Тёмный

መስፍን ጉቱ ከ ግሩም ታደሰ ጋር Amen show, ክፍል 1 

Amen TV
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

ስኳር በጥብጠን እረሃባችንን አስታግሰናል
ልብሴ ተዘርፎ ዝማሬ ተሰጠኝ

Развлечения

Опубликовано:

 

13 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 161   
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 6 месяцев назад
ዋው መስፍኔና ግሩሜ እዴት ደስ እደምትሉ የተባረካችሁ የወንጌል አረበኞች በጣም ነው የምንወዳችሁ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 года назад
መስፍን በባዶ እግሩ ባይሱዙ ከ ከሰል ጋር ተጭኖ ያገለገለበት ዘመን
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 года назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የነተ ዘመን ውነተ ወርቃማ ዘመን ነው ዝም ያለ ሙሉ እም ነት የአሁኑን ሳስበው ይገርመኝል
@eyobkassa1125
@eyobkassa1125 6 месяцев назад
Really ሳየው 1year ago ይላል። ግን እንዴት ደስ የሚል ጊዜ ነበር?!!! ተባርኩ። I LOVE YOU SO MUCH.❤❤❤❤❤❤
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 6 месяцев назад
መታደል እኮ ነው ለጌታ መዘመር
@user-ld1le8vo5k
@user-ld1le8vo5k 2 года назад
ያ እዉነት ነዉ ጉሮሜ ብዙ ችግር የሚያልፉ እታች ያሉ ካሚራ ለይ ያላሳያቸዉ የቤት ክራይ የሚከፈሉት ያጡ ቸርች ግን ትኩረት ያልሰጠቻቸዉ ብዙ አሉ ጉረሜ እዉነትህን ነዉ እታች ላሉት ልናግዝቸዉ ይገባል
@diborab7820
@diborab7820 2 года назад
ሚገርም እኮ ነዉ ግሩምን ማቀዉ በፃንነቴ ስወጣ ስገባ ስጫወት በቴፕ ቤተሰቦቼ ከፍተዉ ነበር በድምፁ አረሳዉም በጊዜዉ ምንም ባይገባኝም 😭😭 እግዚአብሔር አለምልሞህ በምስል ሳይህ እደነቃለሁ 💪 😭😭😭 ተባረኩልኝ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@Faithbemnet
@Faithbemnet Месяц назад
ብሩክ ትዝ የምትለኝ በዋሽንግተን ዲሲ የዛሬ 21 ስታገለግል አቅሃለው ብዙ ተገፍተሃል ግን ሁሌ እጠይቃለሁ ማንም እይነግርኝም ስላየሁ ህ ደስ ብሎኛል!!
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 2 года назад
በእውነት በማልቀስ በሳቅ ነው የሰማሁት እኔ ምን እላለሁ በጣም እወዳችሁአለሁ ጌታ ይባርካችሁ❤️❤️‍🔥💐
@user-qj4ub2en1n
@user-qj4ub2en1n 6 месяцев назад
May the Lord continue to bless you to be blessing for others
@esheteteramaj1527
@esheteteramaj1527 2 года назад
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ግሩመን ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ረድቶአችኋ ዘመንን የተሻገረ አገልግሎት
@samsonloha7537
@samsonloha7537 2 года назад
እንዴት ያለ ትውስታ ነው! ወደ ብዙ ዓመታት ተመለስኩ! መስፍን ስለ ቅድስና እና እግዚአብሔርን መፍራት ሲናገር ደስ ብሎኛል! እናመሰግናለን እህት ሰብል !
@user-ld1le8vo5k
@user-ld1le8vo5k 2 года назад
ዘማር ጉሩም አላወቀዉ ነበር ሰላወኩህ ደስ ብልኝል
@mastashamas4524
@mastashamas4524 5 месяцев назад
ደስ ሲል ይሄ ፍቅር ፀጋ ይመለስልን
@maldenchristian5857
@maldenchristian5857 2 года назад
እንዴት ደስ እንደምትሉ አይ ያ ደግ ጊዜ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ለህዝባችንም ለሀገራችንም ያለፈውን ሰላም እና ፍቅር ይመልስልን
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 6 месяцев назад
Stamru tebarek grum dir tebareklj
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER MESFIN GUTU::
@GraceTube
@GraceTube 6 месяцев назад
my childhood memory 😍😍
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
በትክክል።
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy 5 месяцев назад
እግዚአብሔርን ማመንና በእርሱ መታመን እንዲህ ነው ተባረኩ
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 5 месяцев назад
ያገለገላችሁት ጌታ አሁንም ያገልግላችሁ በጣም የተባረክንባችሁ ጌታ በናንተ አልፎ ያፅናናን ህይወታችሁን ለጌታ እስከመሰዋት የተሰጣችሁ ስለነበረ ነው በጣም ነው የገረመኝ መስፍኔ በአካል አንድ ቀን ተገልግዬበታለሁ የገረመኝ ነገረ ልክ ቸረች ሲገባ ነበረ የጌታ መንፈስ ሲነካኝ የነበረው በቃ የመንፈስ ቅዱስ ስራ መቼም በቃል ለማስረዳት የሚከብድ ነው ከዛ ቀን ጀምሮ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ ሰዎችን አገልግለው አይደለም ሲያልፉ እንኳ የጌታ መንፈስ እደሚሰራ አመንኩኝ መስፍኔ ትዝ ይልህ እደሆነ ኬንቴረ ነበር ተጋብዘህ መጥተህ ግሩሜ ብቻ ስለቅንነትህ በአካል ባናገኝህም በዝማሬዎችህ ያልተፅናና ሰው አለ ብዬ አላስብም በጣም ነው ምንወዳችሁ ጌታ ፀጋውን እስከፍፃሜ ያብዛላችሁ
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 5 месяцев назад
ሰብሊ ዘምንሽ በጌታ ቤት ይለቅ የአባቴ ብሩክ የተባረክሽ ሴት❤
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 2 года назад
እየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ ዘመናችሁን የሰጣችሁት ጌታ አክብሯችኋል 🙏
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏🙏
@ethioacousticsoundwosen8551
@ethioacousticsoundwosen8551 2 года назад
የምወዳችሁ ዘማሪወች ተባረኩልኝ !እናም አቅራቢ ሰብለ ተባረኪ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏🙏
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 2 года назад
ጌታ እኮ መልካም ነው ያንን ሁሉ መከራ አሳልፎ ዛሬ እንደታሪክ ሲወራ ዋው ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏
@Tube-co4rh
@Tube-co4rh 2 года назад
እጅግ በጣም የሚደንቅ ቆይታ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏
@yanubeyisayanu9166
@yanubeyisayanu9166 2 года назад
አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እየሱስ አተጌታነህ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
MY GOODNESS::
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
እስይይይይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@msrtgirma
@msrtgirma Год назад
አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💕♥️♥️♥️😭😭💔👏👏👏🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️💗💯💯💯💯🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@yoditejigayehu5646
@yoditejigayehu5646 2 года назад
እህቴ ወንድሞቼ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ
@bahruayele6561
@bahruayele6561 2 года назад
ሰላም ይብዛላችሁ የምወዳችሁ ግሩሜና መስፍኔ የህውነት ጥሩ ዘመን ነበረን ጌታ ይባርካችሁ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል
@ሳርዬ
@ሳርዬ 2 года назад
ውይይይኔ ዘማሪ ግሮሜ መዝሙሩን ሲዘመር ስምቻለሁ እሱን ግን አላቀውም ነበር ይደንቃል የኔ ጌታ መስፍኔ ብሩክ ነህ እውዳችሁለሁ ድንቅ ጊዜ ነበርን ሃሌሉያያያ ስብልዬ ይባርኪ የሚገርም የጌታ መገኘት ህልሁና ነበር እውነት ነው በናንተ ጊዜ የነበር ፍቅር አሁንም ይመልስን!
@samsongirma1987
@samsongirma1987 2 года назад
ኧረመስፍኔ የድሮ መዝሙሮችህን በዛው በድሮ ለዛ እንደአዲስ ስራቸው በሲዲ ወይም በዮቲዮብ ልቀቅልን በጣም እኮነው ልብን የሚያረሰርሱት.....እየሱስ ይመጣል
@senitgebrhiowt7894
@senitgebrhiowt7894 2 года назад
እንደ እግዚአብሔር ያለማንምየለም ተባረኩ
@habtambogale9386
@habtambogale9386 2 года назад
Wow gerumye zamriwochni sesemewo Ahuni bakal seyihui dise alegn Dise setilagn yegalgailachuti gata ahuni akebrchuwo masfiye gata yibarkachuwo zamnchuwo baruka yhuni Bmakari bsadti barhaba setagalgelule Gata tamagn new LA gata yeilachuwo fikar new Fikru new sewo yirgn Fikaru new sawo yirgni ...... .,
@hskslshsjdk7578
@hskslshsjdk7578 2 года назад
ተባረኩ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, TEACHABLE AND UNIQUE WORSHIP, PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, TEACHABLE AND UNIQUE VOICE OF GOD PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@belachewdriba2678
@belachewdriba2678 Год назад
Tebareku, wdddddddddddd.
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 4 дня назад
ተባረኩ በብዙ❤
@user-xk1wm3vg1d
@user-xk1wm3vg1d 2 года назад
Eyesuse ukonw yereda gate yemasegen tabareku
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏
@ሳርዬ
@ሳርዬ 2 года назад
በኢየሱስም ይህ ፍቅር ይመለስ !!
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER MESFIN GUTU::
@wirohode506
@wirohode506 4 месяца назад
Mesfin gutu betam makebereh sewu neberku dereje kebeden sitenager geremegh
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 2 года назад
ተባረኩ ዘመናችው ይለምልም ሰብሊ ተባረኪ!
@tesfaale7756
@tesfaale7756 2 года назад
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ
@Tube-co4rh
@Tube-co4rh 2 года назад
ዘመናችሁ ይባረክ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏
@wirohode506
@wirohode506 4 месяца назад
Girum tadese tebarek
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
MY GOD OH::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, TEACHABLE AND UNIQUE INTERVIEW AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Tebareku salitegib aleke sebiliye ketay entebikalen
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, PROPHETIC, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, TEACHABLE AND UNIQUE VOICE OF GOD PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@teferitadesse4479
@teferitadesse4479 2 года назад
Wow Blessed Dear mesfine & Girume when I heard ur voice my body was shocked !!
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🕊🕊👍🦚🦚
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
WOW::
@zebibtesfagiorgis6839
@zebibtesfagiorgis6839 2 года назад
You guys are so blessed & be blessed more 🙏🙏
@Tube-co4rh
@Tube-co4rh 2 года назад
ውስጤ አረፈ❤❤❤
@Tube-co4rh
@Tube-co4rh 2 года назад
ደግሜ እያየው ነው ።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
❤❤🙏🙏🙏
@user-rm3tl3sd1y
@user-rm3tl3sd1y Месяц назад
Tebareku!
@netafamily8886
@netafamily8886 2 года назад
Geta eko melkam new
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
ተባረኩ♥♥♥♥♥
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 года назад
በጣም ነው የምወዳችሁ መስፍኔ ለአብይ አግዘህ ዘማሪ ዶክተር ደረጀ ከበደን ክፉ የተናገርክበት እና የዛትክበት ቀን ዘመንህ ሁሉ እንደሚፀፅትህ እርግጠኛ ነው በአደባባይ ይቅርታ ጠይቅ በተናገርከው እኔን ጨምሮ የብዙ ሰዎች ባንተ ልባቸው ወርዷል መፅሐፍ ቅዱስ ከተገፉት ህዝቦች ጎን እንድንሆን እንጂ ከአራጅ መንግሥት ጋር እንድንሆን ቃሉ አያዘንም።
@ts3909
@ts3909 2 года назад
Dereje sisadeb mekreshawal?
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 года назад
@@ts3909 አብይን አጭበርባሪ ስላለው ነው ስድቡ ጌታ ይባርከው ደሬ ይኸው የአብይ ማንነት እየተጋለጠ ነው
@mememamo8415
@mememamo8415 Год назад
መስፍኔ እውነትህን ነው ያሁኗ ቤተክርስቲያን ታስፈራለች
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 года назад
Tebareku 🙏 ❤
@user-ui9ky4xr6h
@user-ui9ky4xr6h 2 года назад
God bless you!
@Tube-co4rh
@Tube-co4rh 2 года назад
ሐሌሉያያያያያያ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏
@nardosbalcha1778
@nardosbalcha1778 2 года назад
በጣም ነው የምወዳቹ💖💖💖
@hskslshsjdk7578
@hskslshsjdk7578 2 года назад
አሜን እልልልልል💖💖💖
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 года назад
ከምን እንደምጀምር አላውቅም ብቻ ተባረኩ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 2 года назад
Wow taberku babizu taga 🥰🥰🥰
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏
@Tube-co4rh
@Tube-co4rh 2 года назад
ልጠግባችሁ አልቻልኩም🙈😭😭😭😭🙈🙈🙈
@bareketchakebo2460
@bareketchakebo2460 2 года назад
Tebariku 🙏
@desalengenjebo9716
@desalengenjebo9716 2 года назад
Amen tabarkuligh das sitilu uufff
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏🙏
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 года назад
ዘማሪ መስፍን 5 ብሩን በኤግግዚቢት ብታስቀምጠው
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 года назад
🤗🤗🤗🙏🙏🙏amen amen ❤❤❤
@helenadem2234
@helenadem2234 2 года назад
Amennn
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
WHAT A FUNNY THING OH::
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 2 года назад
Best explanation@20:53; "I had been disloyal to God many times, but God never been as such for a single day."
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 2 года назад
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
YEAH::
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Год назад
DEFINITELY::
@thams5
@thams5 2 года назад
Nice interview. Bless you both. However, Mesfine missed gospel of salvation and grace. Salvation is secured, no need to doubt it.
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@Tube-co4rh
@Tube-co4rh 2 года назад
❤❤❤❤❤
@Tube-co4rh
@Tube-co4rh 2 года назад
❤❤❤❤❤❤
@seblewengelabate9331
@seblewengelabate9331 27 дней назад
@Amazingtelevisionn
@Amazingtelevisionn Год назад
ተመስገን ማርቆስን አቅርቢው
@user-co5gg8vm8o
@user-co5gg8vm8o 6 месяцев назад
❤ውውውውው ትክክክል ዘመር ተሜ መርቆር ይቅርብ❤
@hskslshsjdk7578
@hskslshsjdk7578 2 года назад
😘😘😘😘
@mametesfaye2270
@mametesfaye2270 2 года назад
🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😊😊
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 года назад
i heard about this guy "girum tadesse". they call him king Solomon.
@drone3816
@drone3816 2 года назад
Kikiki...why?
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 года назад
@@drone3816 I don't know him in person why they call him find out yourself,
@GraceTube
@GraceTube 6 месяцев назад
​@@getayalewe1009😂😂😂
@beckyj6977
@beckyj6977 2 года назад
🤔❤👍
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 года назад
ቀጣይ ፕሮግራም ቢኖራቹ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏🙏
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏🙏
@aminaa8788
@aminaa8788 2 года назад
🙏❤❤❤❤❤🇪🇹❤❤🙏🙏🙏
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏
@Tube-co4rh
@Tube-co4rh 2 года назад
🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏🙏
@user-xk1wm3vg1d
@user-xk1wm3vg1d 2 года назад
SUBSCRIBED ADERGU KEDUSAN TABAREKU
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
IT'S TOO MUCH OH::
@aliseaid
@aliseaid 2 года назад
Ewnetem gutu neger neh kotet gala ante neh derjen metnagerew
@mercym1733
@mercym1733 2 года назад
Zeregna Egziabher yeker yebeleh
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS HORRIBLE AND POISONOUS SUFFERING IS THIS?
Далее
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 133 тыс.
Meninas na academia
00:11
Просмотров 1,4 млн
It worked for me)
0:19
Просмотров 20 млн
🗿КОРОЛЬ МЬЮИНГА ИЗ ТТ
0:17
Просмотров 3 млн