Тёмный

መስቀል በጉራጌ - Meskel with the Gurage [Arts TV World] 

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 86 тыс.
50% 1

መስቀል በጉራጌ
Meskel with the Gurage

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 145   
@masimusit2052
@masimusit2052 5 лет назад
ጉራጌዎች ማለት የዋህ የሰላም ሰው እውነት ጉራጌዎች በጣም ሚስኪኖች ናቸው ጉራጌን ከልቤ ነው የምወዳቸው መልካም በዓል ለሁላቹም 🙏🌼
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 лет назад
እኛም ውድድድድድድድድ
@ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ
@ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ 5 лет назад
እኛም እንወዳቹሀልን እማ እሟሟሟሟ ዉድድድድድ
@ስደትያደከመኝስደትያደከመ
እኛም ውድድድድድድድድድ ውዳ
@kebebushfekadu5455
@kebebushfekadu5455 5 лет назад
egam weddddddd
@AliAli-vt6fz
@AliAli-vt6fz 5 лет назад
Aa
@loveandkindnessinternation2321
@loveandkindnessinternation2321 2 года назад
በእውነት ልዩ የሆነ የፍቅር ህዝብ ነው ጉራጌ አልነበርኩም ነገር ግን አሁንና ባሳለፍኩት ዘመን ሁሉ ራሴን የጉራጌ አካል አድርጌአለሁ።ከቤተሰብ ወጥቼ ትምህርት ጨርሼ ለመጀመርያ ጊዜ በትምህርት ቤት ሀላፊነት ተመድቤ በመሄዴ በአበሽጌ ወረዳ ቱሉላሜ ት ቤት መሠረትኩ ህዝቡም እንደ ልጁ ተቀብሎ ያኖረኝና ምርቃት የህዝቡ አንዱ ትልቅ ባህል ነውና መርቆ ያሳደገኝ የእድገቴና የህይወት ስኬታዬ መሠረት የጉራጌ ህዝብ ነው ምርቃቱ የስራም ትጋት ፈጥሮልኝ በተከታታይ ለእድገት ታድያለሁ።ከዝያም በጊዜው የአውራጃው የትምህርት ኢንስፔክተር ሆኜ በምርቃታቸው በማደጌ በእዣ በቸሀ በእነሞር በጉመር በምሁር በጎሮ ወረዳዎች በመዘዋወር አዳዲስ ትምህርት ቤቶቾ በማስፋፋት የልቤ ባይሞላም ትልቅ ጥረት አድርጌአለሁ ገና ወደፊትም ራእይ አለኝ ባገኘሁት እድል ሁሉ ለዚህ ለሳደገኝ የጉራጌ ህዝብ የምችለውን አደርጋለሁ መጀመርያ ህዝቡ ውስጥ በሥራ ገብቼ አካል የሆንኩት የዘሬ 54 አመት ነው ብዙ የመንግስትና የግብረ ሰናይ ድርጅቶች እንዳድግ የጉራጌ አባቶች ፀሎታቸው ረድቶኝ በከፍተኛ ሀላፊነት በፍቅርና በሰላም ሠርቼ እንደገና ገጠር የጀመርኩበት አበሽጌ ገብቼ ትምህርት ቤት ክፍሎች ጨምሬ አሰርቼ ለትምህርት ወደውጭ ከወጣሁ 15 አመት ሆኖኛል ለብዙ ህዝብ ስነግር የቆየሁትና አሁንም የማምንበት ልዩ ሥራ ወዳድ ትጉ በ ልማት የመጣውን በልበሰፊነትና በትትብር በመቀበል ለመልማትና ለማደግ የሚጥር ተወዳዳሪ የሌለው ደንቅ ህዝብ ነው ይህን የዘመናት ምስክርነት የሚሰማ ሁሉ የበለጠ ጉራጌን ይወቅ። መልካም እድል ለጉራጌ ዞን መንግስትና ህዝብ እመኛለሁ መልአኩ ከዩ ኤስ አሜሪከ
@tsiontsion3401
@tsiontsion3401 5 лет назад
ለመስቀለል ጉራጌ አገር ሄጄ ነበር አዲሰ አበባ ያሉ ሰራተኞች ወንዶቹ በተለይ ያኔ ነው እረፍት የሚወሰዱት አገራቸው ሲገቡ ማታማታ ሁሌ ይጨፈራል ሴቶቹም ተውበው ይታያሉ ያኔ ሚሰት የሌለው ይታጫል ገጠር ያሉት ዝግጅቱን ቀደም ብለው ይጀምራሉ የሚነድ እንጨት እደጃፋቸው ይከማቻል የበላሁት ክትፎ በኮባ ተጠቅልሎ ነው የተሰጠኝ እሰካሁን አይኔ ላይ አለ በጣም ልዩ ነው። መልካም የመሰቀል በአል ይሁንላቹህ።
@tadutadesse3736
@tadutadesse3736 5 лет назад
አዎ በጣም ዉብ ባህል ነው ባህላችን
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 3 года назад
እንኳን ለብርሃነ መስቀል በዓል አደረሳችሁ ጉራጌዎች ስዎዳችሁ ባህላችሁ ደስ ይላል
@Yechu1221
@Yechu1221 5 лет назад
ጉራጌ ውብ ህዝብ በስራው በጥበቡ የዘመነ ሃገሩን ወዳድ መስቀሉ ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም የምንስራበት ፍቅርን የምንላበስበት ያርግልን::
@tarekegnmulu6792
@tarekegnmulu6792 5 лет назад
proud of being gurage. long live ethiopia with love, peace and diveresity. peace for all human beings.!!!!!!
@mickyaynalem705
@mickyaynalem705 5 лет назад
"ጉራጌ ስራ ልምዳቸው ለወሬ ጊዜም የላቸው"__
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 3 года назад
እናመሰግናለን ውድ
@mahratmahrat859
@mahratmahrat859 5 лет назад
ጉራጌ ምርጥ ሰው ስታምሩ ባህላችሁ በጣም ደስ ይላል
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 3 года назад
እናመሰግናለን ውዴ
@workineshmengistu4134
@workineshmengistu4134 4 года назад
አሜን በአገር ላይ ሁሉ ያምራል ትጉ የስራ ሰሰው ጉራጌ መልካም በአል ወሰላም ለሀገራችን ስለዚህ መስኪን ህዝብ
@mekonnenborena2557
@mekonnenborena2557 5 лет назад
Gurage...Gurage....Gurage....proud of you! Peaceful, hardworking...and positive change agent. A true Ethiopian...viva Gurage. Much love....I will celebrate next Meskel in Agena....the Almighty God make it happen. Peace to all Ethiopians.
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 лет назад
ዋውውው ያመት አመት ያድርሰን ስታምሩ ዌይኔ የጓመን ክትፎው ሲያስጎመጅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 5 лет назад
ግሩም ድንቅ የሆነ ብሄረሰብና ባህል ኣንዱን ዛሬ በፅሞና ተከታተልሁ::ይህንን ድንቅ የ አብሮ ተከባብሮ የመኖር ባህላችንን ነው እነ እነቶኔ የሚደክሙት:: ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ:: እኔን ጎመኑ ምራቄን ኣሱጦኛል:::
@simethio2517
@simethio2517 5 лет назад
I am so happy to be part of this beautiful tradition/family even though I’m far from home I’ve witnessed it for many years. I was born& raised in AA growing up we celebrate Meskel . With our fellow Ethiopians 💚💛❤️
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 5 лет назад
I love the Gurage people. Gurage people are hard working, creative, good business people, peace loving, very sociable, and lovely people. Thank you for being Ethiopian. Don't get me wrong, l love other Ethiopian ethnic groups, but the Gurage Ethiopian people are one of my favorite people in Ethiopia.
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@Yoseph96
@Yoseph96 5 лет назад
Gurage is civilized and peaceful people who can live with anyone.
@benana2574
@benana2574 5 лет назад
Definitely!!
@firhanagebremedehen4744
@firhanagebremedehen4744 5 лет назад
Very true!
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 5 лет назад
I love my people, this is truly amazing. Thanks art tv for promoting our beautiful cultures.
@BekTesfa
@BekTesfa 5 лет назад
The most beautiful tribe in my opinion!
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 5 лет назад
Bereket Tesfatsion yes ur right beautiful people
@saranoora5692
@saranoora5692 5 лет назад
በጣም ነው ገጠር ማክበር የምፈልገው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አከብራለሁ እናመሰግናለን ሩዝ እየበላው ክትፎዬን ስላሳያችሁኝ
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 лет назад
Kkkkkkkk
@gweld9884
@gweld9884 5 лет назад
Harworking and peaceful people. God bless you all.
@damenenuche1693
@damenenuche1693 5 лет назад
betam des ymil new. thank you arts tv for showing to guraga meskle celebration
@almazs.1447
@almazs.1447 5 лет назад
Great people, Hardworking, peacemakers, Humble, True Ethiopians and role model for Many. More blessings respect and proud of you my people!!! Peace and stability to our Country Ethiopia.
@firhanagebremedehen4744
@firhanagebremedehen4744 5 лет назад
🙏🙏🙏
@emihubizizu6079
@emihubizizu6079 5 лет назад
Gurage wist nachu yene mertochi siwdachu eko😍😘
@liyuworktiba1989
@liyuworktiba1989 5 лет назад
Wow it's amazing God bless Ethiopia
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 лет назад
O MY GOD LOOK AT THE HOUSE HOW LOVE AND RESPECT MY PEOPEAL..
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 5 лет назад
ሀበሻ ሁሉ ከጉራጌ ህብረተሰብ ተወልዶ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ ዛሬ የት በደረሰች ነበር! ስራን የሚያስቀድም ህብረተሰብ!
@ጥጥመዝናኛፔጅ
@ጥጥመዝናኛፔጅ 5 лет назад
Thanks you my brother king #George
@Islam-su2js
@Islam-su2js 5 лет назад
ይገርማል የስልጤ እነ የጉረጌ በህለችን አንድ ሆኖ ቁጭ ከድሮም ጉረጌ ውስጤ ነው የዘሬ አየርገውነ በጉረጊኛ ጭፈራ ማንም አይችለኝም ነበር የገጠር ልጅ ነኝ ጉረጌ ማሀል ነው የለነው
@lovedguragetube1499
@lovedguragetube1499 5 лет назад
እናመሰግናለን ባህላችን ስላስተዋወቃቹልን❤❤❤❤❤💋💋
@_mekdestube9964
@_mekdestube9964 3 года назад
ጉራጌዎች በጣም ነው የምወዳቸው ፍቅርር የሆኑ ናቸው
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 5 лет назад
I wish all the Ethiopian people learn from guraga love ,respect,hardworking god bless them ,l love them
@almazs.1447
@almazs.1447 5 лет назад
Thank you Benyam Tesema.
@laylaganat6155
@laylaganat6155 5 лет назад
እኳን አደረሳቹ ንቃር ይሽር መልካም ባል ይሁንላቹ!!!!!!
@ethd8561
@ethd8561 5 лет назад
Mikiniyatun bitiyikugn alawukim geta bemiyakewu guragewochin betam nw miwedachewu....beza akabibi bemekina salf rasu betam des yemil simet wusten yisemewal
@marishettube1189
@marishettube1189 2 года назад
ጉራጌ መሆኔ ኩራቴ❤❤❤❤❤❤
@HirutJimma
@HirutJimma 5 лет назад
I love meskel!!!!!! Imiss celebrating!!!
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 5 лет назад
መስቀልን ማክበር በጉራጌ ብሄረሰብ ጋር ሲሆን ምርጥ ነው። ጎጆ ቤቱ ባይ ጠፋ ላልከው ወንድም ጎጆቤትን በ ዘመናዊ መልክ በመስራት ማቆየት ይቻላል ። ስለዚህ አስብበት አንተ ከጀመርከው የሚከተልህ አታጣም ።
@martafujy2910
@martafujy2910 5 лет назад
ይመቻቹ ያገሬ ሰዎች ያመታመት በሠላም ያድሪሳቹ
@ETBeMore
@ETBeMore 5 лет назад
Much respect to Gurages - beautiful People, amazing landscape, respectful traditions, peaceful attitude & hard working - role models for the arrogant, egoistic, militants, corrupt & lazy ones who are caught up with delusional inferiority & superiority complex, good for nothing but Chaotic behaviors!! You all know who you are....
@ደረሪድደረሪድ
@ደረሪድደረሪድ 5 лет назад
ምረቃቱ አሜን አሜን አሜን ብያለሁ
@sabi4735
@sabi4735 5 лет назад
እዲነው የኢትዮጵያችን ውበት እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ 🙌❤❤❤
@mossisdagabe7318
@mossisdagabe7318 3 года назад
ጉራጌ ታታር ህዝብ ሰው አክባር በየ ያላችሁበት በርቱ ግን ቂጫሁ ቀሮ መልካም የመስቀል በአል
@hanantube4346
@hanantube4346 5 лет назад
ደሳለኝ ከሁሉም ዘፈንህ አያርሴ ገነና የሚለው ዘፈንህ ትልቅ ቦታ አለኝ እረሻድ አማረብህ ትረፎ
@fafitube3261
@fafitube3261 5 лет назад
ወ የሰብ ቀመጥ ሙስሊም ነኝ አላለም ረሻድ ጉድ ፈላ ኧረ ቀይር አላህን ፍራ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
እደጉራጌ ብኖን አገር ቻይናን ባስናቅን
@birukbura3057
@birukbura3057 3 года назад
ጉራጊ እኸኑሂ ደስ ይኔ እንካን አሰናናሁም
@berzutekle167
@berzutekle167 5 лет назад
Bahelachn endat yameral tens man years abo guraga
@abmo321
@abmo321 5 лет назад
የተንቢ ገነና የሶሬሳ ... የቶቶት ... የምንቃት ምድር
@esayasgebrekidan3061
@esayasgebrekidan3061 5 лет назад
Abo gurage fikir yehonu hizboch minalebet lelawim kenate fikirin bimar tenkolin bicha kemiyasib
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
እንኳን አደረሳችሁ ዘመዶች 👏👏👏👏💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
አሜን አሜን አሜን
@tadutadesse3736
@tadutadesse3736 5 лет назад
በሄም አሰናናሁም የገነኔ ሰብ ወሄ ወኸመያ ኸህነሁ
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 5 лет назад
Esti. Tergumune. Ngerennnnnn😀. Melkam. Meskel✝✝✝🌻💞🌻💐🌻
@azebfantaye6441
@azebfantaye6441 5 лет назад
የጉራጌን ባህል እንዴት እደምወድ !!!!!
@tube-mc9iz
@tube-mc9iz 5 лет назад
አሜን በሠላም ያድርሠን
@የፍቅርጉዞማረያምንይዞከል
ኡፍፍፍፍፍፍ ዛሬውኑ ብረሪ ብረሪ አለኝ
@zizitino6301
@zizitino6301 5 лет назад
yehenene werke yemesele bahilachune enne jawar be gurage medere geda yeseyetana amelko enakeberalen eyalu yefokeralu endhi belachi enedatesemu ye gurage hezebe fekere newi yetnbi melekame mesekele
@Yoseph96
@Yoseph96 5 лет назад
5:49 lai liju yeteqemeteber Ethiopia new weys lela hager?
@አንሳሬሰብአንሰሙን
Yes it’s even it’s rural city 🌃 I think
@gutuumosissa9609
@gutuumosissa9609 5 лет назад
WHY IS MESKEL SEREMONY FOR GURAGE SPECIAL SPECIAL?
@tarekegnmulu6792
@tarekegnmulu6792 5 лет назад
yeheremeta beselam yaseraned. yemenaye nehone debo!!!!!
@ramzya9912
@ramzya9912 5 лет назад
ውይ ሀገሪ ጉራጌ ናፈቀኝ
@ነቢሀየናቴልጅ
@ነቢሀየናቴልጅ 5 лет назад
ውቦችናቹው💖💖💖💖💖💚💚
@momlove3589
@momlove3589 5 лет назад
ማን ይወዳደራል ከጉራጌ ትረፎ
@genetbehailu2981
@genetbehailu2981 4 года назад
በጣም ታምራላቹሁ!
@belaynshtekle9966
@belaynshtekle9966 5 лет назад
አላሳዝንም ጉራጌ ሀገር ሄጄ አላቅም ሁሌም ቤተሰቤን እጨቅጭቃቸው ነበር
@hshshsha7060
@hshshsha7060 5 лет назад
እካን አደረሳቹ አደረሰን
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm 2 года назад
ጉራጌ 🥰🥰🥰
@michealtekle2418
@michealtekle2418 5 лет назад
Jesse's fantastic
@safinashsultan6597
@safinashsultan6597 3 года назад
አገናዬ ሥወድህ
@zeyetutaju1705
@zeyetutaju1705 5 лет назад
አዎ ሳርቤታችንባይጠፋበጣምአርፍነው
@munaatube8822
@munaatube8822 5 лет назад
Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin
@meskeremabebe1436
@meskeremabebe1436 5 лет назад
Waweee yamerale
@addisabeba4264
@addisabeba4264 5 лет назад
Gurage fekre new swedachu
@AliAli-vt6fz
@AliAli-vt6fz 5 лет назад
Enemahiw,bafene,netene,yekaa,amete,boha.gebeberon
@እቱየተክልዬልጅ
@እቱየተክልዬልጅ 5 лет назад
ኡኡኡ ይሄን ባህል ለማየት ጉራጌ መሄድ እፈልጋለሁ ግን ከማን ጋር ልሂድ
@sanais1401
@sanais1401 5 лет назад
ene ewosdshalew bechai lemehed fekiadegnai hugne 😘
@rahmasaied5877
@rahmasaied5877 5 лет назад
ከኔጋ
@እምዬኢትዮጵያሰላምሽ-ተ7ዠ
ችግር የለውም ከኔጋ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 лет назад
ዉዴ እኔ አለሁልሽ
@እቱየተክልዬልጅ
@እቱየተክልዬልጅ 5 лет назад
ማርያም እሄዳለሁ የሚወስደኝ ካገኘሁ ከምጓጓላቸው ባህሎች አንዱ ነው ሃገሩ እራሱ እንዴት አባቱ እንደሚማርክ
@dikinshayele2631
@dikinshayele2631 5 лет назад
Yetenebi bogemhnhum
@dagnachewdargaze2321
@dagnachewdargaze2321 5 лет назад
WOW YETEBI SEBENA NIKAR EREMDIHU
@ayshaaysha5783
@ayshaaysha5783 5 лет назад
ማሻ አላህ ምራቄን አስዋጣቹሁኝ
@naymatamam7104
@naymatamam7104 5 лет назад
Wow wow 🤔🤔🤔🤔🤔🤔👌👌👌
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 5 лет назад
Neyma. Sent. ? Lomi. Twerwerbeche. Bechferche. Melkam. Meskel💐💞🌻💐
@makdafkru6428
@makdafkru6428 2 года назад
አሸሁ አሸሁ አጅየተና
@እሴተማርያምየድንግልልጅ
ደስስስስትላላችሁ
@elsageorge1821
@elsageorge1821 5 лет назад
እንዴት ኬኛ አልተባለም?
@yesufabdulhakim9326
@yesufabdulhakim9326 3 года назад
አሉ እኮ ፨፨፨፨፨ክተፎ ኪኛ ብለዋል እኮ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
ኦሮሚኛ ነው ኬኛ ማለት በጉራጊኛ ኬር ነው የሚባል ሰላም ማለት ነው
@emihubizizu6079
@emihubizizu6079 5 лет назад
Wow😍
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
💛💚
@kibatukore1655
@kibatukore1655 Год назад
good
@teklitfeshakebede2890
@teklitfeshakebede2890 5 лет назад
Mirttochi
@see12334
@see12334 5 лет назад
በወሄም አሰናናሁም ገኘኛ ዴንጋ
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 5 лет назад
እረ ቪዲዮ መኮረጅ የተወሰነው አፍና ቴሌብዢን የተወሰደ ነው
@betephone650
@betephone650 5 лет назад
Woww
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 лет назад
ADO EGEANA AFARE😚😚😚
@degitega3758
@degitega3758 3 года назад
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌺🌺🌺💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍👍ጉራጌ እንዲ ነው
@muridanegnyenatelij9705
@muridanegnyenatelij9705 5 лет назад
እነ እረሻድ ያሉትን ልክ ነው የመስቀል ቀን ዳመራ ሲያበሩ ሄደን እንጨፍር ነበር 5 ክርስትያኖች ነበሩ ሙስሊም ሆኑ አሉኝ ባጠቃላይ ጉራጌ ፍርቅር ናቸው
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
የራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አሉ
@06q52
@06q52 5 лет назад
Ba guraga kelele
@fatmaali2618
@fatmaali2618 5 лет назад
ፈቅረ ነችሑ ዴስ ትላላችሑ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 лет назад
የተንቢ
@taborboss534
@taborboss534 4 года назад
ጥለስ አቆራረጥ አሳዩኝ
@HatersataTube
@HatersataTube 5 лет назад
❤❤
@abbeyabbey5256
@abbeyabbey5256 2 года назад
አዳብና ማለት ማሳረጊያ መጨረሻው ማለት ነው የጎመን ቀን ነው የደንጌ ሳት ይባላል ሴትየዎ ተሳስታለች እያንዳንዱ ነገር ትርጉም አለው we gurage take MESKELE seriusely.
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
አዳብና በክስታኔ አይደል በሰባት ቤት ጉራጌ አለ
@merimari3901
@merimari3901 5 лет назад
እስኪ የዛሬ አመት እኔም ለመመርቅ ያብቃሽ በሉኝ ስደት መርርኝ
@sanais1401
@sanais1401 5 лет назад
amen lemmrek yabekiash mare
@ቅድስትየማርያምልጅ-ነ3ቈ
ንቃር ትሽሮ ንበሮንደ
@demekemolishe5668
@demekemolishe5668 5 лет назад
የጉራጌ ህዝብ ማነው? ምንጩስ ከዬት ነው? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TTsnTvnd0DU.html
@lometube5125
@lometube5125 5 лет назад
ጉራጌዎች ከ150 አመት በፊት እሬቻ ስያከበሩ ነበር አለተባለም? የጀዋር ቡችሎች ጉድ ፈላ 😜
@Bezie605
@Bezie605 5 лет назад
በአፋቹ ሀገር አታበላሹ
@sanais1401
@sanais1401 5 лет назад
yemen erachai new???gurage erechai men endyhonym ayawekwem🙄
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
ካንተጋራ አፍ ለመካፈት ጊዜ የላቸዉም ስራ ላይ ናቸዉ ጉራጌ ለነገር ቦታ የላቸዉም ተሸዉደሀል አገኝህኝ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 лет назад
ለባለጌ መልስ የለንም
@lalakala2764
@lalakala2764 5 лет назад
ምን እሬቻ አረ ተሳስተሀል የምን እሬቻ
@zain64zain22
@zain64zain22 5 лет назад
ንቃሩ ትሽሮ አዘወነሁንም
Далее
ОН У ТЕБЯ ЗА ДВЕРЬЮ!
22:33
Просмотров 470 тыс.
Angry bird PIZZA?
00:20
Просмотров 7 млн
ዮ ዮ ማስቃላ
1:01
Просмотров 4,6 тыс.
Desalegn Melaku - Gurage by Abreham Wolde
5:03
Просмотров 93 тыс.