Тёмный

መምህር አቤል ተፈራ እህቶች አስተውሉ ስሜታዊ የሆነ ፍቅር እራሳችሁን አሳልፍችሁ በመስጠት በፍፁም መጠገን አትችሉም..... 

Kalkiedan yedngiel lje
Подписаться 409
Просмотров 2,7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@አፀደየድንግልማርያምልጅ
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏✝️✝️✝️✝️✝️
@user-ut6fi2cf6n
@user-ut6fi2cf6n 3 года назад
ወይኔ አቤልዬ ትምህርትህ እንዴት እንዳስተማረኝ አስተዋይ ልቦና ለሁላችንም ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ይባርክህ
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tube4826
@tube4826 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@temietube12
@temietube12 2 года назад
በእውነት ቃለይሆት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን በእውነት ጥሩ ነው
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 2 года назад
አሜን፫ ክበርልኝ ኢትዮ
@aaas4053
@aaas4053 2 года назад
አቤሎ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም አድሜ እና ጤና ይስጥህ ያንተን ትምህርቶች ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብም .ለወንዶች ብር አትላኩ ጉድ ነዉ ሚሰሯቹ እዉነት ነዉ አቤል ወንድማችን ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ .ተባረክልን መካሪያችን🙏
@እሙየክርስቶስባሪያ
በእውነት ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን በእውነት ሴቶችእንስማ ይጠቅመናል
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@lamlamlam184
@lamlamlam184 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል ፈጣሪ እረዥም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን በእወነት ደስስ ስትል መምህራችን
@taebaaa8000
@taebaaa8000 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህር
@Sara-dq3rz
@Sara-dq3rz 24 дня назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛ መች እንሰማለን አስተዋይ ልቦና ያድለን
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe Год назад
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤
@brhaneabrha1415
@brhaneabrha1415 Год назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🌹👏
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህራችን
@ጽዮንአክሱም
@ጽዮንአክሱም 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤሎ ! በጣም ሞኞች ሁነናል ሸቃሎችዬ በርቱ እንጅ ! እኔ ምላችሁ ማርያምን ታምርያለሽ ያለኝ ጠላቴ ነው ! አድናቂ ሠው እንዳለ ሁሉ ኣስመሣይ ሠው አለ ነውና ! በርቱ አንሸወድ መልእክቴ ነው ለኛ ያለው አያሣጣንም !
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ፫ እውነት ነው
@nigatketematube
@nigatketematube 2 года назад
እዉነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
ቃል ህይዎት ያሰማልን
@abayneshamare9528
@abayneshamare9528 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu 2 года назад
በእውነትአቤልየቃለህወትያሰማል ን❤️❤️
@sweetnega8119
@sweetnega8119 2 года назад
Kale hewati Yasemalene egzabeher lebona yesetane 🙏🙏🙏
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 2 года назад
Amen amen amen
@user-cd1sb4id6m
@user-cd1sb4id6m 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@ገነት-ኀ1ደ
@ገነት-ኀ1ደ 2 года назад
እውነትነው ወድሜ አቤል
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s Месяц назад
ወድም አቤል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤🎉 እኔም በዚህ ምክኒየት እግዚአብሔር ጋ ተጣልቸ አለሁ 😢😢 ከገዘቡ ይቀድም😢
@subbareddy4947
@subbareddy4947 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@አልሚየድንግልማርያምልጂ
እድህሜህን ያርዝመው መምህራችን ቃለሂ ወት ያሰማልን እውናትነው የኔ ጉድ ነውሁሉ
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን አቤል እናመሠግናለን ለኛ ለሴቶችም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አብሮ ያስማልን
@embitembit6071
@embitembit6071 2 года назад
ቃለሂወትያሰማልን ውድማችን
@Alemz-tube
@Alemz-tube 2 года назад
ሰላም አገራችን ሰላም ያርግልን
@selameselame9719
@selameselame9719 3 года назад
እውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጠን ❤🙏
@maedtube5222
@maedtube5222 2 года назад
Nice video thank you for sharing
@እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
@እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 3 года назад
እዉነትነዉ መምህሬ ቃለህይወት ያሠማልን የምወድህ የማከብርህ የስደት መምህሬ ሽአመት ኑርልኝ
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን እውነት ነው በደንብ ለማያውቁት ፍቅርኛ ብር መላክ አያስፈልግም የመጣንበትን አላመ ሰርተን ሀገራችን ስንገባ መቼ ጠፍቶ መጀናጀን እራሱ አያስፈልግም በሁኑ ስአት ፍቅር ይዞችሁ ሳይሆን ወንዶች ገንዘብ ፍለጋ ነው የልብ አፍቃሪ ከሆነ ነገ አብረው ሲኖሩ ያብሯቸው ገንዘብ ነው ማስተዋሉን ያድለን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና እግዚአብሄር ያቆይልን
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ፫ እውነት ነው በርች እህቴ
@user-du5ml8hm8v
@user-du5ml8hm8v 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን ፅጋውን ያብዛልህ አቤልየ ማስተዋሉን ያድለን
@amalsery5087
@amalsery5087 3 года назад
እድሜህን ያርዝመው ወድማችን ትክክል በዚህ ዘመን አሥመሣይ የበዛበትነው
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-du5qe8iw6u
@user-du5qe8iw6u 3 года назад
በኡነት ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ሳብረዘም ያርግልን
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-du5qe8iw6u
@user-du5qe8iw6u 3 года назад
ወንድም አቤል በዋስታብ ጥያቄ ጠይቄ ነበር አልመለስክልኝም
@user-pi9mk6kn4j
@user-pi9mk6kn4j Год назад
የዋትሳፑን ቁጥር ላኪልኝ ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነዉ
@a123aq3
@a123aq3 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@jamilahbeautiful4008
@jamilahbeautiful4008 2 года назад
እኔ አዲቱ ነኝ ፈጣሪ ልቦናየን ይመልስልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gachelove2141
@gachelove2141 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ማስተዋልን ያድለን
@بنتابيي-ض7ظ
@بنتابيي-ض7ظ 3 года назад
መምህራችን በጣም ትልቅ ተምህረትነው ያሥተማርኸን ተምህርቱን መሥማት ብቻሣይሆን ተግባር ላይ ማዋል ነው የሚጠቅመው መምራችን እናተ ለእኛ ትልቀ ቃለት የማይገልጸው መሠዋትነት እዬከፈለችሁነው የለቸችሁት የወጣንበትን አለማ የረሰን ሰዎች ነን ለዚህ አደጋ የምንጋለጠው በአሁን ሥአት ቁጭበለህ በላ ቢሉት እቢየሚልሠውአለ ከድመት ፊት ሥጋ አሥቀመጦ የማነው ጥፋቱ ይላን ያገሬሰው እውነትነው ሥለዚህ አቤልዬ ልክነህ ከማሥተማር በላይ ምንም ማረግ አይቻልም ልቦና ይሥጠን
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሄርፍቅርነውወይን
እውነት ነው ውድማችን ቃለሂውት ያስማልን
@hayemiethiotube3564
@hayemiethiotube3564 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ለሃገራችን ሰላም ያርግልን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@alemababa4361
@alemababa4361 3 года назад
ወድሜ አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔየምላችሁ ቤተሰብ ናፍቆት እየተቃጠልን የምንሰራው የተሰደድንበትን አላማ ለማሳካት ነይ በኦላይላይ ወድን ለመግዛት ነውና እዴ ⁉️ያውም ደም በተፋሽበት ገንዘብ በእውነት ለሁላችንም ማስታወሉን ያድለን እባካችሁ ልብ ግዙ ታገሱ በእግዚአብሔር ጽኑ ንጽህ /የተበረከ /የተቀደሰ ትዳር ይሰጠናል እውነት ነው ወድሜ አቤል እግዚአብሔር ድንቅ ታምር ይሰራል እኔ በራሴ ልኡል እግዚአብሔር ያደረገልኚን ታምር የዋሳብ ቁጥርህን ላክኸኝ ልንገርህ
@welansatube5148
@welansatube5148 Год назад
❤❤👍👍👍👍👍
@SadsLscy
@SadsLscy 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amalsery5087
@amalsery5087 3 года назад
እደተጠቀሠው በኢሞ ሁሌም ሥለሚወራኝ ገዘብ ሣይሆን ልቢን ሠጥች በተትምህርት ተመለሥኩ ክብሩይሥፍ
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 3 года назад
ጎበዝ እግዚአብሔር አምላክ አሁን አብዝቶ ማስታዋልን ያድለን ለሁላችንም
@aywalhuayaye6713
@aywalhuayaye6713 3 года назад
እናመሠግናለን ወንድማችን እኔም 30 ሺ ብር የተበላች ልጅ አውቃለሁ ።
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 3 года назад
ወይ አምላክየ እውነት ማስተዋሉን ያድለን
@saragasa174
@saragasa174 Год назад
😭😭😭😭😭🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
እኔስ ሰው አላምንአልኩ ውሸትአየመሰለኝ፣በጎደኛስለማይ፣እኔነገ ምንያጋጥመኝእላለው፣ቀርቤለማየትአቅሙ የለኝም
@ድንግልእናቴ-አ6ገ
@ድንግልእናቴ-አ6ገ 3 года назад
ወንድም አቤል ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን ምን ነክቷት ነው ግን ልጅቷ ኧረ የፈጣሪ ያለህ ሆይይይ 83 ሳንቲም መሰላት እንዴ ኧረ ሴቶች ግን እናስተውል እኔ በሚዲያ የተዋወቁትን ሰው ለምን እንደሚያምኑ ግራ ይገባል
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 3 года назад
እውነት ነው
@አበበችየአማራይቱልጅ
እኔም አድቱ ነኝ
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 3 года назад
ሁላችንል እንሳሳታለን ዋነው ግን ጥፍታችን አውቀን መመለስ ነው አይዞን
@user-yb5vf7de2x
@user-yb5vf7de2x 3 года назад
100መቶብር አላቃምስዉ
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 3 года назад
እውነት ነው የኔ እህት በርችልኝ
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን አቤል እናመሠግናለን ለኛ ለሴቶችም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@kalkiedanyedngiellje6892
@kalkiedanyedngiellje6892 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Год назад
አሜንወንድማችንአቤልቃልህወትያሰማልለሁላቺንምየሰማነውንበልቦናቺንያሳድረብንእግዚአብሔርይሰጥልን🙏🙏🙏❤
Далее