Тёмный

መስተፋቅርና የትውልዱ ዛሮች ሙስሊም ሆኜ መጥቼ ዳንኩኝ Memehir Girma Wondimu Video 

Nku tamirtsion
Подписаться 432 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 143   
@selammulatu3807
@selammulatu3807 4 месяца назад
እቺ ሙስሊም በስጋዋ ድናለች ስለነፍሷ ጉዳይ ግን ምርጫው የሷ ነው አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ አቤት ክርስትና ምን ያህል መታደል ነው ❤
@MakeyaMakeya-kj5vr
@MakeyaMakeya-kj5vr 4 месяца назад
Ebakachu abbaa yetnw yemigegnu😢😢😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 4 месяца назад
መጀመሪያ ንስሐ ግቡ ስገዱ ጸልዩ ቀጥቅጡ እኛ ለመንፈሱ ካልተመቸነው ጸበል ስንጸበል ይሸኛል ግን እኛ ደካማ ሆነን ቀሲስ ሄኖክ ጋር ሂጅ አባታችን አሁን ዉጭ ናቸው ​@@MakeyaMakeya-kj5vr
@SeadiHasen
@SeadiHasen 4 месяца назад
😂
@tigisit2534
@tigisit2534 4 месяца назад
@@MakeyaMakeya-kj5vr 🤔እዚህ ጋር ኮምቼ ነበር ግን ጠፍቷል ለምን ????ምን አቅጣጫ መጠቆም ምን የሚቀንሰው ነገር አለ?
@tigisit2534
@tigisit2534 4 месяца назад
@@MakeyaMakeya-kj5vr እማ ሀገረቤት ከሆነሽ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ጋር ሂጅ እሳቸው ሀገር ዉስጥ ናቸው
@ወሎገራገሩ-ገ2ገ
@ወሎገራገሩ-ገ2ገ 4 месяца назад
የእኔ አባት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ በሰደት ሀገር ክፉ መፈስ ይፈታተነኛል 😢😢😢😢😢
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 4 месяца назад
የኛ እንቁ ልዩ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልን አሜን ❤❤❤
@ZekariyasGetu
@ZekariyasGetu 4 месяца назад
ያስቡኝ አባታችን ገብረእግዚአብሔር ነኝ እንኳን ደህና መጡ ።
@MkMagga
@MkMagga 4 месяца назад
Egziabher yimesgen abatachin rejim edimena twnawun tegawun abzto yistlin egnanim besidet yalenewun lehegerachin ena lezih fewus yabkan Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️♥️❤️
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 4 месяца назад
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በፀሎት አስቡኝ (ወለተ ኪዳን)
@AmenYihun
@AmenYihun 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ ተክለ ማርያም ብለው
@mastietamru4776
@mastietamru4776 4 месяца назад
እያዩ የማያምኑ ብፁሀን ናቸው ከንቱ ድካም አባ ቀን ከሌት ያለ ዘር እምነት ያገለግላሉ ግን ምስጋና የለም የተደረገላቸው ዝም ሲሉ እያዩ የሰሙት መረከትን ከመለመን ይልቅ ስም ማጥፋትን ይያያዙታል እረጅም እድሜ ያድልልን አባ
@ZdKebede
@ZdKebede 4 месяца назад
ካአፌ ምስጋናም ያንስብኛል እንቁ አባታችን ስለርሶ የወደደን ያፈቀረን ልዑል እግዚአብሔር ገናናው፣አያሉ ፣እሩሩህ፣የማይጥለን የተመሰገነ ይሁን
@GuGyy-x5b
@GuGyy-x5b 4 месяца назад
አባቴ በፀሎት አስቡኝ ተይዧለሁ ሒሩተ ስላሴ
@misrakasmare136
@misrakasmare136 4 месяца назад
አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 4 месяца назад
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ወንድሜን በጸሎት አስቡልኝ ኀይል ጊዮርጊስ ብለው ወንድሜ በመተት እድሉ ተውስዶ እየተሰቃይብኝ ነው አሁን ይት ኖት አባ ኢትዮጵያዊ ነው ያለት😢😢😢
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 4 месяца назад
የኔ አባት ደግሜ ያሉበት እመጣለሁ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ 🙏
@HanauNew
@HanauNew 4 месяца назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ረዥም እድሜ ጤና ጸጋ ይስጥዎት
@fgan5615
@fgan5615 4 месяца назад
የእኔ አባት እደሜ ከጤናጋ ይጥልን
@fafi2887
@fafi2887 4 месяца назад
እድሜ ይስጥልን አባታችን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ አባታችን 😢
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 3 месяца назад
ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@martaetopian6896
@martaetopian6896 4 месяца назад
አባታችን መምህራችን እረጅም አድሜ ከጤና ከሞገስ ጋር ርስጦት በረከቶት ይደርብኝ የኔ ሩሩሁ አባት❤❤❤❤❤
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 4 месяца назад
Abatatene Amelake Keber yestelene Kale Hiwot yesemalene
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 4 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ አባታችን ኑሩልን
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 4 месяца назад
አባታችን በረከቶ ይደርብኝ
@DawitTub.
@DawitTub. 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@yeshemeda
@yeshemeda 4 месяца назад
አምላኬ ሆይ ኤፍታህ በለኝ 😭😭😭
@טגסטיטגה
@טגסטיטגה 4 месяца назад
ወለተ ሰላሴ እሰከ ቤተሰቦች በፀሎት አሰብኝ አባ
@hayhay9005
@hayhay9005 4 месяца назад
በእዉነት ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አባ በፀሎት አስብኝ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 месяца назад
ወለተ ማርያም ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ጎዶልያስ
@meseretnigusu5662
@meseretnigusu5662 4 месяца назад
የኔ ዉድ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ተባረኩ ❤❤❤
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 2 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 3 месяца назад
የእኔ አባት በፀሎት አስቡኝ በስደት ሀገር ክፋ መፈስ ይፈታተኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GalaxyGalaxy-rc1zl
@GalaxyGalaxy-rc1zl 4 месяца назад
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
የእግዚአብሔር ስሙ የመስገነ ይሁን ❤❤❤❤
@habtamzemene7494
@habtamzemene7494 4 месяца назад
አባቴ በፀሎትዎ አስቡኝ ወ/ተንሳየ
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 4 месяца назад
እግዚያብሔር ይመስገነ እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Mona-q1b4y
@Mona-q1b4y 4 месяца назад
እግዚ አሔር ይመስገንልልልልልልልልል
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 месяца назад
የአለሙቤዛ ጌታመድሐንያለም ክብር ምስጋና ይድረሰወ እኝህ❤❤❤❤❤ን አባት የሠጠን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእናተየደረሰ ለኛም ይድረስልን እህቴ እወነተኛዉን የብርሐን መገድ አጥኝ አላህና እግዚያብሔር 1አደሉም ምክኖያቱም አላህ ፍጥረቱን ለገሐነብ የሚሠጥ እደሆነ ሠሞኑን የሚገርም ነገር አዳምጠናል ልኡልእግዚያብሔር ደግሞ ህይወትን ገነትመግስተሠመአትን ነዉ ያዘጋጀልን የተመመፐሠገነ ይሁን
@joneyohanis-ee9ph
@joneyohanis-ee9ph 4 месяца назад
Allah 2 right hand 😊😊😊😊😊😊
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ ወገኖቼ😢😢😢
@metilamesegen
@metilamesegen 4 месяца назад
አባታችን እንኳን ሰላም መጡ አሁነ የት ነው እያገለገሉ ያሉት የምታውቁ እባካችሁ አሳውቁን
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 4 месяца назад
አባ በፁለት አስቡይ ወለተ ማርያም ስላሲ መተት አሰቃየይ እይታደስ እባክዉ አባቴ ገስፅለይ
@TigestTigest-us6zp
@TigestTigest-us6zp 3 месяца назад
waqqayyoo nu yaayadaatu jirenyi kenyaa akkanitti qisisasaye😭😭😭
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 4 месяца назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@xhdjbhxhjis5589
@xhdjbhxhjis5589 4 месяца назад
እረጅም እድም ለአባታችን
@user-lf4eh9ny2xv
@user-lf4eh9ny2xv 4 месяца назад
አባ እግዚያቤር ረጅም እድሜ ይስጣቸው። እኔንም አንድ ቀን ሰው ያደርጉኝ ይሆን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@fgan5615
@fgan5615 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@mesi557
@mesi557 4 месяца назад
የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🤲❤ ለኔ ደካማ እህታቹ ውለተ እየሱስ እያላቹ በጸሎታቹ አስቡን በስደት ነው ያለሁት እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን አቤቱ🤲✝️
@BalL-y2p
@BalL-y2p 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን የተጨነቀን ሁሉ ለሚፈታ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 4 месяца назад
እንኳን ደሕና መጡልን አባታቺን እድሜ ጤና ይስጥልን አንዳንድ ሙስሊሞቺ የኛን ሀይማቶት ያቆሹሻሉ ይሳደባሉ ከአድበታቸዉ የሚወጣዉ ስድብ አፀያፊ ቆሻሻ ስድብ ነዉ ሀይማኖታቺንን የሚያራክሱብን ግን ደግሞ ሲታመሙ የሚዞሩት በየፀበሉ በየ አባቶቻቺን ዘድ እየዞሩ እየዳኑ ነዉ እነሱ ግን አይገባቸዉም
@mulumekonen3649
@mulumekonen3649 4 месяца назад
የኔ አባት❤
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት 🙏❤🙏
@N33Natty
@N33Natty 4 месяца назад
አባታችን፣እድሜ፣ጤና ይስጦት ፣እርሶጋ ለመምጣት፣ቅዱስ ሚካኤል ፣እሱ ያብቃኝ።❤🙏
@FireHiwot-ch5xz
@FireHiwot-ch5xz 3 месяца назад
አባይይ አድሜ ይስጦት
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 4 месяца назад
እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲✝️⛪✝️🙏🥰🥰🥰
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 месяца назад
አባዬ ❤❤❤❤የኔ እንቁ አባት
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 4 месяца назад
አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 4 месяца назад
ሺ አመት ኑርልን አባታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን 🤲🤲🤲
@solomonbisrat5467
@solomonbisrat5467 4 месяца назад
Amlak ymesghen
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ እደሜ ከጤና ይጥልን አባታችን
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 4 месяца назад
በስምአም በወልድ በመንፈስቅዱስ፣አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድም ስሞት ከፍከፍ ያድርገው የእናታችን ቅድስት ድግል ማሪያም ልጅ ፣መድኃኒያለም ይጠብቆት ከመላው ቤተሰብዎ ጋር ።አሜን!!!
@Seya709
@Seya709 4 месяца назад
በረከትዎ ይደርብን አባታችን 🙏
@Baqalach
@Baqalach 4 месяца назад
Amen Amen Amen kale hiwoti yasamaline Abatachne 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️🥰
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 4 месяца назад
*እነ ዘመድኩን በቀለ የሚባሉ ተኩላዎች ስለእርስዎ አሉታዊ ሀሜት ብዙ ይላሉ፣ እርስዎ ግን ትውልድን እያዳኑ ነው። ዕድሜ ይስጥልን አባ!* ❤🙏
@meseretnigusu5662
@meseretnigusu5662 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-lf4eh9ny2xv
@user-lf4eh9ny2xv 4 месяца назад
አባ እረጅም እድሜ ይስጣቸው።እኔንም አንድ ቀን ስው ያደርጉኝ ይሆን
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 4 месяца назад
Abbatchin nurulin❤❤❤🎉
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 4 месяца назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚሐብሄር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የኔ አባት❤❤❤
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 4 месяца назад
አባ ፀልዩልኝ በስደት የምኖረው
@alemalemayoh5028
@alemalemayoh5028 4 месяца назад
እግዚአብሔር እኔን መቸነው የምትፈውሰኝ አምላኬ ከበሽታኤ አባታችን እባክዎትን ወለተኪዳን እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ስልክካቸውን የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ እህት ወድሞቸ ላኩልኝ🙏
@Amsale16
@Amsale16 4 месяца назад
Egzio marina kiristos ❤❤❤❤
@MMm-u4r
@MMm-u4r Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@fyry8481
@fyry8481 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ አባታችነን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@me-12.abatie
@me-12.abatie 4 месяца назад
👏👏💖
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 4 месяца назад
አምላኬ ሀጢቲን ሳቆጥር ለምስክርነት አብቃኝ አባታችን በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 4 месяца назад
ዉድአባታችን❤ሰዉእርሶጋርበመምጣት❤ብቻሳይሆን❤ሁሉምባለበትቦታሁኖ❤ትምህርቶትንበማዳመጥ❤እኩሳንመናፍስትንማጋለጥይቻላል❤እኔእግዚያብሔር❤በርሶላይአድሮ❤ብዙታምርን❤አድርጎልኛል❤እርሶባሉትበመስገድበመፆምዐይነጥላተገለፀልንትንሽጊዜእያስቸገረኝነበር❤አሁንግንወደ❤እግዚያብሔር❤አልቅሼዐይነጥላዛርየቡዳመንፈስየመተትመንፈስየመናፍቅመንፈስእነዚንሁሉአምላኰበሰሰለቱ❤አስሯቸዉ❤ፀሎትበማደርግበት❤ቦታአየዋቸዉ❤አባታችን❤ይህ❤ሁሉ❤የርሶዉጤት❤ነዉ❤ለኔየደረሰ❤የድንግልማርያም❤ልጅ❤ለእህትወንድሞቼ❤ይድረስላችዉ❤አባታችንንምበፀጋዉያቆይልን❤ወለተሰንበት❤በፀሎት❤አስቡኝ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
@SelamTesfaye-cz5em
@SelamTesfaye-cz5em 4 месяца назад
አባ በፀለቶት አስቦኝ ፅጌ ማርያም እና የባለቤቴ ስም ሀይለእየነሱስ ይባላል እሱ እራሱን ሁለ ሊያጠፋ እየሞከረ ይሞክራል በፀሎቶት አስቡን
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 4 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@FikerAlemayehu-tm2rd
@FikerAlemayehu-tm2rd 4 месяца назад
Aebate Eqon dena metu ❤❤❤ swedwot
@Mussie5
@Mussie5 4 месяца назад
abaye edmena teana yestachu wede canada ailmetum abaye
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 4 месяца назад
❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Frehiwot-k9u
@Frehiwot-k9u 4 месяца назад
Yeti new yemagelegilut benarami Nigerian
@roziawoke1301
@roziawoke1301 4 месяца назад
ተው አባታችን የሚያገለግሉት የት ነው በእግዚአብሔር ንገሩን😢😢😢😢
@user-lf4eh9ny2xv
@user-lf4eh9ny2xv 4 месяца назад
አባ እኔንም አንድቀን ሰው ያደርጉኝ ይሆን። አስቡኝ አባ
@ayshahaile5485
@ayshahaile5485 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mikiytuemay
@mikiytuemay 4 месяца назад
Abatachin Edmena Tsega Kdus Michael Chemro Ystot
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ 4 месяца назад
እባካችሁ በቅዱስ ሚካእኤል ስም❤❤❤ወልደ ሰንበት ብላችሁ ኣስመዝግቡኝ ስደት ነው ያለሁት😂😂😂ፈተና ውስጥ ነኝ😂😂😂
@Sara-j6t6c
@Sara-j6t6c 4 месяца назад
እግዚአብሔር ግን ለኔስ መቼ ነው ፍቅዶልኝ የፈወሰው😭😭😭
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤
@Rahfamilly
@Rahfamilly 4 месяца назад
Endyaw pls anid ehitachin wede Ethiopia mta aba Girma yelum Ethiopia alugne ene gin alamnikum mnfesu endatidein fligo new ebakachihu nigrugne Ethiopia kalu
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 4 месяца назад
Abatchney..Eghzberey..sghaweney.ybzhlotey.❤❤🥰🙏
@AbinetGirma-db4kb
@AbinetGirma-db4kb 4 месяца назад
አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት። አሁን የት ነው አገልግሎቶን ምናገኘው
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 4 месяца назад
Ere enesse mecha new yemidersegn ere tewu abata
@MakeyaMakeya-kj5vr
@MakeyaMakeya-kj5vr 4 месяца назад
Please please ebakachu guys comment lay yalachut Abba girman yetnow yemigegnut ke Ethiopian yetnw yalut feligacho a tahu weyim silk kitur WY yebet kirstan sim nigwrugn yimitakut
@user-lf4eh9ny2xv
@user-lf4eh9ny2xv 4 месяца назад
አባ የሚገኙበት ቦታ የት ነው
@beaufkad7099
@beaufkad7099 4 месяца назад
የአባን ስልክ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው
@MryamAllf-cy3lj
@MryamAllf-cy3lj 3 месяца назад
እነሱ ጋር ህዶ ለመዳን ስልካችውን ብትተባበሩኝ?
Далее
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 1,4 млн
Brilliant Budget-Friendly Tips for Car Painting!
00:28