Тёмный

መምህር ደረጀ ነጋሽ ፣ዐብይ ይልማ፣ የእስልምናው አባት  

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ
Подписаться 187 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 52   
@lamyaaaa1718
@lamyaaaa1718 Год назад
መምህር ደረጀ ጋዜጠኛ ነጋሽ በጣም ነው ነው አምወዳቸሁ አማከብራችሁ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ፀጋውን ❤❤❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
ያለብን መከራ ይበቃናል የግላችሁን ችግር በውስጥ ብትፈቱት።
@Eden-b4b
@Eden-b4b 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisaayisisaayi4781
@sisaayisisaayi4781 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@solomonmebratu5370
@solomonmebratu5370 Год назад
የምናከብራችሁ መምህራኖቻችን ከእናንተ ባላውቅም ከሚዲያ ውጪ ጉዳዩን ብትጨርሱት ጥሩ አልነበረም ?
@goitomabadimahari
@goitomabadimahari Год назад
እባካቹ ለሰይጣን ክፍተት ኣታደርጉ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 Год назад
አትደጋግም ነጋሽዬ
@alyahar
@alyahar Год назад
አረ መአበር ሜዲያ መን ወኑ ወንድማችን በሰላምነዉ በጋሻዉ በሰላም❤?
@dhtckktchd
@dhtckktchd Год назад
ሰላም ወንድሞች!!
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Год назад
በመምህር ዐብይ ይልማ ላይ ዘመቻ የተከፈተበት እስኪመስል ድረስ እየሆነ ያለው ነገር አሳዛኝ ነው፡ ዐብይ ይልማ ቤተሰቤ በርታ በአንድ ነገር እርግጠኛ ሁን ፈተናውን ትሻገረዋለህ፡
@halasaade8338
@halasaade8338 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 3:50 3:56
@halasaade8338
@halasaade8338 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 3:50 3:56 4:28 4:31
@dhtckktchd
@dhtckktchd Год назад
ቄስ ዶር ቶሎሳ ጉዲና ስለ ኢሬቻ ሰይጣናዊ መንፈስ ምንነት የራሳቸዉን የህይወት ገጠመኝ የተናገሩትን አዳምጡት።
@tigitube9484
@tigitube9484 Год назад
ክብራችሁን እያጣችሁ ነውና ተመለሱ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Год назад
May God bless y'all 🙏 it is bad and very misleading to be far from each other during this time of difficult situations you are living. We are from far listen and thinking of you be organized and support each other for the sake of the country Ethiopia ? It is good to be aware of such temptation that separates one another. It is big win,win for the enemies who are actively working to strike matches and burn the society,the country Ethiopia. Ethiopia have such sad 😭 secrets divide the minds and hearts of the country. Be strong Dear Woinnie and safe trip to your destination you are going. Thanks ❤️🙏👍 to your positive discussion not for arguing but for solutions to solve the happening you had? Thanks!
@robifamily2022
@robifamily2022 Год назад
ምንም ጨዉ የለዉም ወሬችሁ አልቧልቷ ብቻ ነዉ በዚህም በዛ አብይ ይልማ እኛን ስለ ክፉ መናፈስ እንድነቃ ያደረገን መምህራች ነዉ
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Год назад
ነጋሽ በዳዳ ለምን መድገም አሰፈለገ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Год назад
ምን ሆነ ግን ይሄ ጋዜጠኛ በቀደም የሆነ የማይመጥነውን ፕሮግራም ሰው ያየውን ደግሞ አቀረበ እንኳን ሊደገም በዛም መቅረቡ ከልካይ ሰለሌለ ነው።
@halasaade8338
@halasaade8338 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ከአብ ይልማ ጋ የነበራችሁን ሚስጥር አሁንም በአደባባይ እየሸጡት ነዉ ጋሽ ደረጄ
@NatiEthiop
@NatiEthiop 11 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@danielmekonnen823
@danielmekonnen823 Год назад
NEGASH SHI AMET NIGES!!!!!!!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Год назад
አረ በፈጠራቹህ በህግ አምላክ በወላዲተ አምላክ ለአውሬዎች አሳልፋቹህ አትስጡን ችግራቹህ በውስጥ አድርጉት አረ ተዉ በአደባባይ እየወጣቹህ ኢትዮጵያዊያን አታስብሉን እንዴ 😢😢😢
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 Год назад
እባካችሁ አንድ በጣም የሚግርም ነገር ቤተክርስቲያን ተበልቶ መግባት ትክክል እዳልሆነ አወቀዋለሁ የቤተክርስቲያን እገልጋይ የስበት ትምህርትቤት አገልጋይ ነበርኩ አሁን ግን እደመምህር ዘበነ ያለ ትልቅ መምህር ምንም አይደል ተበልቶ ይገባል አሉ በጣም የሚያስደነግጥ ነገር ሰማሁ የተወስነ ሰዓት ተፆሞ ነው ለዓገልግሉት የሚገባው ቤተክርስቲያን : እሁን ተሃድሶ በምን ይለያል ይሄም ታድሶ ነው እንጂ ቤተክርስቲያን ተበልቶ መግባት ሰምተን አይተን አናውቅም
@Fitew123Firewkebed
@Fitew123Firewkebed Год назад
ለምንድን ነዉ በዉስጥ የማትጨርሱ? የፈለገ ነገር ብሆንም በዝህ ወቅት እንድህ መሆን የለባችሁም
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ጋሽ ደረጄ ስለጳዉሎስ አያዉሩ እርስዎና ጳዉሎስ ባይነግሩን እዛዉ ተረቶትን አዉሩ
@TesgaG
@TesgaG Год назад
ነጋሽ ለምን መድገም ፈለክ?😢 ዐቢይ አሸንፎ ወደስራው ገብቷል..... የያዛችሁት ሀሳብ እዚህ 🗑️ግባ የሚባል አይደለም የጊዜው እንቁ መምህር ዐቢይ ይልማ❤❤❤
@esset1685
@esset1685 Год назад
በርግጠኝነት መምህር አብይ ይልማ በልጧችሁ ከናንተ በተሻለ በህዝብ ተሰሚነትና ተወዳጅነት በማትረፉ አንጀታችሁ በቅናት ሲያቃጥላችሁ የማያገናኘውን በዕምነት ልትከሱት መጣችሁ ልክ ዲያቢልስ በድክመታችን ሊጥለን እንደሚመጣው!!!
@asniit1199
@asniit1199 Год назад
ጥያቄ ለምን እምነቴ ይህ ነው ብሎ ተናግሮ በአንድ አቋም ስራውን አይሰራም ጴንጤ or ተሃድሶ ሆኖ ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ ለምን ተሸፈነ ? ማነው የሚቀናው መ/ር ደረጄ ማለት ከሱ በፊት ስለ ኢትዮጵያ ዝም አልልም ብሎ ሲነሳ ስለ ትውልድ ግድ ይለኛል ብሎ የተነሳ ሰው ነው በእምነቱ ለጥ መጥ ብሎ እንጂ እዛም እዚም ልርገጥ በእምነት አይስራም ለምን አስፈለገ ይሄ ለብዙ ለሱ ተመልካቾች ለሆነው ጥያቄ ሆኖብናል ለምን ያድበሰብሳል
@esset1685
@esset1685 Год назад
@@asniit1199 ምንስ አገባችሁ መስኪድስ ቢገባ ስለእምነት እየሰበከ እስካሎነ ድረስ ስለግል ህይወቱ የሚያገባው የፈጠረው ብቻ! ዘወይንዬ እሱን ብሎ ትልቅ ሰው ሽምግልናን ያስናቀ አሳፋሪ በመጀመሪያ የራስሽን እድፎች ለማጥራት ጣሪ! ንፁ ነኝ እያልሽ እንዳይሆን ብቻ! ሀገር የምትበጠብጡት የእናንተ አይነት
@esset1685
@esset1685 Год назад
እናንተን ብሎ ሽማግሌ አሳፉሪዎች! ምን አቅበዠበዣችሁ ስለእርኩሱ እንድንነቃ ባስተማረን መምህር አብይ ይልማ?? ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ የናንተ ንግግር ግን የግላችሁ አስመሰላችሁት " ሀገር" የጋራ እምነት የግል ነው! አብይ ይልም ስለእምነት አልሰበከም!! ተመዝናችሁ የቀለላች
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435 Год назад
አረ ወንድማችን ሠዉ በዚ ሠአት በብዙ መከራ እያለፈ እንደሆነ መቼሞ ለአንተ አልነግርህሞ በዚ ሠአት ሐገር በጦርነት በረሃብ በመፈናቀል እንደገና ዳቦ እሣት እየነደደባት ነዉ ከቻልክ እየመጣክ እንቶ ፈንቶ አታዉራ ሠዉ ብዙ ሐሣብ አለበት
@dessalegnachenef7
@dessalegnachenef7 Год назад
“አሐቲ ሃይማኖት” (ቀናዋ ሃይማኖት እና ዘመን አቆጣጠሯ) የሚለውን መጽሐፍ አይታችሁ መልስ አሰጡበት፡፡ አራት ኪሎ ብራና መጻሕፍት መደብር ታገኙታላችሁ፡፡
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
እግር እራስ ያካል ማለት????????????????????
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Год назад
ምነው ደጋገምከው ? በቀደም ያቀረብከው የቲክቶክ ላይ የታየውን ባንተ ደግመህ ማቅረብህ ከይቅርታ ጋር ግን አሰበህ ነው ወይስ ለቪይው ነው ግን ፕሮግራሙ የአንተን ሚዲያ አይመጥንም በጣም ነው ያዘንብህ ።
@ስርጉተስላሴ
@ስርጉተስላሴ Год назад
ወሬ እንዳስጠላኝ
@MekdesTigab
@MekdesTigab Год назад
ሰመረ ባሪያው እዚሕ ውስጥ ምን እግር ጣለው ?
@ethiopia6030
@ethiopia6030 Год назад
Memhir Dereje tenagereko
@MekdesTigab
@MekdesTigab Год назад
@@ethiopia6030 ስለ ሰመረ ባረያው ምን አለ አልሰማሑትም እርቁ ውስጥ እሱም ነበር ?
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy Год назад
ኤጭ አንዴ ወንዝ አንዴ ዱያቆን ዬርዳኖስን መከታተል አበዛሀው
@belaynehdemesse2035
@belaynehdemesse2035 Год назад
Gerat minds discuss ldeas, small minds ( like u mofos) discuss people.
@Lamesgen-to4xk
@Lamesgen-to4xk Год назад
ከአብይ ላይ ዉረዱ እሱ የተግባር ሰዉ ነዉ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Год назад
ኤጭ ራስ በራሳች ስጋችሁን አትዘልዝሉ በቃ አንዴ ተወራ ዝጉት እኝኝኝኝኝ እኛን ማደቆር ነው አላማችሁ እኛ በጦርነቱ ተፈናቅለው በሚያለቅሱ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን አናጀታችን ተቃጥሎል እናንተ ደግሞ በሀሜት ስጋ ትዘለዝላላችሁ
@aberhamtilahun6547
@aberhamtilahun6547 Год назад
መምህር አቢይ የሐይማኖቱ ጉዳዩ የግሉ ነው አይመለከተንም ! ምነው በዚህ ርዕስ ቆማችሁ ቀራችሁ 😂 ሳድስ ቀጥሏል አልተሳካላችሁም ዲያቢሎስ ይፈር ይሸማቀቅ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki Год назад
ወረኞች ናቹ ምን አስሬ ትደጋግማላቹ በቃ አብይ ይበልጣችሁዋል ደረጄ ዘወይንዬ በጣም ባለጌ ነክ ለምን በአካል ለራሱ ለአብይ አትነግረውም በጣም ባለጌ ነክ ሚድያ ላይ ከምታወራ ለነገሩ እኔ በደንብ ነው የማውቅህ አንተ ደደብ የበፊት ታሪክህን እዳልዘረግፈው አንተ ትንሽ አብይ ይበልጥሀል
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ Год назад
ይሄ ቆሻሻ እና ጥሊቻን የሚያሰተላልፍ ሚዲያ ነው ተጠነቀቁት መርዝ እየረጨ ነው
@TrrT-p6d
@TrrT-p6d Год назад
Very amazing. If you have a clip that shows condemning Amhara Orthodox, Pentecostal Church the blessing and praying for the rape and destruction of Tigrai. This was not in a house prayers. It was openly in church properties and media. The good thing is tegaru and Orromo will not believe Amhara Orthodox or Amhara Pentecostal anymore. And especially the lumut bandera need to be thrown out of any Tigrai or Orromia churches.
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад
❤❤❤❤
@halasaade8338
@halasaade8338 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
Далее