ላይ በደረሰው በብሄርትኝነት ምክንያት ለሞቱት ያለቀስኩት ይበቃል ሰላም ሄደክ በሰላም ተመለስ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 года назад
አንተ ምርጥ ሰው ነህ መምህራችን እመቤቴ ማርያም በቀኝ በግራ ሁና የምትፈልገው ቦታ ተድርስህ 🌿🇧🇴🌾
@woinshet2595
@woinshet2595 3 года назад
አሜን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 года назад
ከመምህር ምሕረት አብ በፍጹም የምትለያዩ አይመስለኝም ነበር ። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ጉዞህ ለመልካም ይሁን ወንድማችን እመብርሃን ትከተልህ ;
@user-TDFdemey
@user-TDFdemey 3 года назад
መምህር ምህረት ኣብ በጣም ነው ያሳዘነኝ ባባየ መምህሬ የተዋህዶ ፍሬ የኛ እንቅ እግዚኣብሔር ይጠብቅልኝ መምህር ኣስቻለው እግዚኣብሔር ኣምላክ ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቆች
@tigestliben1388
@tigestliben1388 3 года назад
ውንድሜ ምህረተ አብ አይዞህ ከጎንህ ነን:: እማምላክ ከነልጁዋ አብራህ ትሁን🙏🙏🙏
@meheretmarega2206
@meheretmarega2206 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 3 года назад
በእውነት በጣም ክፉኝ ዛሬ እህህህ
@serkiyebefi2493
@serkiyebefi2493 3 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደምልህ እመብርሐን ከጎንህ ትቁምልህ ከሗላህ ትከተልህ ከመምህር ምህረትአብ ባትለይብንና እኛን የክርስቶስ በጎች በማንቂያ ደውሉ እያነቃችሁ ስለ ተዋህዶ እምነታችን እያስተማራችሁ ብታፀኑን ደስ ይለን ነበር ሆኖም ሁሉ የሚሆነው በአምላክ ፍቃድ ነው አንተን ጀርመን ሲወስድህ አላማ አለው ፈጣሪ መምህራችን ምህረትአብ ፈጣሪ ከአንተጋ ነው በርታልን
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 3 года назад
መምሕር አስቻለው እግዚአብሔር በምትሔድበት ሁሉ ይጠብቅህ፣ መምሕር ምሕረተአብ አይዞህ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና መልካም ልበ ቅን አጋዥ ይዘዝልህ፣ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን ጠባቂህ ብርቱ ነውና አንተ የኦርቶዶክስ ጀግና አይዞህ በርታ
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 3 года назад
በስመ ስላሴ ነፍሴ ተጨነቀች በለዬት ከባድ ነው እኔ ከቤተሰቦቼ ጋር ስለይ ሲያለቅሱ እኔ እዬሳኩ የሞትኩ መሰላችሁ እዴ ሰርቼ ልመለስ ነው እጅ የምሔድ እላለው ለካም እንደዚ ነው የሚከብዳቸው
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 года назад
Betam maryami
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 года назад
መ ምህር አስቻለው መልካም እድል መልካም የስራ ዘመን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!
@zenamelasa4511
@zenamelasa4511 3 года назад
እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት መምህር አስቻለው በሄድክበት እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ እየሰራችሁት ያለው ነገር እጅግ ያነቃን ነበረ አሁንም ቢሆን መምህር ምህረትአብ በእርታ በል ከባድ ነው ቢሆንም ለእኛ ለኦርቶዶክስ አይናችን ነህ ጠንክር እንወዳችኋለን
@user-ie1bi8zn7j
@user-ie1bi8zn7j 3 года назад
መምህራችን መምህር አስቻለው የቅዱሳን አምላክ ከፊት ይቅደምልክ የበለጠ እንድትሰራ የልቦናህን መሻት ይፈጽምልክ መምህራችን መምህር ምህርት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
@mahieshete6814
@mahieshete6814 3 года назад
በእውነተ በጣም ቀር አለኝ ከመምህር ምህረታብ መለየቱ በጣም አስለቀሰኝ ግ ን እመብረሀን ትከተልህ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 года назад
አሜን አሜን አሜን። ቃልሖት። ይሰማልን። የናንተ ፆም ፀሎት። ይጠብቀን። ወገኖቻችን ጌታ። ይባርካቼሑ ጠባቂ ለሐደናቹሑ ጋታ ዬቁምላቼሑ
@hsajoo8148
@hsajoo8148 3 года назад
amen amen amen
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 3 года назад
ወይኔ አስቼዬ እመቤቴ ድንግል ትጠብቅህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ሆዴን አባባሃዉ መምህር ፈጣሪ ይርዳክ ከፊትክ ይቅደም በርታልን
@yeromteshome7043
@yeromteshome7043 3 года назад
መምህራችን መምህር አስቻለሁ በሄድክበት ቦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ምህረተ አብ በርታልን የእኛ እንቁ ሰላምን ፍቅርን ይላክልን ቸሩ አምላካችን
@selamzeray3248
@selamzeray3248 3 года назад
እምናከብርህ መምህራችን በሄድክበት እመቤታችን ከነልጅዋ ትከተልህ እጅግ ነዉ እምንወድህ
@woinshet2595
@woinshet2595 3 года назад
አሜን
@KhanKhan-wg9zc
@KhanKhan-wg9zc 3 года назад
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ በሰላም ግባ ዉዴ መምህራችን
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 года назад
መምህራችን መምህር እስቻለው 💞እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም በመገድህላይ ትከተልህ ከነልጇ አሜን መምህር ምህረተ አብን አሰፋን 💞 የእንዳይን ጉድፋችንን ስስታችንን ብርቅየ የአይን ብሌናችንን አደራ ጠብቁልን 🙏🙏🙏💒
@hayata8123
@hayata8123 3 года назад
በጣም ያማል መምህር ምህረት አብና መምህር አስቻለዉ መለያየታቸዉ ህንግዴ ምን ማድረግ ይቻላል መምህር ምህረት ሀብን ድንግል ከነልጃ ትጠብቅልን መምህር አስቻለዉንም በሰላም ወስዶ በሰላም ይመልሰዉ
@haiataaaa9166
@haiataaaa9166 3 года назад
መምህር በሄድህበት እግዚአብሔር ይከተልህ
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 года назад
መምሕሮቸ እወዳችኃለሁ መምሕር አስቻለው ሰላም ይግቡልን እመ አምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅዎት🙏
@slamhjaber225
@slamhjaber225 3 года назад
አሁንስ ምለው ጠፋብኝ ቃላት አጠረኝ እንዲህ ይሆናል ብየ አስቤው አላቅም ነገርግን ሁሉ የእግዚኣብሔር ፍቃድ ነው ስለዚ በስጋ ብትለያዩ /ብትለየን በመንፈስቁዱስ ግን አንድ ነን ከሆነ ግን መምህሮቻችን እግዚኣብሕር አምላክ ይጠብቃቹ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናቹ አሜን መምህራችን መምህር አስቻለው በየሄድክበት ሊቀ መላእክት ቁዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ትመለሳለህ አይደል ? እንዴውም መምህራችን መምህር ምሕረት አብ እግዚአብሔር ያበርታህ እመብርሃን ትጠብቅህ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ኡፍፍፍፍፍፍ በቃ አልቻልኩም
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад
እኔም ጌታን አልቅሼ ልሞት ነው 😭😭😭😭😭😭😭
@ma_dana-yo9tx
@ma_dana-yo9tx 3 года назад
መምህሮቼ በአሁን ሰአት ባትለያዩ ምንኛ ደስ ባለኝ ያውም በዚህ ሰአት ማንም የሚታመን ሰው በጠፋበት ሰአት የቤተክርስቲያን መከራ በበዛባት ሰአት እኔ ግን ደስ አላለኝም ምክንያቱም መንግስት በአሁን ሰአት ለቤተክርስቲያን የሚቆም ሰው አይፈልግም እህህ ብቻ እኔ እንጃ እመብርሀን ከእነ ልጇ ትጠብቃችሁ
@almilove6833
@almilove6833 3 года назад
እመቤቴ ትጠብቅህ የተዋህዶ አረብኛ ግን ለጠላት በር እንዳት ከፍቱ እግዚአብሔር ያፅናችዉ
@almilove6833
@almilove6833 3 года назад
በሰላም ግባልን መምህራችን እመቤቴ ትጠብቃችዉ
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 3 года назад
በጣም አዝኛለሁ መምህራችን በመለየታችን እኖድሀለን እግዚአብሄር በሄድክበት ሁሉ የእግዚአብሄር ጥበቃ አይለይህ ድንግል ትጠብቅህ እኖድሀለን እናከብርሀለን በርታልን መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ።
@aeynalemaemogen5744
@aeynalemaemogen5744 3 года назад
መምህራችን በሰላም ግባ እመብረሃን ትጠብቅህ በመንገድህ ሁሉ ግን ከመምህር ምህረት አብ ጋር መለያየታችሁ በጣም አዝኛለሁ መምህሮቻችን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ቦታ ሁሉ አሜን፫
@tigisttolossa8172
@tigisttolossa8172 3 года назад
ምንም አይነካውም እመቤቴ የት ሄዳ
@raihankhan9795
@raihankhan9795 3 года назад
በሰላምግባልኝ በሰላምነዉግን ለምን ትሄድብናለህ ከመምህራችንምህረትአብ ሁሌም ከጎኑብትሆንልን ደስይለንነበር ኸረአትህድብን
@gbesvk.
@gbesvk. 3 года назад
መምህር ምህረተ - አብ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን ከእግዚአብሔር በታች እራስክን ጠብቅ መምህሬ።ውስጤ ፍርሃት ይሰማኛል።
@tsigeulfata3997
@tsigeulfata3997 3 года назад
የሚስጥሩ ባለቤት ሰማይና ምድርን ፍጥረታትን ሁሉን ይፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር ነው:: ሁሉንም ለበጎ ያድርገው እና ሁለታችሁም በአካል ብትለያዩ በመንፈስ ግን አንድ ናችሁ :: በእምነት እንድ የሆንን የተዋህዶ እና የእመቤታችን የአስራት ልጆች አዝነናል ይህን አይቶ ያላለቀሰና ያላዘነ የለም እና እዚያም ብትሄድ እዚህም ብትሆን የምናምነውና የምናመልከውአንዱን እግዚአብሔርን ነውና መምህር አስቻለው መልካሙንይግጠምህ :: መምህራችንም እኛን ደካሞቹን አበርታን እንወድሀለን እግዚአብሔር የወደደህ ያከበረህ ነህና
@mistremistre6170
@mistremistre6170 3 года назад
ውዱ መምህሬ የተዋህዶ እንቁ እመብርሀን ከነ ልጅዋ ከፊትም ከዋላም ተከትላ በሰላም ትመልስህ
@woinshet2595
@woinshet2595 3 года назад
አሜን
@user-zd6rg7cq5p
@user-zd6rg7cq5p 3 года назад
እንደ በስመአም መምህር ምረታብን ጥለው የት ሊሔዱ ነው አይ ይች ኢትዮጵያ መምራኖቿ ከሀገር እማይቀመጡባትምክንያት ምንድነው ? እረ አትለያዩ እንዳማረባችሁ ባድላይ አስተምሩን
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 года назад
Ehte yehone gez alew bicha dena yihun emebete tiketelew lela min elalehu
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d 3 года назад
መምህር አሰቻለው ከበደ እግዚአብሔር በህደህበት ይከተልህ እንቁ ብሌን መምህራችን ምህረተአብ አይዞህ እግዚአብሔር አለህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ጠለላ ትሁንህ ከመምህር ጳውሎስ ሰላሴ ጋር አንድ ሁሉ ከመምህር ዘላለም ወንድሙ ጋር አንድ ሁሉ የቅዱሳ መላእክት በህደህበት ይከተሉህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!
@KB-wp6tl
@KB-wp6tl 3 года назад
ምህራችን በጣም ነው የሜያሳዠነው ባትለያዬ መልካም ነው ግን የእግዚያቤር ፍቃድ ከሆነ ከአቅም በላይ ነው 🙏🏾🤲🏿😭😭😭😭😭 በጣም ነው የሜያስለቅሠው ልኦእግዚያቤር ጥላ ከለላ ይሆናቹ ባላችውበት ቦታ ሆሎ እናታችን እምያ ብፅያት ድንግል ማሬያም በጉየዋ አቅፋ ትደብቃቹ አደራ አደራ አደራ የመምህራችንን ምህረታብ አትለዬት ጠብቁት አደራ አደራ ሲጠፋ በጣም ነው ግራ የሜገባን አደራ አደራ የእናታችን የብፅያት ድንግል ማሬያም አማላጅነቷ አይለያቹ መምሕር አስቻለው በጣም የከፋ ዘመን ነው የተለየህው ግን ከአቅም በላይ ስለሆነ እሶ አግዚያቤር የጠብቃቹ 🙏🏾🤲🏿😭😭😭😭😭 ወንድሞቼ እግዚያቤር ይባርካቹ እደዚ ነው ወንድም ማለት እናተ ለሶ እዳሠባቹሆለት ሎኦል እግዚያቤር እድሜ ከጤና አጋር አብዠቶ ይስጣቹ የቅድሳን አባቶቻችን በረከት ይደርባቹ አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭🙏🤲💙💛❤😭😭😭😭😭
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 года назад
እባካችሁ እራሳቸውን ጠብቁሁ ጠላት በዝተውናል መምህር አስቻለው በሄድክበት ቅዱሳን ይቀበሉሁእ እራስን ጠብቅ እሺ በስላም ጊባልን
@user-xo3wx6ez1w
@user-xo3wx6ez1w 3 года назад
መምራችን በሄዱበት ሁሉ እግዝአብሔር ይከተሎት 🙏🙏🙏
@user-zs1sr9ko2b
@user-zs1sr9ko2b 3 года назад
ምርጥ የተዋህዶ ልጆች በሄዳችሁበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው በመለኛየታችሁ
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 года назад
የኛ እንቁ መህምራችን እመቤቴ ማርያም ትከተልክ መህምራችን የኛ እንቁ ምረት አብ አሰፋ በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ሺአመት ኑሩልን
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 3 года назад
ለምን ውድማችን ከሀገር ይውጥል እሱ ቤፍቅድ ሞትም ቤመጣ አበራችህ አትሁኑም ግን ለምን ለኔ ጥይቄ ፍጥሮበኛል እመቤቴ ትከትልህ።
@melakuderis2589
@melakuderis2589 3 года назад
የመጨረሻ ልቤ ኣዘነ ብቻ እግዚአብሔር ይከተለህ
@user-rg3em1uc1v
@user-rg3em1uc1v 3 года назад
እግዝአብሔር ይመሥገን መምሕራችን መለያየት ይከብዳል የትም የሁን የትም እግዚአብሔርን ማገልገል ግደታ ነው እኔ እምኖረው በስደትነው አምላኬን እደቅያደረጋችሁኝ መምህራን መም።ምህረት ።መም።አስቻለ ።መም።ዘበነ ።መም።ሮዳስ ።ልውል እግዚአብሔር እናተን አይለይብኝ
@user-ve3ol3xv2f
@user-ve3ol3xv2f 3 года назад
አይዞን መምህራችን መምህር ምህረተአብ አሰፋ በመንፈስ አንድላይ ናችሁ መምህሮቻችን በእውነት መምህር ምህረተአብ እድሜህ ይርዘም የወንጌል ገበሬ ከወንጌል በላይ ሀብት
@bekelechiedecha4700
@bekelechiedecha4700 3 года назад
በስላም ግባ እግዚአብሔር ይከተልኪህ
@tegestasfaw7084
@tegestasfaw7084 3 года назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገባይ♥♥
@seferw8558
@seferw8558 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በስላምያገባይ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭
@tigis2225
@tigis2225 3 года назад
መምህር አስቻለው ትሁት ማርያምን ቃላት የለኝም ላንተ ይቅርታ አንተ በማለቴ ብቻ እመብርሀን በሰላም ታድርስህ ሰላሙን ታድልህ መምህር ምህረት አብ ላንተ ከጎንህ ቢኖር ጥሩ ነበር ለማንቅያ ደወልም ግን እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን በቤቱ ያፀናልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
የተዋህዶ ገበሬ እመቤቴ ትቅደምህ መምህራችን
@nagatwalde7609
@nagatwalde7609 3 года назад
በስላም ግብ እመብረሀን ከናተ ጋ ትሁን
@user-fx7ns7pk1w
@user-fx7ns7pk1w 3 года назад
ግን ሁለቱ መቼም ቢሆን ባይለያዩ ባይራራቁ እንደ አንድ ነው የማያቸው በእውነት ሲተያዩ ለራሱ የፍቅር የውደታ አይን አገላለጣቸው ከነሱ አልፎ ለሌላ ደስታ ይሰጣል 💗😢
@raihankhan9795
@raihankhan9795 3 года назад
ኸረአትህድብን ማንአለንብላችሁነዉ
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 3 года назад
የት ከተማ ነው የሚመጣው የሚያቅ ካለ ማለቴ የጀርመን የትኛው ከተማ ነው እኛም ባለንበት ትምህርቱን ለመከታተል በሚካኤል በዚህ በአዛብ ሀገር እንደው ባገኘነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zd6rg7cq5p
@user-zd6rg7cq5p 3 года назад
ጀርመን
@selamkfilay2715
@selamkfilay2715 3 года назад
@@user-zd6rg7cq5p yekerta eheta Jermen yet bota maletem yet akebabe
@mekiyatube3034
@mekiyatube3034 3 года назад
Kkkkkkk Ahzab Eko Enante Nacihu 33Gebtesi Abbiy Kimalacihun Yaragefelacihu Muslim Hager Newu Ok
@bertukanbertukan4214
@bertukanbertukan4214 3 года назад
መምህሮቻችን በየአላችሁበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህር አስቸ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከፊት ከሁአላህ ትሁን በሰላም ግባ እኔንም አስለቀሰኝ መምህር ምህረትም መድሀንያለም ይጠብቅህ ግን ባትለያዩ መልካም ነገር አንዳችሁ ላአንዳችሁ ተስፍ ነበር
@youtub4580
@youtub4580 3 года назад
ወይኔ ምንድን ነው የምሰማው ለምን ነው ምት ሄደው ውድ መምህራችን ከመምህር ምህረት አብ ጋ አንድ ላህ ሆናችሁ ሳያችሁ በጣም ደስ ብሎኝ ነበርነቅታችሁ ህዝቡንም አንቅታችሁ በ ትምህርታችሁ የብዙዎችን ህይወት የለወጣችሁ ነበራችሁ ወንድማችን መምህራን ምህረታብም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እንዲሁም መምህራችን አስቻለው እግዚአብሔር በሰላም ካሰብክበት በሰላም ግባ እመብርሀን አትለይህ ከፊት ከሁዋላህ ትቅደምልህ አሜን ፫
@bekelechiedecha4700
@bekelechiedecha4700 3 года назад
እሜን እሜን እሜን
@nefsneshfeteneashene3871
@nefsneshfeteneashene3871 3 года назад
ሰላም ግቡ መምህራችን
@asteerwendie5215
@asteerwendie5215 3 года назад
እውነት ስንብት በጣም ነው እምፍራው በእባ ነው የተከታተልኩት መምህር አስቻለው እግዚአብሔር በሄድኩበት ይከተልህ ድንግል በምልጃዋ በፅሎቷ ትቀተልህ መምህር ምህረት አብ እንወድሃለን አይናችን ነህ አንተ እባክህ ከእግዚአብሔር ጋ እራስህን ጠብቅ
@user-kl1so4mg7k
@user-kl1so4mg7k 3 года назад
እግዚአብሔር ይከተል መምህራችን በሄድክበት ሁሉ እመብርሀን ትጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መለየት ከባድ ነው በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህራችን ምህረት አብ ድንግል ትጠብቅህ ትልቅ አደራ ነው መምህራችንንን አደራ
@sitotatube2010
@sitotatube2010 3 года назад
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 года назад
Amen Amen Amen 😭😭😭❤❤❤❤❤
@kedusi5503
@kedusi5503 3 года назад
ለምንድነው የምትሂደው እዝሁ አትሆንም
@fanteygmataw262
@fanteygmataw262 3 года назад
የኔ ማር ፁሁፍሽ ስያሳዝን ለስራ ነው የሚሄደው መለያየት ከባድ ነው እኔ ለነሱ ከበደኝ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 года назад
@@fanteygmataw262እውነትም ማረያምን እኔ በጣም ነው ያዛኩት ማለያየት ማለት በጣም እከብዳል. 😥😥😥
@habtammulaw6371
@habtammulaw6371 3 года назад
መምህር አስቻለው እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ግን ከመምህር ምሕረት አብ በመለየትህ በጣም ከፋኝ በእውነት መምህር ምሕረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ ናቸው እመአምላክ ወላዲተ አምላክ መምህሮቻችን ጠብቂልን አደራ መምህርን ምሕረት አብ ከእግዚአብሔር በታች ወንድሞች ከጎኑ አትለዩት
@uae4819
@uae4819 3 года назад
በሰላም ነው ወይ የሚሄደው??
@faredaathyobi4898
@faredaathyobi4898 3 года назад
እውነት በጣም ከፋኝ እመቤቴ ትከተልከ ኑሩልን መምራችን
@user-ze4nu4vy9c
@user-ze4nu4vy9c 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍ መከተታል አልቸልኩም እግዚአቤሔር ከሉለችሁም ጋር የሁን
@user-mv8kx3zx2w
@user-mv8kx3zx2w 3 года назад
ለምን ነው የምሄዱት ወይ የኦርቶዶክስ አይን ነበሩ
@user-zy1of9sy9g
@user-zy1of9sy9g 3 года назад
ጀርመን በመንግስት ከፍተኛ እድገት አግኝቶ በዲብሎማት ተመርጦ
@user-mv8kx3zx2w
@user-mv8kx3zx2w 3 года назад
@@user-zy1of9sy9g እግዚአብሔር መንግዳቸውን ያሳምራው
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
@@user-zy1of9sy9g እግዚአብሔር ይመስገን
Далее
Будзек и рецепт🐝
00:25
Просмотров 146 тыс.
ለምን ተገደልን?
19:54
Просмотров 6 тыс.