Тёмный

መቸገርህን አውቃለሁ - ኢዮብ ይመኑ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስብከት አዲስ - Orthodox Sibket 

ሀ ሚዲያ | Ha Media Ethiopia
Подписаться 2,4 тыс.
Просмотров 951
50% 1

መጋቤ ሃይማኖት መ/ር ኢዮብ ይመኑ በዓለ ሃምሣ በዋለበት ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም. በዕለተ ጰራቅሊጦስ ቃሊቲ ጃቲ ኪዳነ ምሕረት በተዘጋጀ ልዩ ጒባኤ በመገኘት ያስተማረው ትምህርት የሰበከው ስብከት
Orthodox Sibket / ኦርቶዶክስ ስብከት / ስብከት ኦርቶዶክስ / መንፈሳዊ ስብከት
መቸገርህን አውቃለሁ - ኢዮብ ይመኑ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስብከት አዲስ
የመምህር ኢዮብ ይመኑ ትምህርቶች
#ኢያሱአንጋኒ #iyasuangani #driyasuangani
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
የቤተክርስቲያን ስብከት፣ ዝማሬ። ዘጋቢ ፊልሞች፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጡ ትንታኔዎችና መልእክቶች።
ዲ/ን ኢያሱ አንጋኒ ደረጃ
Dr. Iyasu Angani Dereja

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@MuluemebetSeifu
@MuluemebetSeifu 2 месяца назад
መምህር ሆይ ስለትምህርቶት አመሰግናለሁ ቃለህይወት ያሰማልን ስለእውነት በስብከቶ ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ እረድቶኛል እማውቅ መስሎኝ አለማወቄን እንድረዳ አድርጎኛል የስብከት ተከታታይ እንድሆን አግዞኛልና አመሰግናለሁ የሰማይ የምድርን አምላክ የበለጠ እንድቀርበው የተሳሳትኩትን እንዳርም እረድቶኛልና ፈጣሪ አምላኬ ሁሌም ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበልልኝ ሁሌም ብርታትና ጥንካሬን ያድለኝ በጸሎት ያትጋኝ ። አሜን አሜን አሜን
@hamedia-eth
@hamedia-eth 2 месяца назад
አሚን፣ እግዚአብሔር ያበርታዎት! ከዚህም በበለጠ መንፈሳዊ ፍሬ እንድናይዎት የየይሁን። መምህሩንም ይጠብቅልን።
@FanoosFanoos-gn6xm
@FanoosFanoos-gn6xm 2 месяца назад
Erejem Edmya yistottt ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያዋርሰልን !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 месяца назад
🙏
Далее
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 473 тыс.