Тёмный

[መታየት ያለበት] የፓስተር ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ (Wedajeneh Maharene) ታላቅ ምስክርነት ስለተዋህዶ እምነት | Habeshasnetwork 

💡እንማማር (Innimamar)
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 486 тыс.
50% 1

«ተዋሕዶ ኢየሱስን አታውቅም ማለት በጣም ትልቅ ስሕተት ነው .... ማርያም እናቴ ናት [ስንል እየሱስን ከፍ እናደርገዋለን እንጂ ዝቅ አናደርገውም]»
- ፓስተር ዶ/ር ወዳጄነህ
ከExodus TV Show የተወሰደ
ሙሉውን ቃለ-ምልልስ ለማየት:- • Video

Опубликовано:

 

9 мар 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 642   
@Innimamar
@Innimamar 3 года назад
⚠️ማሳሰቢያ:- 👉🏽 የምትሳደቡ ሰዎች (ክርቲያኖች እና ሙስሊሞች)፣ «ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም» (1ኛ ቆሮ 6፡10) ተብሏል፤ በቃሉ ለምታምኑ ደግሞ ቃሉ አይታጠፍምና «በሐይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ!» (2ኛ ቆሮንጦስ 13:5) ምላሽ ስትሰጡ ደግሞ “ክፉን በክፉ ፈንታ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ በዚህ ፈንታ ባርኩ እንጂ፥ በረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና።” (1ኛ ጴጥሮስ 3፥9) ለተጨማሪ ከታች ያሉትን ምዕራፎች ተመልከቱ:- መጽሐፈ ኢዮብ 36፥18 ማቴዎስ 5:22 ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:8 እና 4፥6 -------------------------------------------------- ሙስሊሞችም ብትሆኑ፡ «ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት!» (ምእራፍ ሁመዛ ቁጥር 1) «አላህ ከንግግር በክፉው መጮህን ከተበደለ ሰው (ጩኸት) በቀር አይወድም፡፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነው» (ምእራፍ ኒሳእ ቁጥር 149)። «እነዚያንም ከአላህ ሌላ የሚገዙዋቸውን (ጣዖታትን) አትስደቡ፡፡ ድንበርን በማለፍ ያለዕውቀት አላህን ይሰድባሉና...» (ምእራፍ አንዕም ቁጥር 108) «በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን ጥሩ ይናገር ወይም ዝም ይበል» (“ነቢዩ” ሙሐመድ “ሰ.ዐ.ወ.”)። በዚህ ፖስት ላይ የምትሰጡት አስተያየት/comment ቢኖር, አስተያየታችሁ በቪዲዮው ውስጥ በተካተቱት ዙሪያ ብቻ ይሁን:: ከዚህ ባለፈ የማንንም ያለፈ ነገር ማንሳት አያስፈልግም!
@dilubizuneh1901
@dilubizuneh1901 2 года назад
ብዙ አስተምህረኛል እና በብዙ አመሰግንሃለሁ!
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 Год назад
.ዳህ
@user-ko3qp8zi6y
@user-ko3qp8zi6y 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ያስማን አወ ማርያም እናታችን ናት
@ganatganat8160
@ganatganat8160 6 лет назад
እኔስ አልፈራም ድንግልን ይዥ ስላም ያሀገሬ ልጅች አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
አዎ የክርስቶስ እናታችን ማርያም ክብር ይግባት አሜን
@abategebeyhu8361
@abategebeyhu8361 Год назад
የዶ/ ር ፡ ወዳጄነህ ፡ ተሰጥዎ ፡ ከፍተኛ ፡ ነዉ ፡ ይሁንና ፡ አሁንም ፡ የምጠብቀዉ ፡ አለኝ ፡ ፡ ቤቲ ፡ ለዚህ ፡ መብቃትሽ ፡ አምላክ ፡ ይመስገን ፡ እየሰከንሽ ፡ ነዉ።
@user-cc4zd5cm2q
@user-cc4zd5cm2q 6 лет назад
እግዝአብሔር መጨርሻህን ያሳምርው ወደ ቤቱ ይመልስህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@sababerhe3391
@sababerhe3391 4 года назад
እናቴ እወድሻለሁ እናቴ እወድሻለሁ Amen
@fantayemekuria550
@fantayemekuria550 4 года назад
@@sababerhe3391 . hk
@mustafaaliabdu1558
@mustafaaliabdu1558 3 года назад
Haymanotun mangnawm sew biyakebr bittazez allahm yaznlnal sisayachinm yibezal hullum sew allah yesetewn enna yemeretewn new yemiketelew gin manm sew yelelochin makber allebet bewnetu dokter betam tihut sew neh tiwlidihn astemr zerengntn atfa
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 6 лет назад
እመቤታችን ከምድር በላይ ከሰማይ በታች ናት ክብር ለድግል ማርያም
@adonaialohi7653
@adonaialohi7653 6 лет назад
ወይ ዘመን ተመስገን ነው ይሄን ያሳየኝ አማላክ ይመስገን
@lemlemdeboch2200
@lemlemdeboch2200 5 лет назад
እ/ር ይመስገን ይህንን ከእናንተ መስማቴ የአባቶቼ አምላክ ይክበር ይመስገን፡፡የናቁሽ ሁሉ ከእግርሽ በታች ይሰግድልሻል
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 6 дней назад
ዶ/ር ወዳጄ መሀረነ የተባረክ ነህ እግዚአብሄር ኡምላክ አብዝቶ ይባርክህ ከነቤተስብህ ስለእውነት እውነታውን ዘርዝርህ ለጠያቂህ ብማስረዳትህ ትልቅ ትምህርት አውቀውም ስያውቁም ክህደት ላይ ያሉትን በተጨብጭ ስላስተማርከን እናመስግንሃለን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@mohamedseid2790
@mohamedseid2790 5 лет назад
አላህ ይባርክህ። በኢስላም በዚህ ምድር ላይ እሱዋን የሚያክል የተከበር ሴት የለም።
@mekdeswondmagegnwendemagen9399
@mekdeswondmagegnwendemagen9399 4 года назад
😍
@user-mz9qr8qe6q
@user-mz9qr8qe6q 4 года назад
ደደብ
@tiruassefa5619
@tiruassefa5619 4 года назад
p Eh, c
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 4 года назад
መሐመድ ብሎ በሬ እንጂ መቼም ሠው የለም አንተ በረት አፍ እመቤታችን ደሞ ምድር ላይ ካሉ ሤት አወዳደርካት አናተ ይሑዶች አላውአክብር ብላቹ የሠው አንገት የምትቀሉ
@meronkebede1363
@meronkebede1363 4 года назад
@@mekdeswondmagegnwendemagen9399 11
@meazagenet4428
@meazagenet4428 5 лет назад
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅድስት ቤተክርስቲያን እመቤታችን የውርስ ኃጢያት የሌለባት ንጽህት ቅድስት ውድስት ናት። ይህንንም እኛ ልጆቿ እናምናለን። ስለ እመቤታችን ገና ምንም አላወክም። እናም በደንብ አንብብ።
@seifuteshome5338
@seifuteshome5338 4 года назад
Ewnet newu...esune becha ayedelem astomotune nebiate ena genane aleyem
@jenabgadyoo541
@jenabgadyoo541 2 года назад
ክብር ለድንግል ማርያም ለአምላክ እናት
@user-qj4br6vr7k
@user-qj4br6vr7k 6 лет назад
ዶ/ር ወዳጄነህ በውነት የተባረክ ሰው ነክ አሁንም እውነቱ አብዝቶ ይገለፅልክ አስተዋይና ጥሩ ስብእና አለክ ዘመንክ ይባረክ
@feefee3959
@feefee3959 5 лет назад
ከፍ ታድርግህ ድንግል ማርያም ተባረክ!!!
@MrMedha24
@MrMedha24 5 лет назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዶ/ር እና ቤቲ ለሰጡት የእውነት ቃል በጣም ኣከበርካቸው ይሄ የመብሰል ምልክት ነው ኣመሰግናለሁ
@dasashdasash6487
@dasashdasash6487 6 лет назад
የተዋህዶልጅነኝ ተመሥገን አምላኬ የኢትዮጵያ ታሪክ ተዋህዶነች የድንግልማርያምክብር ገና ገና ይሠፋል ፈጣሪ ትክክለኛውን ምገድይምራቹህ
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 лет назад
ዋውው በጣም በጣም አመሰግናለሁ ከልቤ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልክ ልቦናክን ወደ ውዲቶ ተዋህዶ ይመልስህ እመብርሃን ትርዳክ
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 года назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ክብር ይግባትና ስለ እመቤታችን ለልጅ ልጄ ስመሰክር እኖራለሁነኝ በአማላጅነቷም እተማመናለሁኝ።እዉነት ነው በጌታችን በኢየሱስ ከርስቶስ ድርድር የለም።
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 6 лет назад
የኛ ሮል ሞዴላችን በመጅመርያ ድንግል ማርያም ከዛም ስማእታት ቅድሳን ናቸው እግዝአብሆር ይመስገን።
@asterworku9280
@asterworku9280 Год назад
ዳ/ክ ተር ወዳጀነህ እግዚአቢሔር እድሜና ጤና ይስጥ ልጁችህን እዳተ ይባረኩ እናትህ በጣም ስላተ በጣምነዉየምጵልየው ምክናያቱም ለኢተዪጽያ በጣም ታስፈልገናለህ በርታ እግዚአብሔር ከአተጋር ይሆን አመሰግናለሂ።❤"
@user-kd6bc6ku2u
@user-kd6bc6ku2u 2 месяца назад
ዶክተር አንተን የምገልጽበት ቃላት የለኝም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላተ የገለፀልህ አምላክ ለሌቹም ይግለፅላቸው አሜን ፫ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር። እማምላክ እናታችን ናት ይህን የካደ ክርስቶስ አምላኬ ነው ቢል ቅጀት ነው ሚሆነው
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 6 лет назад
እመቡአታችን ቅድስት ድንግል ማርታም ማነው አምላክ ያላት የሄ የውሸት ወሬ ተው መናፍቅ እመቤትችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅ ናት በለን ነው የምናምነው ኦርቶዶስ
@user-cf5yx8jw9m
@user-cf5yx8jw9m 5 лет назад
@@berihugerezghier6451 ማንም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አምላክ ናት ያለህ የለም እመ ብርሀን ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ የሆነች የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ነች ሶ የፍጡራንም እናት የመላይክት እህት የሆነችው ቅድስት ድንግል ማርያምናት!!!!!
@alamalaam2894
@alamalaam2894 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ እናያለን እድሜ ይስጠን እጅ
@user-io9qe6wi9g
@user-io9qe6wi9g 5 лет назад
ያለ ድንግል ማርያም ሂወት ባዶ ናት
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
አሜን ልክ ነው ያለ እመቤቴ ሁሉም ነገር ባዶ ነው🙏
@user-rt8vx4ul6m
@user-rt8vx4ul6m 5 лет назад
በእውነት ደስ ይላል ይህን ማመናቹ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መከበር እንደላባት ይህ ትልቅ ለው ነው
@mantegboshmeseret6649
@mantegboshmeseret6649 6 лет назад
አቤቱ ጌታዩ እየሱሰ ክርስቶስ ሆይ የቅድሰት ድግል ማርያም ልጅ ይህን ምስክርነት ያሰማህን ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ። አሁንም ስለናትህ ስለቅድት ድግል ማርያም ብለህ የጠፎትን ሁሉ ወደ ቤት መልስልን አሜን ስላደረጋችሁት ወይይትም ቃለ ህይወት ያሰማል አሁንም ጨምራ ቅድስት ድንግል ፀጋውን ታብዛአላቹህ ዶክተርም ከመከፈሉ በፊት የነበር ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ናት አይዞህ በዝች እምነት ፆና እህታችንም እናት አባትሽን ይቅርታ ጠይቂ ትክክለኛ እምነት የእናት ያባትሽ ነውና
@kakudriver6389
@kakudriver6389 5 лет назад
ትትክክክክልል
@melesebelay3070
@melesebelay3070 2 года назад
ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ!! ምርጥ የእምነት ሰው። ፕሮቴስታንት ትልቁ ችግራቸው ስለ ማርያም እና መልአክት ያላቸው ዝቅ ያለ ስሜት (ጥላቻ) ሲሆን ኦርቶዶክስ ላይ ደግሞ ኢየሱስን የመሸፈን ነገር አለ (በተለይ ምዕመኑ ላይ)። ኦርቶዶክስ ሲፀልዩ ማርያም እንዲህ አድርጊልኝ፣ ቅዱስ ሚካኤል ከችግር አውጣኝ፣ አርሴማ ፈወሰችኝ ምናምን የሞባል ነገር መገራት አለበት።
@adugnagetachew5894
@adugnagetachew5894 6 лет назад
ዶ/ር ወዳጄነህ አንዳንድ ጊዜ አውቀህም ይሁን ሳታውቅ ትዘባርቃህ፡ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅድስት ድንግል ማርያምን “በኃጢአት ነው የተወለደችው” ብላ አታምንም!!! ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአዳም የውርስ ኃጢአት የለባትም ብላ የምታምን ናት! በተረፈ ውይይታችሁ በጣም ደስ ይላል፡ ቅንነት የተሞላትና ለማወቅ ብቻ የተዘጋጀ እንደሆነ እገነዘባለሁ፡፡
@filmonyosef8804
@filmonyosef8804 5 лет назад
አትሳሳት እንደ ሰዉ በዉርስ ሀጢያት እንደተወለጸች ነዉ የምናምነው...
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 лет назад
@@filmonyosef8804 እመቤታችን በውርስ ሀጢያት አልተወለደችም
@user-kw3oo7ut1i
@user-kw3oo7ut1i 4 года назад
@@filmonyosef8804 እመቤታችን የውርስ የኃጢአት የለባትም በፍጹም
@kimchuol1473
@kimchuol1473 4 года назад
Rome 3:23 saw hulu hatiatin sartual ylal -- bichagnaw hatiat mayawukaw Jesus naw
@TinaTina-nd5cx
@TinaTina-nd5cx 4 года назад
Ere be sereatu adamtuu isu alalem uuuu abedachu inde
@mesikonjo5965
@mesikonjo5965 2 года назад
ዶክተር ፈጣሪ አሁንም እውነቱን ይግለጽልክ እስከመጨረሻው በግሌ አከብርሀለው እወድሀለው የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
@tamratevents
@tamratevents 4 года назад
ዶር ሆይ እዚ ደረጃ ላይ በመድረስክ በጣም ደስ ብሎኛል። ልትታረምበት የሚፈልገው ግን ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስትያን እምነት የድንግል ማርያም ፍጥረትዋ ከሃጥያት የነጻች እና ሃጢኣት ያልነካች እንደሆነ ልነግርህ እፈልጋለው! ሌላውን በቀስታ ትደርሳለክ ብየ ተስፋ ኣደርጋለው!!!
@Amina-bm8py
@Amina-bm8py Год назад
ቅድስት ነሽና ደስ ይበልሽ የጌታየ እናት ሆይ ደስ ይበልሽ ወላድት አምላክ ሆይ ደስ ይበልሽ
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 лет назад
ማርያም ❖❖❖ ተዋህዶ ማንንም ዝቅ ማንንም ከፍ አታደርግም። ከክርስቶስ በታች። ሁሉንም እደ የክብራቸው ነው ምትሰጠው። እመብረሀን ደሞ ከክርስቶስ በታች ፍጥረታት በላይ ከፍ ነው ምናደርጋት። ተመስገን ተዋህዶ ነኝ መቼም ከተዋህዶ አልወጣም ምክንያቱም ክርስቶስን ጠቅቄ ነው ማቀው [[ተመስገን። ግን አተ ሌላ እምነት ልታደራጅ የተነሳህ ነው የሚመስለው። ለማንኛውም። ስለ እመብረሀን በጥቂቱ ማርያም በሚለው ስም የተጠሩ 8ሴቶችን እናገኛለን ሰባቱ በማርያም ሥም የተጠሩት እነማን ናቸው ለሚለው ጥያቄ መልሱን እነሆ ፦ ፩, ማርያም እህተ ሙሴ ፦ ወንድሟ ሙሴን ኢትዮጵያዊት ለምን አገባህ ብላ በመቃወሟ እግዚአብሔር በለምጽ ቀጥቷታል (ዘኁ 12፥1-15) ፪, የዕዝራ ልጅ የዬቴር ልጅ ማርያም ፦ (1ኛዜና መዋእል 4:17) ፫, ማርያም እህተ አላዛር(ማርያም እንተእፍረት) ፦ ከጌታ እግር ሥር ተቀምጣ የሚያሥተምረውን ቃል በመስማቷ ጌታችን መልካም እድልን መርጣለች ብሏታል (ሉቃስ 10:39-42) ፬, መግደላዊት ማርያም ፦ ጌታችን ሰባት አጋንንትን ያወጣላት ናት ። ጌታ በተሰቀለበት እለት በመስቀሉ አጠገብ ነበረች ። ከሁሉ አሥቀድማም የጌታችንን ትንሳኤም ለማየት የታደለች ነች (ሉቃስ 8:2) (ማቴ 27:55-56) (ማር 16:9) ፭, የቀለዮጳ ሚስት ማርያም ፦ የያዕቆብና የዮሳ የይሁዳና የስምዖን እናት ናት (ማቴ 13:55-56) (ማር 6:3) (ማር 15:40) ፮, የማርቆስ እናት ማርያም ፦ የወንጌላዊው ማርቆስ እናት ናት (የሐዋ ሥራ 12:12) ፯, ማርያም ባውፍልያ ፦ የዘብዴዎስ ሚስት እና የሁለቱ ሐዋርያት (ያዕቆብና ዮሐንስ) እናት ነች (ማቴ 27:55-56) በትርጓሜ ወንጌል ላይ እንደተጻፈው ወደጌታችን ቀርባ ለልጆቿ ሥልጣንን ጠይቃለች (ማቴ 20:20) ምንጭ ]]]☞ ( የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል ፩ ፦ ዲያቆን አባይነህ ካሴ ) ♥ወስብሃት ለእግዚአብሔር♥ ♥ወለወላዲቱ ድንግል♥ ♥ወለመስቀሉ ክቡር♥
@user-gh2wf3ne6v
@user-gh2wf3ne6v 6 лет назад
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም አምነው እኮ ነው የሚነገሩት
@manewalew2845
@manewalew2845 5 лет назад
Please too short honebign part two Betty etebikalew
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 5 лет назад
God bless you.
@meazagenet4428
@meazagenet4428 5 лет назад
ተባረኪ እመብርሃን በረከትን እውቀትን ትጨምርልሽ+++
@meeraalremeithi5173
@meeraalremeithi5173 5 лет назад
Enem amen
@selamu7655
@selamu7655 Год назад
ዶ/ር ወዳጄነህ ጌታ ይባርክህ ከዚህ ቀደም እንደ ወላዋይ እና አቋማቢስ አድርጌ እገምት ነበር አሁን ግን ድክመትህ እንዳለ ሆኖ ለኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ የሚሆኑ ጥሩጥሩ መካከለኛ የሆነ አማከይ እና ሁሉንም የሚአቀራርብ ሐሳብ አለህና ስለ ማርያም ማንነት እንዳጠነሐዉ ሁሉ ምድሪቱን እያወካትና እያስጨነቃት ስላላዉ ስለ ሳይጣን ጥልቅ ምስጥር ከዘመኑ ሐይማኖት፣ፖለቲካ፣ኢኮኖሚ፣ማህበራዊ ኑሮ ጋር አገናዝበሕ ቢታጠናና ብትጽፍ እላለሁ ተባረክ።
@user-zu1dd4um2n
@user-zu1dd4um2n 3 месяца назад
ክብር ለድግል ማርያም ለአምላክ እናት ሁለታችሁንም ስለተናገራችሁት ምስክርነት ተምሬበታለሁ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤ ❤10q
@mekonnen74
@mekonnen74 6 лет назад
ፈጣሪ ከፍ ያርጋችሁ ሁለታችሁንም.እንደውም የማላውቀውን ነው ያወኩት.እግዚአብሄር ይመስገን.እድሜ ይስጣችሁ ተባረኩ.
@azidireart
@azidireart 6 лет назад
እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እምነቴ ልክ ምንም ያልተበራረዘ እንደሱ ነው ስለዚህም የማንም ቸርች አባል ሳልሆን እየኖርኩ ነው አዎ ድንግል ማሪያምን ጌታ እንኳን ከሴቶች መርጦ የተወለዳትና የተዛመደኝን እንዴት እዘነጋለሁ እረ እወዳታለሁ የልቤ ደረሰ ዛሬ ነው ግዜ አግኝቼ የዶ/ር ኢንተርቪ የሰማሁት ታዲያ ይህ ንግግር ምኑ ላይ ነው ስተቱ እንደዛ ወገኖች የተንጫጩት ምነው ማስተዋል ተሳነን ጌታ ያረዳው ለካ ይህ መገለጥ አያገኝም ቅዱሳን ጌታ ይርዳችህ
@yedingilmariyamlij3327
@yedingilmariyamlij3327 5 лет назад
እውነቱ ሲገባችሁ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትመጣላችሁ
@user-gh2wf3ne6v
@user-gh2wf3ne6v 6 лет назад
ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜ በጤና ይጠበቃል። ለሁሉም ጊዜ አለው እውነት ይዞ ጎዞ
@Sarbet888
@Sarbet888 5 лет назад
Betty, I am not a religious person but I stayed and listen to these interview because I found it very interesting, both you and your guest did a fabulous job especially your last question better yet your last statement truly shows how decent you are, thank you.
@user-fk4zk7ep3i
@user-fk4zk7ep3i 2 года назад
አመቤታችን ድንግል ማርያም ክብሯ ይስፋ አልልልልልልል አሜን አሜን ቤቲዬ አየሱስ ክርስቶስ ትክክለኛውን መንገድ ይምራሽ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tirngoabebe1221
@tirngoabebe1221 2 года назад
እውነትና ንጋት እያደር ይፈካል የድንግል ልጅ ስሙ ይባረክ ለእናንተ ሚስጥሩን የገለፀ አምላክ ለሌሎችም እውነቱን ይግለፅላቸው ደ/ር አደራህን ተሀድሶ እንዳትሆ
@user-lv7tx5dz3d
@user-lv7tx5dz3d 4 года назад
ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ
@hagostasfu971
@hagostasfu971 5 лет назад
ተባረኪ ቤቲ ወደ ራሴ ተመለስኩ ባንቺ ማርያም የጠላሀት ቀን የወለደችንም እናቴም ጠልቻት ነበር አሁን ግን ማርያም የጠላ ሲኦል ነው ሚጠብቀው ወደ ራሳቸው እንዲመለሱ እፀልያለው
@addiswendemagen4310
@addiswendemagen4310 11 месяцев назад
Kkkkkkkk mareyamn yemetela yelem
@makiamakia3834
@makiamakia3834 Год назад
የምገርም ስው ነው እውቀት በጣም ነው ያለው በተለይ በስኬት አላህ ይጠብቅህ
@Innimamar
@Innimamar Год назад
አንዴ በቴሌግራም ወይም BOTIM ላግኝሽ እህቴ?🙂
@ohali5668
@ohali5668 Год назад
አዎ እኔም አድናቂዉ ነኝ አላህ ይጠብቀዉ ህዳያም ይስጠዉ
@ohali5668
@ohali5668 Год назад
አዎ እኔም አድናቂዉ ነኝ አላህ ይጠብቀዉ ህዳያም ይስጠዉ
@tringowordofa8016
@tringowordofa8016 4 года назад
እግዚሀብሄር በቀኑ ያናግራል እዉነቱን ጌታ እየሱሰ ነዉ ያናገረዉ በርታ ተመለሰስ ወደ ቀደመችዉ እምነተህ ጌታን እኮ ያገኘሀዉ በ40 ቀንህ ነዉ ደንገግል ማርያም እናታችን ነች
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Год назад
ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ የጌታየ እናት ሆይ ደስ ይበልሽ ቅድስት ነሽ እና ደስ ይበለሽ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 6 лет назад
ደህና ጊዜ አምላክ በአንድነት የሚመለከበት ይመጣ ይሆን የኛ የነሱ ቸርች የማይባልበት
@meseretwadaje2442
@meseretwadaje2442 6 лет назад
ከዚህ በላይ ምስክርነት ምን አለ አሁንም ወደ እውነተኛዋ ቦታ ይመልስህ ወንድማችን
@getahunyaregal359
@getahunyaregal359 6 лет назад
ሰው ሁሉ እናታችን ጽዮን ይላል የናቁሽ ሁሉ ከእግርሽ በታች ይሰግድልሻል
@user-ct4ez7xr4m
@user-ct4ez7xr4m 5 лет назад
አሜን እውነት ነው እንሰግድላታለን ይሰግዳሉም ገና ይመጣሉ
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 года назад
አሜን3
@kimchuol1473
@kimchuol1473 4 года назад
kalu sila israel agar nawuna badanb anbibawu
@tdtadesse547
@tdtadesse547 4 года назад
kim chuol አማናዊት ሕያዋ ጽዮን እመቤታችን ነች በኢየሩሳሌም የጌታ መቅደስ እንዳለ በስዋ ማህጸን አምላክ ስላደረ ጽዮን ለመባል ምን ይጎድላታል?
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 года назад
ክክክክክክ
@essayastadesse2751
@essayastadesse2751 5 месяцев назад
ኦ እነዴት በጣም ደስ ይላል እንደ ዶ/ር ያለ ሰውን እንዳው ድራማውን እና ፊለሙን ቀነስ ተደርጎ የአንድ ሰአት የአየር ሰአት ቢመቻችለት ቤቲ አሁን ያሳየሽውን ኦርቶዶክስና ፕሮቲስታንስን የማቀራረብ ሚና ኦሮሞ ና አማራ ወገኖቻቾን ላይም ብትቀጥይው ምናልባት እረጅም ሰአት የተከታተልኩት ብቸኛ ዮቱዩብ ፕሮግራም ይመስለኛል ፈጣሪ ይባርካቸው
@rejoicejedidiah2049
@rejoicejedidiah2049 6 лет назад
ጌታ መንፈስ ቅዱስ የረዳቹ ቅዱሳን የኢየሱስ ባሪያዎች ናቹ። እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛላቹ። ከማንኛውም የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ጋር የማልስማማበት ግን ደሞ እንደ ኣርእስት ኣንስቼ ልወያይበት የማልችለው ነገር ግን መጽሓፍ ቅዱስ በተረዳውት መጠን እንደዛ ነበር የማምነው እስካሁን። እግዚኣብሄር ስሙ ይባረክ እውነተኛ ምስክሮች ስላሉት።
@NanaNana-wu2vp
@NanaNana-wu2vp 6 лет назад
በእውነቱ ይከን ያሰማን አምላክ ይክበር ይመስገን።
@ggewergsgslassie9439
@ggewergsgslassie9439 6 лет назад
ጎበዝ ጠንክረህ ከሰራህ እውነታው ራስህ ታገኘዋለህ። ብቻ ተስፋ እንዳትቆርጥ
@etegr736
@etegr736 6 лет назад
ቁጨኝ እስካሁን በልመሰማቴ ።
@DojuMelody
@DojuMelody 4 года назад
ዶ/ር አመሰግናለው ደስ የሚልና ገንዘብ የሚሆን ቃል ነው ያሰማህኝ እግዚሐብሄር ይባርክህ! ለእምነቴ ድጋፍና ምርኩዝ የሚሆን ዕውቀት ነው ያስጨበጥከኝ ቤቲን አመስግንልኝ!
@sablagesses6503
@sablagesses6503 3 года назад
እልልልልልል እርኩስ መንፈስ ከናተ እየለቀቀ ነው ተዋህዶ ከፍም ዝቅም አያረግም ቀጥተኛ ነው ተመስገን እውነቱን ከራሳችሁ ሰማን ድንግልየ እናቴ የናቁሽ ሁሉ ከእግርሽ ስር ይወድቃሉ
@alulagebremichael1380
@alulagebremichael1380 5 лет назад
ዶክተር ወዳጅነህ እራሱ ስለኦርቶዶክስ ጥቂት እዉቀት አለችዉ በተለይ እኛ ኦርቶዶክሶች የጌታን ክብር፥ የድንግል ማርያም ክብር፥ የመላዕክት ክብር፥ እንድሁም የቅዱሳን ክብር በደንብ ለይተን እናዉቃለን።
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 6 лет назад
አገሩን የጠላ የኢትዮጵያን ስም ከመፅሐፍ ቅዱሰ ትውጣ አለ የእመቤታችንን ስም የሚያወድስ አንደበት ተገኝ??? ተመስገን ትውልዱ ሁሉ ማርያም ማርያም ይበል የኢትዮጵያ እናት ትወደስ ትከበር
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 года назад
ቃለሂወት ይሰማልን ይሄን ማመንትልቅ ናገር ናው ገና ወደቤቱ እመቤቴ ትመልሰልሀለች
@meseretwadaje2442
@meseretwadaje2442 6 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን
@nawaf8626
@nawaf8626 4 года назад
እግዛብ አብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኮ ኣይናችን ናት ተመስገን ፀጋዉን ያብዛልህ
@nigusetamiru6114
@nigusetamiru6114 6 лет назад
ዛሬም አየሁ እናትነት… በእግዚአብሄር መለኮታዊ አእምሮ ውስጥ ከፍጥረት በፊት ቀድማ የተገኘች ወይም ቀድማ የታሰበች ብትኖር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአምላክ ልቦና ውስጥ ታስባ ትኖር ነበር ስንል ሰዎች ያቀዱት ነገር ልክ ጊዜው ሲደርስ ሀሳባቸው እውን እንደሚሆን አስተሳሰብ ዓይነት አይደለም ፡፡በአምላክ መለኮታዊ ልቦና ውስጥ በማይታይ ረቂቅ ሚስጥሩ ተስላ ተቀምጣለች እንጂ፡፡ በአምላክ ልቦና ውስጥ ለዘላለም ከፍጥረት በፊት ታስቦ መኖር የታየበት ወይም ሚስጥሩ የተገለጠበት ይህ ድንቅ ስራ የስላሴ ብቻ ነው፡፡ፍጥረት ከመፈጠሩ በፊት በአምላክ ልቦና ነበረች፣ፍጥረትም ከተፈጠረ በኋላ በአምላክ ልቦና ነበረች፣ ፍጥረትንም እየተፈጠረ በአምላክ ልቦና ውስጥ ነበረች፡፡ በአጠቃላይ እመቤታችን በአምላክ ልቦና ውስጥ ዘላለማዊ ነች፡፡ ለዚህም ነው እመቤታችን ሰውም ብትሆን ልዩ ነች የሚሏት፡፡ እግዚአብሄር አስቀድሞ ይነጋገርባት ነበር፡፡ የምህረቱ ብዛት የቸርነቱ ብዛት፣ የቅድስናው ብዛት በመሆኗ ሁሉን ይሰራባታል፡፡ከዚህ መነሻነት በዚህ መለኮታዊ ሚስጥርና መለኮታዊ ድንቅ አስተሳሰብና ስራ ላይ የስላሴን ስራ ከማድነቅ ውጭ እንደሰው ግምት የሚነገር ወይም የሚታሰብ የሚለወጥ ወይም የሚሻሻል ምንም ነገር እንደሌለ ማመን ግድ ይላል፡፡ የእናቴ ልጅ መጽሀፍ ቅዱስ ላይ የሰፈሩትን ቃላት እውነት እንደሆነ ማመን ማለት አካላዊ ቃል የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አምኖ መቀበል ማለት እንደሆነ አያካክደንም፡፡ስለዚህ መጽሀፍ ቅዱስ ላይ የሰፈሩት እያንዳንዱ ቃላቶች ስለእግዚአብሄር አምላክነት ወይም ስለኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነትና አዳኝነት የሚመሰክሩ ናቸው ብለን እናምናለን፡፡ በተመሳሳይም በፍቅር ተሸንፎ የሰውን ስጋ የተዋሀደው ቃል ደግሞ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ሰው የሆነ እሳተ መለኮት መሆኑንም እንዲሁ፡፡ ከዚህ ሚስጢር የምንረዳው ነገር ቢኖር እያንዳንዱ የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል በአንቀጽና በምዕራፍ የተከደነና የተሸፈነ መሆኑ ነው፡፡በመሆኑም በመጽሀፍ ቅዱስ የተጻፈውን እያንዳንዱን ቃል በኢየሱስ ክርስቶስ ከመሰልን እያንዳንዱ ቃላትን ያሰሩ ምዕራፍና አንቀጾች ደግሞ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት፡፡ ለዚህ ነው እኮ ታዲያ አንድም አንተና እኔ ሳንሆን ፍጥረት ሁሉ እመቤታችንን አንቀጸ ብርሀን በማለት በናፍቆትና በፍቅር የሚጠሯት፡፡ ስለዚህ ከመጽሀፍ ቅዱስ ከሚገኙት አንቀጾች ውስጥ ስለእመቤታችን የሚናገር ቃል ኖረም አልኖረም እርሷ የመጽሀፍ ቅዱስ ምዕራፍና አንቀጽ ነች፡፡ ለምን ብትል ቃል፣ሆሄ ፣ዓረፍተ ነገር ያለምዕራፍና አንቀጽ ህይወት አልባ ነውና፡፡ስለዚህም ለሰው ልጅ መዳን እመቤታችን መኖር አለባት ለጌታም መወለድ እመቤታችን መኖር ነበረባት ዓለም ያለእመቤታችን አይድንም የተባለው በዚህ ምክንያት ነው የእናቴ ልጅ፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዘላለማዊ ነበረች አሁንም ዘላለማዊ ናት ብለን ስንናገር እመቤታችን ፍጥረት ከመፈጠሩ በፊት ስጋ በለበሰ አካል ዓይነት ሳይሆን መለኮታዊ ባህርይው ባዘጋጀው መልኩ ከሰው አእምሮ በረቀቀና በማይደረስበትና ይህ ነው ተብሎ በማይገመትበት ሁኔታ ነበረች፡፡ አለች፡፡ ብንል ሀሰት አይደለም፡፡ እውነት እንጂ፡፡ ይህ ማለት ግን እንደመላእክት የመላእክት ባህሪን ይዛ ቀድማ የተፈጠረች ፍጥረት አይደለችም ፡፡ወይም ሌላ መለኮታዊ አፈጣጠርን የተላበሰች ዓይነት ፍጡር አይደለችም ፍጹም ሰው እንጂ፡፡ከአዳም የልጅ ልጅ ከሆነው ዳዊት የዘር ግንድ በቅድስና የተወለደችና ከአዳም ዘር የውርስ ሀጢዓት ነጻ የሆነች በሀሳብም በተግባርም ንጽህተ ንጹሀን የሆነች ዘላለማዊ እናት ናት፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እናታችን ብለን ስንጠራትም ለዕድሜ ልክ ብቻ አይደለም ለዘላለም እንጂ ይህ ማለት ደግሞ ዘላለማዊ እናትነቷ በእንደእኔና አንተ ዓይነቱ ሲነግሩት በማይሰማ ደንዳና ልብ ውስጥ ሳይሆን በአምላክ ልቦና ውስጥ ቅድመ ዓለም ወይም ቅድመ ፍጥረት ታስቦ እንደሚኖርና እንደነበር ነው የእናቴ ልጅ፡፡
@user-jm4nz5rr9b
@user-jm4nz5rr9b 6 лет назад
እግዚአብሔር- የኹሉ ፈጣሪ፣ ባለቤትና ገዢ- ይመስገን! ቤቲ እና ወዳጄነህ፣ ልባዊ አድናቆቴ ይድረሳችሁ! ቀድሞም ቢኾን፣ እግዚአብሔር "ህዝቤ፡ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ፡ ጠፍቷል።" ያለን፡ ለዚህ ነው። ስለዚህ፣ እንዲህ እንድንለያይና እንድንጠፋ፡ የሚያደርጉንን ስንፈታችንን፣ አለማወቃችንን እና ክፉ ሥራችንን እና ክፉ ሠሪዎችን፡ ከእኛ መንጥረን ባለማውጣታችን እንጂ፣ አንዱ አሸናፊ እግዚአብሔር፣ የኹላችን አንድና ብቸኛ አምላክ እንደመሆኑ፣ ኹላችንም ደግሞ ሰዎች እንደመኾናችን፣ ፍጥረቱም እንደመኾናችን፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አንዲት ናትና፡ ከአንዲት ሃይማኖት ውጭ ሌላ ሊኖር አይገባም፤ ካለም የሌለ-ሓሰት መኾኑን ማወቅ ያስፈልጋል! እንወቅ! እንንቃ! እንጸልይ! አሜን፣ የእግዚአብሔር መንግሥት ኢትዮጵያ በመሃላችን ናት!
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 4 года назад
እግዚአብሔር ከነሱ መካከል አዉጥቶ ምስክር ስላደረገህ ስሙ ይባረክ። ከኛ አስተማሪዎች የበለጠ ነው ያስተማረዉ።
@aklesiyatube7732
@aklesiyatube7732 4 года назад
ዶ/ር ወዳጄነህ በእውነት ትልቅ ሰው ቤቲንም ድንግል ትመልስሽ የኔ እህት
@haimanothailu8692
@haimanothailu8692 5 лет назад
ዶ/ር ወዳጄነህ እውነት ስላሰማሀን እጅግ አድርገን እናከብርሃለን። ዶ/ር ደሞ የበለጠ እንድንወድህና እንድናከብርህ እመቤታችን ብትላት ደስ ይለናል። ላንተም ደስ ይልሃል። እንጂ ማርያም ስሟ ነው የበለጠ እንዲሆን ማለቴ ነው። ሉኡል እግዚአብሄር አይነ ልቦናህ አብርቶ የበለጠ እውነት እንድታቅ ይሁን። አሜን። ደሞ ይሆናል። እመቤቴ ከያዝክ ቅርብ ነህ ወደ ኦርቶዶክስ ልትመጣ። እድሜና ጤና ይሁንልህ። አሜን።
@aynalemtsegaye671
@aynalemtsegaye671 6 лет назад
Orthodox lezelalem tenur hulem yetekberech tehun amennn!!! ❤
@dasashdasash6487
@dasashdasash6487 6 лет назад
ሠማይናምድርን የፈጠር የሠራውይትን አምላክ ድንግልማርያም በእውነት አምላካን የወለደች የአምላክእናት ክብርናምሥጋና ይገባታል
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 5 лет назад
ዶ.ወዳጀነህ ዕውቀቴን ሚዛናዊ አድርጎልኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@user-en2zm4pp8o
@user-en2zm4pp8o 4 года назад
እውነት ነው ድንግል ማርያም ያምላክ እናት ናት ፈጣሪ ይባርካቹህ
@siscogold5872
@siscogold5872 4 года назад
አቦ በማያልቀው ተባረክ ገራሚ ዶ/ር የእውቀት ጥግ አሳይተከናል ቤቲ የማንም ደንቆሮ ዘረኛ ጋር የለመደችውን ድንቁርና ዛሬ ግን እግዚአብሔር ባዘጋጀው ንፁህ ህሊና ባለው ምሁር አንገቷን ደፋች ተረታች ግዜ ደጉ & መኖር ደጉ ገና ብዙ ያሳየናል ብቻ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ጤና ይስጠን!!!!
@sagalaney4676
@sagalaney4676 4 года назад
ደስ የሚል ትምህርት እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጠህ
@destagessess5928
@destagessess5928 Год назад
ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ በዉስጤ የፈጠረልኝ በራስ መተማመን በሚልየን የማይገመት ነዉ እና አመሰግናሎህ ፡፡
@zenebeberehe7257
@zenebeberehe7257 Год назад
ኦ!ኣንተ በእግዛቤሔረ ሀይል ጥበብ የተሰጠህ ከዉስጥህ የሚፈልቀዉ.ምግብነወ።መፀሓፈህ የማረያም የትኣገኛለሁ....
@meazatefera2809
@meazatefera2809 5 лет назад
የድንግል ልጅ ይመስገን ይሄን ያሰማን
@getachewwaltaji9861
@getachewwaltaji9861 6 месяцев назад
ጌታ ህባርካቹ በጣም ትልቅ ትምርት ነዉ አገኘዉት
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 3 года назад
ሥጦታው ሥለማይነገር እግዚአብሔር ይመሥገን
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
ENTICH yegetachi Enti le hulunem Ewnetin ABERELACHO dengeli hoyi orthodox Tewahedo zezelalim Tunri AMEN AMEN
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Год назад
ክብር ይገባታል ለንጽሄት ለድግል ማርያም ለጌታየ እናት ለእኛ ለኦረቶዶክስ ልጆች አማላጃችን ናት ስሟን ስጠራት ትልቅ ደስታ ይሰማኛል እንባየም ይመጣል
@begashawadmasu6468
@begashawadmasu6468 Год назад
በእውነት አስተዋይ ሰው ነህ ክርስቲያኖች እኛም ከወዳጄነህ እንማር!!!
@BethelSintayehu
@BethelSintayehu Месяц назад
ልዩነት እዳለ ሆኖ አንዱ አንዱን ማክበር ጥሩ ነዉ ደስ የምል ስብከት 🙏🙏🙏
@teshomebeyene6568
@teshomebeyene6568 4 года назад
God bless you Dr for his outstanding speech on this typical topic.
@tsegitube1907
@tsegitube1907 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ካንተ ከሷም ጥሩ ቃል ወጣት ተመስገን አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ
@hagostasfu971
@hagostasfu971 5 лет назад
በጣም ያማል ቡዙ ነገር ተረዳሁ ክብር ለፈጣሪ ይሁን
@Ethioabysiniya
@Ethioabysiniya Год назад
እ/ር ከክፉ ይጠብቅህ!!! የሰው ልጅ እናት እንኩአን ትከበራለች እንኩአን የአለም ገዥ እናት !!! ልቦና ይስጣችሁ!!!!!
@ngusja8300
@ngusja8300 Год назад
የእግዚአብሔር ስም በአጭሩ አይፃፍም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@bahrulegesse1203
@bahrulegesse1203 2 года назад
ዶክተር ወዳጄነህ በመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ ሆነህ ስለተፈጠርክ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን።ስለእመቤታችን ስለገባህ ደስ ብሎናል ስለ አማላጅነቶም ብትመሰክር ደሞ የተሻለ ይሆናል እንወድሃለን
@ayeleburugde4452
@ayeleburugde4452 4 года назад
I pruod of you .your intelligence and spiritual growth helping all human brain.thank you
@maryamahmed1195
@maryamahmed1195 4 года назад
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን እህት ወድሞቼ እውነት አይዳበቅም እውነት ትለማልማሌች ኦርቶዶስ ታዋይዶ ለዘለለም ትኑር ኦርቶዶስ ያራከኝ አምለኬ አማሰግነሌው
@semegntirfe5279
@semegntirfe5279 6 лет назад
እናቴ ማሪያም መጨረሻችንን አሳምሪልኝ.
@luelcr7109
@luelcr7109 3 года назад
አሜን
@fhhf3250
@fhhf3250 8 месяцев назад
እመቤታችን ያለ ሃጥያት ነዉ የተወለደችው ❤❤❤❤
@yemaneamaha3137
@yemaneamaha3137 5 лет назад
wawwwwww ዶክተር በጣም ነው የማመስግንህ እግዚኣቢሄር ኣብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@yeshikifle8736
@yeshikifle8736 2 года назад
፡ጌታ ይባርክ ታዲያ በማወቅ ማምለክ ሟልካም ነው።የሁሉ ጥምረት ።ጥሩ ነው ለሰው ልጅ የመዳን መንጕድ በእሽሩሩ ኦይሶበክም።
@bekelechsiratubekelechsira1196
እግዚአብሔር ይመስጋን ማርያም ቅዱሳን ሰማዓታት ሐዋርያት ገና ይሰበከል እልልልልል ቃል ህይወት የሰማልን ወደ እውነተኛው መንገድ ይመልሳችሁ
@tube-cx4cz
@tube-cx4cz 5 лет назад
የውነት ቃል አጠረኝ ተመስገን ጊታየ
@tgmarewimarewi3795
@tgmarewimarewi3795 6 лет назад
ማሪያምን እኔቴ ለማለት ምን ይንሳታል ትልልቅ አባባል እመቤቴ ድንግል.ስምሽ ለዘላለም.ድንቅ ይሆን የጌታኤ እናት
@barichosentertainmentplc6964
@barichosentertainmentplc6964 6 лет назад
What about is your religion?without believe to Jesus only Savior.you are not Christian.
@saidasaida1947
@saidasaida1947 5 лет назад
Amalak ainti norawu subhanak yarb. Aunatawun aswiqan Bali kaaunat atishashu
@jerrylove6149
@jerrylove6149 5 лет назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ምጠለ ሴጣን ብቻ ነወ
@sooqusabya2778
@sooqusabya2778 2 года назад
ትክክል
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 4 года назад
በእውነት ደሥ ይላል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሑሌም ከፍ በይ እናቴ አማላጄ
@habtakirar5042
@habtakirar5042 3 года назад
ትልቅ ሰው ዶ/ር፣ በእውነት።
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 5 лет назад
የተወደድሽ እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ በርች።
@melatmelat1489
@melatmelat1489 6 лет назад
ተመስገን አምላኬ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@user-go8hk1hk8r
@user-go8hk1hk8r 6 лет назад
ዶክተር አንድ ነገር ሳትክ ተዋህዶ እመቤታችንን በሀጥያት ነው የተወለደች ብላ አታውቅም
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 4 года назад
እዩ የንጉስ ክርስቶስ ልጅ ነኝ awo dengle tinte hbso yelebatem ystekakel dr pls
@TinaTina-nd5cx
@TinaTina-nd5cx 4 года назад
isu mech ale tada bedenbi adamcii isu ortodoksoch indi yilalu alalem Ihite besereatu adamci.
@marakiethiopia7258
@marakiethiopia7258 4 года назад
You need to listen carefully people like you are the I who create problems and confused people.....
@tgmucaakiristoos7884
@tgmucaakiristoos7884 3 года назад
Lek bileshal Mar bilowal
@blendertutorial6405
@blendertutorial6405 3 года назад
Awo lik new esua mnm hatiyat yelebatim
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 4 года назад
አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተበረክ
Далее
Как выжить на 1000 рублей?
13:01
Просмотров 544 тыс.
Sinfdosh xotin 7😂
01:01
Просмотров 2,4 млн
Клип Уже На Канале #янгер #shorts
00:15
Как выжить на 1000 рублей?
13:01
Просмотров 544 тыс.