Тёмный

መብረቅ ክፍል 87 | Mebreq episode 87 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 116 тыс.
50% 1

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 287   
@lilitylility4864
@lilitylility4864 3 месяца назад
ዛሬ ሴኔ 1 የናታችን ዲንግል ማሪያም ልድታ ነው ብሆንልኝ ብሳካልኝ የሚትሉት ሁሉ ትስጣቹሁ👏👏👏👏❤
@tejiloveethiopian1518
@tejiloveethiopian1518 3 месяца назад
Happy birthday 😂😂😂😂😂😂😂
@AMElove-b1r
@AMElove-b1r 3 месяца назад
አሜን❤❤❤
@ዮወርድ
@ዮወርድ 3 месяца назад
​@@tejiloveethiopian1518ምን ያስቃል ታዳ😢
@ዮወርድ
@ዮወርድ 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእዉነት❤❤❤
@Genet-j1l
@Genet-j1l 3 месяца назад
አሜን😭
@FhcggVhvhg
@FhcggVhvhg 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ቅመሞችየ እንዴት ናችሁ በሉ ዛሬ 100 ላይክ እፈልጋለሁ የመጀመሪያየ ነው አታሳፍሩኝ የምር😢
@WudeA-hw4ur
@WudeA-hw4ur 3 месяца назад
ላይኩ ግን ምን ይጠቅማል እኔግን አደርኩሺ😊😊
@FhcggVhvhg
@FhcggVhvhg 3 месяца назад
አላውቅም ሲሉ ሰመቸ ነው 😂 ስላደረግሽኝ አመሠግናለሁ
@VipVip-ii1ox
@VipVip-ii1ox 3 месяца назад
ወአለይኩም ሠላም
@ElsabetAbrar
@ElsabetAbrar 3 месяца назад
ይልዲዝ ልክ የአብዛኛውን የኛ አገር እናቶችን ትወክላለች የሚፈልጉትን ሁሉ ትተው ለልጆቻቸው ሲሉ ህይወትን ሳያጣጥሙ ዝም እንዳሉ ተጎድተው ይኖራሉ ግን በቃ ያስጠላል
@Bahar-i3e
@Bahar-i3e 3 месяца назад
እኔይሄፊልም አላጓጓኝእያለነዉእናተስ ማነዉእደኔ እጣፈታ ፈታየሚያደርገዉ ከዚህእነዛ ፏ 🤣🤣
@SamreAhmed-s4h
@SamreAhmed-s4h 3 месяца назад
እጣ 🤣🤣🤣🤣🤣
@ሜሬነኝ
@ሜሬነኝ 3 месяца назад
እኔ ተመችቶኛል እጣ ፈታ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 3 месяца назад
የምር በጣም ደስ ይላል
@ماسه-ت2ز
@ماسه-ت2ز 3 месяца назад
እኔም❤❤❤
@ابتتغ
@ابتتغ 3 месяца назад
,ልክነሽ እኔ ለህ😅😅❤❤🎉🎉🎉🎉 ደስታ ኣላቸው🎉
@EndrisYimam-i8j
@EndrisYimam-i8j 3 месяца назад
ጋይስ ከተወሳሰበ ፍቅር ይጠብቃችሁ
@yddwss3655
@yddwss3655 3 месяца назад
ኣሜን😢😢
@GjghyHjyugg-wq3he
@GjghyHjyugg-wq3he 3 месяца назад
አሚን😢😢😢😢
@Ffjjg-og2jm
@Ffjjg-og2jm 3 месяца назад
አሜን
@tejiloveethiopian1518
@tejiloveethiopian1518 3 месяца назад
Amneeee
@Fanustiaum
@Fanustiaum 3 месяца назад
ኣሜን
@ልጅሀዩወሎየዋ
@ልጅሀዩወሎየዋ 3 месяца назад
የአስሊ እናት ከመጣች ወድህ አስልች የሆነበት እንደኔ
@adad7914
@adad7914 3 месяца назад
እኔ
@HayatHayatmuhamedd
@HayatHayatmuhamedd 3 месяца назад
እኔ ማየት አስጠልቶኛል ምን ሆኘ ነው😢😢😢😂😂😂😂😂
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 месяца назад
​@@HayatHayatmuhameddእኔም ልተወዉ አልተወዉ😂😂😂እያልኩነዉ የማየወ
@Melat____
@Melat____ 3 месяца назад
ኣጎቴ ሀይዳር በጣም ነው የናፈቀኝ😔😂
@leylamohammed4201
@leylamohammed4201 3 месяца назад
ጎስዴ ምንም ክፉ ብትሆንም የትኛዋም እናት በልጅ እንዳትቀጣ😢😢😢
@emmaemma3207
@emmaemma3207 3 месяца назад
😢😢😢😢😢
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 3 месяца назад
😢😢😢😢
@HayatH-nv8jk
@HayatH-nv8jk 3 месяца назад
😥😥😥
@mahrahalmansoori
@mahrahalmansoori 3 месяца назад
ውናት አናዳኝ ነበረ አሳዘናችኝ ውድየ
@SayefAhmadaየአቦችፍልሚያ153
@SayefAhmadaየአቦችፍልሚያ153 3 месяца назад
በጣምከባድነውየወለደያቀዋል😢😢😢😢😢😢
@ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ
@ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ 3 месяца назад
ይህ ድራማ እየዘጋኝ ነው ማያ ከመጣች ጀምሮ😊😊😊
@LubabaAli-wr2ew
@LubabaAli-wr2ew 3 месяца назад
እኔም ልተወው ፈልጎኛል😂😂
@mmaraki6778
@mmaraki6778 3 месяца назад
እኔ ዴግሞ ፋሪያል እያናዴዴኝ ነው ጀዝባ
@haymi2935
@haymi2935 3 месяца назад
ሁሉንም ልቆጣጠር የሚለው ነገርስ
@Ahgqi1319
@Ahgqi1319 3 месяца назад
Awo😢😢😢
@MAa1-p4r
@MAa1-p4r 3 месяца назад
እኔ እራሱ ምን ስሜት አይሰጥ
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 3 месяца назад
ላይክ አርጉኝ ስወዳችሁ 🥰🥰🦋🦋👍👍👍👍👍
@FatumaFatuma-yo1cg
@FatumaFatuma-yo1cg 3 месяца назад
ጥቅም አለው እንደ ልመና አልወድም
@MazenHawet
@MazenHawet 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@leylamohammed4201
@leylamohammed4201 3 месяца назад
ሰሞኑን አርግዣለሁ የሚል ኮመንት ነበር አሁን ደሞ በቅንነት እያላቹ የማን አንጀት ለመብላት ነው😅😅😅😅
@ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ
@ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ 3 месяца назад
እኮ አጀታቸው ይውለቅና😅😅
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 3 месяца назад
😂😂😂😂
@YoiPpk
@YoiPpk 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@amryadelele441
@amryadelele441 3 месяца назад
ከከከከከ በሱ መጥ
@nejatahmed4207
@nejatahmed4207 3 месяца назад
የአስሊ እናት ከመጣች ጀምሮ ድራማው እደበፊቱ አያጓጓም
@micasfaw
@micasfaw 3 месяца назад
Akurafi beza ozayim tefa
@fuvj5466
@fuvj5466 3 месяца назад
ሳህ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 месяца назад
አወ
@FikerF-tc7pn
@FikerF-tc7pn 3 месяца назад
እዉነት ነዉ ትደብራለች ከምር
@Ganet-r9h
@Ganet-r9h 3 месяца назад
Sa
@tejaq8618
@tejaq8618 3 месяца назад
የማዳም ቅመሞች እንደ ኢቭረን ቫይረስ ውጋት መገኛ ከሆነ ባል ወንድ ይሰውረን ጉሉ አሜንን
@ሜሬነኝ
@ሜሬነኝ 3 месяца назад
ይህን 2 ሳምት ይህ ፊልም እጂ እጂ ብሎኛል
@ሚጡየመዳምቅመምነኝ
@ሚጡየመዳምቅመምነኝ 3 месяца назад
እኔም ስብራት እያሰብኩኝ ነው ማየው😂
@yopitamkasd1800
@yopitamkasd1800 3 месяца назад
😂😂እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ምንድነው ተጓተተ ተወሰሰበብኝሳ🙄😂
@اتتلتناا
@اتتلتناا 3 месяца назад
እኔም እያስጠላኝ መጣ እያሳፍኩኝ እያሳለፍኩ ነው የማየው😢
@እግዚያቤርፍቅርነው
@እግዚያቤርፍቅርነው 3 месяца назад
ለኔብቻ መሥሎይ ነበር ቀዝቅዞል
@AfrikanAfrikan
@AfrikanAfrikan 3 месяца назад
ደሞ ኦዛይ ተጠፋጀምሮ ያስጠላው❤❤
@Shewitzetwahdo
@Shewitzetwahdo 3 месяца назад
ዝተባረክን ዝተቀደሰን ሰንበት ይግበረልና✝️🕊
@MeronKbreab
@MeronKbreab 3 месяца назад
amen,amen,amen zhaftey❤❤❤❤
@user-zehara
@user-zehara 3 месяца назад
ስለፊልሙ አስተያየት ስጡ ይሄን ሳምንት እኔ ምንም ከልተመቸኝም አላጓጓኝም
@FatumaAdem-lq5xm
@FatumaAdem-lq5xm 3 месяца назад
አወ በትክክል
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 3 месяца назад
ፈጣሪ ከክፋ ይጡብቅች 🥰🥰🙏🙏
@AMElove-b1r
@AMElove-b1r 3 месяца назад
አሜን❤❤❤
@adad7914
@adad7914 3 месяца назад
አሜን
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@TheBest-md7gk
@TheBest-md7gk 3 месяца назад
ቦራ የእህቴ ልጅ ቦሎ ልሞት ነዉ እሷ የዉሸት አርግዣለሁ ብላ ታጃጅላቸዋለች😂😂
@ሚጡየመዳምቅመምነኝ
@ሚጡየመዳምቅመምነኝ 3 месяца назад
ሊይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው❤
@ዮዳነስ
@ዮዳነስ 3 месяца назад
ኣቱሙ ተጋሩ ሓያል ፍቅሪ ሓዙኒ ታይ ክገብር😢
@ከንዓንናሙርድ
@ከንዓንናሙርድ 3 месяца назад
ታሒዘ ዝብል ናይ ሳይመን ጋቢዘኪ አለኩ ምዓረይ
@Melat____
@Melat____ 3 месяца назад
ንዘይርደኣልኪ ዲኺ እሞ ኣፍቂርኪ 😂
@yosiryosi6634
@yosiryosi6634 3 месяца назад
ሎሚ እውን ዶ ፍቅሪ አሎ እዩ😂😂😅
@ዮዳነስ
@ዮዳነስ 3 месяца назад
@@Melat____ ኡወ ምንም የሩድእይ ገገማ ኢዩ🤣
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 3 месяца назад
ማንጮሎት ተሓፀቢ ክለቀልኪ እዩ😢😁❤
@HayatAaa-p4j
@HayatAaa-p4j 3 месяца назад
እኔብቻመሥሎኚነበር ሁሉምሰው አስጠልቶታል
@uadh7751
@uadh7751 3 месяца назад
ድራማው አስጣልቶኛል😢😢😅😊❤🎉
@hossenhossen6502
@hossenhossen6502 3 месяца назад
እጣ ፈታን ጀምረን ዘጋንይህ😂
@Oromiya24
@Oromiya24 3 месяца назад
ኩዝ ጉን መቆረጡ በታም ነው ያስከፋኝ፣ ደመሩኝ እና አጽናኑኝ?
@ኣብርሽራያና
@ኣብርሽራያና 3 месяца назад
ኣልተቆረጠም ቴሌግራም ላይ ኣለ
@ማርታአየልኝ
@ማርታአየልኝ 3 месяца назад
ቴሌግራም እይው
@betelhembegashaw9771
@betelhembegashaw9771 3 месяца назад
የቴሌግራም ሊንኩን ንገሩን
@Mariam-s6x3r
@Mariam-s6x3r 3 месяца назад
ኩዚ ጉ ብለሽ ግቢ የመጨረሻው ታገኝዎለሽ​@@betelhembegashaw9771
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 3 месяца назад
ሰሞኑን ላይክ ግጩኝ እያላችሁ የምለምኑ ሰወች የቆመ መሂና ይግጫችሁና የምን ላይክ ግጩኝ ነዉ😂😂😂😂
@Sagi-u1h
@Sagi-u1h 3 месяца назад
😅
@YoiPpk
@YoiPpk 3 месяца назад
😂😂😂😂
@alialdhouri
@alialdhouri 3 месяца назад
ሰሞኑን እዲየሚል ኮሜት በዘ 😅😅😅 በቅንና የተሞለ እየለቹ አልገበኝም መለቴ 😅😅አዲሲ ሙድ መጠወይ 😂😂😂ምንመለት ነዉ 😜😂
@Seada-j5w
@Seada-j5w 3 месяца назад
አስተካክለሽ ፃፊ
@AsenkeAsenke
@AsenkeAsenke 3 месяца назад
😂😂😂
@NejatShmelis
@NejatShmelis 3 месяца назад
ኤወላ እኔም ገርሞኛል ወልደውጨርሰውነው አሁን በቅንነት የተሞላ ላይክየሚሉት
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 3 месяца назад
ድብርት የተሞላበት ድራማ ሆነብኝ 🧐🧐
@محمدعبده-ص8ظ7ض
@محمدعبده-ص8ظ7ض 3 месяца назад
እኔ እያሰለፍኩ ነዉ የማየዉ እጣ ፋንታ አደኛ ነዉ😂😂
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 3 месяца назад
😂😂 እጣ ፈንታማ ወድጀው ልሞት እስከመጨረሻው ያምራል 🤣🤣 አዳ የኔ ውድ እነሱን ሳይ ፍቅር ያምረኛል😜​@@محمدعبده-ص8ظ7ض
@tigistades3879
@tigistades3879 3 месяца назад
እንደዉ ዘላችሁ ከሰዉ ባል ከንፍር ላይ ፊጥ የምትሉ ሴቶች ግን አስሊ ደርቃ ቀረች😢 😂😂
@RayaRayuma-x5p
@RayaRayuma-x5p 3 месяца назад
ሀይደር ኤፊ የናፈቃቹ👍
@EmebetTeshome-f4v
@EmebetTeshome-f4v 2 месяца назад
ኦዛይ የኔ አዝግ ጠፋብኝ አሁንማ ሡሥ ሆነብኝ😂😂😂😂
@romanatsimu9460
@romanatsimu9460 3 месяца назад
እዶም በዚፋንታ እጣ ፋንታ ቢለቁለን የሻለን ነበር ኣዳየናት የመትናፍቀኝ ኢሄፊልም ከድሮም ቡዙኣይደለም ኣዉሁንደሞ በሶበታል
@semySemy-m3z
@semySemy-m3z 3 месяца назад
🥹🥹🥹🥹ወለጋ ላይ 😢ሀዘብ eyemote🥹🥹🥹ነው 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@emutube2300
@emutube2300 3 месяца назад
😢😢😢😢አሁንም
@AffectionateLunarModule-yj2cl
@AffectionateLunarModule-yj2cl 3 месяца назад
ኦዞይ ከሌለ ፊልሙ ዘጊ ነው።
@OliyaOliya-zz3vu
@OliyaOliya-zz3vu 3 месяца назад
በ ጣ ም ኦ ዛ ይ ❤️❤️❤️❤️
@Emebet-xe4fb
@Emebet-xe4fb 3 месяца назад
ጎዝዴ ዛሬ አሳዘነችኝ😢😢😢😢😢😢😢
@emutube2300
@emutube2300 3 месяца назад
ምን ማለትነው እችአሮጊት አቴሽን የሳመችው 😳ውይ አስሊ 😫
@እመቤቴጠብቂኝ-ጠ8ፐ
@እመቤቴጠብቂኝ-ጠ8ፐ 3 месяца назад
ኦዛይ ጠፋ
@zamzambashir349
@zamzambashir349 3 месяца назад
Aslii Atesh Laal😢😢😢😢😢
@AlbbBbbaa
@AlbbBbbaa 3 месяца назад
የፈሪል እግሩ ሸባባ ነዉ ግን አትሳቁብኝ🎉😅😅
@Nafisayiamam
@Nafisayiamam 3 месяца назад
😅
@mhretmhret270
@mhretmhret270 3 месяца назад
ኣርግዣለው ብሎ እንደዚ ዓይነት ዝግጅነት ለዚ ይዳርጋል ኣይ ጎዝዴ
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 3 месяца назад
ዉይ አቲሽ ምን ሁነሀል እሥትት ሥምህ ድረሥ አሥሊ ን የመሠለች ይዘህ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@mesaymam
@mesaymam 3 месяца назад
ማያን ለመጉዳት ብላ ይቺ ወስፌ ፊት አቲስን ሳመቺው ! ያግጓጓኝ የኦዛንን እናት ማወቅነው
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 месяца назад
እኔም
@ትንሿዱርዬ
@ትንሿዱርዬ 3 месяца назад
እግር እግር እያለኝ ነው ይህ ፊልም😢
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 3 месяца назад
Maheja yelam min enadarag zim baliachu ew
@TareaRere
@TareaRere 3 месяца назад
😂😂😂😂እጅእጅእስኪልሽእይዉ😂😂😂
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 3 месяца назад
ላል 😳 አቴሽን ስትስመው የደነገጥኩት መደንገጥ
@Rahma-n5r
@Rahma-n5r 3 месяца назад
ምንምአይመሥጥም😊
@salaamsalaam7759
@salaamsalaam7759 3 месяца назад
ጎዝዴ ለምንድን ምታለቅሰው እርጉዝ አይደለችም እንዴ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 месяца назад
ወርዶባታእኮ አታይምእዴ😂😂
@Sojoo9
@Sojoo9 3 месяца назад
አወ😂😂
@dagemmetsbiya4102
@dagemmetsbiya4102 3 месяца назад
አውን ላይ😊የአሲሊ😮እናት❤ባትመጣ😊
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 3 месяца назад
ኡፍ አሁንስ አዛገኝ ምንም እያማረኝ አይደለም
@helenfanos7526
@helenfanos7526 3 месяца назад
ድራማው ያስጠላል ኣሁን😮
@SofaArebia
@SofaArebia 3 месяца назад
ውዶቸ ከባድ ፍቅር ይዞኛል 😢😢😢😢😢
@alialdhouri
@alialdhouri 3 месяца назад
ከኔመሆ አለበት 😅😅
@elham810
@elham810 3 месяца назад
አውርጂው ውዴ😒😒ከሚከብድሽ😂😂
@SofaArebia
@SofaArebia 3 месяца назад
😂😂😂😂ይሻላል​@@elham810
@SofaArebia
@SofaArebia 3 месяца назад
​@alialdhourነው እኮ 😂😂😂😂i
@ዓደይመንዪዋሕስኪ
@ዓደይመንዪዋሕስኪ 3 месяца назад
ሲኦል ገባው በይኝ ያ ታዳ😅
@X697Infinix
@X697Infinix 3 месяца назад
እኔ ምለው የጎዝዲ እርግዝና ውሸት ነው መሰል በጣም እያዘነች እየተጨነቀች ነው 😂😂😂
@MAa1-p4r
@MAa1-p4r 3 месяца назад
አች ደግሞ ዝብለሽ ነውዴ እምታይው እና ወርዶባት የለዴ እያሳለፍሽ ነውዴ እምታይው
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 3 месяца назад
ምን የምሉት ነው ልጅ ሳይወለድ ክፉሉን በእቃ መሙላት ሆሆ ጡሩ አይደለም አርግዝና ሰደበቅ ነው ጡሩ መጨረሻ ሰያውቁ ምን ለሰፈጠረ ነው በተለይ ወንድማ 😢
@ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ
@ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ 3 месяца назад
አላረገዘችምኮ ሢጀመር
@hghuhh9796
@hghuhh9796 3 месяца назад
ገምቼ ነበር እንደሜውርድ የህቴ ልጂ ልጂሲል ቦራ
@TheBest-md7gk
@TheBest-md7gk 3 месяца назад
ሲጀመር ጎዜዴ እርጎዝ አይደለችም
@Nunu11-yr9pw
@Nunu11-yr9pw 3 месяца назад
አቴሺ ፂም እያወጣ ኖ አኩንን ሊመስል ነዉ
@milinbd3111
@milinbd3111 3 месяца назад
እኔምለው ይልድዝ የምታስታምማት ልጅ የት ጠፋች
@ተምሬየቦረናዋ
@ተምሬየቦረናዋ 3 месяца назад
መኔ ክጀ ደግ ጠፋች አቦክር ልጅ ላይ አቃጥላ ልደፋኝነው😊
@milinbd3111
@milinbd3111 3 месяца назад
@@ተምሬየቦረናዋ አሁን አብቅቶላታል ሳንጃር ልጁ መውረዱን ሲያውቅ እስር ቤት ይከታታል
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 месяца назад
​@@milinbd3111መቸነዉ የሚያዉቀዉ ግን ዛሪ ደስ አለኛ ሎኬ በጩቤ ወጋት
@SaidaMoha-mc3ot
@SaidaMoha-mc3ot 3 месяца назад
ፊልሙ አሁን ግን አዱም አልገባኝ😮
@X697Infinix
@X697Infinix 3 месяца назад
የማይታመን ነው ላል ሀቴሽን ሳመችው የጭ አስሊ አየቻቸው 😮😮😮
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ 3 месяца назад
ጎዝዴ ያሰበችው ነገር አለ ምንም አላማረችኝም
@ኣብርሽራያና
@ኣብርሽራያና 3 месяца назад
ዞሮ ዝሮ ወደ ቤቱ ኣሉ😊
@جمعيةالمشاريع
@جمعيةالمشاريع 3 месяца назад
Lemn gn yebekur lji aylekulnm
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 3 месяца назад
ሁሉች ወዶች☺️🥰❤
@lababalababa2710
@lababalababa2710 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@AlmazKebede-h4l
@AlmazKebede-h4l 3 месяца назад
ይሂ ፊልም እየደበረ ነው አ
@TAl-z8n
@TAl-z8n 3 месяца назад
ተንዛዛሳ ኤጭ😂😂😂
@haymi2935
@haymi2935 3 месяца назад
ጎዝዴ ስታሳዝን😢
@Vkvix-ym9ou
@Vkvix-ym9ou 3 месяца назад
😍😍😍😍❤❤❤
@meskeremfares8200
@meskeremfares8200 3 месяца назад
ቦራ❤❤❤❤❤ፍቅር ይዞኛል ❤❤❤
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 3 месяца назад
❤😂❤😂❤😂
@HANAN-t4w
@HANAN-t4w 3 месяца назад
ደምሩኝ
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 3 месяца назад
👌👌👌😫😫😍
@RahmiNegash
@RahmiNegash 3 месяца назад
አሚን
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz 3 месяца назад
😂😂😂
@habhabshi5482
@habhabshi5482 3 месяца назад
❤❤❤
@DistayDa
@DistayDa 3 месяца назад
😅😅😅😅😅😅
@SameeraAli-mz7nt
@SameeraAli-mz7nt 3 месяца назад
አሚንንንን
@AnaniyaEshetu
@AnaniyaEshetu 3 месяца назад
manewu be kininet minegiregn 10m tapswap alegn sin yawetal😂😂😂😂
@Genet-j1l
@Genet-j1l 3 месяца назад
ፍቅርበሸትመሁኑንበውቅኑሩአላፈቅርምነበርማርያምን😭🙏🙏
@aishaali6195
@aishaali6195 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 3 месяца назад
ዘጋኝሣ ይከ ፊልም😠😒
@HalimaMuhhamd
@HalimaMuhhamd 3 месяца назад
Zemblachi eta fanta emelwun drama lekekuln ehes eyastla mtual😂
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 3 месяца назад
👍👍👍👍🌷🌷🌷
@fiqirifiqri
@fiqirifiqri 3 месяца назад
❤❤❤😂😂
@LubabaMhamd
@LubabaMhamd 3 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@HhxHbx-x6c
@HhxHbx-x6c 3 месяца назад
👍👍
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 2 месяца назад
❤❤❤😢😢😢
@JamesWalken
@JamesWalken 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@hiwotlegesse5239
@hiwotlegesse5239 3 месяца назад
ye muzo bet gin ?
@Shahey-hu1wi
@Shahey-hu1wi 3 месяца назад
ልጁ ወርዶባት ነዉ አስወርዳዉ አልገባኝም😢
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 3 месяца назад
Waradobat naw
@X697Infinix
@X697Infinix 3 месяца назад
🤔🤔🤔 ላእድሪ እሌም አልገባኝም
@SifaniAnbesa-mw7pf
@SifaniAnbesa-mw7pf 3 месяца назад
❤❤❤
@edlawitmengstu1432
@edlawitmengstu1432 2 месяца назад
Keahun behala bedenb yagagal 😊
@lolodararq8166
@lolodararq8166 3 месяца назад
@JfHd-m9c
@JfHd-m9c 3 месяца назад
😢😢😢😢😢
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@Asiya-i6f
@Asiya-i6f 3 месяца назад
እኔም
@جمعيةالمشاريع
@جمعيةالمشاريع 3 месяца назад
Yldiz debragnalechi 😂😂😂😂❤❤❤❤
@estertafesa1898
@estertafesa1898 3 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🇪🇹
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi 3 месяца назад
ጎዝዴ ምን ሆና ነው የልጃ ልብስ እያቀፈት ምታለቅሰው😊😢
@workiemama2960
@workiemama2960 3 месяца назад
አይገባሽምዴ ልጇኮ ወርዷል
@saadah-ev3qx
@saadah-ev3qx 3 месяца назад
ወርዶባታል
@amryadelele441
@amryadelele441 3 месяца назад
አይይይይ😂😂
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi 3 месяца назад
@@workiemama2960 እና ቀስ ኣትይም እንዴ መቼ ወርደዋል
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju 3 месяца назад
​@@workiemama2960መቼ
@GeydFegx
@GeydFegx 3 месяца назад
L❤❤❤❤❤
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj 3 месяца назад
ላል ተጣበቀችበት እኮ
@Afafad-pd8dj
@Afafad-pd8dj 3 месяца назад
ጎዝዴ ልጄ ልጄ ስትል ገና ሳይወለድ አጥታው አረፈች 😮😮😮😮😮
@Hanan-xw6zu
@Hanan-xw6zu 3 месяца назад
✊✊✊✊✊✊✊✊👊👊👊👊👊👊👊👈
@HazebKassaye
@HazebKassaye 3 месяца назад
ኤልዲዝ ደረቅ 😏😏😏
@Marrybrauhan
@Marrybrauhan 3 месяца назад
Далее
መብረቅ  ክፍል 88 | Mebreq episode 88
43:10
Просмотров 111 тыс.
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24
Провал со стеклянным хлебом…
00:41
መብረቅ  ክፍል 90 | Mebreq episode 90
45:48
Просмотров 115 тыс.