Тёмный

'መቋሚያ'' የኢትዮ ጃዝ አባት ሙላቱ አስታጥቄ [Arts TV World] 

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 29 тыс.
50% 1

'መቋሚያ'' የኢትዮ ጃዝ አባት ሙላቱ አስታጥቄ

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@negusscahaile4197
@negusscahaile4197 4 года назад
The one and only our best jazz legend mulatu astateke , thank you for your contribution introducing our beloved country and culture to the world. God bless you more and more with health and long age .
@eliasnegash
@eliasnegash 4 года назад
So proud of cousin Mulatu who inspired me to be a musician at a very young age. We definitely need to find out our contribution to the world musically. Excellent very important documentary. Wish you all the best. God bless you.
@yasminsebokas5707
@yasminsebokas5707 4 года назад
ትልቅ ሰው ሙላቱ አስታጥቄ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ God Bliss you wishing you መልካም ገና.
@sammyteka1
@sammyteka1 4 года назад
An eye opener and educational teaching from the legend Mulatu Astatke.We thank you for your contribution to the Ethiopian Music. Long live Gash MULATU.
@Nana-dc8up
@Nana-dc8up 4 года назад
I love this guy he’s the greatest living legend ❤️ long live!!
@Tilahungiorgis
@Tilahungiorgis 4 года назад
How true a beautiful.Thank you ART TV and Gash Mulatu for making this educational program.
@amareaberaham
@amareaberaham 4 года назад
ethio jazz Godfather mulatu astatke world-class musician thank you so much God bless you You're and your family🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sarbet888
@Sarbet888 4 года назад
I am not a religious person, but the Orthodox church is part of my culture. I love to hear Kidase, it reminds me of many Sunday cold mornings at the church, standing next to my mom as a child.
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 года назад
ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት
@bircruz555
@bircruz555 4 года назад
I admire this gentleman! I wish I could inform Mr. Astatqe that there is already a solid new research (unpublished) on ancient Ethiopian musical instruments and musical heritage. There is a GRAPHIC proof for the Mesenqo fiddle, and for the name Mesenqo itself, going back at least 5,000 years. I hope to catch him on one of his tours and regale him on Ethiopian musical antiquity (as he has regaled us with original Ethio-Jazz). There should be an email of his somewhere.
@onestringoneworldhaddinqo
@onestringoneworldhaddinqo 4 года назад
ጋሽ ሙሌ ረጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ እንዲሰጥህ እመኝልሀለው። አንተን ራስህን አንድ ማጥናት እና መመራመር ያለብን የዚህ ዘመን ትውልድ እና የመጪው ዘመን ትውልድ ትልቅ(እጅግ በጣም ትልቅ) ሳይንሳዊ የቤት ስራችን ነክ። ሁሌም እንወድሀለን፤ በዓለም አደባባይ አክብረህ አስከብረኸናል አና ክብረት ይስጥልን። የሰጠኸንንም የቤት ስራ ሰርተን እንደምናኮራህ ቃል እገባልሀለው። አንተ በብዙ ዋጋ መክፈል ውስጥ የከፈትከውን በር ተከትለን እንተምማለን። 💚💛❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሀዲንቆ ከ ሞሰብ ባንድ።
@kanyohaye
@kanyohaye 4 года назад
mnm atakm!!! TIGRAY AXUM NEW KEZA lasta esum ke AXUM hedew!!! stop laying every thing is TEGARU!! AMHARA never know about religion !!! fact!!!!! Geeze is not ur history search your history!! you are weyto shnasha farta kunfile! be sew tarik atjajal !!
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 года назад
ሀዲኮዬ ውድድድ አንተም በርታልኝ ሰብስክራይብ አድርጌሀለው እፁብ ነኝ
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 2 года назад
I used to see Aleka Ayele use 'Sinter' conducting and correcting his students who were reciting abogida, dawit...all at the same time. The singer, just a small stick from a tree looked almost like the stick a conductor uses. Has always been fascinated by it an Egziabher knows how many people I've told of this experience I had witnessed and here I am seeing you linking Ethiopian conducting with European
@abz8493
@abz8493 4 года назад
👌 ነፃ እና ዘላለማዊ 👌 ★★★★★ አርቆ የሚያይ፣ አዕምሮው ሰፊ ነው አዕምሮው ሰፊ፣ ልቡ ቅን ነው ልቡ ቅን፣ ውስጡ የነገሰ ነው ውስጡ የነገሰ፣ ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት ነው ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት፣ ጠቃሚ ነው ጠቃሚ የሆነ፣ ወሰን አይገድበውም ወሰን ማይገድበው፣ ነፃ ነው ነፃ የሆነ፣ ዘላለማዊ ነው ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ ለዚህ ተምሳሌ ነው። ከአክብሮት ጋር። መነሻ ሃሳብ Lao Tzu 6th century BCE ************************** 👌
@rebka5068
@rebka5068 4 года назад
የተከበርክ ጋሸ ሙላቱ ታላቁ የኢትዮጵያ ቅርሰ ሰላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል የሃገራችንን ባህል አዳንረሳ የምታስተምሩን እደናንተ አይነቱን ታላቅ ሰዉ እረጅም እድሜ ይሰጥልን ኑሩልን።
@meirafw5419
@meirafw5419 4 года назад
ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የብዙ ጥበባት ምንጭ ናት:: ምን ያደርጋል ትውልዱ እራሱን የረሳ ከራሱ የተጣላ ስለሆነ መሄጃው ጠፍቶበታል::
@haniwill521
@haniwill521 4 года назад
Tikekil, temelket Ahun Sint sew Ehenin documentary yayew sew bizat, yelum, Ehene yemayreba drama bihon, or yetelemede, Comedy bihon millions new temelkachu....😓 Gin demo Alferdibachewim sew bakimu new miyasibew..
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 4 года назад
Enamesegnalen, Melkam Gena. Ato Mulatu is a legend and true Ethiopian!
@Zionfree
@Zionfree 4 года назад
No words for you Arts TV , quality works - sound-image- camera angle...& wonderful story telling. Not only this but most of your programs! Excellent
@user-ti5oz7lj4n
@user-ti5oz7lj4n 4 года назад
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የገና ስጦታ ሰብስክራይብ አድርጉኝ😍🙏
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 4 года назад
ጀግና ነው ይህ ሰው እድሜ ይስጥህ
@fifiabe668
@fifiabe668 4 года назад
Love Meqwamiya. Had to use it for the first time in my life. Had a hard time standing during mass two days ago during Kidassie ( Yegena wazema) . I used it and I loved it. Leabatochachin tibebin yegelete fetari kibir misgana yigbaw.
@kalusmaster78
@kalusmaster78 4 года назад
I like his idea about Lalibela. I would add Axum and Gondar as well. These 3 cities have big potential for being tourism cash cow.
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 4 года назад
ይሄ ነው የጋሽ ሙላቱን ልክ የሚመጥን የሚዲያ ሥራ!...ዝም ብሎ "ሙላቱ አስታጥቄ!"፣ "ኢትዮ-ጃዝ" ማለት አይደለም። ምንም ባልገባን እና ባልተረዳነው ረቂቅ ሙዚቃዊ ፍልስፍና የቀባጠርን እና ያስቀባጠርን የሚዲያ ግለሰቦችም ሆንን የሙዚቃ አድማጮች ይህንን የአርትስ ቲቪ ሙላቷዊ የሙዚቃ ቁምነገር ስንታዘብ ራሳችንንም እንደታዘብን እገምታለሁ። ወትሮም ቢሆን "ሙያን ለተገቢው የሙያ ሰው!" የሚባለው ለዚህ ነው። አርትስ ቲሺ በሁሉም የዘገባ ዘርፍ በአገሩ የሚዲያ ደረጃ እያስመሰከራቹት ላለው ሙያዊ ልህቀት ምስጋናችን ይድረሳቹህ።
@kanyohaye
@kanyohaye 4 года назад
mnm atakm!!! TIGRAY AXUM NEW KEZA lasta esum ke AXUM hedew!!! stop laying every thing is TEGARU!! AMHARA never know about religion !!! fact!!!!! Geeze is not ur history search your history!! you are weyto shnasha farta kunfile! be sew tarik atjajal !!
@betybety660
@betybety660 4 года назад
Abet swedot rejiiiiim edemena tena fetari yestote be akal bagegnot megnote new betamm ewedotalew
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 4 года назад
What a wonderful man, when many are busy how to disintegrate Ethiopia, he is busy introducing our inventions to the world. We need more mulatu
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 4 года назад
It is very interesting interview. Please can you do it full transition with standard English subtitles. He is honorable of Ethiojazze music founder father 🙏🙏🙏.
@negashgebrehiwot1199
@negashgebrehiwot1199 2 года назад
መመራመር ጥሩ ነው
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 3 года назад
ጋሽ ሙላቱን በጣምነው የማደንቃቸው እድሜወት ይርዘም አሁን እንደዚ
@eliasnegash
@eliasnegash 4 года назад
We need to figure out a way to translate Dr. Mulatu's narration to the English language. Any volunteers? very important for the world to understand every single word.
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba 4 года назад
Mulatu is the father of Modern music in Ethiopia god bless him
@fikeryashenfal4921
@fikeryashenfal4921 4 года назад
እንኮራብሃለን ውዱ ሙላቱ አስታጥቂ!
@Addisvibe
@Addisvibe 4 года назад
Leaving legend
@sarahbay3607
@sarahbay3607 4 года назад
ብዙ እድሜ ከቴና ጋር 🙏🙏🙏
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 года назад
ጋሽሙላቱ ረጅምድሜ ይስጥልን❤❤
@getanehademe9705
@getanehademe9705 4 года назад
god bless you gash mulatu !
@nigusiekassayew.michael4503
@nigusiekassayew.michael4503 4 года назад
የፊደል ኃውልት የሰው ዘር መገኚያ ምንጭ፥ የእርሻና የከብት እርባታ መጀመሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ በተከታታይ በመንግሥትነት በመኖር ረዥም ዘመናት ካስቆጠሩት ጥቂት ሀገሮች አንዷ ነች። ታሪኳ እንደሚያሳየው ኢትዮዽያ ከመጀመሪያውኑ የተለያዩ ነገዶችን ሕብረ መንግሥት በመመስረት የራሷን ሥልጣኔ ባህልና ስነጽሁፍ የፈጠረች ሀገር ነች። ኢትዮዽያ ሥልጣኔዋን ለሌሎች ህዝቦች በማካፈል ከሌሎችም በመቀበል አሳድጋለች አስፋፍታለች ጠብቃለች ። ከሥልጣኔዋ መሠረታዊ ምንጮች አንዱ የኢትዮጵያ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ሀገሪቱ እኔነትዋን መንግሥትነትዋን ጠብቃ እንድትኖር ካስቻሉዋት ዋነኛ መሣሪያዎች አንዱ ነው። ይህ ፊደል ቀደምቶች ለመጪው ትውልድ ባህላቸውን ግኝቶቻቸውን ስሜታቸውን ያስተላለፉበት መሣሪያ ነው። ለኢትዮጵያም ስነ ጽሑፍ መፈጠርና ማደግ ምክንያቱ ይህ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለያዩ ጊዜያት የተነሱ የሀገር ጠላቶች ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ወደፊትም በአሸናፊነት እንደሚኖር አልጠራጠርም!!! ኢትዮዽያ አዳዲስ አስተሳሰቦችን አትፈራም። ኢትዮዽያ ተራማጅ ሰዎችን አትጠላም። ለዚኽም ማስረጂያው በፈረኦን ሲፈለግ ለነበረው ለታላቁ ሰብኣዊ ሙሴ መስተንግዶ መስጠትዋ ነው። ለዚኽም ማስረጂያው በሮማውያን ጨካኝ አውሬዎች ሲፈለግ የነበረውን ቅዱሱን ቤተሰብ (ኢየሱስ ክርስቶስንና ቤተሰቡን) በመቀበል በጣና ደሴቶችና በዜጋመል (ደብረ ሊባኖስ) ኮረብታ ላይ ክፉው ዘመን እስኪያልፍ ማስተናገዷ ነው። ለዚሁም ማስረጃው ነቢዩ መሐመድን ጠላቶቹ ባሳደዱት ጊዜ ተከታዮቹ ፍትህ በሰፈነባት እውነት በነገሰባት ኢትዮዽያ መጠጊያና መከላከያ ማግኘት መቻላቸው ነው። ለዚሁም ማስረጃው በጭለማው ዘመን አውሮፓውያን ክርሲቲያኖች አንጃ በመፍጠር ሲጨፋጨፉ ኢትዮዽያ መጠጊያና ምግብ በመስጠት ብዙዎችን ብጹአን ከሞት ማዳኗ ነው። ዛሬ ግን ሰለጥንን፣ አለፈልን፣ በሲሳይ ቤታችን ተሞልቷል ባዮች ኢትዮዽያውያን ስደተኞች አስቸገሩን በማለት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ቆመው ድምጾቻቸውን ከፍ አድርገው ይነግሩናል። ለዓለም እርሻንና ምርጥ ዘርን የከብቶች እርባታን ያበረከተው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? ረሀብ አዳክሞት ልጆቹም እየሞቱ ለዘር ያስቀመጠውን እህል ሳይበላ የእህል ዘሮች እንዳይጠፉ፣ የእርሻ ስልጣኔ እንዲቀጥል መስዋእት የኾነውስ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? የዛሬዎቹ ባለጊዜዎች ለዚህ ሕዝብ የስንዴ እርዳታ አደረግንለት እያሉ በዜና ማሰራጫዎች ያስወራሉ። የእህልን ዘሮችን ከእንክርዳድ ለይቶ የዓለምን ሕዝብ ከእልቂት ያተረፈው ይኽ ህዝብ መሆኑ ግን አይነገርም። ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ ሁሉ ጥረት እንደ ቀድሞዎቹ ቅኝ ተገዥ ህዝቦች ታሪካችንን እንድንረሳ ነው። ራሣችንን እንድንጠላ ነው። ታሪኩን የረሳና ራሱን የጠላ ህዝብ ደግሞ ወደፊት የሉትም። ቴምፕለሮች የላሊበላን አብያተ ክርሲቲያናት ገነቡላችሁ ይለናል መጽሐፉ፤ ኢትዮጵያውያኖችም በዚህ አፈ ታሪክ ማመን መጀመራቸው አስገራሚ ነው። መጽሐፉ እንደ ዋቢ የታሪክ መጽሐፍ ይጠቀሳል።በኢትዮጵያ የመጽሐፍት መደብሮች የቦሌን «Duty Free Shop» ጨምሮ ይሸጣል። በኢትዮጵያ ቴምፕለሮች እንዳልነበሩ አልቫረስም ይናገራል። ለሎንዶንና ለዋሽንግተን ድርጎ በላዎች፤ ለፈረነጁት እንበለ ተራኪዎች አልቫረስ ምንጭ አይደለም። ኻንኮክ ግን ጣኦታቸው ነው። ወንድሞቼ እህቶቼ አፍሪቃ ውስጥ የተፈጠረው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ኢትዮዽያ ውስጥ የሚኘው ሁሉ አፍሪካዊ ነው። ሌላ ታሪክ ሊኖር አይችልም። ከአረቢያ የፈለሱ ነገዶች ፊደልና ስልጣኔ ይዘውላችሁ መጡ ይለናል አፈ ታሪኩ፣ አረቢያ ውስጥ ግን መንግሥት የተፈጠረው በሰባተኛው ክ∙ ዘመን መሆኑን በዝምታ ያልፈዋል። ይኸም የኾነበት ዋነኛው ምክንያት የጥበብ መጀመሪያ የስልጣኔዎች ሁሉ ምንጮች ኢትዮጵያ መሆንዋን ለማስረሳት ነው። የኢትዮጵያ ፊደልና ሥልጣኔ ከነገደ አረብ በፊት የተፈጠሩ ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። ፒራሚዶችም አክሱምም ላሊበላም ጎንደርም ኢትዮዽያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። እሥራኤል በአምላክ የተመረጠ ህዝብ መሆኑን ከሊቅ እስከ ደቂቅ በቃሉ ያውቃል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በእግዚአብሔር የተባረከ መሆኑን ማንም ትዝ አይለውም። ለኢትዮጵያ ህዝብ መባረክ ማስረጂያው ጽላተ ሙሴ፣ ግማደ መስቀል፣ ዳግማዊ እየሩሳሌም፣ በኢትዮጵያ በክብር ተጠብቀው መኖራቸው ነው። ከታላቁ የውኃ ጥፋት በኋላ እግዚአብሔር ለኖህ ምድርን ዳግመኛ ላያጠፋት ቃል ገባለት። ለቃል ኪዳን ምልክት የቀስተ ደመናን አሳየው ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ቃል ኪዳን የተገባለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመሆኑ የብሔራዊ ምልክቱ የሆነው የሰንደቅ ዓላማው ማስረጃ ነው። የሰንደቅ አላማ ቀን በድምቀት ይከበራል፤ ይኽ ከታላላቅ ብሔራዊ በኣላት አንዱ መሆኑ አስደሳች ነው። ቢሆንም አንድ የተዘነጋ ጉዳይ አለ። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል። ይኽ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ዛሬን ደርሷል። ሀገርን በመሰብሰብ፣ ህዝብን በማስተማር፣ ለታላቅ ገድል በማነሳሳት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። ይኽ ፊደል ከቀደምቶቻችን ታላላቅ የአእምሮ ፈጠራ ውጤቶች አንዱ ነው። በተለያዩ ጊዜያት ጠላቶች እየተነሱ ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል ሁሉንም የዓለም ቋንቋዎች ድምጾችን በጽሁፍ መግለጽ የሚችልና የሚያስችል ብቸኛ ፊደል ነው። የንቆሳ፣ የዙሉ፣ የጮና፣ የንኮንጎ፣ የኪኪዩ፣ የፒግሚ፣ የፉልቤ፣ የቬየት፣ የናም የፓፑዋ ወዘተ ቋንቋዎች ሚስጥረ ብዙ ድምጾች ምንም ለውጥ ሳይደረግባቸው በአግባቡ የሚነበቡት በኢትዮጵያ ፊደል ሲጻፉ ነው። በመጀመሪያ ቃል ነበር፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር፤ ቃልም እግዚአብሔር ኾነ…..ይለናል መጽሐፉ። ቃል በቃል ብቻ አይደለም የሚተላለፈው በፊደልም ጭምር ነው። ፊደላችንን መጠበቅና ማክበር አለብን። ወንድሞቼ ! እህቶቼ ! በአዲስ አበባ ከተማ ለብዙ ታላላቅ ሰዎች፣ ሀገሮችም ጭምር አደባባዮች፣ መንገዶች፣ ጎዳናዎች ተሰይመዋል። የእነዚኽ ታላላቅ ሰዎችና ወዳጅ ሀገሮች ስሞች የተጻፉት በኢትዮጵያ ፊደል ነው። የኢትዮጵያ ፊደል የሀገሪቱ ህዝብ ከፈጣሪና ከተፈጥሮ የተቀበለው ትውፊቱ ነው። ፍልስፍናችንን፣ ስነ ልቡናችንን፣ ታሪካችንን፣ የየእለቱን ኑሮዋችንን፣እስትንፋሳችንን፣ ጠብቆ በማቆየት ለዛሬው ጉባኤ ታላቅ ምክንያት የኾነውን የፊደላችንን ኃውልት የምናቆምበት ቦታ እንዲሰጠን በትህትና እጠይቃለሁ። ኃውልቱም እየተራቡ፣ እየተጠሙ፣ እየታረዙ በባዶዎቹ እግሮቻቸው ከአንዱ የኢትዮዽያ ክፍል ወደ ሌላው ከብርድ፣ ከሀሩር፣ ከእሾህ፣ ከቸነፈር፣ ከሽፍታው፣ ከቀማኛው ጋር እየታገሉ፣ ሲቀናቸው እያሸነፉ፥ ካልቀናቸው መስዋዕት በመሆን፣ ኹሉን ችለው አፈር ፈጭተው፣ ቅጠላ ቅጠል ጨምቀው ቀለም ቀምመው፤ መቃ ብእር ቀርጸው፤ ብራና ፍቀው ጥበብን፣ እውቀትን፣ የሀገር ፍቅርን፣ አንድነትን፣ ነጻነትን፣ ሰብአዊነትን፣ ላስተላለፉልን ሥሞቻቸው ለማይታወቁ ጀግናዎች መታሰቢያ ለእኛ የምስጋና መግለጪያ ለወደፊቱ ትውልድ መመኪያ ይኾናል።
@violetbrooke23
@violetbrooke23 4 года назад
Jah is good💚💛❤️☮️
@djadethio182
@djadethio182 2 года назад
እኔ የሙዚቃ አባት ብዬዋለው አለም ያደንቀዋል ሙላቱ አስታጥቄ
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 года назад
The church should stop telling us that music is a sin so young Plp would take this up n explore n develop it further
@Fairplay2015
@Fairplay2015 4 года назад
U got it wrong bro
@Fairplay2015
@Fairplay2015 4 года назад
U got it wrong bro...
@Eyobs90
@Eyobs90 4 года назад
ያልወደዱት 12 ሰዎች ማን ይሆኑ??
@user-zb7tb5ft5w
@user-zb7tb5ft5w 4 года назад
መኩሪያችን ትልቁ አርቲ ሥት እወድሕ አለ ሁኝ
@Janhoy723
@Janhoy723 4 года назад
ጋሼ ሙላቱ Ethio Jazz ለመጭው ትውልድ በትምህርት እንዲተላለፍ አለምም ላይ እንዲስፋፋ በስምህ አንድ የሙዚቃ ት/ቤትና የጥናት ማዕከል መቋቋም አለበት: Go Fund Me ይከፈትና ስራ ይጀመር: ይሄ ለጋሽ ሙላቱ ክብር ብቻ ሳይሆን እሱ ራሱ እዚህ ፕሮግራም ላይ እንደገለፀው ኢትዮጵያ ለአለም ሙዚቃ ያደረገችውን አስተዋፅኦ እውቅና ይሰጠዋል ከትውልድ ትውልድም ይተላለፋል: ይሄ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ Arts TV እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለጋሽ መላቱ አድርሱልኝ በማለት በክብር እጠይቃለሁ: አደራ! አደራ!
@abeytsionleji8875
@abeytsionleji8875 4 года назад
ቆይ ቆይ ፩፭ ኛ ደቂቃ ላይ ያሉት አልገባኝም ላሊበላ ላይ የውጭ ሚዲያ ተጠርተው እብደኦጴራ አይነት ዝግጅት ንው ይሉት የገባችሁ አስረዱኝ ቦ
@onestringoneworldhaddinqo
@onestringoneworldhaddinqo 4 года назад
I think it is about having one of the best and a biggest festival in the world should be happening every year in Ethiopia that should be promoted to all over the world to come to the city of Lalibela and organizing the concert and festival from both side, secular and sacred side. and that can be one of the biggest event happening in Africa that can create a big job opportunity and tourist flow to our beloved country Ethiopia. I Think. Sorry for my English expression. please help me if i have miss understood it.
@melakudulla3720
@melakudulla3720 4 года назад
የሀይማኖት አባትን ከጃዝ አባት?🙄 ኧረ ለቀቅ አርጓት ቤተክርስቲያንን
@davidofrankofrank7847
@davidofrankofrank7847 4 года назад
Sel ethiopiawinte eyawera be englisigna yezelabedal
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 4 года назад
እንድሪያስ እሸቴ። ብርሃኑ ነጋ። እዬ ሰውዬ ምን አልብት ቢሞቱ ስልችት አሉ እጅጅጅጅጅ እግርግርግርግር እፉ። ተቅማጥ ይግድላቹ
@solomondebesu9020
@solomondebesu9020 4 года назад
ልጅ እያሱ ዘአንበሳ እግዚአብሔር ይማርክ ወንድሜ
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 4 года назад
@@solomondebesu9020 ዥም በል ቆሮቆንዳ ጌ
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 4 года назад
Amara endezih aysadebm Bakh atasedebn telekoch nen
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 года назад
አንተ ድፍት በል
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 4 года назад
Men yibalal anchi enat sentun ..... behodesh yizeshal amlake lejen adera kezih aynet gud andebetun bemelakam yehiwot kalatoch mulalegn . Amen!
Далее
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 4,4 млн
Мужа или парня
00:42
Просмотров 14 тыс.