Тёмный

መረጃ ካለው ያውጣና ያሳይ ዝም ብለው ስሜን ማጥፋት አይችሉም … ተዋናይት ማስተዋል | Seifu on EBS | Mastewal Wendesen | Actress 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 1,4 млн
50% 1

"አልመለኮስኩም ለጊዜው ነታኒም ነኝ" bit.ly/3sryM7l ተዋናይት ሜላት ነብዩ
"...በሰራሁት ማስታወቂያ ህይወቴ ተመሰቃቀለ ..." bit.ly/3tnT6qr ተዋናይ ሳምሶን
በተለቀቀው ቪዲዮ ብዙ ነገር ነው ያጋጠመኝ.... bit.ly/3cihmDp ድምፃዊት ሄዋን
መረጃ ካለው ያውጣና ያሳይ ዝም ብለው ስሜን ማጥፋት አይችሉም … ተዋናይት ማስተዋል | Seifu on EBS | Mastewal Wendesen
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8 тыс.   
@beme6339
@beme6339 3 года назад
ለመፍረድ እንዲመቸን ሰይፉ በቀጣይ ሳምንት ባለሀብቱን ያቅርብልን
@ተራመዶትተጋገዞት
@ተራመዶትተጋገዞት 3 года назад
ክክክክ አዎ
@ተራመዶትተጋገዞት
@ተራመዶትተጋገዞት 3 года назад
እሱ ጥሩ
@zedwelega
@zedwelega 3 года назад
🤔😁😁
@nurainyyesuf
@nurainyyesuf 3 года назад
Betam tiru hasabi😁😁👌des gnlenal
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 года назад
ማስረጃህን አውጣ አለችው እኮ:: እስኪ ያውጣ:: simple
@meskitube16
@meskitube16 3 года назад
እባካችሁ ሁሉንም እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው አንፍረድ ሰው አለባበሱና ውስጡ ይለያያል ማነው ንፁህ ማነው ፈራጅ?!!!
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 3 года назад
Ewnet new meskyeee faraji yedengel mariyam lij new
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk 3 года назад
ትክክል ነው what if n please እናስብ ልጅቷ በውነትስ ተፈፅሞባት ከሆነ እዲህ የሚያረጉ ያደረጉ ሰዎች ለፍርድ ማቅረብ ተገቢ ሆኖ ሳለ ለምን ይሄ ይሆናል
@ምርጥሾ
@ምርጥሾ 3 года назад
እራሷ ጠርታው ነው ክክክክክ
@eeee4817
@eeee4817 3 года назад
@@Truth-wb5nk ለፍርድ ማቅረብ ከፈለገች ትክክል ከሆነች ለምን ስሙን ማንነቱን ማስረጃውን ታቅርብ እንርዳት ልጅቱ ወሸባራ ናት ትክክለኛውን ፈጣሪ ነው እሚያውቀው
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 3 года назад
መስክዬ የኔ መልካም የኔ ውድ የኔ አስተዋይ
@happymedia7268
@happymedia7268 3 года назад
ባለሀብቱ ይቅረብ የምትሉ 😂😂👍
@muleman9590
@muleman9590 3 года назад
ኧረ ምን ልሁን ብሎ ይመጣል ማንም አያቀው ለምን ፊቱን ያሳያል
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ
@missesaida9685
@missesaida9685 3 года назад
አንፈልገውም
@markabe2203
@markabe2203 3 года назад
ante neh ende
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂ሚስጥር ነው
@molmalgigi9757
@molmalgigi9757 3 года назад
እቺ ልጅ በጣም ጎበዝ ናት መበራታት እንጅ መንቓሸሽ አይገባትም ደሞም እዉነትዋ ነው እንኻን እስዋ ታዋቂ ወንድልጅ በዝህ ዘመን ውሻም ቀሚስ ብቲለብስ ዝም አይሉዋትም ባይ ነኝ
@ሁሉምለበጎነው-ሐ1ቈ
@ሁሉምለበጎነው-ሐ1ቈ 3 года назад
ሳምንት ሰውየው ይቅረብ የምትሉ እጅ አውጡ
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 3 года назад
ይቅረብ እንወቀው
@Bazawit
@Bazawit 3 года назад
Yikreb
@elijah5341
@elijah5341 3 года назад
Yet tegegnto
@yeswecan2636
@yeswecan2636 3 года назад
bikereb melkM nw
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
ውዶች እስኪ እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን የምትሉ እጃችሁን አውጡ።
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 года назад
የእድሐወርቅ ዘመድ ኘሽ መሰለኝ ውይ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@@bonitagebs7935 አይደለሁም ኧረ ውዴ ስለምወዳት እና ረጅም ግዜ ስላላየኋት ነው።
@fevenzewdu9749
@fevenzewdu9749 3 года назад
በቃ አትፈልግም እድለ ወርቅ
@abebebekele273
@abebebekele273 3 года назад
@@bonitagebs7935 😂😂🤣🤣
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewnte new
@AliAli-yb4rt
@AliAli-yb4rt 3 года назад
ማነው አንደኔ commit ሊያነብ የምገባሁ
@ሰአድ-ዸ6ኸ
@ሰአድ-ዸ6ኸ 3 года назад
me😂
@jenbertube5689
@jenbertube5689 3 года назад
Me 😂
@emanaklilu2633
@emanaklilu2633 3 года назад
😂☝️
@yoseph3625
@yoseph3625 3 года назад
Denez ena gazeta lenanb angeba
@abikeya2328
@abikeya2328 3 года назад
Dros men ewnet AL ewnet yalw comment ga new
@ማማእናቴ-ዐ6ጸ
@ማማእናቴ-ዐ6ጸ 3 года назад
1993 ሀምሌ 1 ቀን በ17 ዓመቴ መንገድ ላይ በዞ ዶፍ ዝናብ የተደፈርኩት መቸውም ከህሊናየ አይጠፋው በዛ ምክንያት ወንድ ጠልቸ የቀረሁ ሳለገባ ቀረሁ ስለዚህ እህቴ ፈራጅ እግዚአቢሄር ነው የኔ ቆንጆ የሰውን ነገር ተይው
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 года назад
Ayzosh mamaye, sew bayayish egziabher yayal,
@Adareify
@Adareify 3 года назад
I am so sorry for all bad men in the world and that you have to live with your pain for the rest of your life!
@اثوبياملوكنيل
@اثوبياملوكنيل 3 года назад
አይዞሽ ማማየ
@wb2222
@wb2222 3 года назад
Amate ba 32 amet sewuye lidefer neber kaza ye tanasa lewandoch yalegni tilacha tilk nw
@nebilarts6990
@nebilarts6990 3 года назад
@@wb2222 ዱዝ የሆነ የ 32 አመት ወንድ እንጂኮ ሁሉም ወንዶች አይደሉም ሊደፍሩሽ የሞከሩት
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 3 года назад
ኮሜንት ላነብ ነው የገባሁት 😁😂😂😂 ሰይፉ የአርቲስቶች የነፍስ አባት 😁😂😂
@zahrayousif7998
@zahrayousif7998 3 года назад
ክክክክክክ
@linafantaw6476
@linafantaw6476 3 года назад
👏👏😄😄😄😄😄😄😄😄
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 года назад
Kkkkkk I love that you
@selamdebesay4487
@selamdebesay4487 3 года назад
Me tooo
@dagimhabesha1987
@dagimhabesha1987 3 года назад
አዎ 😂😂እሱ እኮ አይጠይቅ ፍትፍት ነው ምያረገው 😂😂👌
@eduyaabby566
@eduyaabby566 3 года назад
የሴት አለባበስ ምናምን የምትሉ ሰዎች እፃናቶች የሚደፈሩት አጭር ቀሚስ ስለሚለብሱ ነው እባካችሁ አዕምሮአችንን እናሰራው
@emuyateketel5068
@emuyateketel5068 3 года назад
በትክክል
@gizachewbetrutegegn3948
@gizachewbetrutegegn3948 3 года назад
Are men set bicha yerasachewn sota(wend)yemidefru jegnoche nachw eko😠😠😈
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 года назад
ልክ😘
@jemalgulte3566
@jemalgulte3566 3 года назад
ያእምስሽን ቅርፅ እያያሁኝ ለይቆምብኝ ናው
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 3 года назад
የሴት አለባበስ ወሳኝ ነው የሴቱን አለባበስ ካየ በኋላ ነው እየማለለ ህፃናት ላይ የሚነሳው አስቡ እንጂ ጎበዝ እራቁት እየተሄደ የቱ ወንድ ነው ስሜቱን የሚቆጣጠር ፣
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 3 года назад
ሰይፍሻ ግን የእማዬን ስኳር ይመስል ሶፍቱን ጉያህ ውስጥ አስቀመጥከው አረ ጠረጴዛ ላይ አድርገው
@ethiocomedy1771
@ethiocomedy1771 3 года назад
😂😂😂
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 года назад
Hahahahahahhah
@solomonsol7174
@solomonsol7174 3 года назад
😂😂😂
@TheHermass5
@TheHermass5 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂
@ሀያትነኝከሳውድአረቢያ
ክክክክክ ይገርማል ከሷ ፊት ለፊት ካለው ጣውላ ለይ ነበር ማርግ ያለበት። እንደ ቡና ቁርስ አንድ አሲዟት መለሰው
@tadelechlemma4554
@tadelechlemma4554 3 года назад
እንኳን ተተነኮስኩ ተብሎ ፍትህ ሊገኝ ብዙ መከራ ደርሶባቸው እንኳን ማስረጃ የለም እየተባለ እንባቸውን የሚያብስ ጠፍቶ አንገታቸውን ደፍተው በቤታቸው ቀርተዋል፡፡ የኔ ልጅ እንኳንም እግዚአብሔር ጠበቀሽ፡፡ ለወደፊቱም ተጠንቀቂ፣ሊረዳሽ የሚችለው እግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር ይርዳሽ፡፡
@shaikhaalketbi3598
@shaikhaalketbi3598 3 года назад
እኔም ሴት ነኝ የሴቶች ሕመም ህመሜ ነዉ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 года назад
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
@haseteyrus8511
@haseteyrus8511 3 года назад
Betkkl
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 3 года назад
አይዞሽ ቆንጆ ስለሆንሽ ነው በደል የደረሰብሽ ይሄ ልክስክስ ይጋለጣል እውነት ትወጣለች
@dagiman2188
@dagiman2188 3 года назад
ሌባ ነኝ የሌባ ሕመም ህመሜ ነው አትይም እንዴ
@manuelcj
@manuelcj 3 года назад
ሴት መሆንሽን እንድናውቅ ፆታሽን አሳይ
@bettybekele1581
@bettybekele1581 3 года назад
ከሴት አለባበስ የወንድ አስተሳሰብ ይስተካከል።👍
@mihretbewota2986
@mihretbewota2986 3 года назад
ሁለቱም ይስተካከል።
@سعادسعاد-ق6ش
@سعادسعاد-ق6ش 3 года назад
ትክክክክል የኔ አስተዋይ
@messaphxnth19
@messaphxnth19 3 года назад
@@mihretbewota2986 tikikil😚
@jeerrryu
@jeerrryu 3 года назад
ሳህ የኔ ቆንጆ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 года назад
ምን አገባሽ?? እንደፈለግን ብንለብስ
@yohannesmokennen5281
@yohannesmokennen5281 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭 ይቅርታ ።አቶ ሰይፋ አከብራሃለው ።ለምን ባለ ሃብቱ ለምን አይገለጥም ።ሐቁ ይውጣ ።
@muhammednoor3546
@muhammednoor3546 3 года назад
ማነዉ ባለሀብቱ
@garyterefe7332
@garyterefe7332 3 года назад
Most probably his best friend..
@eeee4817
@eeee4817 3 года назад
እኛም እኮ ማንነቱን ስሙን ታስረዳን እንርዳት ግን ተጓዳሁ ሰውየውን አላጋልጥም ማለት ጥሩ አይሆንም ትክክል ከሆነች ወደህግ ታቅርበው እንርዳት
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 3 года назад
ሌቦች ናቸው አርቲስቶች ሚስጥራቸው ይደባበቃሎ
@eeee4817
@eeee4817 3 года назад
@@mahletmichael4030 ይመሥለኛል ጨዋታው ካለቀ በሆላ በብር አልተስማሙም እንደጠበቀችው አልሰጣትም
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 3 года назад
አይዞሽ ማስተዋል ሴት ልጅ ብዙ ፈተና ይገጥማታል የኛ ሀገር ለሴት ልጅ ክብር በጣም ኋላ ቀር ነው
@ሳቅበሳቅልብውልቅ
@ሳቅበሳቅልብውልቅ 3 года назад
ማነው እንደኔ comment ሊያነብ የገባ ?
@fikirararso3962
@fikirararso3962 3 года назад
Me
@metadeltewachew5136
@metadeltewachew5136 3 года назад
Me
@ayuyeamaryamleje7347
@ayuyeamaryamleje7347 3 года назад
ስውየው ለማውቅ እንደኔ የጎዋጎዋ ማንው😆😅😅😄
@eksa5381
@eksa5381 3 года назад
Sorry to say this endezi aynet neger ayagougagem.
@bezasisay644
@bezasisay644 3 года назад
እኔክክክ
@BettyCute
@BettyCute 3 года назад
Werku nw
@goytomteklemaryam8166
@goytomteklemaryam8166 3 года назад
ዶ ኣቢ ነው
@hanna8382
@hanna8382 3 года назад
እኔም
@ወአልሲ
@ወአልሲ 3 года назад
እስልምናየየየየየየየየ ሁሉነገሬ ውደደደደደደ ያረብ ለከል ሀምድ ተመሥገን ጌታየየየየየ ከአንድሺ አራት መቶ አመት በፊት ስለሴት ልጅ ክብር ያስተማርክ በነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ሰበብ እስልምናየየየየየየየ
@yenedebere9879
@yenedebere9879 3 года назад
ለሌላውም ትምህርት እንዲሆን ባለሀብቱ መቅረብ አለበት ።
@al-dani3458
@al-dani3458 3 года назад
ሰወች ከዚህ አይነት ጣጣ ፈጣሪ ይሰውረን እስኪ አሜን በሉ 🤲
@sinantesema4070
@sinantesema4070 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🤲
@chalikelbeche4190
@chalikelbeche4190 3 года назад
Amen
@መሳቅነዉአመሌ-ዘ3አ
@መሳቅነዉአመሌ-ዘ3አ 3 года назад
አሜን፫
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 3 года назад
አሚንን
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 года назад
Ameen wed
@amiahlu6707
@amiahlu6707 3 года назад
በሁለቱ መሀል የሆነውን አላህ ይወቀው ግን ዛሬ ጥቃቷን ስታጋራን ካሾፍን ፣ ከሰደብናት ፣ ወዳ ነው አትሰተርም ካልን ጥፋቱን ሁሉ የእሷ ካደረግን ነገ ባለ ሀብቱ ሌላ ሰው ላይ ጥቃት እና ትንኮሳ ከዛም በላይ ማድረጉ አይቀርም እኛ በሰራው ስራ ሽፋን አንሁንለት
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 3 года назад
እውነቱን ፈጣሪ ያውቃል ኮማቾች አትፍረዱ
@aminatahmed
@aminatahmed 3 года назад
በቅንነት ደምሪኝ
@fekat_tube
@fekat_tube 3 года назад
እንደኔ ኣይነት ለፍቶ ኣዳሪ ሴት ሳያበረታቱ ኣይለፉ 🙏🏽🙏🏽ደምሩኝ💕💕
@ተራመዶትተጋገዞት
@ተራመዶትተጋገዞት 3 года назад
ትክክል አትፍረድ ይፈረድብካል የሚባለው አባባል እፈራዋለሁኝ
@ayouyutube800
@ayouyutube800 3 года назад
ሰብ አርጉ ውዶች
@nanananai5664
@nanananai5664 3 года назад
Wyyyy ferje salchers adanshign good comment👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@HabeshawitHanna
@HabeshawitHanna 3 года назад
As much as I love and miss my country we still have a along way to go from its chauvinistic culture. I am proud of you Mastewal for being so courageous and speaking up! Stay strong, keep your head up and DO NOT let anyone put your light out. #iamwithmastewal
@jusplay7309
@jusplay7309 3 года назад
He needs to be exposed and made an example of
@yayayared2189
@yayayared2189 3 года назад
ልጅቷ ቀድሞ በነበራት life stayle ምክንያት መመዘን የለባትም ምናልባት የገጠማት ችግር እውነት ሊሆን የችላል። በተለይ የሚገርመኝ ሴት ልጆች ሁነው እሷን ከመረዳት እና ከጎኗ መሆን ሲገባቸው በዚህ ደረጃ ስትኮንኗት ሳይ ያሳዝናል።
@rutbk6275
@rutbk6275 3 года назад
Ur right
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 года назад
80% ሴቶች ቀናተኛ እርጉሞች ናቸዋ
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ 3 года назад
እዳንሆን ያረገን እኮ የራድዋ የተለያየ ንግግር ነው እዴ አስቸርሸው ስትል እዴ አዳድ ያወራሁትን ነገር ማስረጃ ይዞል ምናምን ስትል እውነት ከሆነ ነገም ከጎኖ ነን ስሙንም ሁሉንም ግልፅ አርጋ ትናገር እኔ ግና ከነሰለሞን ጋ ኢተርቢ ስትደረግ ነው ያስጠላችኝ ነገረ ስረዋ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
Wude subscribe aedrgigne y
@Rafagsadik
@Rafagsadik 3 года назад
ሃሳብህን/ሽን እጋራለሁ። ምክንያቱም በተደጋጋሚ በተለያዩ ዩቱብ ላይ ይህን መስክርያለሁ። ነግ በኔ ተብሎ ከወንድ የበለጠ እነሱ መረዳት ሲችሉ ለምን ወቀሳ ላይ እንደሚገቡ ግራ እሚገባ ነው።
@እዮናዳም2080
@እዮናዳም2080 3 года назад
ጌታ ነፃ ያውጣሽ ሰው ፍርደኛ ነው!
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
Wude subscribe aedrgigne a
@tigisttemesgen569
@tigisttemesgen569 3 года назад
Amen.
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 3 года назад
ቲጂዬ የኔ ቅመም ብቻዋን ትበቃለች❤ቲጂን የምትወዱ የተጠቀማችሁ 👌
@meruaj8646
@meruaj8646 3 года назад
👍💯
@የቢላልቢንረባዕ
@የቢላልቢንረባዕ 3 года назад
እዴት አሳዘነችኝ አይዞሽ የኔማር ሁሉም ማያምንሽ የፈጠረሽ አምላክሽ ብቻ በቂ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ ስላጦዘው ማሰቡ ተቀይሮዋል የሳባት አመት ህፃን ልጅ የተደፈረችበት ሀገር እዴት አንቺን አይሞክሩም ብሎ ማሰብ ቂልነትነው ዛሬ አንድ ብሮግራም ስሰማ ልብ እስኪቀደግድ ነው ያመመኝ 19 አመታት አባት ልጁን እየደፈረ እናት ሳታቅ ይህን ለብሰሽ ጠብቂኝ እስከ ማለት ብለው ሲያለቅሱ አባት ልጁን በሚደፍርበት ሀገር ተቀምጠን እዴት የሴት ልጅ መብት ይከበራል ያሳዝናል ወይ ህግ የለም አላልንም አደኛውም ቁርጣችን አውቀን አልተቀመጥን የሰዋገር አይደለም ለመድፍር ማስፈራራት ይቅርና ማየት አይችሉም
@bire9758
@bire9758 3 года назад
ሰይፉ ቀጣይ ሳምንት ባለሃብቱን አቅርብልን :)
@Metasebiya4
@Metasebiya4 3 года назад
ወሬ ለመቀባበል ነው? ልጅቷን ሠማሀት አይደል እህትህ ብትሆን አትደግፋትም ነበር? ኢትዮጵያ ውስጥ በደምብ ጥቃት አለ!!! ሀብታም በጉቦ የማያረገው ነገር የለም, Yutubers ደሞ በውሸት አደለም ግለሠብን ሀገርን አበጣብጠዋል ገንዘብ እየተቀበሉ ዜና የሚሠሩም አሉ ስለዚህ ነገሩን ወደራሳችን እናምጣ እኔ ብሆንስ እንበል!!!
@zuzutyoub8177
@zuzutyoub8177 3 года назад
ዞሮ ዞሮ ሀቅ ተደብቆ አይቀርም
@belayneshseifu9236
@belayneshseifu9236 3 года назад
Yes
@eldikassu7867
@eldikassu7867 3 года назад
ሰይፉን ልታስገድሉት ነው😀😁😁 ባለሀብቱ ይቅረብ የምትሉት😂😂😂😂
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 года назад
@@eldikassu7867 🤣🤣🤣🤣🤣
@kidestmekkonen3032
@kidestmekkonen3032 3 года назад
ዝም ብለን አንውቀሳት የደረሰባትን ፈጣሪና እሷ ናቸው የሚያውቁት!!!ድምፅ ሊሆናት የሚገባው ህዝብ ነው ሰው ሆነን ሰው ላይ አንፍረድ የኛን ማን ያውቃል
@አልሀቅ
@አልሀቅ 3 года назад
አትፍረድ ይፈረድብሀል።
@helenethiopia
@helenethiopia 3 года назад
በትክክል ማሬ
@helenethiopia
@helenethiopia 3 года назад
@@አልሀቅ በትክክል ❤❤❤❤❤❤
@አልሀቅ
@አልሀቅ 3 года назад
@@helenethiopia አወ እህቴዋ በሰዉላመፍረድ ቀላልነዉ አሥቸጋሪዉ በራሥላይመፍረድነዉ
@tihitinabekele7454
@tihitinabekele7454 3 года назад
አይዞሽ የኔ ውድ ጠላትሽ ያልቅስ፡፡ ገንዘብ የማይሰራው ነገር የለም ግን የእውነት ፈራጅ እግዚአብሔር አምላክ ካንች ጋር ነው ተባረኪ፡፡
@hannateshome3835
@hannateshome3835 3 года назад
Please please understand her pain. I’m so proud of you sweetheart, you did what you have to do hopefully women or men learn from her.
@ኪድዬእናቴ
@ኪድዬእናቴ 3 года назад
ሰይፉዬ የአርቲስቶች ነብስ አባት ሆንክ እኮ
@አማረሀሊማ
@አማረሀሊማ 3 года назад
ቆየኮ
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 года назад
Kkkkkkkk
@marymessele3423
@marymessele3423 3 года назад
😂😂😂😂😂
@netsanetdamte9179
@netsanetdamte9179 3 года назад
ካካካካካ ቀላል
@NewNew-gq9ts
@NewNew-gq9ts 3 года назад
Kkk
@b.t7056
@b.t7056 3 года назад
አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋል ይሄም ለትምህርት ነዉ እንደዚህ ተሰብረሽ አትቀሪም ፈጣሪ ያቀናሻል😍😍
@zahrawelo2801
@zahrawelo2801 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
ሴት ልጂ ባባቷ ከመደፈር የበለጠ ምን ዉረደት አለ ሲጀመር ከኢትዮጵያ ዉጭ የትም ሀገር ሴት ልጅ እንቁ እናት እኛ ሀገር ብቻ ነው ሁሌ የበታችነት ስሜት እንዲሠማን የሚሆነዉ
@hadyah44
@hadyah44 3 года назад
ፋጢማ ብት ረሱል ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም እዴህአሉፋጢማንእወዳታለሁ ያስከፋት ያስከፋኛል ያስደሰታት ያስደስተኛልብለዋል እህቶቻቺሁን እናቶቻቺሁን አታዋርዱ ውደዷቸው
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
ሴት ስትሆን የሴት ቁስል ይሰማሀል ሴት ካልሆን አይገባህም ሁሉም ሴት ገላዋ ሽጣ ምታድር ይመስላቸዋል ስት ራሷን አስከብራ ምትኖር ሴት አለች ግን የሰው አስተሳሰብ ግን በጣም ያስጠላል ወደ ነፈሰብት የሚነፍስ ህዝብ ኡፍ
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 года назад
በጣም እንጂ ወደ ነፈሰበት መንፈስ፡ ካንድ ወገን፡ሰምቶ መፍረድ. ...........
@Jackson-arada
@Jackson-arada 3 года назад
ግን ልጅቱኣ እኮ ምንም የሚጥም ነገር የላትም። እዩኝ እዩኝ ደብቁኝን ያመጣል
@sofiad2612
@sofiad2612 3 года назад
የደረሰበት ያውቀዋል ካለሰማችን ሰም እየተሰጠን
@zeharaewunetu2096
@zeharaewunetu2096 3 года назад
እኛም ሴቶች በጣም ወንድን እንፈትናል
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 3 года назад
እና ከዚህ ሁሉ ንፋስ ነው ዘመዴ የሚለውን ሙዚቃ ጋብዢና🤣
@hirutfelekehe4932
@hirutfelekehe4932 3 года назад
የአርቲስት ነሰሃ አባት ሰይፉ ነው በደንብ ተናዘዙ
@nna9805
@nna9805 3 года назад
Kkkkkk
@semiraabdulkadir50
@semiraabdulkadir50 3 года назад
Kkkkkkkk
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 3 года назад
😂😂😂
@emayehiwoteema261
@emayehiwoteema261 3 года назад
😅😅😅😅😅😃😂
@አንተታውቃለህ-ዸ6ሐ
@አንተታውቃለህ-ዸ6ሐ 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣እውነትሽን እኮ ነው
@kenenibersisa1579
@kenenibersisa1579 3 года назад
እቺ ልጅ ተጎጂዋም እሷ ተወቃሿም እሷ ምሰኪን እህቴ ፤ልክ እንዳንቺ ስንት ተጎጂዎችን ቤተ ይቁጠረው።
@zahrawelo2801
@zahrawelo2801 3 года назад
Yes!!!😭😭😭😭👍
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 года назад
Echi leba shermuta nat 50 million ltbela
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 3 года назад
ጁንታ ማን ሻፍጂ አላት
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 года назад
ትክክል ነሽ በጣም ታሳዝናለች ነግ በኔ ነው ሁላችን ፈራጂ ሆነናል
@surafel0
@surafel0 3 года назад
We should believe any woman who comes out n share their horrible experiences , sexual assault is no joke . I hope she gets the justice she deserves
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 3 года назад
አይዞቨ የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያ ውሰጥ ትልቅ ችግር አለ በርቺ ቆንጆ ነቨ የበለጠ ትልቅ ትምህርት ነው አምንቫለሁ አድናቂቨ ነኘ❤️❤️
@engidazewdie9411
@engidazewdie9411 3 года назад
How can you prove she is right? Many girls are after money these days. Go around in Addis and see what is going on.
@samrikiros4282
@samrikiros4282 3 года назад
Damn yeahhhh
@elsatadesse5673
@elsatadesse5673 3 года назад
@@engidazewdie9411 how do you know she is not? There are men with money who gets away with “murder”. The fact that he is still being referred as Mr X after everyone dragged this girl through the mud in public and an army of people backing him in public even tho he is “anonymous” speaks volumes. Stop shaming women speaking out, stop victim blaming! Enough is enough ende!
@mesfinalemu2006
@mesfinalemu2006 3 года назад
ማነው ሰውየውን እንደኔ ማወቅ የፈለገ
@መኪነኝሀላሌንአፍቃሪመኪነ
እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ
@ethiocraft8095
@ethiocraft8095 3 года назад
ሰይፉ ፋንታሁን
@እድሪስወሎቱዩብ
@እድሪስወሎቱዩብ 3 года назад
ባላሀብቱ ነው አሀ
@hanny7217
@hanny7217 3 года назад
ለምን እውነቱን አያወጡም ኤጭ
@sebleseble7844
@sebleseble7844 3 года назад
@@እድሪስወሎቱዩብ አወ
@birhaneshetu5292
@birhaneshetu5292 3 года назад
I never knew this kid is emotionally strong like this. She didn't fail for the threat of predators. I salute her. The fact that no one believed her is painful. I wonder why people always chose to stand on the side of these predators!
@ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
thanks bro
@eycaschool.7922
@eycaschool.7922 3 года назад
Bro she is saying too many confusing things ...🤗I am out
@ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
@@eycaschool.7922 ok.
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 года назад
@@eycaschool.7922 she is contradicting herself, lieying to the public, how disrespectfulnes is that!!!
@saronaddis9068
@saronaddis9068 3 года назад
True thank you
@etsegenetsisay218
@etsegenetsisay218 3 года назад
አይዞሽ የኔ እናት ሰው ፈራጅ ነው የልብሽን እግዚያብሄር ያቀዋል😥😥😥
@solomieghebreegzabheir6115
@solomieghebreegzabheir6115 3 года назад
You are so strong Mesti! Women Power! We got you back. Much love ❤️
@kalabkahsay9875
@kalabkahsay9875 3 года назад
"መረጃ አለኝ ካለ ያሳይ ይናገር" እኔ በግሌ አምኛታለው። ሰውየው መረጃ ካለው ያሳየን ያኔ እውነቱ ይታወቃል
@behailuendale6830
@behailuendale6830 3 года назад
እሷ ለምን ፈራች ሰዉዬዉን ለማጋለጥ ችግር ስላለባት እንጂ እዉነተኛ ከሆነች ታጋልጥ ዉሸታም ነች
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 3 года назад
ክክክ አታስቀኝ ተጎዳይ ባይ እውነቱን አፍርጣ ሳታወጣ እንዴት ነው በዳይ ሊወጣልህ የሚችለው ።እርሱዋ ናት እንደውም በፊለፊት የተናገረችው እርሱዋ ናት አሁንም እውነቱን ማውጣት ያለባት ፍርድቤትም ብትቀርብ በዚህ ሁናት ማንም አያምናትም መረጃ ከማስረጃ ጋር አልያ የለም
@EthioYs
@EthioYs 3 года назад
ሀሀሀሀለ
@Amanualalemu12345
@Amanualalemu12345 3 года назад
kal yegebalatn silalsetat new...lemn dubi abraw hedech?....abraw weyn lemn tetach?....lemn sewyewn simun atnagerm.,..silemikesat ferta new yawardegnal bila......tegodta yhonal gn berasoa kilet,tifat new asgedidoat adelem
@abana805
@abana805 3 года назад
Fitsum Te
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 3 года назад
በቃ ሰይፉ ጋ እየመጡ ይናዘዛሉ የነፍስ አባታቸው ይመስል "ሆ" እረ ጎበዝ
@hiwotdemissie9160
@hiwotdemissie9160 3 года назад
የነብስ አባት 1 እግዚአብሔር ነው።
@kaak8535
@kaak8535 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@obsinetteshome522
@obsinetteshome522 3 года назад
manesh enatu letedefer neber algebashem.....anchim set nesh
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
ክክክክክክ
@fekat_tube
@fekat_tube 3 года назад
መልኬ ብቻ ብዬ ራሴን ከምቆልል ያለኝን አቅም ልጠቀም እስኪ ሰብስክራይብ በማድረግ ልግስናችሁን ግለፁልኝ 🙏🏾💚💛❤
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 года назад
ትእግስት እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጥሽ በጣም ምርጥ የስነ ልቦና ባለ ሙያ ነሽ የእርቅ ማእድ የምንውድው ፕሮግራም ነው። ማስተዋል ስለ ልቦና ተጎታለች ሲጀመር እኛ አገር ምን ህግ አለና በተለይ ለሴት ልጀ
@elroe.2172
@elroe.2172 3 года назад
አንቺ ጀግና ነሽ በርቺ መቼም አንጠላሽም የኛ ባህል አስቸጋሪ ነው ለሴት ያለው ቦታው አናሳ ነው
@madotethiopia566
@madotethiopia566 3 года назад
እንኳን አጭር ቀሚስ ለምን እራቁቷን አትሄድም ሰባዊ መብቷ መነካት የለባትም
@hananyoutube2886
@hananyoutube2886 3 года назад
Tekikil
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 3 года назад
በጣም
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 3 года назад
በትክክል
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 3 года назад
እኮ
@zeusapollo9768
@zeusapollo9768 3 года назад
ደደቦች
@iamblessed2825
@iamblessed2825 3 года назад
እሱዋስ እንዲ ወጣች ስንቱ ተበላሽቶ ቀረ 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 3 года назад
ተሞከረብኝ ካለች ለምን በግልፅ አደባባይ ላይ ስሙን አትጠራም ወይስ ፍርድ ቤት አትሄድም ይሄ ዝርፊያ ነው ብልግና
@chalikelbeche4190
@chalikelbeche4190 3 года назад
ewnetish naw
@mominaabdu3376
@mominaabdu3376 3 года назад
@@natyotesfaye6466 በትክክል የሚፈርድ የለም ለሀብታም ነው የሚፈረዱ ነገሩ ሁሉ በገንዘብ ነው ጉቦ እየሰጡ ምን ትክክለኛ ፍርድ የለም
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 3 года назад
አይዞሽ ማስቲዬ የኛ ስው አይረዳም ለዚህም ነው ከሴት አልፎ ወንድ ልጅ መደፈር የጀመረው. የደረሰበት ያውቀዋል
@elcelc2278
@elcelc2278 3 года назад
ትክክል እደናተሰው ያብዛልን
@ewdwalunooneperfect3981
@ewdwalunooneperfect3981 3 года назад
Betam tikikl
@selamtsegaye6265
@selamtsegaye6265 3 года назад
Medebegna serachewe new medifer wendochu enam telemamdewital wey ye Ethiopia wendoche min yeshalal
@johnisaac3726
@johnisaac3726 3 года назад
Ashikabach
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
Wude subscribe aedrgigne t
@dahabyesuf8700
@dahabyesuf8700 3 года назад
be strong, you are a hero for every women who are going through the same kind of situation as you. don't cry, be proud
@habtamuderebe3644
@habtamuderebe3644 3 года назад
50 ሚ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 года назад
አቦ እኔ ሴት ልጅ ስታለቅስ አልወድም አትፍረድ ይፈረድብሃል ነው ለማን አባቱ ብለሽ ነው ምታለቅሺው አይዞሽ አዎ አይደለም ኢትዮጲያ ላይ ሌላም አለም ላይ ብር ያለው ብዙ ነገር ያረጋል አታልቅሺ አይዞን
@zeusapollo9768
@zeusapollo9768 3 года назад
ምን አገባህ ? none of your business ቆሻሻ ውርደታሞች 🤮🤮👘
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 года назад
@@zeusapollo9768 አሳደጊ የበደለሽ የበደለህ አግድም አደግ
@mama4596
@mama4596 3 года назад
ልክ ነክ
@መኪያነዳጋመሀመድ
@መኪያነዳጋመሀመድ 3 года назад
@@zeusapollo9768 ኧረ አይባልም ነገ በኔ በል
@zeusapollo9768
@zeusapollo9768 3 года назад
@@መኪያነዳጋመሀመድ bro ጥግ ያዘ ደሃ ሆኖ መሞት መታደል ውርደታሞች😂😂😂😂
@senushikore7663
@senushikore7663 3 года назад
As a woman, I am on her side!! Also, as she said, we all are grown up in a very judgmental culture. However, the only mistake she did is, she should contact someone like Embassy or women advocacy before she put it on social medias. I mean to win him or any case not a good idea to share with the world. However, I am gland she is doing ok and staying strong.
@lolak953
@lolak953 3 года назад
I totally believe her ... I could see her pain in her eyes ... She’s a victim and vulnerable... let us have a heart to care and understand her pain!! After all this, I pray that she come out Strong, Wise and Smarter!!
@tsionasele4663
@tsionasele4663 3 года назад
Me too
@mercy8048
@mercy8048 3 года назад
Me too
@lovelytef9917
@lovelytef9917 3 года назад
Me too’ ውስጧ ተጎድቶል ይሄ ክፍት አፍ ዮናስ እሱ ነው አንደኛ
@sefnedengelworku4060
@sefnedengelworku4060 3 года назад
እኔ አምንሻለሁ : አይዞሽ: የሰይፉ አጠያየቅ እራሱ ልክ አይደለም: የህብረተሰባችንን: አለማደግ ያሳያል: ህግ ቦታም መሄድ ያልደፈርሽው: ህግ ቦታ ያሉ ሰዎችም ይህንን ጊዜ እናታቸውን የማያከብሩ ናቸው:: አንቺ በሚዲያ እንዳታለቅሽ: ሰይፉ በሄድሽበት እንድታለቅሺ: የፈለገ ይመስላል:: ሴት የምታመነው ስለምታለቅስ ሳይሆን: ስሜቷን በመቆጣጠሯ ነው:: ሲሆን ህግ እንዲቆምላት ድጋፍ አርግላት: ጥያቄህ ሁሉ: ከትምክህተኛ ወንድ የሚጠየቅ ሆኖ አግኝቸዋለሁ::
@selamselina2145
@selamselina2145 3 года назад
ፍርድ ቤቱ ግራ ቀኙን አዳምጦ ለተጨማሪ ምርመራ የ14 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ሰቷል ።
@susutube6270
@susutube6270 3 года назад
ክክክክክ
@adebabaygebre
@adebabaygebre 3 года назад
Kkkkkkkkkkk
@yetmyetwahdolji5404
@yetmyetwahdolji5404 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀ
@abebaabate6018
@abebaabate6018 3 года назад
ክክክክክ
@firyeyakob724
@firyeyakob724 3 года назад
😂😂😂😂እሺ ክቡር ዳና😂
@wise647
@wise647 3 года назад
በመንጋ ፍርድ የስንቱ ህይወት ተበላሸ እስቲ ከፍርድ ታቀቡ።
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 года назад
😂😂😂😂😂👏👏👏👌👌👌
@mama4596
@mama4596 3 года назад
እዉነት ነዉ
@marthaworku4498
@marthaworku4498 3 года назад
በጣም ሁሉም ስው በራሱ ወይ በልጁ ካልደረስ አይገባውም
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 года назад
መንጋነት እንስሳዊ ባህሪ ነው
@zulfamuktar4333
@zulfamuktar4333 3 года назад
ትክክል
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 года назад
አች ነሽ እኮ ግራ ያጋባሽን ሰዉዬዉ ጥሩ ሰዉ ነዉ ያሳዝነኛል ብለሻል ለማንኛዉም ዉነታዉን ፈጣሪ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ አታልቅሽ አይዞሽ
@yemsida1758
@yemsida1758 3 года назад
መጀመሪያ ጥሩ ሊመስላት ይችላል በኋላ ላይ መጥፎ ባህሪው ሊገለፅ ይችላል መጀመሪያ ባሀሪውን ከገለፀላት ልትሸሸው ትችላለች።
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад
@yem sida አንዳንድ ሰዎችም ክኾ አንድን ሰው እኛ እንደምንፈልገው ሁኖ ባይገኝልንም እናጎድፈዋለን ለምን ራስ ወዳዶች ስለሆን አትርሺ ።
@umumahir3399
@umumahir3399 3 года назад
እራቁቷን እየሄደችነው ደነዝናት ሲጀመር ደነዝናት ሰይፉደሞ የአርቲስቶችመደበቂያነው
@Tg-es1bz
@Tg-es1bz 3 года назад
በትክክል ፡
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 года назад
Lijitua betaaam tiwashalech, balefew video min sitil neber, zare degimo aldeferegnim Tinkosa new, zebaraki nat, ewnet eko hulem biwera ewnet new aykeyerim, yichi betaaam fetata nat
@Koolzak-gmail
@Koolzak-gmail 3 года назад
ሼባው ይምጣ እውነቱ እንዲወጣ የ እውነት መፈተሻ ፖሊግራፍ ኣገርን ለማትረፍ
@ayinuyenaol1432
@ayinuyenaol1432 3 года назад
እኛ ኢትዮጵያዊያን እኮ ሰውን መስበር እንጂ ሰውን መጠገን አኖድም ያቺን የመሰለች ልጅ ጭላሸት መሰለች😥😥😥
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 3 года назад
እኔ እንደውም የፈጠራ ታሪክ ነው የመሰለኝ ምክንያቱም M-x በፍፁም የለም
@ezanatsegeye6668
@ezanatsegeye6668 3 года назад
50 million yeteyekech jegna nech leza new yedeferat
@kiwait9430
@kiwait9430 3 года назад
🤣 🤣 🤣 Esaye damo lae artists 😷
@adi-my1cq
@adi-my1cq 3 года назад
@@sosikassahun2190 i feel the same
@amytk6095
@amytk6095 3 года назад
@@sosikassahun2190 🙄🙄ሴትን መደገፍ ለሀበሻ ሴት ሞት ነው የሚመስላችሁ አይደል?
@MaoADY
@MaoADY 3 года назад
i am from Somalia and i can hear and Speak Amharic. its hart broken story. plzz habesha people respect your Sister and support her may Allah bless you sis i am your big fan
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 3 года назад
What you are Somalia you are advice us🤔🤔🤔🤔🤔did you know about you
@bossguyo6424
@bossguyo6424 3 года назад
@@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ what do you mean
@elsaabera3837
@elsaabera3837 3 года назад
Thank you you are right❤
@muvitrailer
@muvitrailer 3 года назад
she is laying man! she is a mafia, we know her personally.
@elenig2297
@elenig2297 3 года назад
እባካችሁ ለመፍረድ አትቸኩሉ ሴት ልጅ የፈለገ ቢሆን በዚህ ደረጃ እራሷን አደባባይ አታወጣም መስታወት እግዚአብሄር ይርዳሽ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ
@wendwesendereje8069
@wendwesendereje8069 3 года назад
E
@berhanea3798
@berhanea3798 3 года назад
It’s very sad that in Habesha society we first blame the victim!! This young lady needs to be listened and & at list given the benefit of the doubt!! Let us start by showing respect to our women!!
@rukyasultan4041
@rukyasultan4041 3 года назад
Yene Weddd Betam Jegna Nesh allah Yrdash Ewnetu Ywetal Eshi berchi Yebzu Set Lij demth nesh
@ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ
@ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ 3 года назад
አይዞሽ እናትዬ ፍርድ ከሠማይ ነዉ ይኸዉ ነዉ የኛ ሰዉ
@ahudjawal100
@ahudjawal100 3 года назад
አይዞሽ እህትየ ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው። ሰው ያወራውን ቢያወራ ምንም አያመጣ እዳውም ጎበዝነሽ። ሴት። ልጂበገዘብ የሚገዙ ይመስላቸውን ሀብታም ስለሆኑ ብቻ
@bereketgebreyohannes8473
@bereketgebreyohannes8473 3 года назад
Mr x is a rich man, ok! but he is a man that need to be punished not to repeat that mistake again. MASTEWAL, You are so brave, don't worry about the public opinion. You did a good job. Keep walking, don't let down yourself.
@thereishope600
@thereishope600 3 года назад
ይሄ የአማርኛ ሾው ነው አስተያየት በአማርኛ ይሁን የኛ እንግሊዝኛ አስተማሪ
@userqp888
@userqp888 2 года назад
ኧረ በጎ በጎውን እናስብ ሰዎች ኧረ ነፃነት ይንገስ እግዚኦ ! ሁሌ መንቀፍ ሱስ የሆነባቸው ሰዎች እርዳታ ትሻላችሁ ።
@rozayosef3155
@rozayosef3155 3 года назад
የነ ቆንጆ ለምንም አይነት ነገር እጅ እንዳትሰጭ ሞር ጠንካራ ሴት እና ቆራጥ ሁነሽ ስራሽን ስር 🥰🥰🥰
@neamanumu6786
@neamanumu6786 3 года назад
ማስቲየ አይዞሽ የኔ ዉድ ሰዉ ያሰበዉን ያስብ ፈጣሪ እዉነቱን ያዉቃል 😢😢😢😢😢
@ልደታለማርያም
@ልደታለማርያም 2 года назад
yea የሀበሻ ወንድ ውሻ ኘዉ አምኘሻለሁ u can't blieve my step pa try too when i was 7 year's old yamal betam
@selamtewolde9112
@selamtewolde9112 3 года назад
The sad part is she getting blame for his behavior. She is brave and she needs every women specially us habesha women support. Keep fighting 💪🏾 do not stop. Culturally we are opressed when it comes to sexual harassment.
@picolosparklish
@picolosparklish 3 года назад
She is very strong and courageous. we should stop this hate and bulling and support each other. Ebakachu sew lay lemecoh anetar. Mesmat enemar
@ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
Thanks dear
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 3 года назад
ወላሂ ስታለቅስ አለቀስኩ ውይ ሀበሻ ውይ ሀበሻ እውነትኮ ነው እየተናገረች ያለችው እደ ኢትዮጰያ ለሴት ልጅ ክብር የሌለው አንደኛ ሀበሻ ነው😡
@كونفيكون-ع6ه
@كونفيكون-ع6ه 3 года назад
ሴት ሆነሽ በሴት አትፍረጂ በሴት ተፈጥረህ ሴትላይ አትፍረድ እዉነታዉ ምያዉቀዉ ፈጣሪ ነው ለመፍረድ አንቸኩል
@kookoonuthead5644
@kookoonuthead5644 3 года назад
What about gender fluids😂
@prettygirl-fj6zw
@prettygirl-fj6zw 3 года назад
አዎ ልክ ነው
@feruzdev6099
@feruzdev6099 3 года назад
እውነት ነው
@ekrutube5357
@ekrutube5357 3 года назад
አይ ኢቲዮጲያ ሴቶች ላይ ጨከንሽ እስኪ ህግ ይቀየር ምትሉ ? ላይክ
@akileakile3263
@akileakile3263 3 года назад
ለመሆኑ ኣለ እንዴ የትኛው ነው ሚቀየረው።
@myloveethiopiatube5614
@myloveethiopiatube5614 3 года назад
የኔ ውድ ልቧን ጠብተዋት በውስጧ ቆስሏል የነሱን ወሬ አትስሚ ዝም ብለሽ የራስሽን ህይውት ኑሬ እነዚህ የ ዩቱዩብ ጡረተኞች
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 года назад
@gege keya ዝሆንዬ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
ክክክ ልባን ጠባት አልሺ
@merg1011
@merg1011 3 года назад
If any female comes forward about any kind of assault in Ethiopia, it’s very rare to be trusted by the community. It’s very sad ... that’s why rapists and predators walk around doing wat ever they want. Stay strong ... u have the right to voice your own truth
@nebyneby547
@nebyneby547 3 года назад
Even if they are proven guilty the low still protect them.
@peace4all178
@peace4all178 3 года назад
No, this girl played a “female victim” card and she has lost. Seifu is paid to do this. She’s a gold digger. Period!!!
@mehh9313
@mehh9313 3 года назад
@@peace4all178 see its why women fear to talk about abuse or rape its because of people like you!!!!! You need to be ashamed of yourself what if your daughter or mom or sister when through this and people out here call her a gold digger or a liar ....YOU REALLY NEEEED TO BE ASHAMED
@brigthside1103
@brigthside1103 3 года назад
Yes its true but i belive mastewal
@kikilaw391
@kikilaw391 3 года назад
true
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 года назад
እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃል ፍርዱን ለሱ ተዉቲ አቲፍረዱ
@Ajaymurphy4564
@Ajaymurphy4564 3 года назад
ልጅ የሚደፈርበት ሐገር አረመኔ የበዛበት አገር ሆናል በጣም ያሳዝናል ፡ በርቺ ጠንክሪ ይህን ነገር ስሰማ ልቤ ይደማል ፡ ጨካኝ አጥቂዎች እግዚአብሔር ያጥፋቹ
@hawihundie5141
@hawihundie5141 3 года назад
Thank you Seifu for giving her a platform. And for bringing light to the issue!!!
@mattewe492
@mattewe492 3 года назад
እኔ በበኩሌ በፊትም አልገባኝ አሁንም አልገባኝ እንዳው ዝም ብዬ ነው የማዳምጠው🤔
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 года назад
ልክ እንደኔ
@jackyabreha6593
@jackyabreha6593 3 года назад
Same here 🤣
@TseganehKuma
@TseganehKuma 3 года назад
ማርያምን እኔም! ምንድነው ግን?
@yikasengal4446
@yikasengal4446 3 года назад
Ye leji Michael algebam aluni ayesemah merore alebet yalgebahew eskahun
@ወሎየነኝ.ወሎየ
@ወሎየነኝ.ወሎየ 3 года назад
እኔ ም
@hayu138
@hayu138 3 года назад
አለቀስኩ ወላሂ የሴቶች ጥቃት በዛ ስንናገርም ዉሽት በማለት ህዝቡ ማሳቅቅ እፍፍፍ ስቃዩ ግን ብዙ ነዉ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
Wude subscribe aedrgigne a
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
እህህህ እዉነት ነዉ
@ፍትህለወሎህዝብ-ደ9ፀ
እውነት ነው
@godisgood684
@godisgood684 3 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ልጆችን ያሰባት ❤
@nardosmulugeta591
@nardosmulugeta591 3 года назад
Qqq
@omermohammed7509
@omermohammed7509 3 года назад
እውነቱን ፈጣሪ ነው የሚያውቀዉ ግን ሴት ልጅ ስታለቅስ ማየት ያማል አይዞሽ እህት
@Jackson-arada
@Jackson-arada 3 года назад
የኣዞ እምባ
@speedybluesYT
@speedybluesYT 3 года назад
Esuma yamal gin min yahel ewenet newe sint miskin setoch alu
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
አይዞሽ ማማዬ
@mohammediyyatrading7375
@mohammediyyatrading7375 3 года назад
Jilbab bilebsu ayfeterim wellahi! Allah ewnet tenagrowal
@semutimohammed
@semutimohammed 3 года назад
@@mohammediyyatrading7375 👍👍
@jesusislord973
@jesusislord973 3 года назад
I feel you my sister stay strong, God will reveal the truth 🙏🏾🙏🏾
@elasofi8094
@elasofi8094 3 года назад
amen
@elasofi8094
@elasofi8094 3 года назад
🙏🏽
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
ማነው እንደኔ ኮሜንት ሊያነብ የመጣ✌️😂😂
@bochera7
@bochera7 3 года назад
✌🏾
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
ንፍጣም ቦታ የለውምምምምምምም
@dawitdesta1005
@dawitdesta1005 3 года назад
ሰይፉ ባለሀብቱን ይዞ እንዲቀርብ ወስነናል ::
@bettykebede3871
@bettykebede3871 3 года назад
Be strong and don’t let this put you down,. I have no doubt in my mind that Mr. X tried to abuse you sexually, we trust you 100%. Don’t forget that you are beautiful, talented young lady. Your whole life is ahead of you, put this behind you and move on with your life. Who really cares what people think about you, let them think whatever they want to think, put God first and keep on moving. Tell them that you’re unstoppable!
@ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
Yes we do 👍
@seyou9475
@seyou9475 3 года назад
Absolutely
@rozasintayehu9084
@rozasintayehu9084 3 года назад
Yes we do
@charisa5360
@charisa5360 3 года назад
Hope she reads this comment,
@ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
@@charisa5360 አገኛታለሁ በግል☺
@SF-jl8km
@SF-jl8km 3 года назад
I feel bad for here! Stay strong!!
@ሶሊያናኤልያስ12
@ሶሊያናኤልያስ12 3 года назад
አንተ ስይፉ መቼም የአርቲስቶች የነፍስ አባት ነህ እስኪ እውነቱን ለማወቅ እንዲረዳን ባለ ሀብቱን አቅርብልን ።
@እልልታለጌታ
@እልልታለጌታ 3 года назад
Kkkkkkkkkkkkkk kelebe asakeshigne
@wyyehneey3501
@wyyehneey3501 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂
@hanny7217
@hanny7217 3 года назад
Hahahah.....
@muluadammesfin1509
@muluadammesfin1509 3 года назад
Stay strong beautiful.I admire your courage.
@ፍቅርእስከመቃብር-ሠ5ጰ
አለባበስ አለባበስ ትላላቹሁ ወንዶችኮ ህፃናት ልጅ ይደፍራሉ ሴትች እባካቹሁ ከሴት ጎን እንሁን ለወንድ የምታግዙ ከሆነ ባለጌ ናቹሁ ማለት ነው
@perfectoid8376
@perfectoid8376 3 года назад
ayi isuns teyiw.. quranum metsaf kidusum new iko indesu yemilut.. ihe ke haymanot gar new mugtish. set yefelegechwn melbes tichilalech gin christian weym muslim kehonsh ihen amnesh mekebel alebish.
@ወሎየነኛፍትህለወሎህዝብ
ትክክል
@ወሎየነኛፍትህለወሎህዝብ
ወድልጅ ውሻነው
@perfectoid8376
@perfectoid8376 3 года назад
@@ወሎየነኛፍትህለወሎህዝብ anchis? dimet 😂 yeman segete nesh
@sabatewelde1271
@sabatewelde1271 3 года назад
Lk neh be mexhef kdus ale gn hxanatn hendnum setunm medfer kalebabes neh tlaleh hxan nachew
@abrehamtsegaye9041
@abrehamtsegaye9041 3 года назад
ሰይፉ እንደዛሬ አስደስቶኝ አያቅም። ሚዛናዊ ለማድረግ ሞክሯል። ጥያቄዎቹም በጣም ጥሩ ነበሩ። ባለሙያ መጋበዙ ደሞ ልላው አሪፍ ነገሩ ነው። ሰይፍሻ ይልመድብህ
@blessing468
@blessing468 3 года назад
Ayzosh yene konjo, I just saw you today. Justice comes from heaven!
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 3 года назад
አይዞን እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል!! ጎበዝ ሁኚ
@gogottelevision
@gogottelevision 3 года назад
ድረድግ ይላል ጉራጌ !! የማያውቀው ሲሰማ። ማን ንፁህ እንደሆነ ፈጣሪ ይወቀው።
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Gurage Fikkir ! Diledig New Yemilew Kkk ,Ewinet Enidekir Bitikkettinim Atibettesim Firidu LeEgziabiher Enitewew
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 года назад
ቀላል እናቴ ሁሌ ነው የምትጠቀመው ይህን ቃል እውነትም ድለድግ ያገር ባይ ።እግዜር ይሽሉ ሁልን ቃይ።
@keyihte4966
@keyihte4966 3 года назад
ድለድግ ነው ሚባለው
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 года назад
@@keyihte4966 እናመሰግናለን ይታረማል
@keyihte4966
@keyihte4966 3 года назад
@@አገሬኢትዪጽያ ግን ድረድግም ሚሉ Alu beye Akababiw yileyal inji
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 3 года назад
አርቲስቶች ተከድኖ ይብሰል ስለሆኑ ነው ሰይፉ አንተ የአርቲስቶች የነብስ አባት ነህ
@loveyoumyfamily9860
@loveyoumyfamily9860 3 года назад
😁
@zenozenta9192
@zenozenta9192 3 года назад
ሰይፉ ወንድ ከሆንክ ስውየው ቃለመጠይቅ አርግለት ማለቴ ለ (mr x)
@user-mexx
@user-mexx 3 года назад
"ዝም ስላልኩህ እንዳትደግመው ብየው...." ሠይፉ "ባለቤቱ ደውላ አናግራሻለች..." ብሎ ለጠየቃት የሠጠችውን መልስ አድምጡት እና ፍረዱብኝ።
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 года назад
እኔም መልሼ ሰማውት እኮ እኔ እርግጠኛ አይመስለኝም ? 🤔🤔🤔🤔
@habeshawit5880
@habeshawit5880 3 года назад
ወሬዋ ራስ በራሱ ይማታል
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
ሴት ልጂ ቶሎ ነው እባዋ የሚቀድማት አይዞሽ 💔😭
@helenhailu5169
@helenhailu5169 3 года назад
ውሸታም ነች ስለራሷ ማዉራት ትታ ሌላ ታሪክ ዉስጥ ትገባለች ማዉራት ፈርታ
@ramisalih2694
@ramisalih2694 3 года назад
Set lije setwashe talkesalche wend lije sewashe yendedal Yalew man nebir??
@zaynabhasan2951
@zaynabhasan2951 3 года назад
ወላሂ ይችን ልጅ ተረዷት ነገ የያዳዳችንብ ቤት ያኳኳል አባት ልጅን በሚደፍርበት ሀገር ናት ሀገራችን እህታችን ማስታዋል አይዞሽ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 года назад
እሷ ቀልቃላ ናት እሷ በምትሰራው ፊልም እና በእሷ አለባበስ ብዙ ሚስኪን ሴቶች ህፃናቶች እየተደፈሩ ነው ለእሷ ሳይሆን ለእነዚህ ነው የማዝነው
@rehimamussema4839
@rehimamussema4839 3 года назад
በጣም የሚያሳፍረዉ የኛ ህዝብ ነዉ ምን ያህል ለሴት ልጅ ያለን ቦታ,አይዞሽ እህቴ በርቼ
@emteemte3985
@emteemte3985 3 года назад
set ma enakebrachwalen enante gn lebirr blachu tbedalachu keza deferegn leboch
@mama4596
@mama4596 3 года назад
ይገባታል
@musamaabire6582
@musamaabire6582 3 года назад
የሆና ያልሆና ነገር እያወረቹ ልጅቱሃን መስላቀስ ይቁም። ሰይፉ 1ኛ ነህ
Далее
Признавайтесь, кто его смыл?
00:54
🌭 BBQ Chili Dog Skillet #Shorts
00:36
Просмотров 1,3 млн
ረሙን ሰራንለት😂
17:34
Просмотров 14 тыс.
#ከበስንቱ ወደ ሞሽንቱ   !!#
25:00
Просмотров 133 тыс.
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Просмотров 10 тыс.