Тёмный

መቶ ፐርሰንት በጤፍ ዱቄት እንጀራ አዘገጃጀት | Ethiopian food 

melly spice tv
Подписаться 208 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

100% በጤፍ ዱቄት እንጀራ አዘገጃጀት

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@woine123
@woine123 3 года назад
ሜልዬ ቆንጆ እና ጤነኛ እንጀራ ነው(ጤፍ) :: ከዚህ የበለጠ እንዲያምርልሽ! ቡኮው ላይ ውሃ በርከት አድረገሽ ተይውና : ልትጋግሪ ስታቀሪው ንፁህን ቅራሪ ለብቻው አስቀምጠሽ አቅጥኝበት:: እንጂ በንፁህ ውሃ አታቅጥኝው:: "ወፍ እንደ ሃገሯ..." ተብሎ የለ!
@le1785
@le1785 3 года назад
ሜሊዬ አቤት ትዝ ይለኛል እንጀራ መቼ ነው የምታሳይን እያልኩ ስጨቀጭቅሽ አመሠግናለሁ ሜሊዬ የሴት ቁንጮ ውድድ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@b.t7056
@b.t7056 3 года назад
እጅሽ የነካዉ ነገር ሁሉ በጣም ያምራል!!! ተባረኪልኝ ሜሉ ቆንጆ😍🙏
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 года назад
Your injera looks like "Yegebere Injera" I think! It is "Thick and Flushy" ("wofram and lemlem") injera. G r e a t! Well done you! Gobeze!
@emityroman6776
@emityroman6776 3 года назад
Mellye you did good meliku erasu seyamir👌👏🏾👏🏾👏🏾thank you for sharing I can’t wait the next one tebareki 🙏🏾🥰
@maremaru
@maremaru 3 года назад
9:26😂 ተዘርዝሩዋል👌 ቆንጆ እንጀራ ነው ሜሉዬ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 года назад
ቆንጆ እንጀራ ነው እንኳን ምጣድሽ ቆንጆ ሆነልሽ እድለኛ በጣም ጎበዝ በርቺ ❤️🙏
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 года назад
ሜሊዬ የጨረስሽ ባለሙያ እኔ በበኩሌ የሴት ቁንጮ ብዬሻለሁ ተባረኪልኝ
@hiwetdamie7704
@hiwetdamie7704 3 года назад
Thanks
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
ሜላዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ 👍❤️❤️🥰
@mesetetteberre7061
@mesetetteberre7061 3 года назад
በጣም ቆጆ እጀራ ነው ሜሉ እጅሽ ይባረክ ግን ዛሬ የምትቀምሻት ነገር ጎደለች ባሆንእኳን በሚጥሚጣዋ ~
@tiyhirko5478
@tiyhirko5478 3 года назад
የኔ ቆንጆ ማቡኪያውን የት ገዛሽዉ ሊንኩን ካለሽ?
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 3 года назад
ሜሊ በጣም ቆንጆ እንጀራነዉ አጂሽ ይባረክ በርች እህቴ ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 года назад
ሜሉዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ሲያምር ሲያስጎመጅ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
@Carlorio020
@Carlorio020 3 года назад
ሜላት እኔም ከኢትዮጵያ የመጣ ጤፍ ከዚህ በፊት ሞክሬ አውቃለሁ።እንዳየሁት ከሆነ ሙቅ ውሀና አብሲት በፍጹም አይወድም። በቀጥታ ውሃ እና ያል አብሲት በጣም ጥሩ ሙሉ ጤፍ እንጀራ ወጣልኝ።
@ameenzeleke864
@ameenzeleke864 2 месяца назад
ዉዴ አሰራሩን ንገሪኝ ዉዴ
@nefissamohammed2744
@nefissamohammed2744 2 года назад
ምጣድሽ: ከየትነው: የገዛሸው: ከዋስ:ይለያል: ወይ: ወይንስ : ዋስ: ነው:እባክሽ: ንገሪኝ::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
ነፊሳ ከዋስ ነው ግን ዋስ ፎርጅድም አለ እንዳይሸውዱሽ ምጣድ ያስተዋወኩት ቪዲዮ ላይ ስልክ አስቀምጫለው ደውዪ ደውይላቸው
@lyatesfaye4432
@lyatesfaye4432 3 года назад
በስተመጨረሻ እንጀራ በሜሉ ኩሽና ተጋገረ!!! 😀😀😀 እጅሽ ይባረክ።
@hanicho6300
@hanicho6300 3 года назад
Mely besenttt mekeraaa Zare be Tikur teff tiru wetalegne. Tinishe litun aqentenkitina enjeraw SASA enji betaam harif new. Aleqeshe aleqeshe tesaka😂😂
@l.m9558
@l.m9558 2 года назад
እኅት! የጋገርሺው እንጀራ ጥራትና ብቃት ያለው ዝንፍንፍ ያለ የቀይ ዳቦ ጤፍ ነው። እንጀራውን ጥራትና ብቃት ባለው መልኩ እንድትጋግሪው ይህንን ጥበብና እውቀት የሰጠሽ እግዚአብሔር ይባረክ። እንጀራውንም የጋገሩት እጆችሽ ይባረኩ። አድናቂሽ ነኝ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን የኔ ውድ
@shalom744
@shalom744 Год назад
I think yihen video new yalshign melly gin ersho kemejemeriaw endet endazegajeshiw new mayet yefelekut
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
ሜሉዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሽው በተለይ በኢትዬጵያ ጤፍ ብዙ ሞክሬው እስቸግሮኝ ነበር ጎበዝ ይኔ ባለሞያ 🥰🥰
@borena109
@borena109 3 года назад
እጀራ አቦካክ ጠፍቶብኝ ነበር ካች ተማርኩ አሰመግናለሁ ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል
@selihomyohans6381
@selihomyohans6381 3 года назад
የምትሰሪው ሁሉ እወደዋለው ባለሙያ ሆኜልሻለሁ ተባረኪ ምጣዱን የት ገዛሽው ስንት ነው በጣም ነው የፈለኩት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
ሰሌሆምዬ ከዋሴ ነው ምጣድ ሳሙዋሽ ያለው ቪዲዮ ላይ ስልክ አለ ደውለሽ አናግሪያቸው እንዳለሽበት ሀገር ይለያያል ዋጋው
@r9253
@r9253 3 года назад
የኔ ጎበዝ ምምርጥእንጀራ ነውየጋገርሽው በጣምም
@bettytube2366
@bettytube2366 3 года назад
Thank you for sharing Meliye konjo Enjera new ejesh yebarek
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
ሜሉ የኔ ልእልት እንኮን ደህና መጣሽ
@ethiopianfood1653
@ethiopianfood1653 3 года назад
ተባረኪ...በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ...
@hiwotteferi780
@hiwotteferi780 Год назад
Balesh gen yetun yahel yekora Andegha nesh👌
@fikerlove87
@fikerlove87 2 года назад
Yena balmuya ejeshe yebarek enat metad gen keyet agegheshe enat
@rahelfetudin9203
@rahelfetudin9203 3 года назад
Selam Meleye,I really appreciate watching your channel.please could you show us how you make your starter or “earshow”.you are my best cook! Thank you you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አመሰግናለሁ ራሁ ምንም ማረገው ነገር የለም በዳቦ እርሾ ትንሽዬ ብጥብጥ እበጠብጥ እና ለ4_ለ5 ቀን ውሀውን እየቀየርኩ አቆየው ከዛ ጤፉን ጨምሬ አቦካለሁ
@abeMe1234
@abeMe1234 3 года назад
You are good in explaining things. It is now our turn to try it 👍
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
Watching 😍
@ሳራመኮንን
@ሳራመኮንን 3 года назад
ሜልዩ እንክዋን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 3 года назад
ok ye meleye injera yegageral yelehal. ahununu emokerewalehu.
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 3 года назад
ምጣድ በስንት ቁጥሩ ነው የጋገርሽ
@bruktiabyssinia2694
@bruktiabyssinia2694 3 года назад
Waw melyeee hulem andeja. Tnx bezugize teyekesh neber enjera enditgageri. Betam amesegenlaw. Ejesh yibarek. Le andu mitad sint ml lit yasfelegeshal. 💚💛❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@johnabrham3691
@johnabrham3691 3 года назад
ዓይኑ በጣም ደስ የሚል እንጀራ ነበር፡ ሲበላ ከጣፈጠ ክክክክክ። ሳየው ኣፌን ምራቅ ይሞላ ነበር። ግን ኮፓስ እልክልሻለሁ መጋገርያ ምክንያቱ ክብ የሆነ እንጀራ ኣልተጋገረም ክክክክክክ። ሚሊየ ትንሽ መጥበሻ ለምደሽ እኮ ነው። ኣይዞሽ ይስተካከላል። ተባረኪልኝ።
@r9253
@r9253 3 года назад
የኔ የልብ አድርሥ እኮነሽ ገና አንች ይትዮብ ስገባ ካይን አርጌነው እምገባው።ወላሂ ምክኒያቲም ስራሽንሥለማቀው በርችልኝኝ።የኔርጥ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 года назад
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🥰
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 года назад
ዋው የአዳሱ ምጣድ እንጀራ ናይስ ሜስፋያሽን ቀይሪ የቲማቲም ወይም ማንኜውም ቆርቆሮ ሲጋባ ጫን ብለሽ አፉን ጠበብ አርጊና ተጠቀሚ ይመችሻል
@halaahmed6578
@halaahmed6578 3 года назад
Des ylal melly
@tube-mc6qz
@tube-mc6qz 3 года назад
የኔ ቆጆ በርች እጅሽ ይባረክ
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 года назад
በቃ በለጥሻቸው ብዬ ስም አወጣሁልሽ በጣም ቆንጆ ስጠብቅ ነበር እጅ ይባርክ:: ቀላል የሆነ ጠላ አጠማመቅ ካለሽ እባክሽ ብቅ በይ ልክ እደጠጁ
@MekdesDemsash
@MekdesDemsash 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@LidiaHaile-g7l
@LidiaHaile-g7l 3 года назад
በጣም ቆንጆ መሊዮ እሞክረዋለሁኝ። ኣመሰግናለው።
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
Waww Arif enjera
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 3 года назад
9:25 ላይ የሰማነውን በሰፊው ቢሆን እላለሁ 😂😂
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 3 года назад
የኔ ቅመም ዋው በጣም ያምራል
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 3 года назад
ሜሉዬ ባለሙያ እንጀራዋ ግን አልተሳካልሽም::
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 3 года назад
ኸረረረረረረረረ? ይህማ አያመልጠንም
@fikrietan1169
@fikrietan1169 3 года назад
እጀራሽ ናፍቆኝ ነበር ትንሽ በበርበሬ አርገሽ ስጭኝ እባክሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አንቺ ብቻ ነይ እህቴ
@astergobene8206
@astergobene8206 3 года назад
Ye kinoto asera betelekilegne
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 3 года назад
Watching ..... I was waiting
@himanhabte1765
@himanhabte1765 2 года назад
Thanks
@loveitall252
@loveitall252 3 года назад
Your enjera is so pretty, you can you a handle for the cup so that the enjera is round! You are such a good cook!
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 года назад
Hi! Can you subscribe to my channel I post Ethiopian Food recipes! Mind taking a look?
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 года назад
I am a big fan of melly by the way
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 3 года назад
ሜልዬ የእኔ ውድ የሚያምር እንጀራ እጅሽ ይባረክ !!
@helenesayes4229
@helenesayes4229 3 года назад
በጣም ጎበዝ ሚሉዬ ምጣዱን ከየት ነው የገዛሽው በናትሽ ንገሪኝ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
ዬኤኤኤ 👏🏾👏🏾👏🏾
@haregewiyenkassahun9006
@haregewiyenkassahun9006 3 года назад
ሜልየ የዛሬ 6 ወር ገደማ ጥያቄ የመለሽበትን ቪድዮ እያየሁ ነበር እናም ድምፅሽ አቀራረብሽ ቤት ሆነን ከቤተሰብ ጋር እንደምናወራው አይነት በቃ ኮስሞቲክስ የሌለው አማረኛ ነው የምትናገሪው እናም ደርባባ አደለሁም ላልሽው በጣም ደርባባ ‹‹ የሴቶች ቁንጮ›› ነሽ እግዛብሄርን ነው የምልሽ አንች ቁንጮ ሁነሽ እኛንም ወደ አንችው ቁንጮነት እየመጣን ነው እናም ሲስቱ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ብርታቴ የማልወደውን ዱባ እንኳን አንች ሰርተሸ ስላቀረብሽው ገዛሁት እናም አንች ትችያለሽ፡፡
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አመሰግናለው ሀረግዬ እድሜ ይስጥልኝ እናንተም ለእኔ ብርታቴ ናችሁ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 11 месяцев назад
@@Mellyspicetvቆይ ግን መጀመሪያ በቀዝቃዛ ውሀ ካቦካን በሁላ ከ2or3 ቀን በሁላ ደግሞ በፈላ ወሀ ብቻ በማቅጠን መጋገር አንችልም አብሲቱ ቢቀርስ ንገሪኝ ሜሉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 11 месяцев назад
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ እንደሱ ስጋ ግር አንድ ቀን ጥሩ ይወጣል ሌላ ቀን ይበላሽብኜል ውጪ ከሆነ የምኖሪው አየሩ ውሃው ዝብርቅርቅ ነው የሚዬረገው ግን ሁሉንም መሞከር ጥሩ ነው ለኔ ይሄኛው ዘዴ ተመችቶኛል ካገዛችሁ ብዬ ነው ያሳየዋችሁ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 11 месяцев назад
@@Mellyspicetv እሽ ውዴ
@ayalt4896
@ayalt4896 3 года назад
how did-you bring it from Ethiopia so easily?
@zenashmyres8698
@zenashmyres8698 3 года назад
Ye Ethiopa Teff befesum embi aleg so good proud of you 👍
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 года назад
Beneka ejesh yemetbesha asayen metad lelelew yamral Betam👍
@sadiahassan6338
@sadiahassan6338 3 года назад
😋😋😋😋😋😋🙏🙏🙏🙏
@ib-lq9fz
@ib-lq9fz 3 года назад
what type of oven is that to make injera thx
@marthatariku4384
@marthatariku4384 3 года назад
🙏🙏🙏
@messeret911
@messeret911 3 года назад
👌😘 🙋🏾‍♂️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
Mert ingera new ejesh yebarek!
@yohannestesfaslassie442
@yohannestesfaslassie442 3 года назад
Wow the best Injera..
@yoditshiferaw1869
@yoditshiferaw1869 3 года назад
Thank you dear
@bettytube2366
@bettytube2366 3 года назад
Watching
@rozazewdie8789
@rozazewdie8789 3 года назад
Good job dear .
@tg2045
@tg2045 3 года назад
Thank dear
@rising1786
@rising1786 3 года назад
Excellent Melat.
@tsisami9841
@tsisami9841 3 года назад
ሜሊ ቆንጆ ስወድሽ
@zemahiwot9590
@zemahiwot9590 3 года назад
Melly selam ,ene anchi endaregshiw arigew gin kuff aylim , I don't know why 🤷 should I usw baking powder ? Tesfa koretkugn ahunma 😄💖💖
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
ዜማዬ በጣም አስቸጋሪ ነው የውሀው የጨው መጠን ያለሽነት ቦታ ሙቀት መጠን ምን ብዬ ልንገርሽ ሁሉ ነገር ነው እንጀራን የሚያበላሸው እንዳገራችን አይደለም ተስፋ ግን አትቁረጪ በትንሹ እያቦካሽ የተለያዩ ዘዴዎችን ሞክሪ በአንዱ ይሳካል
@zemahiwot9590
@zemahiwot9590 3 года назад
@@Mellyspicetv eshi mellyee thanks yene konjo 💖💖💖🙏
@meazalegesse2534
@meazalegesse2534 2 года назад
Hi melly can you please tell me the brand name of your food mixer? Thanks
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
BOSCH MaxxiMuM 1600W
@meazalegesse2534
@meazalegesse2534 2 года назад
@@Mellyspicetv thanks it is from Amazon?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
@@meazalegesse2534 እኔ ከሱቃቸው ነው የገዛውት አማዞን ላይም ግን ይኖራቸዋል ብዬ አስባለው
@meazalegesse2534
@meazalegesse2534 2 года назад
Did you buy it from Amazon?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
@@meazalegesse2534 no I bought from the shop here in athens
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад
Watching
@elsamered
@elsamered 3 года назад
ሜሊ በርቺ ጎበዝ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 3 года назад
ዋው ልዩ ነው ይመችሽ
@tatjanakeller825
@tatjanakeller825 3 года назад
👌💐😍
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад
Amazing Injera, the color is perfect and the popping eyes 👀 cool!! Thanks for sharing your recipe 👍
Далее
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 738 тыс.
የጤፍ እርሾ አዘገጃጀት...
11:27
Просмотров 23 тыс.
በጣም ቀላል ጥብስአሰራር
12:25