Тёмный
No video :(

መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴዎች • Basic Bible Study Methods | Selah 

Selah Ethiopia
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

ከማንበብ ያለፈ የጠለቀ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እግዚአብሄርን፣ የእግዚአብሄርን ቃል፣ እንዲሁም ራሳችንን ሌሎችን እንድንረዳ ይረዳናል። በዚህ ቪዲዮ መሰረታዊ የሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛ ዘዴዎችን እናያለን።
Creating a rich habit of diving deeper into Scripture helps us understand God, Scripture, and ourselves better. Here are some tools to help you get past just reading the Word and move on to studying and living the Word.
Interlinear Bible
selahethiopia.o...
--
ሴላ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለውስብስብ እና ወንጌልን መሰረት ያደረጉ ውይይቶችን ለማድረግ እንዲችሉ የማብቃት ስራ ላይ የተሰማራ ሚኒስትሪ ነው። የዚህ ሚኒስትሪ አላማ እግዚአብሄር በሴቶች ላይ ያለውን አላማ እንዲሁም ለሴቶች ያለውን የማይተናነስ ፍቅር ለማንጸባረቅ ነው።
Selah is a ministry dedicated to equipping Ethiopian women for thought-provoking, vulnerable conversations on the Gospel, the mission of the Church, and the life of a Christian.
በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ያግኙን | Connect with us on our social media pages:
/ selahethiopiaorg
t.me/selahethi...
/ selahethiopia
/ selahethiopia

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@AsterZenebe
@AsterZenebe 8 дней назад
❤❤❤ቴባሬክ
@user-ik2ie3ul3f
@user-ik2ie3ul3f 25 дней назад
Tebareki
@user-uj1pn9eq6d
@user-uj1pn9eq6d Месяц назад
GOD bless you all
@Abetu-pz9de
@Abetu-pz9de Месяц назад
GOD BLESS YOU
@manitimamo3618
@manitimamo3618 10 месяцев назад
አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 6 месяцев назад
ዘመንሽ ይባረክ የተባረክሽ፠ነሽ
@elshaddaimesfin4510
@elshaddaimesfin4510 16 дней назад
ሰላም የተወወደዳችሁ ቤተሰቦች እስቲ አዲሱ መደበኛ ትርጉም መፅሀፍ ቅዱስ ግዙልኝ........አዲስ ነኝ
@b01024
@b01024 2 года назад
Gatan taqabluk last Sunday l am so happy I have a Autstic teenage none verbal please praye for him Thanks Jesus has power
@firehiwotkassahun6021
@firehiwotkassahun6021 Год назад
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ 👍💯🙏
@user-yh1lm3fy3j
@user-yh1lm3fy3j 5 месяцев назад
እግዛብሄር ይባርክሽ ፀጋዉን ያብዛለሽ
@lehamtemesgen6651
@lehamtemesgen6651 Год назад
Amelak edma holysprit yekatalesh yemrash zegash yebeza ❤❤❤❤❤
@seblemesfin7043
@seblemesfin7043 Год назад
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ
@yabugamer6066
@yabugamer6066 Год назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ጠቃሚ ሐሳብ መካሪና አስተማሪ ጊዜ ነበር ። ፀልዩልኝ !
@biruk1807
@biruk1807 2 месяца назад
❤❤❤ tebareki
@BereketLakiso
@BereketLakiso 4 месяца назад
ተባረክልኝ የኔ እህት
@user-ux7cr2uv4e
@user-ux7cr2uv4e 7 месяцев назад
ተባረክህ
@ismemyfather2425
@ismemyfather2425 Год назад
Wwwwooowww btam tebarkiln enwdshaln
@Gedisewing
@Gedisewing 11 месяцев назад
ህይወት ያለው ነገር ነው ምታወሪው ጌታ ይባርክሽ
@danielabayneh8473
@danielabayneh8473 6 месяцев назад
ጌታ ይባርክሽ በጣም ጥሩነው።
@antenehtamru5986
@antenehtamru5986 Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@samuelmiteku2979
@samuelmiteku2979 2 года назад
Tebarekilegn yene ehet lexyaqeye mels yagegnew yahel new yetesemagn bewnet des belognal tebareki
@kokebmikyas7826
@kokebmikyas7826 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@meskeremasrat7383
@meskeremasrat7383 5 месяцев назад
ተባረኪ
@mgashareba1002
@mgashareba1002 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ያካፈልሽን ፀጋውን ይጨምርልሽ
@SweeMast-vg5ss
@SweeMast-vg5ss Год назад
ተባረክ እህቴ
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 4 года назад
እንዴት የተባረክሽ ነሽ እህቴ እሰይ ክብር ለጌታ ይሁን ይብዛልሽ ለምልሚልኝ
@shenbelelshiferaw5951
@shenbelelshiferaw5951 Год назад
Godbless
@mulukenmulu3742
@mulukenmulu3742 Год назад
ተባርክ
@YadetTekalign
@YadetTekalign 8 месяцев назад
ተባረኪ የኔ እህት😍😍😍
@user-zs8pj4ox9i
@user-zs8pj4ox9i 3 года назад
እናመሰግናለን ፈጠር ይጠብቅሽ
@biniyamajaw2039
@biniyamajaw2039 3 года назад
ጌታ ይባርክሽ በጣም የተቸገርኩበት መፍቴ አገኘሁ እኔ ጌታን የተቀበልኩ ቅርብጊዜ ነዉ የእናቶች አገልግሎት ለማገልገል ዉስጤ በጣም ይፈልጋል ነገር ግን ለመፀለይም እቸገራለሁ ግራ ይገበኛል መ/ቅ ለማጥናት ከየትእደምጀምረዉ አላቅም አንብቤ ምንም አይገባኝም በጣምተቸግሬያለሁ ቅደምተከተሉን ስለተረዳሁ ደስብሎኛል ፀልይልኝ ምከሪኝ ተከታተይኝ አሳድጊኝ
@SelahEthiopia
@SelahEthiopia 3 года назад
ቢንያም፣ በመጀመሪያ ከአምላክህ ጋር ታርቀህ ጌታን ስለተቀበልክ እጅግ ደስ ብሎናል። እግዚአብሔር ይመስገን! መጽሐፍ ቅዱስን ከየት ጀምረን ማጥናት እንዳለብን ማወቅ ይከብዳል። የተለያዩ ቅደም ተከተሎችን ልትከተል ትችላለህ፤ የYouVersion ባይብል አፕ ብዙ የማንበቢያ ፕላኖችን ይዞ ይገኛል። መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉውን ሊነበብ የሚገባ ቢሆንም እንደ አዲስ አማኝ የድነትህን ፋይዳ እና ክብደት ለመረዳት ከወንጌሎች ጀምረህ (ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ፣ ዮሐንስ) ወደ መልዕክቶቹ ብትቀጥል ብለን እንመክራለን። እግዚአብሔር ይረዳሀል፤ እኛም እንጸልይልሀለን። በርታ።
@jesusislord6861
@jesusislord6861 2 года назад
እኔ ጌታን ከተቀበልኩ ቆይቻለው፣ አሁን ግን በራሴ ከቃሉ ጋር መቆም እፈልጋለሁ ፣ ግን ከየት እንደምጀምር ግራ ገብቶኛል፣ አሁን ከማቴዎስ ወንጌል ጀምሬአለው፣ ግን ልክ ነኝ ወይ እያልኩ ነው! ብሉይ ኪዳንንስ እንዴት እና መቼ ነው የማጠናው፣ ማለቴ ጎን ለጎን ወይስ አዲስ ኪዳንን ስጨርስ? ተባረኪ እህቴ።
@MahtebeNegashu
@MahtebeNegashu Год назад
Yesew tselot(mlja) tlk nege yadergal blachhu kamenachhu yeamlak enate kefturan Hulu belay kefetari betach dingl mariyam mljaw mngna talak neger baderegelachhu
@MahtebeNegashu
@MahtebeNegashu Год назад
ዕብ13፡9 እና ኤፌ4፡5(አንድ ጌታ ፣አንድ ሃይማኖት፣ አንዲት ጥምቀት)
@MahtebeNegashu
@MahtebeNegashu Год назад
ዕብ13፡9 እና ኤፌ4፡5(አንድ ጌታ ፣አንድ ሃይማኖት፣ አንዲት ጥምቀት)
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 4 года назад
I am blessed and encouraged!!! May His glory fill all the days of your life
@hanahy.m3500
@hanahy.m3500 Год назад
❤️❤️ተባርክ
@metade2493
@metade2493 Год назад
Thanks
@mercymihiriet5500
@mercymihiriet5500 2 года назад
Amesgnalhu tebrkilgn ehta
@MuluMikir
@MuluMikir 4 года назад
May God bless you my sister in Christ! Very helpful!
@selambegeta6250
@selambegeta6250 4 года назад
እናመሰግናለን ተባረኪ
@genettigstu4376
@genettigstu4376 Год назад
tebareki Ehete
@ninijone1206
@ninijone1206 Год назад
God bless you more 🙏 ❤️
@EbiseGizaw-rk5be
@EbiseGizaw-rk5be 10 месяцев назад
Tebarek tsega tibzalish mikirishin itegebirewalew
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 6 месяцев назад
God is good
@christinaagza7770
@christinaagza7770 3 года назад
Bless you yena konjo
@helenhailu8911
@helenhailu8911 4 года назад
እህቴ እናመሰግናለን ተባረኪ
@teshagertesfaye4005
@teshagertesfaye4005 Год назад
Thank you so much and God bless you.
@tseganeshdaniel9725
@tseganeshdaniel9725 3 года назад
እግዚአብሔር። ይባርክሽ።
@dinkydinky683
@dinkydinky683 3 года назад
ተባረክ
@yoditashenafi7408
@yoditashenafi7408 4 года назад
አመሰግናለሁ ተባረክ
@josihabeshawi3623
@josihabeshawi3623 3 года назад
Tebarkii
@tigistberhanu6772
@tigistberhanu6772 4 года назад
Thanks am inspire
@marfiyasolmon6158
@marfiyasolmon6158 3 года назад
ተባረኪ😘
@eliasmemhiru7324
@eliasmemhiru7324 Год назад
egiz/her yibarekesh betam mirt timirt new
@fikrekussia5261
@fikrekussia5261 4 года назад
Tebark Betam Yemigerm Hasabi Nw
@Englishfunny5114
@Englishfunny5114 3 года назад
My God bless you more sister
@deborahjesus3692
@deborahjesus3692 3 года назад
God bless you abundantly
@user-cq5zo6ef7x
@user-cq5zo6ef7x 2 года назад
God blessed you
@solyanabrhene9370
@solyanabrhene9370 3 года назад
Sister god more bless you
@genetshemerga4545
@genetshemerga4545 3 года назад
Tebarik amsegenalew🙏
@Helen-uz5wk
@Helen-uz5wk 4 года назад
God bless you sister
@eyuelzelealem3939
@eyuelzelealem3939 4 года назад
Really helpful. God bless you!!
@emebetfekadu6084
@emebetfekadu6084 4 года назад
Thank you and God bless you! Dana
@abnett.6429
@abnett.6429 3 года назад
Thank you
@drowningclassicals
@drowningclassicals 5 месяцев назад
tru geletsa
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 года назад
Thank you for this excellent resource !
@wintakabod1582
@wintakabod1582 4 года назад
Bless you I learn alot and keep on posting like this you will reach and inspire a lot of ppl
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 Год назад
ተበረክ
@wintanasamuel9455
@wintanasamuel9455 4 года назад
Tebark dnk mkre nw
@bekaaberra
@bekaaberra 4 года назад
You are Blessed.
@doiikassa7322
@doiikassa7322 3 года назад
Geta yebarkesh Diana
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 2 года назад
Geta eyesus yeberkesh
@EfremDana-yi3nh
@EfremDana-yi3nh 9 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️
@nardosgelana2274
@nardosgelana2274 4 года назад
Geta yibarkachu
@emuameneemun925
@emuameneemun925 4 года назад
Amene
@Seniye109
@Seniye109 Год назад
ዉዴ ዛሬ ነው ስከታተል 🥰
@amanueltagaste7125
@amanueltagaste7125 Год назад
@user-lc7kx7to9g
@user-lc7kx7to9g 9 месяцев назад
Pls ebakesh byohanse wengel Eysuse yemilwe qale sent bota tsefo yegnal???
@millitesfaye6861
@millitesfaye6861 2 года назад
ጌታ ይባርክሽ።አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም መፀሀፍ ቅዱስ ባላነብ ችግሩ ምንድነው ? ጥቅስ ለመያዝ ምን ላድርግ ? አሁን ባለሁበት ግዜ ወደ ጌታ በጣም መቅርብ እፈልጋለሁ ከምን ልጀምር ?
@mercymihiriet5500
@mercymihiriet5500 2 года назад
Tebrkilgn ye ewnt tetkmabetalhu lamlmilfn
@MahtebeNegashu
@MahtebeNegashu Год назад
Yeamlak enate kefturan Hulu belay kefetari betach dingl mariyam atamaldm blo sewn amaldun malet mn malet new
@negussiesaifu1790
@negussiesaifu1790 Год назад
Blessed.. what are supporting books for bible detail study?
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 Год назад
መጀመሪያ ስለ መፅሐፍ ቅድስ ከመተንተንሽ በፊት መፅሐፍ ቅዱስ ሰለሴት እህቶታችን ምንድነው የሚለው መገንዘብ ያስፈልጋል
@etsegenetasefa5554
@etsegenetasefa5554 3 года назад
Ehitoch shalom!! Plz enterlinear Bible yet yigenal gezeto lemetekem plz help me
@protMezmur8666
@protMezmur8666 Год назад
😍😍😍❤️❤️❤️🙏🙏
@alemayehuhaile5600
@alemayehuhaile5600 Год назад
May I get interlinear bible on market
@ejiguhailu40
@ejiguhailu40 3 года назад
ሰላም እህቴ እኔ በጣም ማንበብ እወድ የነበርኩ አሁን ግን በፍፁም ብፈልግም እንኳ ራሴን የንባብ ስርአት ዉስጥ መክተት ያቃተኝ ሰዉ ነኝ እያነበብኩ ሃሳቤ ሺ ቦታ ይከፋፈልብኛል። በልቤ እንደምፈልገው አደለም እየኖረኩ ያለሁት ምን ላድርግ ?!
@eliasbekele1085
@eliasbekele1085 3 года назад
ፀልይ
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 3 года назад
እግዚአብሔርን እርዳኝ ቤይ እንቅልፍ እንቅልፍ ካለ ፊትሽን ታጠቢ እኔ እንዛ ነው ማደረገው ነፍሳችንኮ እግዚአብሔር ትፈልጋለች
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 Год назад
የት አሌ ልንኩ?
@bekeludesta2225
@bekeludesta2225 3 года назад
God bless you. Which English version do you recommend?
@SelahEthiopia
@SelahEthiopia 3 года назад
Amen! For daily reading and study, we would recommend the NASB and the ESV. Both of these translations seek to capture as fully as possible the precise wording of the original Greek, Hebrew, and Aramaic texts.
@bekeludesta2225
@bekeludesta2225 3 года назад
@@SelahEthiopia Thank you. God bless you.
@alemayehuhaile5600
@alemayehuhaile5600 Год назад
Inbox your contract for derail am asking you a question
@firehiywetargamo3366
@firehiywetargamo3366 Год назад
ሁለም ግራ የምገባኝ መጽሐፊ ቅዱስ ለማንበብ ከየት መጀመር እንዳለብኝ ነዉ ከየት ነዉ መጀመር ያለብኝ?
@user-cx8vl1ip2u
@user-cx8vl1ip2u 10 месяцев назад
መፅሐፍ ቅዱስ ስለእግ/ር ልጅ ስለኢየሱስ ነው ስለሆነም ስለርሱ ምን ማወቅ ትፈልጊያለሽ??ለምሳሌ ፈጣሪነቱን ከሆነ ዘፍ1 እንዲሁም ዮሐ1 እያነፃፀርሽ ልታነቢ ትችያለሽ ስለክህነት ከሆነ ዘሌዋውያንና ዕብራዊያንን እያነፃፀርሽ ማየት ስለዘላለም ሕይወት ከሆነ ዮሐንስ ወንጌሉንም መልዕክቶቹንም ስለንጉስነቱ ከሆነ ሳሙ 1&2 ና ማቴ ስለፀጋ ከሆነ ሮሜ ና ገላ እንዲህ እንዲህ እያልሽ ታሳድጊዋለሽ ገና ጀማሪ ከሆንሽ ግን የዮሐንስን ወንጌል ቀስ እያልሽ ብታነቢ መልካም ነው።
@goldnat4976
@goldnat4976 3 года назад
እንዴት ላጥና አልገባሽም ብሎኛል እህቴ
@deborahjesus3692
@deborahjesus3692 3 года назад
የሉቃስ ወንጌል 24 45፤ በዚያን ጊዜም መጻሕፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው፤
@deborahjesus3692
@deborahjesus3692 3 года назад
መጀመሪያ ፀልይ መንፈስ ቅዱስ ነው አስተማሪው
@SamsungSamsung-mu7iq
@SamsungSamsung-mu7iq Год назад
😢😢😢😢😢😢😢?እና መባብያሻጋሪልሚናማዳሪጊዪቻላል😢😢😢😢😢😢😢
@kelemb8598
@kelemb8598 7 месяцев назад
You don’t tech nothing girl you telling consensus that anyone can know you need study more to tech
@barcoteabenet1511
@barcoteabenet1511 Год назад
ተባረኪ
@betelhemgizaw8643
@betelhemgizaw8643 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@perongetachew5394
@perongetachew5394 2 года назад
Tebareki
@dawittilahun284
@dawittilahun284 Год назад
ተባረኪ
@aynalemdanadakaethiopia2313
@aynalemdanadakaethiopia2313 3 года назад
ተባረኪ
@kidusdave8128
@kidusdave8128 3 года назад
ተባረኪ
Далее