Тёмный

መምህር ኢዮብ ይመኑ /ምሥጢረ ሥጋዌ ክፍል ፪/ || Mistire Sigawe by Eyob Yimenu Part 2 

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 4,2 тыс.
50% 1

#መካነ_ሕያዋን
Share: / @-mekanehiyawan9645
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (RU-vid CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@abelhidase1226
@abelhidase1226 5 дней назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@user-wu8rq6mq8y
@user-wu8rq6mq8y 2 месяца назад
ልቦናችንን በቸርነቱ ያብራልን ለመምህራችን ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@user-ye7wb6tq7d
@user-ye7wb6tq7d Год назад
ቃል ህይወትን ያሰማልን
@JanaJana-vo8kv
@JanaJana-vo8kv Год назад
Amen Amen Amen qala hiyot yasamaleny ye imabetachen qidis dingil mariyam radet barakatu ye derasan ye samanowun ba libonachen yasaderelen amen
@samuelfetene4994
@samuelfetene4994 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@befkadufantu4882
@befkadufantu4882 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@netsanetsahillu41
@netsanetsahillu41 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@gelilaaklilu2047
@gelilaaklilu2047 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@surafeld.513
@surafeld.513 Год назад
"ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ [ዋጋን በምድር የሚያስቀር ውዳሴም ሆነ ሌላ] ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ" (ኤፌ 4:29)
Далее
Reforged | Update 0.30.0 Trailer | Standoff 2
02:05
Просмотров 789 тыс.