Тёмный

መሲ ፀጉሬ ቁረጥልኝ ብላ ሳላውቅ ከልክ በላይ ቆረጥኩባት😳 ስታየው አለቀሰች 😥 

Brex Habeshawi
Подписаться 400 тыс.
Просмотров 120 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 929   
@BrexHabeshawi
@BrexHabeshawi 2 года назад
ሰላም ቤተሰቦቻችን ስራዬን ከወደዳችሁልኝ ቭድዮውን LIKE በማድረግ አጋርነታችሁ አሳዩኝ ❗ የተለያዩ አልባሳት ከፈለጋችሁ ከስር ያለው የቴለግራም ቻናላችን ሊንክ በመጫን ይዘዙን 😍 ↪ t.me/BrexHabeshawi
@abaydemis866
@abaydemis866 2 года назад
መሲ ይሄ የመሰለ ፀጉር በኬሚካል ተኩስ በማብዛት ባታሳብጅው ስታጭው እንዳይቆጭሽ
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 года назад
ብሬክስ በግል ፊዛ ለማሰራት ስትነዉ መረጃ ካለህ
@kidisibasiliyosi2216
@kidisibasiliyosi2216 2 года назад
ገብተናል ግን ስልካችሁን አስቀምጡልን በምን እናግኛችሁ
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 2 года назад
ሀሪፊ አዲዲርገህላታል
@Tube-yh8po
@Tube-yh8po 2 года назад
ሮቤልም ጎርምሷል ማሻ አላህ
@lattymesfen5417
@lattymesfen5417 2 года назад
ብረክስ ጎበዝ ነህ በእውነት እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቸሁ አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ 🙏
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 года назад
Latty ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
@lattymesfen5417
@lattymesfen5417 2 года назад
@@kiyyaatube4930 እሺ ውዴ ምንም ችግር የለውም 👍❤️
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 года назад
@@lattymesfen5417 አመሰግናለው የኔ ውድ
@ניצן-ד6ב
@ניצן-ד6ב 2 года назад
ፍቅራችሁ ለዘለአለም እንደአበበ ይኑር አሜን።🙏🙏።የወለዱአችሁ ይባረኩ እግዚአብሄር ይባርካችሁ።
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 2 года назад
ማን እደሳውዲ
@semiraytubezenbe6748
@semiraytubezenbe6748 2 года назад
አላህ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ ውድድድ
@የአሳምነውልጅከወሎ
ጀግና ባል አባት ወንድም ነህ ብሬክስ አላህ ትዳራችሁን እስከ መጨረሻው ውብ ያድርግላችሁ 👌❤
@merimoia9195
@merimoia9195 2 года назад
አሜን አሜን
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 2 года назад
የኔ እናት ይህን ሁሉ ማን ቁረጥ አለህ ስትል አደበቱአ ትህትነዋ የኔ የዋህ ብሬክስ በጣም ጎበዝ ነህ
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 2 года назад
መስየ በጣም ስርአትሺ ፀባይሺ ደስ ይለኛል አለባበስሺ እርጋታሺ ሁሉደ; ብሬክስም እድለኛ ነው አችም እድለኛ ነሺ መልካም ባል ነው ያለሺ ፍቅራችሁን ያቆይላቹ እስከመጨረሻው
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 года назад
በጣም በውነት ሁለቱም በጣም ሲበዛ አሰተዋዮች ናቸው
@jfri5382
@jfri5382 2 года назад
ፍቃራቹህለዘላም
@hananethiotube4121
@hananethiotube4121 2 года назад
በጣም ብሬክስ አሁን መሲ አምሮባታል ተዋቶልካል 🤣👌👌 በጣም ደስስ ትላላችሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ 🤣🤣መሲ በቃ ተይው መቁረጥ ያሳድጋል ተይው ይተካል በፍጥነት። ሲጀመር ጥሩ አቆራረጥ ነው። 👌👌
@yegnabet20tube
@yegnabet20tube 2 года назад
ሰላም ሰላም በጣም አርይፍ ነው በጣም መተወደዱ ተንዶች ናችሁ አልላህ የቸምረልቹ ማሻልላህ በያለው ቸጉር ቤት ክፈቱ በሬክስ ያዋታቹዋል እሳ ሸሩባ ከቻለቸ ያዋታቹዋል በርቱ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_እንኳን ለሐምሌ 29 ለቅዱስ ባለ ወልድ ለባዕለ እግዚአብሔር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለዬን እናንተንም ፍቅራችሁን ያብዛው 🤗😊🤗 ደስ የሚል ነው ቀጣይ ልብስ አጠባ ይለቀቅ 😂😁😂_*
@ጋልራያአላማጣ
@ጋልራያአላማጣ 2 года назад
አሜን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
@@ጋልራያአላማጣ *_አሜን ጋል ራያ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወደ ቤት ጎራ በሉ እስኪ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኑ 😊🤗እንግዳ ሁኑ_*
@alwaseem993
@alwaseem993 2 года назад
ሠላም 🥰🥰
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
@@alwaseem993 *_እግዚአብሔር ይመስገን Al waseem 😊🤗😊እንኳን ደህና መጡ_*
@rahelbahemn4424
@rahelbahemn4424 2 года назад
አሜን
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 2 года назад
ብሬክስ ና መሲ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
ጌታን ሳላደንቅህ አላልፊም በተለይ አቆራረጥ ምርጥ ጥሩ ባል እንድዉ እየተፋቀራቹ እስከ ሽበት ሽምግልና ያቁያቹ
@madeenamadeena7882
@madeenamadeena7882 2 года назад
ፍቅራችሁን ለዘላለም ያቆይላችሁ
@madeenamadeena7882
@madeenamadeena7882 2 года назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሸ የኔዉዲ በረች
@ahmedameen4272
@ahmedameen4272 2 года назад
🤔🤣🤣
@መድናmedina
@መድናmedina 2 года назад
መሲዬ ርጋታሽን ስወድልሽ የኔ ደርባባ ፍቅራችሁን ብዝት አላህ ያድርግላችሁ💐💐💐💐
@ሰአድነኝየሀይቋ
@ሰአድነኝየሀይቋ 2 года назад
ብርየ እምትልህ ትክክል ናት ጎበዝ ባል ጎበዝ አባት ወዳወንድ ነህ በርታ
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 2 года назад
እር በርይ በር ዙነው የቆርጠው እርእድሌ ይሄን ሁሉ ማን ቁርጥ አለህ አንደበትሽን ስወድሽ የኔ ሴት ኑሩ በፍቅር ጎበዝ አሳብሽ ጥሩነው ንግድ ማሰብሽ ግን ብዙ ሰው ይሄን ንግድ ጀምርዋል ከቻልሽ አብርሽ በርበሬ ሽሮ የተለያዩ እቃዎችን ለመጀመር አብርሽ መኩሪ እመቤቴ ትርዴሽ
@ikrammohammed8520
@ikrammohammed8520 2 года назад
ወንዶቹ እንዳንተ ቅን መስለውሀል ወንድም ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍
@medinabetgerage6156
@medinabetgerage6156 2 года назад
ከምንም በላይ 2ታቹም ስነስረአታቹ እንዴት እደምወደው አላህ ይጨምርላቹ ለሁሉም ትምርት ይሁናል በተለይ መሢ አለባበስሽ ማሻ አላህ ሳላደቅሽ አላልፍም ሴትልጅ ክብርዋ አለባበሱዋ ነው ና አላህ ይጨምርልሽ ፍቅራቹ እስከ መጨረሻ ያዶድርግላቹ ያሰባቹት ያሳካላቹ
@kimemwagaye5945
@kimemwagaye5945 2 года назад
ምርጥ ባልና ሚስት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛዉ!
@Tig12342
@Tig12342 2 года назад
ብሬክስ በጣም አከበርኩህ በውነት ሚስትክ ቆንጅዬ ናት በደንብ ከያስካት ግን ብዙ ሰው ሲያወራ ለካሜራ ብሎ ነው ይላሉ እደዚያ አታድርግ ቆንጅዬ ናት እሳ ተባረክ የኔ ውድ ለዚ ብዙ ላይክ ማረገው
@maryethio2250
@maryethio2250 2 года назад
Wow መሲ በደንትብ ነው ፀጉርሽን የቆርጠልሽ አሳምሮ ብሬክስ ይወጣካል ትንሽ ስልጠና ውሰድና ፀጉር ቤት ብትከፍት ያዋጣካል። ይመቻችህ አቦ ፍቅራች ያብዛላችህ
@kidisibasiliyosi2216
@kidisibasiliyosi2216 2 года назад
በእውነት ባለፈው በሰራችሁት ፕራንክ ተናድጀ ነበር ግን እንዲህ በፍቅር ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ በተለይ ከስውጋ በእርቀት ይሁን ሰው ማንንም ጓደኛ አታድርጉ በርቱ
@neima3799
@neima3799 2 года назад
መሲ ምርጥ ሚስት ነሽ አኮ ❤ ብሬክስ ሁሉ ወንዶች እንዳተ በሆኑ ምርጥ ባል ነህ
@sofyaali6747
@sofyaali6747 2 года назад
ፈጣሪ የልጅጅ የምታዪ እስከርጅናአ የምትዋደዱ ከሞት በቀር ምንም የማይለያችሁ ያድርጋችሁ ተባረኩ
@destatigray9547
@destatigray9547 2 года назад
ዋውው ብሬክስ ሓወይ ናይ ፍቕሪ ተምሳሌት ኢኻ ጀግና ሓወይ ከምዚ ክኸውን ኣለዎ ህዳር እንተተባሂሉስ ንሮብየላ እመ ኣምላኽ ዓብዩ ደረጃ ታብፅሓልኩም😍😍❤❤🌾
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 года назад
ማሻአላህ የመሲ ፀጉር እኮ ያምራል እርዕሱን አይቼ ተናድጄ ነበር ክክክክክ
@mahletgebeyaw7755
@mahletgebeyaw7755 2 года назад
መሲን አታምርም ቅብጥርሴ እምትሉ ሴቶች በጣም ነው እምትገርሙኝ ትንሽ ለሰው ልጅ ክብር የላችሁም ሲቀጥል ምኗ ያስጠላል ቅናታሞች ወደዳችሁም ጠላችሁም ስታምርኮ የምትሉትን ብሬክስ አቅፋእንታድረው፣የልጇአባት ለእሷ ነው ቅናት መጥፎ መንፈስ ነው።
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 года назад
በጣም ውደ
@legessefrehiwot5576
@legessefrehiwot5576 2 года назад
Betekekel hulum sew web yefexari sera new tebareki
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ጎበዝ ብሬ እንዲህ መሲን ተንከባከባት ደስ ይላል❤❤❤
@marabrish7211
@marabrish7211 2 года назад
ብሬክስ ባለፈው በፕራክ ምክኒያት በጣም ጠልቼክ ነበር ግን አሁን ሀሳቤን ቀይሬአለሁ ለሚስትክ ያለክ እንክብካቤ ና ክብር ያስቀናል አክብሬካለው ሁሉም ባሎች በሚስታቸው ባያፍሩ ጥሩ ነበር
@boyeddiejacob1046
@boyeddiejacob1046 2 года назад
ብሬክስ የኔውድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከናተ ፍቅር እንማራለን ብራክስ በተረፈ ቀጥልበት ሴትልጂ እንደያዧነው መሴ ቆጆ ሁላችሁንም ውድድድድድድ🌸🌸🌸💗💗💗💕💕💕💚💛❤💓💓💓🍇🌷🍬🍉
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 2 года назад
ተቲክቶክ ነው የመጣሁት ይመቻቹህ😂😂😂😂😂😂😭😂😭😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁ስወዳቹህ የኔማሯች አላህ ፍቅራቹህን ያብዛው💕💕💓💓💓💓💓💓💓💓
@ጌታሆይእንደፍቃድህአኑሩኝ
ብጣዕሚ ኢኻ ጎቦዝ ልሰበቲኻ ዘለካ ኣካባብራ ብጣዕሚ እየ ዝኽብረካ ከማኻ ዝበለ ስብኣይ ይፍጠረልና 👌❤
@saraaa1697
@saraaa1697 2 года назад
መሲዬ የኔ ደርባባ ቃለም ተቀብታሽ pastry በትሰሪ ጥሩ ነበረ ከ3 ወር መቆያት አለብሽ ለፀጉርሽ ጥሩ አይደለም በተረፈ ሰላም ያብዛላችሁ
@salamaraya4058
@salamaraya4058 2 года назад
ፍቅርና ሰላም ሁሌም ከናተ ጋር ይሁን💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚ሙቁራት
@አዲስመልካአሙ
@አዲስመልካአሙ 2 года назад
ምን ሆነሽ ነው መጫወቻው የምታረጌው ይሄን የመሰለ ፀጉር ስታናድጂ ማርያምን
@አዚብነኝወለየዋኢቱብ
ዋውውውው ነው እጅክ ይባርክ ምርጥ አርክላት ❤️❤️❤️ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@helenhelen1918
@helenhelen1918 2 года назад
ዋው በጣም ያምራል መሲ አሁን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 года назад
ፍቅራችሁን ዘላቂ ያድርግላችሁ ስወዳችሁ ከልቤ ነው 😍😍❤️❤️❤️❤️🇪🇹🥰🥰
@ጥሩወርቅካሳ
@ጥሩወርቅካሳ 2 года назад
ብሬዬ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ ወንድም ነህ ለመሲ የኔ ውዶች እውዳቹሃለሁ 😍😍😍ኑሩልኝ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 года назад
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ። በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል። መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን صلى الله عليه وسلم #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ
@Muhammedtube5294
@Muhammedtube5294 2 года назад
ወይኔ ተጣላችሁ ብየ አልቅሸ ነበር አልሀምዱሊላህ። እንደዝህ ሆናችሁ ማየቴ ባለቅስም አይጎዳኝም የምወዳችሁን አንድ ላይ ስለሆናችሁ
@fuzyaadem7656
@fuzyaadem7656 2 года назад
እውነት እዴት ደስ እደምትሉ
@kassamerhawitgh6809
@kassamerhawitgh6809 2 года назад
ብሬስ ብጣዕሚ ደስ ትብል ሰበይቲ አላትካ የዋህ ከምዝኮነት ተፍልጥ pls ተንከባክባ ዝሓወይ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
💚እንዲህ በፍቅር ደስ ብላችሁ ሳይ ልክ እንደ እራሴ ነው ደስ የሚለኝ በፍቅር ኑሩ💋💋💚ቦርጭ ወይም ክብደት መቀነስ የምትፈልጉ ጎራ በሉ አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ቅመሞች በቅንነት ቪድዮ እያያችሁ ላይክ አድርጉ የሀገሬ ልጆች💋💋💋💚👈
@baftahadas1264
@baftahadas1264 2 года назад
ዋዉ መሲ በጣም እርፍ ፀጉሪ አለሽ ታዲለሽ ደሞ ፍቅራቹ ደስ ትላላቹ
@musemamilove4519
@musemamilove4519 2 года назад
ጸጉርሽ አሁን ያምራል ይመቻቹ 👍 ባለፈው ያየሁት ቪዲዮ ግን ቀይ ሁኖ አስጠላኝ 🤭 ሴቶች ሆይ #የፈረስ 🐎ጸጉር ኣትጠቀሙ በራሳችን እንጠቀም 😎 ብሬክስ ውቤት ሳሎን #በመቀስ መቁረጥ ነው መጨረሻው 🤣😛
@selam801
@selam801 2 года назад
የኔ ጸጉር ግን አጭር ነው🙄
@musemamilove4519
@musemamilove4519 2 года назад
@@selam801 ሰሉየ ይበቅሻል የሁሉም ሰው እንዳንቺ በሆነ የኔ እንኳን አጭር ነው 🤭
@selam801
@selam801 2 года назад
@@musemamilove4519 አይ መሲዬ ልቀልድ ነው እንጂ ጸጉር አጭር ሆኖ ረጅም አሸ ፋይዳ ዋናው ንጽህ ልቦና ነው የሚያሰፈልገን🥰
@musemamilove4519
@musemamilove4519 2 года назад
@@selam801 ያ ዋናው እሱ ነው ሰሉተይ🥰💗
@gamelacat7615
@gamelacat7615 2 года назад
ጐበዝ ሰራሚክ ስትሰራ ጅዱርንና አጥራፍ ላይ እረክዝ ገስ ማለቴ ፀጉር አቆራረጥክ ብራቦ በጣም ጎበዝ ሲቀጥል ማሻአላህ ታምራላችሁ👏👏👏👏👍👍👍👍
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@AsAs-ps2bh
@AsAs-ps2bh 2 года назад
አሜንአሜን
@tiruyeebabumolla9501
@tiruyeebabumolla9501 2 года назад
እረ ይመችህ ሳትለማመድ እዲህ የስራህ በቀጣይማ ለሌሎችም ትተርፋለህ በቃ መስየ ፀጉር ቤት መሄድ ቀረ ከቤትሽ የዉበት ሳሎን ክፈች በሌላ ጎን አልባሳት በእዉነት ጥሩ ሀሳብ ነዉ እሮቤል የት ሄዶ ነዉ ? እዉነት ነዉ ባለሞያ እጂ እሚያዉቀዉ ተስተናጋጅ ዝብሎ መስተናገድነዉ ያለበት እደስርዓቱ ይመቻቹህ ኑሩልን እኔ ለአድስ አመት እፈልጋለዉ እሺ ግን አስመርጡን ልብሱን♥♥♥
@mahlettasfey4619
@mahlettasfey4619 2 года назад
እግዚአብሔር ፊቅራችሁ ይብዛላቹህ❤❤❤
@hhaa44473
@hhaa44473 2 года назад
በጣም ደሥ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ሮቤል የለም እደ መልካም ባል አባት ወድም ከዛም በላይ ነዉ እዉነት ታምራላችሁ
@dxbdxa691
@dxbdxa691 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 👌🥰🥰🥰🥰🥰
@yemohammedlij3810
@yemohammedlij3810 2 года назад
መሲየ አሁን ቆንጆ ሆንሽ እኛ አበሾች ከለራችን ጋ የሚሄደው ጥቁርነው ደግሞ ይሄን የመሰለ ፀጉርሽን በኬሚካል አትጨርሽው ከዚህ ቡሀላ ቀለም እዳትቀቢ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል በርቱ ጠክሩ ያሰባችሁት ይሳካ
@rabiamkubi
@rabiamkubi 2 года назад
ባል ማንን ይመሥላል ካላችሑ ብሬክስን ነዉ🥰🥰
@ብርቱካንኪሮስ
@ብርቱካንኪሮስ 2 года назад
የኔ ቆጆ ቆጆ ሆነሻል ጥቅር ያምርብሻል ብጣም መስየ ሁሌም እድዛ እድርግው
@wollohayktube
@wollohayktube 2 года назад
ሰላም እደት ናችሁ እናተ የሆናችሁ አስቀያሚ ነገሮች🥰🥰🥰ባለሙያነው የሚያውቀው አላለም ክክክክክ ይመቻችሁ
@rehmatsaeed3850
@rehmatsaeed3850 2 года назад
ዊዉዉዉ ባለሞያ በጣም ደስትላላችሁ በርቱልን መሲየ መልካም ሀሳብነዉ በርችልን😘😘😘
@ሙሉ-ኘ9ጘ
@ሙሉ-ኘ9ጘ 2 года назад
ቆንጆ ነው ሲቆረጥ ያድጋል እኮ በርቱ ሰላማችሁ ይብዛ ❤
@amhabesha589
@amhabesha589 2 года назад
በፍቅር ላይ ፍቅር አላህ ይጨምርላቹ እድሜ ዘመናቹን አላህ ይባርክላቹ መሲ & ብሬ ምርጥ ጥዶች ምሳሌዎች ናቹ ውዶች 🌷🌷🌷🌷
@aregasha8978
@aregasha8978 2 года назад
ብሬክስ ተመችቶሀል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😍
@zeyba8935
@zeyba8935 2 года назад
ብሬክስዬ መሲን ፕራንክ አርጋት እወዳችሁ አለሁ ፍቅር እስከመቃብር
@ጦይባዩቶብ
@ጦይባዩቶብ 2 года назад
ፀጉሯ ቀንሻል የምትሉ ላይክ
@hadramohammad6470
@hadramohammad6470 2 года назад
ማሻአሏህ ደስ ሲል ፃጉርሽ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_ኧረ መሲ ጸጉሯን ጎርዶ ሲጥለው _**_12:59_**_ ደይቃ ላይ ኧረ ማርያምዬን ነው የአለች ኧረ እድሌ አለች 😁😂 አይደለ 😁😁😂እንዴት እንደ አሳቅሽኝ ግን ግን ፍቅራችሁ 🤗😊🤗 ነው አንዳንዱስ አይደለም ጸጉር ሊሰራራ 😂😁😂 ሰላምታም የላቸውም 😁😂_*
@samritube645
@samritube645 2 года назад
እንኩዋን አደራሳችሁ ለጾመ ፍልሰታ መሲ አሁን አምሮብሻል ሰውነትሽም ተመልስዋል ጸጉርሽም አሪፍ ሆንዋል👍
@yezimareTube
@yezimareTube 2 года назад
ሰላምችሁ በክርስቶስ ይብዛ ቤሬክስ እና መስ እንዲሁም ሮቤል እንዴት አመሸችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛ በእውነት ለሰው አርያ ነችሁ እግዚአብሔር ከኃጢአት በቀር መልካሙን ሁሉ ያድላችሁ በጣም ነው የምወደችሁ ፍቅርችሁ እሰከ መቃብር ይቀጥል
@xgghi5031
@xgghi5031 2 года назад
አየብሬ ፀፀጉሯተመቸህአደል ግንአቆራረጥህአብዝተህዋል መሲየ የኔቆንጆእርግጠኛነኝ ተቆጥተሻል ከካሜራጀርባ ግረፊውክክክክክ ለማንኛውምምርጥባልነው የሰጠው ፍቅር እሰከወዳኛውብያለሁ እሮባየን አላህያሳድግላቹሁሁሁሁ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_ሰላም አብርሽና መሲ እንኳን ደህና መጣችሁ አቤት አቤት አብርሽ የሴቶች የውበት ሳሎን 😁😂😂 እኔም የሴቶች የውበት ሳሎን ልክፈት መሰለኝ 😁😁😂ኑማ ሴቶችዬ ቤቴን ከፍታችሁ ግቡ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኑና የውበት ሳሎን ልስራችሁ ከአብርሽ በተማርኩት 😁😂_*
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 2 года назад
እሺ መጣሁ 😂😂🥰
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
@@fatimahmohammed1088 *_በጣም ጥሩ ኑ እሽ 😂😁😁😁_*
@خاهلملهل
@خاهلملهل 2 года назад
እደዚህ እየተጫወታችሁ ስትመጡ ደስ ትላላችሁ ይልመድባችሁ
@ZainabZainab-lk4tl
@ZainabZainab-lk4tl 2 года назад
ውድ ኢትዮጵያን ዱባይ በዴላላ የመጣልጂ አለ5ወሩነው ምግብ ውሀ አቶ ይከራተታል አገሩ ሊገባ ትኬት ብርአጣ ለፈጣሪ ብለን እንርዳውና አገሩ ይግባ 20ድርሀም ብናዋጣ1600በርነው ትኬት እንተባበርው ለፈጣሪ ብለን
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 года назад
ጉሩፕ ክፈች ማር
@ZainabZainab-lk4tl
@ZainabZainab-lk4tl 2 года назад
@@እስራሚዲያ ከማንጋ እህቴ ሰው ሰምቶ ዝምነው የሚለው
@ZainabZainab-lk4tl
@ZainabZainab-lk4tl 2 года назад
@@እስራሚዲያ ይቱብ ታለሺ ተባበሪኝእማ እኔ አላቀውም ልጁን ግን አሳዘነኝ ጎደኞየ ነግራኝ እነሱኢጃዛቤት ጎርቢትነው
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 года назад
@@ZainabZainab-lk4tl ብዙ ተመልካች የለኝም ሆድየ በዋትሳፕ ክፈች እምታቂቸውን ልጆች አዲ አድርጊ
@ZainabZainab-lk4tl
@ZainabZainab-lk4tl 2 года назад
@@እስራሚዲያእሺ ሲሉነው የሚከፈተው በግድ የለም እርዳታ እህቴ
@betibetii2635
@betibetii2635 2 года назад
ብሬክስ በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ እሽ መሲ በጣም ያምራል ፀጉርሽ በጣም ደስ ትላላቹህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹህ ፍቅራቹህን ያብዛ የወለዳቹህት ይባርክ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@yordanosyoubue7924
@yordanosyoubue7924 2 года назад
ምርጥ ባልና ሚስት እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛዉ
@sitisitu3108
@sitisitu3108 2 года назад
ብሬክስ ጎበዝ አሁን አምሮባታል በቃ ፏፏፏፏ ነው ያረካት
@Mነኝየህልሜድራሴ
@Mነኝየህልሜድራሴ 2 года назад
😀😀😃😃😄 ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላቹህ
@ኡሙዩስራ-ከ7ቈ
@ኡሙዩስራ-ከ7ቈ 2 года назад
ወላሂ መቶግዜ ላይክ ቢቻልኖሮ ባደረኳችሁ ነበር ግን ካደየበላይ አይቻልም ያሳችኋል ብሬክስየ ።🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇 ውድድድድድድድድድ አይላቭዩ
@مريمعمر-ح2ع
@مريمعمر-ح2ع 2 года назад
በጣም ጎበዝ ብሬክስየ አላህ የበለጠ ፍቅር ይጨምርላችሁ
@እሙአብዱረህማንኢንሸአሏህ
መሲየ የዱባይ ውሀ ለፀጉር ትልቅ ጥላት ነው የፈለገ ነገር ብናረግበት ፀጉራችን ከመበጣጠስ ወዴኋላ አይልም ውሀው እዴ ጫው ነው መሰል
@samsunga5030
@samsunga5030 2 года назад
ዋው ብሬክስ የውቡት ስሎን አሳመርካት ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ
@aynalemabebe5995
@aynalemabebe5995 2 года назад
እውነት በጣም ነው የቆረጥክባት በተረፈ አደኛ ናችሁ ፀጉርሽ ደሞ ያምራል
@መሬምከድሪ
@መሬምከድሪ 2 года назад
ደሰ ብሎኛል አድላይ ሰለሆነቹ። ፊቅራቹ አላህ ለዘላላም ያሪግላቹ
@asrat9817
@asrat9817 2 года назад
እንዴት ናችሁ መሲ ፀጉርሽ ከበረቱ ቀንሷል እየሳሳብሽ ነው እንደምመሰለኝ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ 🙏🙏😘😘
@heyabalketbi5336
@heyabalketbi5336 2 года назад
አይዞሽ ጀምሪ መሲየ እወዳችኋለሁ
@ፀሃይጓልራያ-ጀ7ቘ
@ፀሃይጓልራያ-ጀ7ቘ 2 года назад
መስ እረ እድሌ ስትል ግን የሆንች ጓደኛየ ነበረች ታስታውስኛለሽ እንድሁም የጎንደር ልጅ ናት ስሟዋም መሰረት ትባላለች😍😍
@getanie6591
@getanie6591 2 года назад
እረ መከራዬ አለች መሲ እኳን እሷ እኔም ደነገጥኩኝ ሲቆርጠው ጎበዝ ብሬ🥰
@saratube9788
@saratube9788 2 года назад
ብሬክስ ፣ የጅክ ፀጉር በስማም ስወድልክ፣ የወድሜም አለው ውስጤ ነው፣ ጌታ ሆይ የባሌም እደዚህ አድርግልኝ ክክክክ ። አዳደየ ግን ቪዶኦ ስትሰሩ ኢዲት ማድረግ ልመዱ ፊልም ሆነብን እኮ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 2 года назад
ውበት ይህ ነው መስየ ምንም ሳጨምሪ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክ ግን ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት እኔ ፀጉር ቤት ሂጀ አላውቅም ውዱ ባለቤቴ ነው እቤት እሚሰራኝ የነበር ስደት ዛሬ ተራርቀን ማለቴ ባካል ኑሮን አየብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህም ያልፋል በስደት ያላችሁ እህቶቴ በሰላም ለሀገራችሁ አብቅቶ መልካም ትዳር ይስጣችሁ
@mimiraya7167
@mimiraya7167 2 года назад
ዋይ ብሬ ሓወይ ኣብ ኣላማጣ የኻ ትኻፍት ዓድና ሰላሙ ይመልሰልና ዋውው ብልና እነህና 🥰🥰🥰
@mesemese3004
@mesemese3004 2 года назад
የዚህ ሀገር ውሃ መላጣ አደረገን እውነት😭 ታምራላችሁ በጣም እመብርሃን ትጠብቃችሁ
@sebletube6489
@sebletube6489 2 года назад
ሮቤሌ ናፍቆኛል የት አለ ዋውው ብሬክስ ጎበዝ👍👍👍👍
@addismersha2904
@addismersha2904 2 года назад
ምርጥ ባል ነህ ብሬክስ በጣም ክብርልኝ በጣም ታምራላቸሁ
@AhmedMohammed-ov3xw
@AhmedMohammed-ov3xw 2 года назад
ፈቅርኹም ኣምላክ ይባርኮ ብሬክስ እውነት ትለያለህ
@helimakasye8382
@helimakasye8382 2 года назад
ማሻአላህ ጎበዝነህ ብሬክስ እንዳተያሉትን ወንዶች ያብዛልንን
@zinetfker
@zinetfker 2 года назад
መሲ ረጋ ያለች እንስት ማሻ አላህ አይለያችሁ ብለናል
@mnmfortnight
@mnmfortnight 2 года назад
ትክክል በጣም ቀለሙ አያምርም ነበር አሁን ግን ከተቀባችም ቡኒ ቀዛሊ ከሷጋር ይሄዳል
@መሲዩትብ
@መሲዩትብ 2 года назад
ወይኔ መስዬ ታድላሽ እኮ ጡሩ በል አሌሽ
@maekel6789
@maekel6789 2 года назад
አቤት ትግስትሽ መሲየ ሴልጅ ይህነውየሚገባት አድሎሀል ብሬክስ ፍቅራችሁ ለዘላለም
@saras6084
@saras6084 2 года назад
ብሬክስ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እሁንስ ቀናሁ ከምር ቀጥልበት ፈጣሪ ያክብርህ
@dubaletigist4797
@dubaletigist4797 2 года назад
ወንድልጅ ሚስቱን ሲከባከብ ደስ ይለኛል ምክናቱም መጽሐፍ ቅዱስ ሚስት ለባሏ ዘውድናት ይላልና ብሬክስ ተባረክ
@እኔክርሥቲያንነኚ
@እኔክርሥቲያንነኚ 2 года назад
እውነት መከባከብሄ ከልክበላይሆነ ለማሥመሠል እዳይሁን ወድሜ ከልብህ ይሁን መሢ አርፍ ልጂነቺ
@hanansultan4
@hanansultan4 2 года назад
መስዬ አስኪ የባይስትራሽን ስሙን ንገሪኝ በጣም አሪፍ ይመስላል አኔ ኦንላይን ምገዛው ሁሉ አይሰራም
@zeritutube
@zeritutube 2 года назад
ለካ ጎበዝነህ ጋሸ😂😂እረዲሌ አለች መሲ ጎበዝ ዉጭ ቅነሳ ማራምን በዛላይ ሞያ ትማራለህ
Далее
ስለ ፖስፖርት መረጃ ይፈልጋሉ ?
11:38
А вы знали что металл тонет?
00:32
А вы знали что металл тонет?
00:32