Тёмный

መታየት ያለበት||የፓርላማው የዛሬ ውሎ ! 

Addis Minch // አዲስ ምንጭ
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@molashmekonen2965
@molashmekonen2965 Месяц назад
ውቤ ታታሪው ጀግናው ወንድማችን በርታልን
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Месяц назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ውቤቤቤቤቤ ውብሸት ታዬ blessed 🙏🙏🙏🙏
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Месяц назад
ሰላም ይሁን!! ክብር ለመከላከያችን ይሁን!! ለህዝባችን❤🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹❤❤
@aseffasileshi7138
@aseffasileshi7138 Месяц назад
የምፈራው ይህንን እድል በጠንካራ ዲሲፕሊን እጥረት እንዳይመክን ነው። ስለሆነም ጠቅላይ ሚኒስትሩና መሰል ለአገር ተቆርቋሪና ፍፁም ቀናኢ የሆኑ መሪዎች እንዳይዘናጉና ከመምከን እንዲያድኑትና ይህንን ጥልቅ ሸለቆ እንዲያሻግሩን በእግዚአብሔር ፊት ቆሜ ፀልያለሁ!!!
@asnakechweldemeskel5226
@asnakechweldemeskel5226 Месяц назад
ሰላም ውቤአችን በርታ ወንድምዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hassanjibicho
@hassanjibicho Месяц назад
ገበያ መርህ ኢኮኖሚ በአቅርቦት እና ፍላጎት መመራት አለበት ።ሕልም ተፈርቶ ያለ እንቅልፍ አይታደርም ይባላል ።ብርን የመግዛት አቅም (PPP )በ33% ተዳክሟል ።ስለዚህ በባንክ ያለን ቁጠባ በማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም መሠረት በ33%የዋጋ ንረት ወስዶብናል ።ለዚህም ምን መፍትሄ ተቀምጧል ?
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 Месяц назад
Al Arussi, our hero for the Hedase Dam. God bless you
@lydiabooji4772
@lydiabooji4772 Месяц назад
🎉😢🎉 The Best Minister of Finance, His Excellency Ahmed Shide be Blessed.....🎉
@AssefaGirmay
@AssefaGirmay Месяц назад
The most Extrovert leadership! This decision is going to escalate Ethiopian economic problem.
@fikrujaleta4082
@fikrujaleta4082 Месяц назад
This is a good question, there is no option except global collaboration, but we have to have the wisdom to manage it. Domestic production of at least basic daily necessities is a must.
@mohammedsuleiman1966
@mohammedsuleiman1966 Месяц назад
Good job Wube!!!!
@samuelasheboerdoloashebo-f1i
@samuelasheboerdoloashebo-f1i Месяц назад
ሰውዬ እረፍት ይወስድ ህዝብ በኑሮ ውድነት ታዩቃዩ
@asnakechweldemeskel5226
@asnakechweldemeskel5226 Месяц назад
🙏🙏🙏
@watcher6397
@watcher6397 Месяц назад
መ ሀ መ ድ አ ል አ ሩ ሲ ❤❤❤❤
@Amaanogate-l5z
@Amaanogate-l5z Месяц назад
💚💚💚
@elfneshmulugeta5367
@elfneshmulugeta5367 Месяц назад
Thank you 🙏 ❤❤❤
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Месяц назад
በርታ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Месяц назад
ሰላም ውድ የአዲስ ሚዲያ ባለቤትና አቅራቢ ወንድማችን ውብሸት አሰላም ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ።
@GetnetAlmawT
@GetnetAlmawT Месяц назад
🙏
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Месяц назад
ስላምውቤ ❤
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Месяц назад
ሰላም ውብሸት ታዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 Месяц назад
Selam Wube Wendm Alem , ye Ethiopia lig
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r Месяц назад
Selamehi yebeza wba
@tarukubisha3217
@tarukubisha3217 Месяц назад
መንግስት ሆይ ገበያ ለይ የተመሠራታ የእኮኖሚ መሻሻያ ከዉጭ የሚመጣዉን ሸቀጠሸቀጥ ብሆን በዝህ በዶለሪ ምክንያት በአጋሪ ዉሰጥ የተመራቱ ምሪቶች እንኳን ዶለሪ ጨምሩዋል እዬተበላ ደሃ ህዝብ በአቅሙ እንደይጠቃሚ እያደራጋ ናዉ ሰለዝህ ከዉጭ የሚገበዉን ምሪትና የአጋሪ ዉሰጥ ምሪት ምን አገናኛ ?በመቃጣል በአከበብያችን ደሃዉ እየበደሉ ያሉ ከሪሳም ናገዴዎች ከፍተኛ ጉደት በደሃ ህብራተሰብ ለይ ሰላሚያደሪሱ እንዴት ሆኖ በህይወት መኖሪ ይቻለል ለሰዉ ልጅ የሚያሰፈልጉ መሠራተዊ ናገሮች በችግሪ ለይ ወድቁዋል ገንዘብ በአጋራችን የሚጋዘዉ ናገሪ የለም አራ ፍትህ ለኢት/ያ ህዝብ???
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Месяц назад
ፓርላማችን ጥሩ ዘይዷል የፓሪስን ሩጫ ትተን በአሜሪካ ጎዳና መሮጥ ዶላር አያሳጠምና በርቱልን
@maggiepapazian8746
@maggiepapazian8746 Месяц назад
11🎉
@ayenewmelese4258
@ayenewmelese4258 Месяц назад
1million + 500 million= 1.5 billion....he said...rip maths
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 Месяц назад
💜💎💜💎💜💎💜💎💜💎💜💎💜💎💜💎💜💎💜💎💜💎🙏🙏🙏
@lydiabooji4772
@lydiabooji4772 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 The Ministry of Finance seems to be free of former thives... missusers of our money. I wish you big success to His Excellency Ahmed Shide. You replaced the legend Dr. YILMA DERESSA... former and first Minister of Finance...🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeidImam-kj2ws
@SeidImam-kj2ws Месяц назад
Dekama parlama
@abiyotassefa4705
@abiyotassefa4705 Месяц назад
ሰለም ውቤ ሰላምህ ይብዛ። እባክህ ለስዬ ንገረው አሁን የተጫነው video ድምፅ የለውም
@dawittadese
@dawittadese Месяц назад
Hizbin say hon yemiweklut...enazy ye gilasabochin tikim siletan astebaky sibesib nachewu....behizeb sim firefary milekimu...
@MusaGirma-uz3rs
@MusaGirma-uz3rs Месяц назад
አቶ/አበባው ህገመንግስቱን ሲፈልጉት ማጣቀሻ ሳይ ፈልጉት የሚቃወሙት ምን ይቀባጥራል😂
@RajuSharma-u5b
@RajuSharma-u5b Месяц назад
ኧረ ጎበዝ ምን ቅመው ነው የሚመጡት። ኧረ ተውን እንኑርበት
@atadesse
@atadesse Месяц назад
Please limit the questions!!waste of time!!!!
@luluestefanos8939
@luluestefanos8939 Месяц назад
አበባው የተባለው እጅ የሚያወጣው ተገዶ ነው እንዴ? ቀባጣሪ ነገር
@abebechekagn9582
@abebechekagn9582 Месяц назад
ዝም ብለህ መቃወም ብቻ ሳይሆን አንተስ ለዚህ ሀገሪቱን ለገጠመው የ ኢኮኖሚ ቀውስ ምን መፍትሄ ታመጣለህ?
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Месяц назад
ወደ አሜሪካ በር በቡሄ ሆያ ሆዬም ቢሆን ቢያንስ ሙልሙሌን ቂጣ አናጣም
Далее
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Просмотров 3,4 млн
🎙А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🍂
3:04:50
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Просмотров 3,4 млн