ባለጋራችሁ ዲያቢሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በላያችሁ ይዞራልና እንግዲህ ንቁ እንዳለ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጊዜው ርኩሳን መናፍስት የሰለጠኑበት ዘመን ነውና የዘመን ፍፃሜ ምልክቱም እየታየ ነውና እንግዲህ እንደባለአይምሮ እናስብ ዘመኑ እያለቀ የምፅአት ጊዜው እየቀረበ በመሆኑ ንሰሀ እንግባ ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን እንቀበል ጊዜው አልቋልና ።
13 окт 2024