Тёмный

#መሪጌታ 

Pastor Kassahun Lemma
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#ortodox#seyfu_on_ebs#yeneta_tube#zebene#glory_zone_media#eritrea#tigray
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
°Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
°To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
°Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 184   
@zewditudesta9894
@zewditudesta9894 3 месяца назад
ፓስተር ትልቅ አገልግሎት ነው ዘመንህ ይባረክ መሪጌታንም ፍፃሚያቸውን ያሳምር በውነት ደስ የሚል አገላለጽ ነው መፍትሄ ሰጭ ይመስላል ጌታ ወደ አንድነት ያምጣን
@haschascha627
@haschascha627 3 года назад
ጥሩ እይታ ነው ተምረንበታል የወንጌል አርበኛ።
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
ውይ፡የኔ፡አባት፡መርጌታ፡ውይ፡ንግግርህ፡ያስታዉቃል፡ፀጋዉ፡በእጥፍ፡ይጨመርልህ፡አለም፡ሁሉ፡ወንጌልን፡ኢየሱስን፡ይቀበሉ።
@fatimaalswuadi8653
@fatimaalswuadi8653 3 года назад
አሁንመሪጌቲአተጋርኢተርቪቬምየባልነገርአለ
@simretsheno233
@simretsheno233 3 года назад
በክርስቶስ እመን የዘላለም ህይወት ታገኛለህ ማለት ፀረ-ኦርቶዶክስነት አይደለም። ድጋፍ ሰጪነት ነው እንጂ። ጌታ አብዝቶ ይባርኮት መሪጌታ!!!
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 3 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ ወንጌል ይለወጣል አሜን ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ እውነት መንገድ ነው ።የሠላም መንገድ ኢየሱስ ነው ክበር ለእስራኤል ለአምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
እዉነት፡ተባረኩ፡እዉነት፡አይሸሸግም፡ኢየሱስ፡ብቻዉን፡ጌታ፡ነዉ፡
@adamugudeta9061
@adamugudeta9061 2 месяца назад
እውነት ምድሪቱዋን እየወረሰ ነው።ጌታ እባረክ
@wesenteshome2926
@wesenteshome2926 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!🙏
@mercyjesuse9882
@mercyjesuse9882 3 года назад
ክብር ይሁንለት አሳቸው አና አኛን የስመለጠ አምላክ ለነሱም ይገለጥላቸው
@tesfayetafa9899
@tesfayetafa9899 3 года назад
ፓስተር ካሳሁን እጅግ አስተማሪ ነው ጌታ ይባርክ እውቀትህን ያብዛልህ ለመሪጌታም ህንደዛው።
@tamirat04
@tamirat04 3 года назад
ብዙ ድብልቅልቅ ያሉ ውሸቶች ቢኖሩም እመቤታችንን አንቺ ከኪሩቤል ትበልጫለሽ ከሱራፌልም ትበልጫለሽ ማለት ውሸት አይደለም የክርስቶስ እናት ናትና። ሥግው ቃልን ኢየሱስ ዘጠኝ ወር መሸከም በማህጸን። ማቀፍ መሸከም ማሳደግ የተሰጠው ለእርሷ ብቻ ነው። ማንም በማይቀርበው ብርሃን የሚኖረውን ጌታ በስጋ ወልዶ ማሳደግ ከቋንቋ በላይ ነውና። ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።
@yordanostadesse5041
@yordanostadesse5041 3 года назад
ከመላእክት ትበልጣለች ማርያም ላልከው ተሳስተሀል ማርያም የእግዚአብሔርን ልጅ እንደወለደች የማይካድ ቢሆንም ከራስዋ የሆነ አንዳች ነገር የለም። እሶም እንደማንኛውም ሰው መዳን የሚያስፈልጋት ሰው ነበረች ለዛም ነው አምላኬ መድኃኒቴ ያለችው የኃጥያት ታማሚ ስለሆነች ነው እንደ ሁላችንም የተለየ ተፈጥሮም የላትም በዘጠኝ ወር የተወለደች መሆንዋን መርሳት የለብንም ከዘላለም ሞት ያዳነን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
@tamirat04
@tamirat04 3 года назад
@@yordanostadesse5041 የማስተዋል ችግር እና ፍፁም የሆነ ጥላቻ እንዳለቦት እረዳለሁ። ቅድስት ድንግል ማርያምን በቅድስና ከእኔ እና ከእርስዎ ጋር አንድ ማድረጎት ስህተት ነው። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከመላእክት በክብር የምትበልጥበትን ምክንያት ላስረዳዎት። እግዚአብሔርን አይቶ የሚድን ስሌለ መላእክት እንኳን ለዙፋኑ ይሰግዳሉ እንጂ አያዩትም። ይህን አምላክ ነው ቃልን በስጋ በማህጸን የተሸከመችው። በእርግጥ እንደኛ ፍፁም ሰው አዳማዊ ፍጥረት ናት። የሚያስደንቀውም ይህ ነው። ልጇ ጌታ ኢየሱስ አዳኟ መድኃኒቷ ነው ነገር ግን እናትነቷ እና እግዚአብሔርን በስጋ ማሳደግ መላክ ማዘዝ የተሰጠው ለእርስዋ ነው። ለነገሩ የጌታን ገናናነት ለማየት ካልቻልን ማደሪያውን ለማድነቅ እንዴት እንችላለን? ሌላው ቢቀር ጌታ ኢየሱስ ወንድሞቹን እኛን መስሎአል እና እንደማንኛውም ሰው እናቱን ይወዳል እንኳን እናቱን እኛንም ወድዶናል በዘላለም ፍቅሩ። ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዳቸውን እንዳትንቁ ስለተባለ እንኳን የከበረች እመቤት ቀርቶ እርስዎን ለመናቅ አልተፈቀደም። እግዚአብሔር እና ክብሩን የሚሸፍን ውዳሴ እና ምስጋና ይገባታል ማለት ግን አይደለም። ሁሉን በአግባቡ
@yordanostadesse5041
@yordanostadesse5041 3 года назад
@@tamirat04 እኔ በፍፁም በጥላቻ አንተናገርኩም ማርያምን መውደድ ማክበር ይቻላል ማንንም ሰው መውደድ ማክበር አለብን ግን ሰው ሰው ነው ንፁህ የሚባል ፍጥረት የለም ምክንያቱም ኃጢአት ከፅንስ ነው ሚጀምረው መዝሙር 51:5 አንብበው ስለዚህ ነው እኔም አንተም ማርያምም አንድ ነን ማለቴ ደግሞ አምላክን ያሳደገች ስትል ማርያም አምላክን ነው እንዴ የወለደችው?
@tamirat04
@tamirat04 3 года назад
@@yordanostadesse5041 እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ ብሎ ዳዊት የጸለየውን ፀሎት እንዴት ከእመቤታችን ጋር እንዳገናኙት እደነቃለሁ። እንኳን የጌታ እናት የመጥምቁ ዮሐንስን ወላጆች ወንጌሉ በእግዚአብሔር ፊት ፃድቃን ነበሩ ነው የሚለው። ይሁንና ሰው በመሆናቸው በአዳም በደል ተጠያቂዎች ነበሩ። እመ አምላክም ሰው በመሆኗ በሕግ ከሆነ ትዳር በመወለዷ አዳማዊ በደል በሰውነት የሚተላለፍ ስለነበር በእርሷ ነበር ይሁንና መንፈስ ቅዱስ ስጋዋን አነፃ ነፍሷን ቀደሰ ወልደ እግዚአብሔርን በተለየ አካሉ ለመውለድ አበቃት። ድንግል ማርያም አምላክን በሥጋ በመውለዷ የአምላክ እናት ትባላለች በሥጋ። በእዚአብሔርነቱ ልጇ ጌታ ኢየሱስ መጀመሪያ መጨረሻ የሌለው አልፋ ኦሜጋ ነውና ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር።
@tamirat04
@tamirat04 3 года назад
@@yordanostadesse5041 ድንግል ማርያም አምላክን መውለዷን ካላመኑ አልዳኑም። እኛ የዳነው በእግዚአብሔር ልጅ ደም ነው
@kuriefamily2375
@kuriefamily2375 3 года назад
Tebareku
@zebiderzenebe6464
@zebiderzenebe6464 3 года назад
አባታችን ንሰሃ ይግብ
@mesretwolde2924
@mesretwolde2924 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ♥️♥️♥️
@melesebizuneh4322
@melesebizuneh4322 2 месяца назад
Thanks 🙏, go ahead ❤
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 3 года назад
Praise be to the almighty God in Christ through the Holy Spirit. May God put upon you grace upon grace.
@AbrhamatalBelete
@AbrhamatalBelete 3 месяца назад
በቅርቡ፣እዉነትህንግለጥልንየኛአምላክ፣
@TsehayGizaw-nj9zf
@TsehayGizaw-nj9zf 4 месяца назад
መፅሀፍ መቅደሱን ማዕከል ያደረገ ብቻ ነው አውነተኛ ክርስትና ወንጌልን መነናገሮ ጥቅም አለነውና በርቱ እነፀልይሎታል ጌታ ይባርኮ
@TsehayGizaw-nj9zf
@TsehayGizaw-nj9zf 4 месяца назад
ማራናታ
@rutht9104
@rutht9104 3 года назад
እየተማርንበት ነው ተባረኩ
@Mulualem-mu5vd
@Mulualem-mu5vd 5 месяцев назад
እግዚአብሔሮ ይመስገን
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 3 года назад
Basic information it's very good idea continue more grace
@altrusitwaterproofing397
@altrusitwaterproofing397 3 года назад
tebarku....pastor and aba!!
@melkamudesalegn1973
@melkamudesalegn1973 2 года назад
ከመረጥኳቸው ጋር ቃልኪዳንን አደርግሁ ይላል ።
@መሠረትታፈሰ
@መሠረትታፈሰ 3 года назад
እናንተ ሰዎች ለምን ለቀቅ አታደርጉንም ሀይማኖታችሁ ልክ ከመሰላችሁ ያንን አስተምሩ ቤተክርስትያናችንን ግን ልቀቁ:: መራጌታነኝ ባዩ ይህንን የማዕረግ ልብስ የምትጠቀመው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ናትና ቢያወልቁና የራሳችሁን የማዕረግ ልብ ብትለብሱ መልካም ነው!!!!!
@bizuneshkassa9814
@bizuneshkassa9814 3 года назад
God bless you man
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 3 года назад
tank you paster kase🥰🥰🥰
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 года назад
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED AND LIFETOUCHING EXPLANATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 3 года назад
Interesting
@amanuel2087
@amanuel2087 3 года назад
ወንጌል ሲያሸንፉ ኖሮዋል ለዘላለም እያሸነፈም ይኖራል ሰይጣን የህዝቡን ልቦና አሳውሮ ቢያጓራም እየሱስ ለዘላለም ጌታነው🙏 መዳን በሌላ በማንም የለም። ሰው አይደለም ይህንን ያለው, እራሱ እግዚአብሔር በቅዱስ መጽሐፍ በቃሉ የነገረን ነው። እርሱን እንመን ወይስ ለሆዳቸው ለሚያልፍ እንጀራ ላደሩ ተረተኞችና ደብተራዎች ስንል የህይወትን ቃል እንካድ? እረ ከድንዛዜ ውጡ ወገኖቼ እባካቹ ሰውን ባትሰሙ ቃሉን ግን አንብቡ። ከሲኣል ልጆች ጋር ወደሲኣል አትዉረዱ እግዚአብሔር የልቦናችሁን ጨለማ ያብራ በእውነት🙏
@simretsheno233
@simretsheno233 3 года назад
ተባረኩ ..... ወንጌል ፖለቲካ አይደለም ድንበር የለውም!!!
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 3 года назад
E/R yibarkachehu.......ewenetu yihe new ......
@hareguabelachewtsehaye5693
@hareguabelachewtsehaye5693 3 года назад
ተባረክ ደንቅ የሆንክ ፓሰተረ ነክ
@destata7749
@destata7749 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ
@sebd9092
@sebd9092 3 года назад
ፕሮግራሙ በጣም ጠቃሚ ነው ነገር ግን በእድሜም በባህልም በእግዚአብሐር አገልጋይነትም ከአንተ ይልቅ እርሶ በሚለው ብታናግራቸው የኔ ምክር ነው
@fatimaalswuadi8653
@fatimaalswuadi8653 3 года назад
ድራማእኮነው
@SisayTemechew
@SisayTemechew 3 месяца назад
pastarye silazi Parogram Geta Yibarkih; and Astayayt Alegn Isum; mergeta Sinagaru Waaw! ooo! Yes! Ehi bamilu Kallat Mahal Mahal Batagaba Irsachaw Sicharsu Bitinagar!!
@yabatamariamsaw5765
@yabatamariamsaw5765 3 года назад
Waywe gudhee lebsune awelkawe pls aygbhen
@khadijah2570
@khadijah2570 3 года назад
ኢትዮጵያ ሀገራችን አላህ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ☝️ ይጠብቃት። ከአደገኞች ከቆሻሻ ከግም ከዝሙት ከሺርሙጥና በሺታ በድህነት በረሃብ ከኪታሮት በሺታ መፅዳት መፀዳዳት ራስህን ቤትህን አካባቢህን ማፅዳት
@chrismetube6696
@chrismetube6696 3 года назад
Selam selam welcome paster And Aba
@romangetachew6356
@romangetachew6356 3 года назад
ጌታ ይባርክህ
@munamuna2128
@munamuna2128 3 года назад
Eheteye. Be pentey eko Aba yemibal yelem paster new yemibalew!!!!!
@chrismetube6696
@chrismetube6696 3 года назад
@@munamuna2128 Eski Zem Belesh Kumngrun semi yen konjo Geta yewdshal Abate rasu malt Ehclalew eshi.
@mapratmhamad7090
@mapratmhamad7090 3 года назад
❤❤❤📖📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️tebarki
@BelayAlemayehu-p6l
@BelayAlemayehu-p6l 7 месяцев назад
Berta
@prophetsabebechtesfaye9838
@prophetsabebechtesfaye9838 3 года назад
Tebarek kasiye betam des yemil
@hailuabraham1561
@hailuabraham1561 3 года назад
አዎ "መሪ ጌታ " አሁንም በክርስትና ስም እያጭበረበርክ ነው መጀመሪያ ቆቡን አውልቅ።
@anoshaanosha916
@anoshaanosha916 3 года назад
Egzagar lebonchewn yemaliselchew
@ettasinebo7519
@ettasinebo7519 3 года назад
♥♥♥♥♥♥♥♥♥ተበረኩ የአበቴ ብሩከን
@tessemafune779
@tessemafune779 3 года назад
አትወቅ አለማወቅህንም አትወቅ ከዚህ ይሰዉረን።
@anoshaanosha916
@anoshaanosha916 3 года назад
Egzoooo mn gud new are lebona yesitachu
@khadijah2570
@khadijah2570 3 года назад
ሰማይን ምድርን ፀሐይን ጨረቃን ኮኮብን የፈጠረው ማን ነው አተን እኔን ማነው ፈጣሪው ሀሉንም ሀይማኖት መርምሩ ተመራመሩ እወቁ ዓሳውቁ ዓይጎዳምና ይጠቅማልና
@conniebistat9930
@conniebistat9930 3 года назад
በጣም አስተማሪ ዝግጂት ነው:: ተባረኩ!!
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 3 года назад
Très intéressant......bezu neger temareku......semeche yemalawekewene hulu........
@yyxx9165
@yyxx9165 3 года назад
እውነት ለጌታ ወንጌል ከቃናህ ስለ እሬቻ በአዱ አምልኮነት ተናገር ኢየሱስን የእግዚአብሔር ልጅ አደለም ።(ለሙስሊሞች )ለሚሉ ወንጌል ስበክ ። በእኔ ያመነ ቢሞትም ህያው ይሆናል ይላል ከአማኞች አንዷ ቅድስት ማርያም ናት። መርጌታው እየዋሽ ነው የጌታ እናት ብላ ነው ማርያምን የምታከብረው ኦርቶዶክስ ። ድግምታሞች ጠንቋዮች ስላቢዋቸ ሞርቶኞች በአሁን ግዜ ህዝብ ስለ ማይቀበላቸው እና በቤተ ክርስቲያን ቦታ ስለጡ ነስሀ ከመግባት ሊላ በደል ይፈፀማሉ ።
@elsaelsa3964
@elsaelsa3964 3 года назад
ጌታ አብዝቶ ይበርከችሁ የእግዚአብሔር ሰው በርታ 🙏🙏🙏🙏
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 года назад
Amennnnnnnnnnn
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
በተክርስቲያን አይወድቅም አንተ ትወድቃለህ ስምንት ከፈሉህ ሁለት ሽበት አውጥተህ አይ ሴጣን
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 3 года назад
ወንጌል የቤተክርስን መሰረት ነው እኮ ምነውዞረ ባችሁ እርግጥ ሻጥ ለዋጭ ገብቶባታል ያውጣልን። ክርስቶስ ስጋና ደሙ የማን ነውየቅድስት ማርያም ስይጣን እረፍ በስሜይመጣሉ ስለአልኩአትዳፈር።
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 3 года назад
ፓስተር ካስሽ & መሪጌታ ፅጌ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
@anoshaanosha916
@anoshaanosha916 3 года назад
Enate perotestatochi lemn yemariyam sem edemigebegibchu nw yemigermegn
@webebereha1778
@webebereha1778 3 года назад
Lemen kalamenachubat yerasachun haymanot atamnum yeha temkeht new
@fisehawubetu4719
@fisehawubetu4719 3 года назад
በጣም ትገርሙኛላችሁ ከዚህም በላይ እኮ የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ እናት እኮ ነች ከእናተም በላይ ለጌታ የምትቀርበውም እሷ እኮ ነች የእሷን ክብር ለማሳነስ በበሞከር የምታደርጉት አካሄድ እንደ ክርስቲያን ልክ ነው ብየ አላምንም ምነው በዘመናችን ያሉትን በአገልጋይ ስም የሚደረገው ከመጽሀፍ ቅዱስ አንጻር ትከክክል ነው ትላለችሁ ? ግዴለም ወንድሞቼ ሌላውን በመናገር ጽድቅ አይገኝም በጌታም ስራ አትግቡ እሱ የወደደውን ማድረግ ይችላል
@Josefe4950
@Josefe4950 3 года назад
ከተፃፈው አትለፉ መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን መድሐኒታችን ጌታችን እየሱስ ብቸኛ ምትክ አልባ አዳኝ ነው
@Josefe4950
@Josefe4950 3 года назад
ሮሜ 8÷34
@dagi7673
@dagi7673 3 года назад
Wendime fiseha yaladeregechiwn alaregechim malet kibr masanes aydelem akeberin bilachu eko yihew maryam ke lelech silase yelem wedemil timhrt metachu:: siketl ye sew hulu kibr endemergem cherk nw “እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፤ “ጻድቅ ማንም የለም፤ አንድም እንኳ፤ አስተዋይ የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚሻ አንድም የለም። ሁሉም ተሳስተዋል፤ በአንድነት የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ በጎ የሚያደርግ ማንም የለም፤ አንድም እንኳ።”” ‭‭ሮሜ‬ ‭3:10-12‬ ‭ “ምክንያቱም ሁሉም ኀጢአትን ሠርተዋል፤ የእግዚአብሔርም ክብር ጐድሎአቸዋል፤ በኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው ቤዛነት እንዲያው በጸጋው ጸድቀዋል፤” ‭‭ሮሜ‬ ‭3:23-24‬ ‭ Slezih wendime Dingil Mariyamim be Amlakua behonew bezanet endiaw betesegaw tsedka nw enji berasua mnm kibr yelelat set neberech:: “ማርያምም እንዲህ አለች፤ “ነፍሴ ጌታን ከፍ ከፍ ታደርገዋለች፤ መንፈሴም በመድኀኒቴ በእግዚአብሔር ደስ ትሰኛለች፤ እርሱ የባሪያውን መዋረድ ተመልክቶአልና። ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤” ‭‭ሉቃስ‬ ‭1:46-48‬ ‭ Dingil mariyam erasua stnager እርሱ የባሪያውን መዋረድ ተመልክቶአልና። ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤” ke zare jemro Alech ayeh mknyatum tsegaw besua lay sisera tsdkin agegnech ke mn yetenesa ke emnetua yetenesa melaku meto siyabesrat mn alech ene ye egziabher bariya negn endefekadih yhunlgn slezih kutr 45 mn yilal “ጌታ ይፈጸማል ብሎ የነገራትን ያመነች እርሷ የተባረከች ናት!”” ‭‭ሉቃስ‬ ‭1:45‬ ‭ Slezih wendime metshafu lay beki yehonew tsefual sle dingil mariyam kezi wchi mnm mekebel yelebihm mknyatum ye egziabher ajenda kristos eyesus enji mariyam alneberechm be melaktm bithed elf alaf melakt nw yalut gn yetesafut 4 bicha nachew slezih wede geta temeles egziabher yirdah🙏🏾
@dagi7673
@dagi7673 3 года назад
Siketl demo esua enatu nech ke enante belay lesu eaua tkerbewalech mn malet nw wendime Kristos eko yemayadela amlak nw ye zimdna menfes eko besu zend yelem lesuam fetariwa lantem fetarih eko nw hulun ekul yemiyay amlak nw slezih kidm endalkuh enem kalun amigne ketekebelkut bitsu(yetebarekugn negn) mknyatum tsegaw le hulum ekul nw miseraw sayayu yemiyamnu bitsuan nachew milewn alanebebkew yihon:: “ኢየሱስ ለሕዝቡ ሲናገር ሳለ፣ እናቱና ወንድሞቹ ሊያነጋግሩት ፈልገው በውጭ ቆመው ነበር። አንድ ሰውም፣ “እነሆ፣ እናትህና ወንድሞችህ ሊያነጋግሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል” አለው። ኢየሱስም፣ “እናቴ ማን ናት? ወንድሞቼስ እነማን ናቸው?” ሲል መለሰለት። በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፣ ወንድሜ፣ እኅቴና እናቴም ነው።”” ‭‭ማቴዎስ‬ ‭12:46-50 Wendime slezih ye abatun fekad bitaderg antem ende wendimochu ende paulos ke hulum ekul kibr yinorhal andit setm endihu btareg ke enatu ekul ye enatinet kibr yinoratal ene aydelehum yhew kalu nw milew kefelek demo lukas 11 ke 27-28 manbeb tichlaleh lelam maregagecha kefelek liyawm erasu Eyesus Krstos yalew slezih esua tkerbalech mnamn mibal neger yelem esu eko ye hulu fetari amlak nw miyadala amlak aydelem:: “ጥልን በገደለበት በመስቀሉም ሁለቱን በዚህ በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀ። መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁት ለእናንተ፣ ቀርበው ለነበሩትም ለእነርሱ ሰላምን ሰበከ፤ ሁላችንም በእርሱ አማካይነት በአንዱ መንፈስ ወደ አብ መቅረብ እንችላለንና። ከዚህ የተነሣ እናንተ ከቅዱሳን ጋር የአንድ አገር ዜጋ፣ የእግዚአብሔርም ቤተ ሰብ አባል ናችሁ እንጂ፣ ከእንግዲህ ወዲህ መጻተኞችና እንግዶች አይደላችሁም። በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፤ የማእዘኑ ራስ ድንጋይም ክርስቶስ ኢየሱስ ራሱ ነው፤” ‭‭ኤፌሶን‬ ‭2:16-20‬ ‭ Slezih wendime kidusn metshaf anbibew bedemb enezih tamr, dirsan, ye sew fetera nachew mnm proof yelelew fiturn ke fetari ekul lemadreg yetetsafu ke bible gar yemigachu ye kristosn amlakinet yemikdu ... Lemangnawm Egziabher Yibarkih wendime🙏🏾
@yordanostadesse5041
@yordanostadesse5041 3 года назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ ሁሉ በቀራንዮ መስቀል ላይ ዋጋ የከፈለው ለማርያምም ጭምር ነው አትዘንጋ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ፊት አይቶ አያዳላም ማርያምን ባየበት የማዳን አይን እኛንም አይቶናል ሰው ምን ይለያታል ቆይ እስኪ ንገረኝ?
@iloveethiopia495
@iloveethiopia495 3 года назад
wey Geta Hoy Min Ayenet Kefafi Chanal New Bakachihu.
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 3 года назад
glory zone ትርጉም አለዉ ቃሉ ለኢትዮጵያኖች እስከሆነ ፕሮግራሙ አስተካክሉት እንከን ስታወጡ የኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ሃይማኖቶች የሚመለከት ይሁን ጴንጤ ፣ካቶሊክ፣ ጋር ያለው ነገር ምነው ተዋችሁት የክርስቶስ እውነት በእውነት ተገልጦላችኃልን? ክርስቶስ ሀይማኖትን ነው የሰጠን ወይስ የግዚአብሄርን መንግሥት? መጀመሪያ የግዚአብሄርን መንግስ ጽድቁንም ፈልጉ በዛ ያለ ሁሉ ይጨመርላችኃል!!!
@factinfo24-
@factinfo24- 3 года назад
እርኩሰት
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 3 года назад
ዎገኖቼ ለንስ ያብቃችሁ ነገር ሁላ ተደባለቀባችሁ ተጠንቀቁ ከተኩላዎች ከአሳሳቾች ከካሀድያን ዘመነኛዎ
@ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
@ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ 3 года назад
Eski kemawurtote befit kobun kemisun yawulekut aba ere koye kewotah lemen tatatelataleh metamenewn emen pastor
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
እዉነተኛዋ፡ማርያም፡አታማልድ፡አትፈዉስ፡በቃ፡ንገርልኝማ፡እዉነቱን፡ኢየሱስ፡ብቻዉን፡በቂ፡ነዉ፡ያድናል።
@respectall8517
@respectall8517 3 года назад
እህት ስለ ማርያምን ማማለድ ወይም አለማማለድ እድትፈርጅ ዳኛ ያረገሽ ማነው ? ለማንኛውም በውስጥሽ ያለውን መንፈስ መርምሪ።እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
@@respectall8517 ይቅርታ፡አሜን፡የተናገርኩት፡ትክክለኛ፡መፅሀፍ፡ቅዱሳዊ፡ነዉ፡ሀሰት፡አልተናገርኩም፡እዉነተኛዋ፡ማርያም፡ብፅይት፡የኢየሱስ፡እናት፡እርሱን፡ስሙት፡ያለች፡ውድ፡እናታችን፡ናት፡ግን፡በትክክል፡አታማልድም፡ተባረኩ።
@mekuanintbayew4784
@mekuanintbayew4784 3 года назад
@@tigsetmulugita8118 እሱ ያንቺ እምነት ነው: ምክንያቱም ከመጽሓፍ ቅዱስ ውጭ ስለ ሆንሽ: ደግሞ ሀሰት አልተናገርኩም መጽሓፍ ቅዱሳዊ ነው ብለሽ አፍሽን ሞልተሽ ታወራለሽ እንዴ: እርሱ እናያለን ያለ ቅዱሳን አማልጅነት: ቅዱሳንን ንቅሽ የምትገበው ቦታ!!!
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
@@mekuanintbayew4784 ቅዱሳን፡በሙሉ፡አያማልዱም፡፡ሮሜ፡8÷34፡አንብቡ፡ያለኢየሱስ፡አማላጅነት፡መንግስተሰማይ፡መግባት፡አይታሰብም፡መናቅ፡ሳይሆን፡ቃሉ፡አይደግፈዉም፡ዮሐንስ፡ራእይ:19÷9_10:አንብብ፡ካሸነፍክ፡ኦርቶዶክስ፡፡እሆናለዉ፡እንነጋገር።
@mekuanintbayew4784
@mekuanintbayew4784 3 года назад
@@tigsetmulugita8118 @tigset Mulugita ክብርት :እህቴ: ሲጀመር ክርስትያን ማለት ከመጽሐፍ ቅዱስ ያመንከውን ቅዱስ ቃል መቀበል : ያለመንከውንም ቅዱስ ቃል ደግሞ አለመቀበል ማለት አይደለም ኢሄ ከሆነ በወንጌል ሰይሆን በራስህ እያመንክ ነው ማለት ነው። ወደ ጥያቄሽ ስገባ √ ሮሜ 8፥34 ስለኛ ሚኮንነው/ሚፈረደው/ እንጂ ስለኛ ሚለምነው አይልም። √ ሲቀጥልም ራ/ዮሃ : ቅዱስ ዮሃንስ አንዴ ብቻ አይደለም ለቅዱስ መላእኩ የሰገደለት: ሲቀጥል ለቅዱሳን መላእክት እማይሰገድ ከሆነ ለመን መጀመርያ ስገደ ??? መልስ ወደ አንቺ ? እኔ ደግሞ በደንብ አርጌ እመልሳልሻለሁኝ..። • ቅዱሰን መላእክት ወደ እግዚአብሔር መለመን ብቻ አይደለም የመቀጣት አቅም አለቸው። ለምሳሌ ያክል ቅዱስ ከህን ዘርክርያስን መወሰድ እንችላለን። • እኛ ወደ ቅዱሳን የምንጸልየው ወደ እግዚአብሔር የሰራንውንም ኃጥያት ይቅር ይለን ዘንድ እንዲጸልዩን ነው። ከብሉይ ኪዳን ብዙ እስጠሽ ነበር ግን በናንተ ዘንዳ ሌላ ስለ ሆነ። ለጢቢብ አንድ ቃል ትበቃወለች እንዲሚባል። √ ዘፍ 20፥7 ። እስኪ ከሐዲስ ኪዳን ደግሞ አንድ ሁሉት ምሳሌዎች ልስጠሽ • "ሲሞንም መልሶ፡- ካላችሁት አንዳች እንዳይደርስብኝ እናንተው ወደ ጌታ ለምኑልኝ፡ አላቸው። ሐዋ ሥራ 8፥13-24። • ቅዱስን በህይወት እያሉ ብቻ ሳይሆን ከሞቱ በኋለንም ጭምር እንኳን ስለኛ ይጸልያሉ። ከመውጣቴም በኋላ እነዚህን ነገሮች እንድታስቡ በየጊዜው ትችሉ ዘንድ እተጋለሁ። 2ኛ ጴጥ 1፥15። ከመውጣቴ በኋላ ማለቱ ከመትኩኝ በኋላ ማለቱ ሲሆን: እተጋለሁ ማለቱ ደግሞ እንደ ሚጸልዩልን ጽፍልናል። ተጨማሪ ታሪክ ሉቃ ወንጌል ተጽፎ እንዳለ የድሃው እና የሀብታሙ ታሪክ ነው። እነሱ ከመቱ በኋላ።ድሃው በአባታችን አብርሃም እቅፍ ሲሆን: ሀብታሙ ለአብታችን አብርሃም የለመነው ነገር አለ። ምክንያቱም : እኔ የሕያውን አምላክ እንጂ:የሙታን አይደለሁም ብሏል እና። ማቴ 22፥23 ~~~~~~~~~" ~~~~~~~~~ ብዙ እል ነበር ግን ... Contact እንደርግ እና በደንብ እናወራለን ክብርት እህቴ።ዕብራውያን •ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብ 1፥14። °Mekuanintbayew2015@gmail.com. በዚህ Email ሀይ በይኝ ወይንም የ WhatsApp ስልክ ቁጥርሽን ለክሊኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ።
@romangetachew6356
@romangetachew6356 3 года назад
በትክከል ሰው ሁሉ እንደናንተ የተፈታ ይሁን
@tolasisayhirpa7171
@tolasisayhirpa7171 3 года назад
አንድ ሀሳብ ሳያልቅ መሸጋገሪያ ሙዚቃ ባታስገባ ፓስተር
@maryamawityetayoulej1223
@maryamawityetayoulej1223 3 года назад
የኦርቶዶክስ አባቶችን የንግግር አክሰንት የተለየ ነው...እኒ ሰው ግን ኦርቶዶክ አይደሉም
@ሳራወለየዋ-ወ3መ
@ሳራወለየዋ-ወ3መ 3 года назад
ወይኔ እረ ልቦና ይስጥህ ቤተክርስቲያን ልጆቿን በላች ነው ያሉት አቤት ፈጣሪየ የበግ ልምድ ለብሰው ከሚመጡ አንተ ተብቀን
@semhalberhe9736
@semhalberhe9736 3 года назад
What are you talking about?
@semhalberhe9736
@semhalberhe9736 3 года назад
Read that part of the Bible it’s in Mathew Jesus was talking about the same people that are in your religion
@abreshtube1765
@abreshtube1765 3 года назад
በትክክል 👉የበግ ለምድ ለብሰው ነው የመጡት ከእነዚህ ከሀዲያን መናፍቅ ራሳችንን መጠበቅ አለብን 👉ልቡና ይስጣቸው
@kebeduyimam7856
@kebeduyimam7856 3 года назад
ወንጌል ማለት ራሱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው ንግድ ይቁም ጌታኮ ሁሉን ለደቀመዛሙርቱ አሳይቶ ሂዱን ይህንን ለአለም ስበኩ ነው ያለው የሚሰበከው እራሱ ነው ይህን ሲል ደግሞ ሀይል እስክትቀበሉ እንዳትሄዱ ነው ያለው ይህ ሀይል ደሞ እርሱ ከአለም ሲሄድ የላከልን አፅናኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በመንፈሱ በእየሱስ በኩል ሲሰጠን ብቻነው መንፈስ ቅዱስ በእየሱስ በማመንና በመጠመቅ የሚገኝ ነው እናቴን ስበኩ አላለም እየሱስ ያድናል ማሪያም እንደማንኛውም ሰው ከሞት ያልተነሳች የጌታችን እናቱ የምትከበር ናት ለእርሷ ስገዱ አላለም
@munamuna2128
@munamuna2128 3 года назад
Tadelachu sel Agerachehu atechenekum. Lenegeru enante menachuh tenekana yemikatelew ye orthodox bete Christian. Egzabiher ethiopian ena hezbochuwan yetebek 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abelyezihalem2881
@abelyezihalem2881 3 года назад
luterawyan hulem ye wshet abatachun nw mtmeslut
@hahu3160
@hahu3160 17 дней назад
የፔንጤ ስራ ቁጭ ብሎ ኦርቶዶክስን መሳደብ ነው እንጂ ሌላ ነገር የለም። ሰው በክርስቶስ እንዲድን ብትፈልጎ ስን የማያምን ሀይማኖት አለ።
@eliasmohamed395
@eliasmohamed395 4 месяца назад
poor sound system
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 3 года назад
እናንተ ምናለበት ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችንን ለቀቅ ብታደርጉልን ለምንድነው ለምእመኑ ፈተና የምትሆኑበት ወደዳችሁም ጠላችሁም ፍርዱን፡ከፈጣሪ እንጸምታገኙት ታውቁታላችሁ ወይ?ከድንግል ማርያም፡ልጅ ከሆነው ማለት ነው መቸ ብትል ፈጣሪ በፈቀደው ጊዜና ሰአት ማለት ነው አዎ ያ ክፉ ዲያብሎስ በገንዘብ እያታለላችሁ ከውጭ አገር በሚለቀቅ እርዳታ ገንዘብ ያለ የሌለ ትቀባጥራላችሁ ስለናንተ ዮሃ ራእ ምእ 13 ላይ ተጽፏል እሱም ለዘንዶው የስድብ አፍ ተሰጠው ይላል ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
@Josefe4950
@Josefe4950 3 года назад
ሮሜ 8÷34
@dejeneTenaw
@dejeneTenaw 3 дня назад
ORTODOX ONLY AND THE ONE
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 года назад
መርጌታ confusion!!!!
@hailuabraham1561
@hailuabraham1561 3 года назад
ኸረ ተው ሰብከ ሞተሃል
@hailuabraham1561
@hailuabraham1561 3 года назад
መጀመሪያ ልብሳቸውን ይቀይሩ የሰው ወርቅ አያደምቅ። ማጭበርበር እግዚአብሔር አይወድም ክብር አያስገኝም።
@hailuabraham1561
@hailuabraham1561 3 года назад
መሪ ጌታነቱ ከየት አመጣው
@hailuabraham1561
@hailuabraham1561 3 года назад
ምን ተረፍክ አጭበርባሪ ሆንክ እንጂ
@TTTT-nf9tq
@TTTT-nf9tq 3 года назад
This is a new approach to trick orthodox followers by getting dressed our church's uniform. By the way how much you get paid for this drama? Too old strategy
@khadijah2570
@khadijah2570 3 года назад
ነቢይ ዒሳ የመርየም ልጅ በሱና በናቱ ላይ የአላህ የእግዚአብሔር ሰላምታ ይስፈን አሚን 🤲 ነቢዩ ዒሳ የተላኩት ለእስራኤል ልጆች ነው ለዓለም ህዝቦች አተላኩም መፅሀፍ ቁዱስን መርምሩ ተመራመሩ ውቀት ለግሱ
@ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772
ለእኛ እስራይላውያን ብቻ ሳይሆን ለዓለም ነው የተላከው,። ישוע המשיח חיי מלך היהודים 🙏🏼☦️🕎🔯❣️
@laymansolutions8979
@laymansolutions8979 3 года назад
የገዛ ወገኖቹ አልተቀበሉትም ስለዚህ ወደ አህዛብ ዘወር አለ ይላል ይህንንስ አላነበብሽም
@ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772
@@laymansolutions8979 የተቀበሉትም አሉ። አሁንም ቢሆን አሉ.። አንዱም እኔነኝ ከተቀበሉት.።.. ቃሉ ቀጥሎም..ለተቀበሉት በስሙም ለሚያምኑት ለእነሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ይላል.።...የተቀበሉት እንዳሉ ቃሉ ያሳያል,።
@danieleyu6832
@danieleyu6832 3 года назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ዓለም የመጣው የሰው ልጆችን ሁሉ የጀነት ለማድረግ ነው ፡ (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 3) ---------- 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ጀነት መግባት ወይንም የዘላለም ሕይወት ያለባቸው እስኤላውያን ብቻ ናቸው ? ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ምድር በመጣበት ዘመን ሌላው ዓለም አረቦችን ጨምሮ ጣኦትን ሲያመልኩ እስራኤላውያን አንድ ፈጣሪን ያውቁ ነበር ፡ ለምንድነው ወደ እስራኤላውያን የሚልከው ? ኢሳ የፈጣሪ የህዝነት ወይም የምህረት መንገድ ነው ፡ ሙስሊም ወገኖቼ በምህረቱ ተጠቀሙ ።
@ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772
@@danieleyu6832 🤙🏼🙏🏼☦️🕎🔯❣️
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 3 года назад
Orthodox tewahedone lematefate newe neku egzabheren bemamelke bemesgede bemesome bemselye ende abatochchen neshu honene bemameleke newe orthodoxne bemaferese ayedeleme hezbi. Neku beadis temhert atewesedu ye. Memehere tesfay abera getemegh yemilwene temeleketute
@tesfamisganaw1254
@tesfamisganaw1254 3 года назад
ኪዳን ከወዳጆቸ ጋር ተማማልኩ ለጌታ እናት ያንስባታል እመ አምላክ ለሆድክ ብለክ ነፍሰህን አጣክ ለፍላፊ ውሻ
@tamiratargaw5262
@tamiratargaw5262 3 года назад
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 እመቤትም ቢትሆን አታድንም ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
@TameneAsefa
@TameneAsefa 3 года назад
ያንተ ማርያም ናት የሚታድንህ? ስድብን ያስተማረችህ? እስት ህልና ይውቀስህ፣ የትኛው ጴንጤ ስሴደብ አይተህ ታውቃለህ እናንተ ካልሆናችሁ በቀር፣ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
Tesfa ....ER ayebalem sedebn men ametW .....kalfelegen alemesmat , . Esachew wengel layee nachew. ....esti John 3 anbebe lela alelehem pls anesadeb!
@teshomeotoro3912
@teshomeotoro3912 3 года назад
ስድብ የአባታችሁ የዲያብሎስ ነው።ኢየሱስ ክርስቶስን አምነህ ብትቀበል ከዚህ ሁሉ ያድናል የዘለዓለምን ህይወት ትወርሳለህ ወንድሜ ተስፋ የተባልከው።
@azeb2809
@azeb2809 3 года назад
Tesfa ስድብ አለአዋቂነት ስው መልስ መስጠት ሲያቅተው ሲሳድብ የመለስ እውቀትም የተሞላ ይመስለዋል ያሳዝናል አለማወቅ ሀጥያት አይደለም ለማወቅ መማር ደግሞ ጥበብ ነው ለምን እንዴት ብሎ ጠይቆ አውነት ከሆነ በማጣቀሻችን መፅሀፉ ቅድሳችንን በማንበብ ውሽት ከሆነ ደግሞ በማስረጃ መወያየት ይቻላል እኮ ስድብ ሀጢያት ነው ስድብ ከዲያብሎስ የሚወጣ ነው ክርስቲያን ከሆንክ አትሳደብ ነውር ነው መፅሀፉ ቅድስን አንብበህ እንደማታውቅ ያሳብቅብሀል ጌታ ይወድሀል ቆም ብለህ ራስህን ጠይቅ ወንድም አለም
@hailuabraham1561
@hailuabraham1561 3 года назад
ይህ ሁሉ በመወገዝህ ነውና ቂም ይዞ ስብከት አይቻልም።
@memyself3205
@memyself3205 3 года назад
Ante zelt mjmrya ymtlee bmulu ye slept aynt new asasfunm alawekew arfeh tkmet
@Palsm90
@Palsm90 3 года назад
Yehe tehadeso new fake priest
@Derojac
@Derojac 3 года назад
Be positive hedesh metnorebeten Bible memereya mermeri yalteberezewen felegesh. Ke kerestos wechi beza yelem aleke
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 года назад
Awo betam
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
Ye motelenn teten ye motuleten. ...senakeber noren yeker yebelen.......Weyi tret tret...
@Melanafun
@Melanafun 3 года назад
አጭበርባሪ ሁላ ስንት ነው የከፈሉክ?
@ياراالوادعي-ي4د
@ياراالوادعي-ي4د 3 года назад
ይህ ካህን አሁንም እንዴሁ የክእደት መርዙን እደረጨ ነዉ በተሰቀለዉ እኔ እማቀዉ የጥንት አሳዊ መሲ ቡለእ በእመቤቴ ስም መጣእ እረ ደዉ ልብ ይስጥእ ጭራሽ ጋባዥም ነእ አይ አንተ ማረፊያ አንተ ትቀዠቀዣለእ እኔ ምነወ ልብሱን ብታወልቁት
@almazaberabeyene770
@almazaberabeyene770 3 года назад
Anten sewuye woye woyota alebh iwuneta yewetach ken wedet tgebayhon gn chgr yelewum bella akelath tekotatro yemiyaslefelfhi agant melso ywuthal gzew aleh nseha gba yemttefubet gze dersual igna ortodoksoch intelyaln
@webebereha1778
@webebereha1778 3 года назад
Weshet yehonew lante new yeha yenen becha teketel malet aydel yefelekuten mehon alchelem ende amlak enkwan netsa amlak new
@samieshetu9127
@samieshetu9127 3 года назад
Orthodox alnberum enawkachewalen Ke 6 amet befit ke Dr zerhun mulatu gar sikerakeru neber ihew linku eyut ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9qqEmiZ3_NQ.html Orthodox alnberum swun lmasast alebabsewachew nw 🤣🤣🤣 Ke betkrstiyan yetwgezu sew nachew ke 6amet befit Mergetam ayidelum ket endametut egzihaber yiwek
@melkamudesalegn1973
@melkamudesalegn1973 2 года назад
ካላመንክ ማውለቅ ነዋ ። የበግ ለምድ የለበስክ ተኩላ ነው እውነት ።
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 3 года назад
ምን፣አገባህ፣ያልበላህን፣ታካለህ፣ጴንጤው፣
@girmafrehiowt9530
@girmafrehiowt9530 3 года назад
አት ማፈሪያ እነሱ ሊያነሱክ ነዋ???kkkk አነንተ እራስክ ነክ የወደከው ውድቀቱ አንተ አገልጋይ የሆንክ እለት ነው የጀመረው ሌባ ሆድ አደር......
@afeworklissanework7922
@afeworklissanework7922 3 года назад
እቺ ወጠጤ ዱርዬ መጀመሪያ ፀጉርሽን ተስተካከል::ሃሃሃሃ ደግሞ ቅዱሳንን ሃሃ
@demesiru2528
@demesiru2528 3 года назад
Metsef kidus anbib
@workeyeferede7375
@workeyeferede7375 3 года назад
This priest is s cheater. Orthodox Christians long live.
@fanotheamhara6031
@fanotheamhara6031 3 года назад
አብዶች ናችሁ አርጉማን
@demesiru2528
@demesiru2528 3 года назад
Keman temarkewu sidibn erasiken mermir yemirgemachun meriku nw yemilwu. Atisdeb sideb hatiat nw
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 3 года назад
ለዎገኔ የምናገረውው???????አንተን ለመሰሉ ውሾች (ተኩላ)
@zebiderzenebe6464
@zebiderzenebe6464 3 года назад
አይ የደብተራ ነገር ስራችሁ ተቆረጣ ኦርቶዶክስ ነቅቷል ቢዝነስ አቅጣጫ ቀየራችሁ
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
አየ፡የኦርቶዶክስ፡ጣጣ፡ማለቂያ፡የለዉም፡አረ፡ጉድ፡ነዉ፡እኔም፡ኦርቶዶክስ፡ነበረኩ፡ኢየሱስ፡ደረሰልኝ፡አወጣኝ፡ስሙ፡ይባረክ፡ኢየሱስ፡ጌታ፡ነዉ።
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 3 года назад
እህቴ ኦርቶዶክስ ነበርሽ ከዛ ዘመን ያመጣው ሃይማኖት ተከታይ ሆንሽ ጥሩ ምንም አይደለም እህቴ ይሄንን የምልክልሽን ቪድዮ ከፍተሽ ስትከታተይው ትክክለኛውን፡መልስ ታገኛለሽ እላለሁኝ ትእግስት ግን ያስፈልግሻል Memehir Tesfay Abere እንዲሁም ኤፍታህ የሚል ነው መም ተስፋዬ አበራ የሚለውን ቪድዮ ከከፈትሽው በኋላ ከአመት በፊት የለቀቀው ቪድዮ ስላለ ለእያንዳንዱ መልስ ሰቶበታል ከጥሩ ማብራሪያ ጋር ማለት ነው ፈጣሪ አይነ ልቦናሽን፡ይክፈትልሽ ይክፈትላችሁ
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
@@yonasabraham1868 ውድ፡ቤተሰቦቸ፡አመሰግናለዉ፡ግን፡ከሀዋሪያት፡ጀምሮ፡እየተሰበከ፡የመጣ፡እዉነተኛ፡ወንጌል፡ነዉ፡መዳን፡በሌላ፡በማንም፡የለም፡ኢየሱስ፡በር፡ነዉ፡እና፡ኦርቶዶክስ፡ናቸዉ፡ቤተሰቦቸ፡በሙሉ፡ግን፡እወዳችሁአለዉ፡ተባረኩ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 3 года назад
@@tigsetmulugita8118 እህቴ ምከራከሩ ለውጥ አያመጣም ግድ የለሽም ገብተሽ ስሚው ስብከት ትምህርት ምናምን አይደለም እኔው እራሴ ምስክር ነኝ ላልሽው ነገር ትክክለኛ መልስ ታገኚበታለሽ አታገኚበትም ገብተሽ ስትሰሚው ብቻ ነው ልትረጂው የምትችይው ውድ እህቴ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ጌታማ እኛን ይባርከናል እንጂ እሱ እንዴት ይባረክ ይባላል
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
ይገርማል፡ያድናል፡ኢየሱስ
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
@@yonasabraham1868 ወንድሜ፡ዮኒ፡አመሰግናለዉ፡እዉነት፡ስለገባኝ፡ኢየሱስ፡ብቻዉን፡ተከትየዋለዉ፡ነገ፡ሲመጣ፡በክብር፡ይወስደኛል፡አክሊልም፡ይሸልመኛል፡ስለሱ፡እመሰክራለዉ፡አባቴም፡ያከብረኛል፡ግን፡በቅዱሳን፡አማላጅነት፡ነዉ፡እያልን፡ጊዜዉ፡፡ሄደ፡፡ወንድሜ፡፡ስለአንተ፡የሞተ፡ማን፡ነዉ፡፡ተመልስ፡ጌታ፡ይወድሀል፡ማራናታ፡ኢየሱስ፡ይመጣል፡።
@Only1God889
@Only1God889 3 года назад
ሜሪያም ድንግልናውን የወስደው የሮም ወታደር ለዛ ነው የናዝሬቱ እየሱ ሚባለው አባቱ ክርስቶ የሮም ጅንታ ሜሪ ደፍሮ ነው እየሱስ የተወለደው።
@tigib6790
@tigib6790 3 года назад
በጌታ በእየሱስ ስም ባንተ ወይም ባአንቺ ውስጥ ያለው የስድብ እና የዝሙት መንፈስ የፈረስ ይሁን!
Далее
How to Install and Use an Adjustable TV Arm
00:18
Просмотров 1,7 млн
They worship God in vain
3:04:24
Просмотров 101 тыс.