Тёмный

መምህር ግርማ ላይ የሚነሱ '' ትችቶች '' 

orthodox bet ኦርቶዶክስ ቤት
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@henokezt
@henokezt Месяц назад
ቪድዮውን ከወደዳችውት LIKE❤ አድርጉ 👍 ሀሳብ አስተያየት ኮመንት
@user-qn7pb6yx3c
@user-qn7pb6yx3c Месяц назад
የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸው ልቦና ይስጣቸዉ አባታችን መምህር ግርማን እድሚ ይስጥልን ፀጋዉ ይብዛላቸዉ
@user-tw9we6bm4t
@user-tw9we6bm4t Месяц назад
ከፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ አባታችን አባ ግርማ ብዙ ፍሬ አፍርተዋል ተግባራዊ ክርስትናን አስተምረውናል እባካችሁ አገልጋዩች ወደ ልባችሁ ተመለሱ ምዕመኑ ቀድሟችኃል😢
@solomongiday
@solomongiday Месяц назад
መምህር ግርማ የክርስትና ሂወታችን እንድናውቀውና እንድንኖሮው አድርገውናል በረከታችው ይደርብን ጸጋ በጸጋ ላይ ረጅም እድሜ ይስጥልን---
@onlymine4294
@onlymine4294 Месяц назад
ስገዱ ፁሙ ፀልዩ ንስሐ ግቡ ቁረቡ ብሎ ማስተማር ጠቋይ መተተኛ ያስብላል ? እሳቸውን ተቃውሞ ስድብ ትተን ለምን ለአምላክ አንሰግድም ስገዱ ሲባል ምን ያናድዳል ብዙ ያስወራል
@teferaworkineh
@teferaworkineh Месяц назад
እሳቸው ላይ ከምትንጠለጠሉ እስቲ የክህነት ማዕረግ የሌላቸው አቡነዘበሰማያትን መድገም የማይችሉትን ጳጳስ የኦሮሞ አክራሪውን ጠይቁ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Месяц назад
እኮ! "አህያውን ፈርቶ ዳውላውን" እንደሚባለው ነው::
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Месяц назад
ዛሬ ጥሩ ምልከታ እና ነፃ ሚዲያን መስለህ ነው የቀረብከው፤ ሰማያዊ ለብሶ ኢንተርቪው ሲያደርግ የነበረው ማዕቶት ራሱ በርግጠኝነት በጥበብ ስም የሚተበትብ የደብተራ ልጅ፤ የዛር አንጋሽ ቤተሰብ፤ በልጅነቱ ወላጆቹ ለዕውቀት ብለው የሰጡት አፍልዖ ይኖራል
@henokezt
@henokezt Месяц назад
@teferaworkineh
@teferaworkineh Месяц назад
መቼም መልካም ነገር የሚሰራን የሚቃወም የሰይጣን ተባባሪ ነው
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 Месяц назад
አቀራረብሕ ጥሩ ነው ።መምህር ግርማን ለሚተቹ አባቶች ቀርባችሁ ተነጋገሩ አትነቋቀሩ ብለህ ምክራቸው ።ሁሉም እየወጣ አማኝን ከሚያወዛግብ በጓዳ ተወያይቶ ችግርን መፍታት ይሻላል ።
@henokezt
@henokezt Месяц назад
አመሰግናለሁ - 👍
@gedimarley1328
@gedimarley1328 Месяц назад
በርታልን
@henokezt
@henokezt Месяц назад
🙏
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 Месяц назад
Melisu tnkoyochen selmiygalitu nwee 😮 memehir rejeme edema yisetachwe ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp Месяц назад
መምህር ግርማን እንወዳቸዋለን ግን እሳቸውን የሚከተሉ እግዚአብሔርን ከሚያመልኩ እሳቸውን የሚያመልኩ ነው የሚመስሉት አንድ መምህር ግርማን የሚቃወም ሰው ሲመጣ መምህር ግርማን የሚቃወሙ ሰዎች ሁሉ ሰይጣን አለባቸው ይላሉ እዚህ ጋ እግዚአብሔርን የሚቃወሙ ሰዎችን የሰይጣን ስም ያልተሰጣቸው መምህር ግርማን የሚቃወሙ ሰዎች የሰይጣን ስም ይሰቸዋል እስኪ ልጠይቅ ከመምህር ግርማ የሚብልጥ እግዚአብሔር ነው ለምን እንደአምላክ ነው የሚታዩት መምህር ግርማ።
@henokezt
@henokezt Месяц назад
❤️
@MadalaBossy
@MadalaBossy Месяц назад
እባከቹ.መሚር.ግርማን.አትንኩ
@melesedesalegn
@melesedesalegn Месяц назад
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው በሚሊዮን የሚቆጠር የመንፈሥ ልጆች አፍርተዋል በቃ ምን ትሖኑ ምድረ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ሑላ አሑን እያንዳንዳችሑ ቤተክርሥትያን ውስጥ የተጠቀጠቃችሑ ደብተራ ጠንቁዋይ መተተኛ ጉዳችሑ አደባባይ ወጥቷል በቃ ሕዝቡ ነቅቷል ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@henokezt
@henokezt Месяц назад
❤️
@user-ls2mf7xj5n
@user-ls2mf7xj5n Месяц назад
Kakaatebarkr 8:49
@serkAddisTesfaye
@serkAddisTesfaye 9 дней назад
ለኔስ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል። እባካችሁ መምህር ግርማን የት እንደማገኛቸው ጠቁሙኝ። እናንተ እምነት የጎደላችሁ የስናፍጭ ታክል እምነት ቢኖራችሁ ይሄንን ዛፍ ከዚ ተነስተህ ሂድ ብትሉት ይሄድ ነበር። ጌታ ያለዉን ረሳችሁት ? እሳቸው የመጥፎ መናፍስት ጠላት የጌታ ወዳጅ ናቸው።
@ShambelSisay-ui5qg
@ShambelSisay-ui5qg Месяц назад
ስለመናፍስት አንተም በደንብ ተማር ከመምር ተስፋዬ ፈተና ገጠመኝ
@henokezt
@henokezt Месяц назад
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 Месяц назад
መምሕር ጎርሜ ጠንቋይ አይደሉም አሰቸውን ጠንቋይ የሚል አራሱ ጠነቋይ ነው ምቀኛ እነሱ እነማናቸው።።
@MadalaBossy
@MadalaBossy Месяц назад
እባካቹ.መሚር.ግርማን.አትንኩ
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye Месяц назад
እኔ አንድ የሚገርመኝ ከሐይማኖት ኦርቶዶክስ ከዘር አማራ ለምንድነው እርስ በእርስ የማይስማሙት ሰው እንዴት ወንድሙን በዚህ ደረጃ ያሳድዳል ሌሎቹ ጋር ይሔ የለም
@tigisit2534
@tigisit2534 Месяц назад
ደብተራ ጠንቋይዮች ስለሚበዙ ነው እነኛ አስማተኞቹ ምላስ አላቸው ሕዝቡን ይዘዉታለ መድረኩ የነሱን ግን መልሰው ይሄ ጠንቋይ ነው የሚሉት 🥹
@eotcreaction
@eotcreaction Месяц назад
❤❤❤
@henokezt
@henokezt Месяц назад
👍
@henokezt
@henokezt Месяц назад
👍
@user-ls2mf7xj5n
@user-ls2mf7xj5n Месяц назад
Kakaatebarkr
@genetabebe3821
@genetabebe3821 Месяц назад
ስገዱ ጹሙ ጸልዩ አይልም መተተኛ ዩሆነ እንዳምበት ተዉንንንን
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 Месяц назад
አጥማቂያን ነን የሚሉ ውጊያቸው ኦርቶዶክስን
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 Месяц назад
ምነው ስራ የለሕምዎይ ስለአንድ ሰው ከምታወራ በቤተክርስቲያን ውስጥ የ የተሰገሰጉትን ጉቦኞች ለምን አተጋልጡም ።።😊
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 Месяц назад
ንቁ ሚድያ ብለህ ከምትሰይም የመተተኞች ተወካይ በለው::
@abebayehuhabteselassie3064
@abebayehuhabteselassie3064 Месяц назад
ውሽት ውሽት ውሽት ውሽት ውሽትውሽት ውሽት ውሽት ውሽት ውሽት ውሽት ውሽት ውሽት ውሽት
@user-ls2mf7xj5n
@user-ls2mf7xj5n Месяц назад
Denkoro666memeherngermametekawm 12:06
@styared-07t
@styared-07t Месяц назад
ወግድ አንተ ክርስቶስን የማይሰብክ : ቀድሶ ቆርቦ የማያቆርብ ካህን ካህን አይደለም።
@tigisit2534
@tigisit2534 Месяц назад
እንዳይቆሩ እኮ የተከለከሉ ቤተክርስትያን በተሰገሰጉ ጠንቋዮች ነው 🙄
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 Месяц назад
እንደሚባለው ካልሆነ አዶናይ ለሰው ስም ይሰጣል
@M12-l8e
@M12-l8e Месяц назад
ልብ በሎ እኜህ ጳጳስና ስለ ፖለቲካ የሚሰብኩ የነበሩ ቡዙ አሉ ስለጡንቆላና መተትም በጣም ቡዙናቹህ ተስፋየም ቢሆን የተሸከሞው መስቀል ከአጥማቂወች ይበልጣል ነገር ግን ልባችን ታውረዋል ወደ አገራችን የመጣብን መከራም ከነኝህ የመሳሰሉ በቅዱስት ቤተክርስትያን ውስጥ የተወሸቁ የአጋንት መሳርያ ናቾውምና እናስተውል
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 Месяц назад
ምን አከራከረህ ?ልብ ካለው ፊታቸው ቅረብ በለው አይመጣም::ቀጣፊ ጠያቂ::ፋራ!
@abebe7532
@abebe7532 Месяц назад
Yehe Gauetegna yaweqe Medleys Srkajal Libbelut ‼️👎
@Hanoshq
@Hanoshq Месяц назад
አሁንማ ከቤተክርስቲያን የመፅሀፍ መምህራን ተምረናል እንደድሮ አታታልሉንም ምድረ ሌባና አጋንንታም ተሰብስባቹ እስከአሁን አደናቆራቹን ። አባ ግርማ ፣ መምህር ተስፋያዬ እና እናንተን መሰሎች ሌቦችና ዘማዊ ናቹ ። አሁን ቢዝነሳቹ ስለቀዘቀዘና የዝሙት ብር ምትከፍሉት ስለ ጠበሻቹ ነው ይሄ ሁሉ ልመና
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 Месяц назад
ስልክ የሚያነሱትም ተመርጠው ነው
@solomontakele7953
@solomontakele7953 25 дней назад
አይ አንተ ዱርዬ ዩቲዩበር እባክህን መምህር ግርማ ጋ ሂድና አጋንንትህን ያውጡልህ
@henokezt
@henokezt 25 дней назад
አድራሻቸውን ንገረኝ
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 Месяц назад
ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ቱፎዞ አይፈልግም።በምንም መስፈርት መምህር ግርማ ከነገረ ጋኔን ውጭ የቤተክርስቲያን አባት አይደሉም
@user-ck8vp8hn1s
@user-ck8vp8hn1s Месяц назад
Tefuzugn Yale man new? Ante man neh yhe ye betekrstiyan abat new yhe yebetekrstiyan abat new bleh yemtawadadrew ?
@onlymine4294
@onlymine4294 Месяц назад
መዝሙር ዳዊት140 /141 አንብብ
@melesedesalegn
@melesedesalegn Месяц назад
አንተ ጠንቁዋይ ምቀኛ ነሕ ጉድሕን አደባባይ አወጡልሕ
@MadalaBossy
@MadalaBossy Месяц назад
እባከቹ.መሚር.ግርማን.አትንኩ
Далее
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Просмотров 3,8 млн