Тёмный

መንዙማ እና መውሊድ 

Amhara Media Corporation
Подписаться 706 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

መንዙማ እና መውሊድ

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g 3 дня назад
ጀግናው አሊም ሃሰን ታጁ። መውሊድ በሚል ርእስ የጻፈውን መጽሃፍ ደጋግሜ አንብቤዋለሁ። አዋቂነት ስክነት የተሞላበት መጽሃፍ ነው። ጃሂሎች በጥራዝ ነጠቅነት መውሊድ ቢዲኣ ነው የሚል ችክ ያለ የተሰለቸ ጩኸት እንጅ በእውቀት የተመሠረተ ሙግት የላቸውም። ሃሰን ታጁ በጩኸት በመንጋ ሰልፍ ሳይሆን በአባቶቻችን የሃቂቃ የኢልም መንገድ እየተጓዘ ትውልዱን ከጃሂልነትና ከጥመት እየፈወሰው ነውና እድሜና ጤና ጀባ❤❤❤
@NuredinAwelu
@NuredinAwelu 2 дня назад
ሐሰንን በዚህ መልኩ በማስቀመጥህ አላህ ያቆይህ እነኛ ጋዴሞች ጀምበራቸው ትጥለቅ
@MejunaPep
@MejunaPep 2 дня назад
በዒሌም ላይ የተመሰረተ detail በነገሩ ላይ ያነበበውን ያለምንም ሀሳብ ቃላት መዛነፍ እንደወረደ የሚናገረው ነገር ወላሂ ሁሌ ይአጂበኛል አላህ የሁለት ሀገር ክብረት ይሰጠው ነቢ መጀን ኡስታዙና
@QqQq-jn7hp
@QqQq-jn7hp 3 дня назад
ኡስታ ሀሰን ታጁ የለለው ወደር እዩት ተመልከቱት መው ሊዱን ሳከብር አሏህ ይጠብቀው ለይለን ወነሓር ወደነፈሰዉ የማነፍስ በማይረባ ነገር የማይልፈሰፈስ አምሳያዉን አሏህ አምሳያዉን ያብዛልን በጅጉ❤❤❤ (ሶሉ አለል ሃቢብ )❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@NuredinAwelu
@NuredinAwelu 2 дня назад
ሐሰን ከልቤ ወላሂ ዱአ አየረግኩልህ ነው እባክህን እናግዝሐለን ወደ ይፋት ብትገባ ብዙ የጥንት ከሺ አመታት በፊት የቆዩ ታሪኮች አሉ አላህ ያቆይልን ከአፊያ ጋር እነዝያን አላህ የሰረሳን
@user-os4xm6xx5e
@user-os4xm6xx5e 23 часа назад
ኡዝታዝ።ዘሃንእላህይክፈለህ።ሽፈእችዉንእላህይሥጥህ።እሁንካለንበትዉዥብርናግርግር።በግልጥ።ገልጠህዋል።አላህ።ይጠብቅህ
@user-uu5gx7jl1d
@user-uu5gx7jl1d 2 дня назад
ኡስታዝ ሀሰን ታጁ አላህ ይጠብቃችሁ
@nuruahmd1768
@nuruahmd1768 2 дня назад
ኡሰታዝ፣መውሊድ፣ቢዲሀ፣መሆኑን፣እናወከ፣እንኳን፣አደረሳችሁ፣የምትል፣አታፉረም
@FEISELABDI-s4z
@FEISELABDI-s4z День назад
alah rejim idme yistih
@ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ
እውቀትና እውነት ላይ የተመሰረተ መልስና ማብራሪያ በመስጠትህ እናመሰግናለን። አምባሳደር/ኡስታዝ ሀሰን ታጁ አላህ እድሜና ጤናን ከነ መላው ቤተሰብህ ይስጥልን።
@عبدهابراهيم-ل1ج
@عبدهابراهيم-ل1ج 3 дня назад
ሀሰን ታጁ ዙሙተኝ ነዉ ሆዳም ሁሉ ዉሸታም
@foziyaumer1782
@foziyaumer1782 2 дня назад
Hayatttttt❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 2 дня назад
በመንዙማ መልክት ማስተላለፍ የተፈለገው በአብዛኛው አንብበው መረዳት ለማይችሉ የሰሃቦችን የነቢ ሙሐመድን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ታሪክ በቀላሉ ወደ ሕዝቡ ለማስረፅ ታስቦም ጭምር ነው
@shemshassen7236
@shemshassen7236 2 дня назад
ጫቱስ ለማን ነው
@kedirseid3372
@kedirseid3372 3 дня назад
ድንቅ እውቀትና መረዳት፣ አላህ ያቆይልን❤❤❤
@TigiTigi-b2n
@TigiTigi-b2n 2 дня назад
Gegina hasentaju bizu metsafihin anibibalehu ❤❤❤❤
@mohammedseid4313
@mohammedseid4313 14 часов назад
Allah yimrah. Quraann meterezna ebadan min agenagnew. Awko kemetmem yitebken
@Mansuryusu
@Mansuryusu 2 дня назад
Mowliid must be power for Ethiopian Muslim community Allahu Akbar from Aweday 🔥. Happy Mowliid from scholar Ambassador Hasan Tajoo🥰🙏🏼 plus Sheikh Muhammad Awel Hamza 😘 is the only concrete 💪🏼🔥 for the development of modern Ethiopian manzuumaa he must be remembered on unesco proposal along side of Ethiopian mowliid celebration Thank you Sheikh Muhammad Awel Hamza 😘 🙏🏼 Long life our Hero 😎 🦁 Sheikh Muhammad Awel Hamza 😘 🙏🏼 🎉🎉🎉
@الال-ن7ل
@الال-ن7ل 2 дня назад
Mashaa allah❤❤❤❤
@AbdeMan-d4j
@AbdeMan-d4j 3 дня назад
ኡስታዝ ሀሠን ታጁ መልካም የኢስላም ባለዉለታ ነህ ግን plise መዉሊድን ምክንያት እያደረጉ ጫት እየቃሙ የሚደለቁበት መስኪድ ዉስጥ የማይጠበቅ ነገር ነዉ አላህን ፍራ ተሸቡህን እራቅ ህሊናህ ምን ይላሀል ደሀ መብላቱን ደስ ይላል
@saidmohemmed5596
@saidmohemmed5596 10 часов назад
Allah yichemrlh
@user-ni8np3vb2o
@user-ni8np3vb2o 3 дня назад
ውሸት አይኑን አፍጥጦ መጣ
@emammohammed1575
@emammohammed1575 2 дня назад
ብዙ ያነበበ የጻፈ ሰው ማክበር ይገባል ሓሰን ታጁ ዋው ምርጥ ሰው እድሜህ ያርዝምልን
@coffee-z6d
@coffee-z6d 15 часов назад
ዑስታዝ ሀሰን ታጁ አላህ ያቆይህ
@muhammedsiraj-tj5wi
@muhammedsiraj-tj5wi День назад
አሁን የምንጠይቅህ ጀለሴ በወር 4 ቀን በአመት 48 ቀን ሰኞ ሰኞ እየፆምን እናክብራቸው ኦር በአመት _1አንድ ቀን ፏ ብለን እየጨፈርን እናክብር
@truth2897
@truth2897 2 дня назад
አምባሳደር ሀሰን ታጁ መውሊድ የተጀመረው ከአንድ ሺ አመት በላይ ነው ላልከው እርግጠኛ ነኝ ምንም ማስረጃ የለህም ሌላው ስለ መንዙማ ያነሳኸው መንዙማ በድምፅ እንጉርጉሮ ነው በጣም ደስ ይላል እልም ያላቸው እውቀት ያላቸው ለፍተው ሰርተው የሚበሉ ታላላቅ የእልም ሰዎች ናቸው አሁን ያለው አንተ ይምትደግፋቸው በከበሮና በጭፈራ ከየት የመጣ ነው? መውሊድ እየተባለ ለሊት ጫት እየቃሙ ስራ የለም ቀን ይተኛል ያልተደከመበት ምግብ እየተበላ የማህበረሰቡ ሸክም የሆኑት የትኛው መፅሃፍ ላይ ነው? እስልምና ከዚህ የፅዳ ነው የምትሰሩት ያሳፍራል አላህ ህዳያ ይስጣቹህ።
@jemilaseid3562
@jemilaseid3562 День назад
💚💚💚💚💚💚💚💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Hayat
@amaamm3273
@amaamm3273 3 дня назад
አምባሳደር ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ሹክረን ❤❤
@FEISELABDI-s4z
@FEISELABDI-s4z День назад
pro hassen 200 amt befit har begilts Yemikbrwu harar yerasa menegest selnbrate
@FEISELABDI-s4z
@FEISELABDI-s4z День назад
istad hamza sile hararm tinat adrigilen
@amaamm3273
@amaamm3273 3 дня назад
እንካን አብሮ አደረሰን
@FEISELABDI-s4z
@FEISELABDI-s4z День назад
b 1216 harar Yetegetm zikr ale
@خضرعلي-ف1ب
@خضرعلي-ف1ب 3 дня назад
አላህ ዪጠብቀህ
@mohammedseid4313
@mohammedseid4313 14 часов назад
Gilts Fetera huno sale be resul s.a.w lay mewashet!
@huzefabdulkarim
@huzefabdulkarim 16 часов назад
Hasan Taju tarik inji qur'an woyinim hadis taqso masradat alchalem nagarun!.
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 2 дня назад
ታዲያ ነቢዩ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ሰኞ ፆሙ እንጂ ፁሙ አሉ እንጅ ጫት መስጅድ ውስጥ እየቃማችሁ ድቤ ምቱ አሉ እንዴ ? እስቲ ጋዜጠኛ መውሊድ ማክበር የለብንም የሚሉ ምሁራንን ብዙ አሉ እነሱን አቅርብልን
@user-mz6wx2hc8i
@user-mz6wx2hc8i 2 дня назад
ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
@shekurayenew2389
@shekurayenew2389 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኡስታዜዜዜዜዜዜዜዜ እናመሰግናለን long live
@alimohammed2307
@alimohammed2307 3 дня назад
Mewlidd ye Islam beal aydelem....anakebrem egna...Allah feru
@alimohammed2307
@alimohammed2307 3 дня назад
Mewlidd ye Ahbashi enna chat kami beal NW...Mewlidd ye Islam meseret yelewum period.
@user-dk1ib5sd5c
@user-dk1ib5sd5c 2 дня назад
ካከበርክ ከክብር መብትህ ነው ቢያንስ ሚዲያ ላይ ወጥተህ ውሸት አታስተምር
@habeshist
@habeshist 2 дня назад
ይሄ ሁሉ ምን አጋጋጠህ "ፈጠራ ነው🤔...." "ቁርአነም🤔...." "ቢድአ ነው🤔...." "ሳውዲ አካባቢ 🤔..." የሚል ዝባዝንኬ ውስ መግባ አስፈለገህ? ጋዜጠኛው የጠየቀህ "መውሊድ መቼ ተጀመረ ? ስለመውሊድ የእርሶ አመለካከት ለሚል ጥያቄ ?።570 ሂጅራ መጀመሩን አምነህ ስለድቤህ አውራ ።የቤትሽን አመለ እዛው አለ..😂የቤቱን አመል ይዞ ሄዶ ጋዜጠኛውንም አወዛገበው🤔🤔🤔። 4:50 ነብዩን ለማወደስ ደሞ አመት መጠበቅ አይጠበቅብንም ።በየለቱ, በየሰላቱ, ስማቸው በተነሳ ቁጥ እናወድሳቸዋለን።አይ
@sirajdesalegn274
@sirajdesalegn274 2 дня назад
ድቢማ በነብዩም ግዜ ነበረ ጅል እኔ እሚገርመኝ ውሀብያ ሀቅን እዳሠሙ ተከልክላችዋል መሠል ከምር አሁን እሚናገረው ምንም አይነት ክፍት የለውም
@habeshist
@habeshist 2 дня назад
@@sirajdesalegn274 አዎ ነበረ ድቤ ግን ሰለዋት በድቤ አልነበረም የሚደረገው።ስለሀቅ ከሆነ አንተስ ሀቅ ተናገር መውሊድ በነብዩ ግዜ ነበረ?።ለድቤክ መረጃ ያረከው በነብዩ(ሰዐወ) ግዜ መኖርን ነበርና?
@asefaali
@asefaali 2 дня назад
አይ ሀሰን ታጁ... መዉሊድ መቸ ነዉ የተጀመረዉ ለሚለዉ የመጀመሪያዉ ጥያቄ ለመመስ ወደዛ ወደዚህ የተዉረገረክበት ራሱ መዉሊድ መጤ ነገር እንጂ በኢስላም ዉስጥ መሰረት የየሌለዉ ነገር መሆኑን ቀልብህ እያወቀ ባፍህ ግን ላለመናገር ስትጋጋት ትገርማለህ... በአላህ መልእክተኛ በነብዮ ላይ ዉሸትን ከመዋሸት አላህ ይጠብቀን
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 2 дня назад
ስለ ግጥም መንዙማ ያነሳሃው መልካም ነው ነገር ግን እና ሊታሰበብት እንደውም ሽርክ የተቀላቀለባቸው መንዙማዎች የሚገኙባቸው መታረም አለባቸው በኢስላም ሁሉ ነገር በጥንቃቄ ነው የሚደረገው
@asefaali
@asefaali 2 дня назад
ኧረ ወዴት ወዴት
@umuselim1428
@umuselim1428 2 дня назад
Allah saymeahibh tobt
@truth2897
@truth2897 2 дня назад
ለአሚኮ ሚዲያ እንደ አንድ ሙስልም የተሰማኝን እናንተን የታዘብኩት ለናንተ ጥያቄ አለኝ ስንት ሙስልም በአማራ ክልል እስላም በመሆኑ ብቻ ሲገደል ንብረቱ ሲወድም ፍትህ በጎደለበት ሲበደል አንድ ቀን በሚዲያቹህ ላይ አላየንም ምን ይሆን ምክንያቱ?
@abualwanali2224
@abualwanali2224 2 дня назад
ወይ ቀብርህ አላህ ሂዲያ ይስጥህ ያለዚያ ያጥፋህ
@sirajdesalegn274
@sirajdesalegn274 2 дня назад
ሞኝ የነዩታሪክ መናገሩ ምኑ አናደደህ ምነው አይናችሁ ወ ቀላ እናተም ፆም ፁማችሁ የነብዩን ታሪክ መናገር ነበረባችሁ ምክኛቱም በፆም እራሣቸው ስለሰሩት
@NamusNamus-by9fo
@NamusNamus-by9fo 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ebro2296
@ebro2296 День назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አምባሳራችን ይህ ሁሉ ማስረጃ ማቅረብ አይጠበቅም ነበር ምክንያቱም ይህ ተግባር ኦፍሻልይ ከተጀመረ 800መቶ አመት አስቀጢሯል ይህ ሁሉ ዘመን ስኖር አንድ ዓም እንካን መዉልድ ማክበር አይፈቀድም የለ የለም እላ አንድ ያለ እዉቀቱ አዋቅነኝ ያለ ማሓመድ ኢብን ዓብል ዋሃቢ ብቻ ነው ይህ አይበቃም ይበቃል አለማሉቱ ሳይሆን ለዚህ አይነት ትንተና እዉቀት እንዳልነበረው በግዜው የነበሩት አዋቅዎች ስለ መሰከሩለት
@seid-td2ix
@seid-td2ix 2 дня назад
አሰን ታጁ ነጭ ሺበት አበቅለህ ውሸት አትዋሺ ቡኻሪ ምናምን አትበል በውሸት መሊክ ሙዞፈር ያልከው ይህ እውነት ነው ታዳ መሊክ ሙዞፈር የጀመረው ሐይማኖት ይሆል? እረተው አታጭበር ብሩ
@alimohammed2307
@alimohammed2307 3 дня назад
Ahun Amahara media azagni meseleh sekerb ayi Gonder & Gojam emitaredew muslim azegebem
@hidijahassen
@hidijahassen 3 дня назад
be mewulid ken new yhe tz yemilh
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 2 дня назад
ምድረ አህባሽ ውሸት በነብዩ ላይ መዋሸት ነው
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
ቁረአን አስል ያለዉነዉ መዉሊድ አስልየለዉም ወሺተሀል አሏህን ፍራ ነብዩ ፁበዋል ፁም በእዉነት ነብዩን የምትወድ ከሆነ እደናተ ድቤ እየደበደቡ ከአሏህ ዉጪ እየለመኑ እያሻረኩ አልነበረም ደሞ አያፍርም የቀብር አምላኪ ሙሺሪክ ሶፍያወችን አስለቸዉ ከነብዩነዉይላል ወልኢያዙ ቢላህ አሏህ ነብዩን የመዉደድን ምልክት በተከበረዉ ቃሉ ሲነግረን በላቸዉ እናተ አሏህን የምትወዱ ከሆነ እኔን ተከተሉች ነብዩ ምትወዱ ከሆነ ሱናቸዉን ተከተሉጂ አመት እየጠበቃችሁ አክብሩ አላለም ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሳምንት እጂ አመት እየጠበቁ አይደለም ስፆሙ የነበረዉ የአዩሀል ጃሂል
@TigiTigi-b2n
@TigiTigi-b2n 2 дня назад
Anibibi atchekul tarik maweki
@saeedyimam2845
@saeedyimam2845 3 дня назад
السلام عليكم ورحمة الله. الحق واضح مثل الشمس. انا اسأل السفير. هل نحن نحب رسول الله اكثر من الصحابة؟ وهل رسول الله صلى الله عليه وسلم يخفى على أمته خيرا يقربنا الى الله؟. اللهم ارينا الحق حقا ارزقنا اتباعه وارينا الباطل باطلا وارزقنا اجتنابه. يخفينا اتباع سنة رسولنا و خلفاء الراشدين المهديين من بعده. لانبتدأ بل نتبع. بعد الإخوة هنا يمدحون سعادة السفير ربما لايعرفون خطورة مايقومون به. السؤال واضح. لم يحنفل رسول الله صلى الله عليه وسلم اي مولد ولم يحتفل يحتفل بعده خلفاء الرلشيدون. ولم يحنفل التابعين ولا الأئمة المذاهب الاربع. كيف يكون لنا دين او قربا الى الله. بل هذا بدعة محدثة. قأنظروا اذا شعتم ما يقومون به من الاعمال باسم المولد رقض عشق كما يدأون. هل هذا من الدين. شوهتم الاسلام النقي بمخالقتكم للسنة. مح مح زين لكم الشيطان أعمالكم الحق بين. اللهم اهدينا جميعا الى انياع الحق وردنا ورد المسلمين الا دينك مردا جميلا.
@umuselim1428
@umuselim1428 2 дня назад
Auzubillah Allah hydya ysth ante sewye. Fith erasu yemuslim aymeslm Allah yzenln, yzenlh lela mn tbalaleh…
@Sollmonmeknen
@Sollmonmeknen День назад
መውልድ የማታከብር የማን ጠበቃ ነህ አፍህን የምትከፍተው
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 3 часа назад
ደምሩበአላህአትለፊኝ
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 2 дня назад
ካንተ ግምት ይልቅ ቁርአንና ሀድስን ነው የሚከተሉት ሳኡድዎች ያንተ ፍልስፍና አያስፈልግም አይደለም ሳኡዲ ኢትዮጵያ ራሱ ትንሾች ናችሁ የምታከብሩት አትቅጠፍ
@asefaali
@asefaali 2 дня назад
አሚኮ የተባለ ሚዲያ ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ብዙ ጊዜ ሙስሊሞችን በሚመለከት የሚያቀርበዉ ነገር በሙሉ ሆን ተብሎ ሙስሊሞችን ከኢስላም ለማስወጣት እና ኢስላምን በበአድ አምልኮ እንዲበከል ለማድረግ ይመስለኛል
@shemshassen7236
@shemshassen7236 2 дня назад
እረ ዝም በል ሳውዲ ውስጥ ምንም የለም
@sewmhonleswytkmal5952
@sewmhonleswytkmal5952 2 дня назад
የሳውዲን ቻናል ከፍታችሁ ተመልከቱት ሱደይስ እራሳቸው የሀሳን ግጥም እየተናገሩ ዋዝ ሰያደርጉ ይታያሉ ሳውዲ አከበረ አላከበረ ሳይሆን መውሊድን ጥቅሙን እንወረሰድ
@sirajdesalegn274
@sirajdesalegn274 2 дня назад
ሀሰን ታጁ ሀያትትትትትትትትትትት❤❤❤❤❤
@user-db6ud8dv4j
@user-db6ud8dv4j 2 дня назад
መዉሊ ቢዳአ ነወ ወሸ ትአትናገሪ
@romiooo0193
@romiooo0193 3 дня назад
እንኮን አብሮ አደረስን ❤❤❤❤
@user-ce9ep9if6l
@user-ce9ep9if6l 3 дня назад
ወሏሂ ወቢላሂ እነዚ በስመ ሙስሊም የሚቀጥፉበት ነገር ነው መውሊድ የሚባል የለም የሚያከብሩትም የሞቱበት ቀን ነው ደግሞ በታላቁ ቡኻሪ ይዋሻሉ ማስረጃ አምጡ በቁርአንም በሀድስም የለም መውሊድ ቢደአ ነው በነብዩ ዘመን አይታወቅም ሰሀቦችም ታቢ እዮችም አትባኡ ታቢእዮችም አላከበሩት ነብዩ ብቻ የተወለዱበትን ቀን ይፆሞ ነበር እናተ ደሞ ሆዳችሁን ታሳካላችሁ ተቃራኒ ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም ሁሉም (ቢደአ) አድስ ነገር ጥመት ነው እነሱም የእሳት ናቸው ብለዋል እናተ ግን ቢደአቱል ሀሰና ትላላችሁ ትክክለኛ አማኝ ከሆንክ የሀዲስ ማስረጃ አምጣ ኡመርም ብለዋል የተባለበትን ማስረጃ አምጣ እስልምና ላይ ብለዋል የሚባል ነገር የለም ሁሉም ነገር በማስረጃ ነው በዛላይ ሳኡዲ ላይ የማይከበረው እኮ የሸሪአ ተከታይ ህግ ስላላቸው ነው ነብዩ ባዘዙዋቸው ስለሚሄዱ ነው መውሊድ የማያከብሩት እናተ ብቻ ሆዳችሁን ለሙላት ስትሉ በእስልምና መቅጠፍ ምን የሚሉት ነው የነብዩም አታልቁኝ ከፍከፍ አታድርጉኝ ክርስቲያኖች በማላቅ ከፍ ከፍ በማድረግ ነው ከጌትነት ያደረሱት እና እኔንም እደሱ ከጌትነት እዳታደርሱኝ ብለው ተናግረዋል እናተ ግን አቱ ድረሱልኝ እያላችሁ የአሏህን ለነብይ እየሰጣችሁ ሸርክ እየሰራችሁ ነው
@mubarekseid3296
@mubarekseid3296 3 дня назад
መዉሊድ ከማክበር በላይ መሀላ እንደማይፈቀድ ታውቅ ይሆን? ሌላ ደሞ ጎሹ ኢማም ኢብኑ ሀጀር አል አስቃሊን ታውቃቸው ይሆን?
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g 3 дня назад
አቤት የጃሂል ድፍረት ድንበር የለውም። በጣም አሳፋሪነታችሁ ምን እኔደሆነ ታውቃለህ??? በዚያኛው ዘመን የኖሩት የነቢዩ ተከታዮች ለዘመናት ሲያከብሩት የኖሩትን በአል አንተ ጥራዝ ነጠቁ በመኔደር የወሃቢያ ጃሂል ዳኢዎች ተኮትኩተህ የጫኑህብን ሸራፋ ጩኸት ይዘህ ትንገላወዳለህ። መውሊድን በተመለከተ ሊቀ ሊቃውንቱ ሃሰን ታጁ መውሊድ በሚል ርእስ ለጻፈው መጽሃፍ አህመድ ሙነወር የሚባል እንዳንተ ያለ ጃሂል መልስ እሰጣለለሁ ብሎ አንዲት ብጣሽ መጽሃፍ ጽፎ ነበር። መሳቂያና መሳለቂያ ሆኖ ቀርቷል። አንዲት ኪታብ ሶብር ይዘህ የማታነብ ጃሂል ወደ ሃሰን ታጁ አንጋጠህ አፍህን ስትከፍት እኛ እናፍራለን ለማናቸውም አንተ ከነ ዳንዩል አወል፤ ከእነ ሸህ ጫሌ፤ከእነ ሸህ አሊ ጎንደሬና ከታላላቆቹ የሃበሻ መሻኢኮች ይልቅ አዋቂ ነኝ እያልከን ነው??? ይልቅ ከአዋቂዎቹ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር። ለነገሩ ወሃቢያና አህያ ሁልጊዜ ቸ ቸ ቸ ቢሏቸው መንገዱም ሃቁም አይገባቸው። ለማናቸውም ኢትዮጲያ ውስጥ መውሊድ እስከያውመል ቂያማ ድረስ ይከበራል!!!!
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g 3 дня назад
አቤት የጃሂል ድፍረት ድንበር የለውም። በጣም አሳፋሪነታችሁ ምን እንደሆነ ታውቃለህ??? በዚያኛው ዘመን የኖሩት የነቢዩ ተከታዮች ለዘመናት ሲያከብሩት የኖሩትን በአል አንተ ጥራዝ ነጠቁ በመንደር የወሃቢያ ጃሂል ዳኢዎች ተኮትኩተህ የጫኑህብን ሸራፋ ጩኸት ይዘህ ትንገላወዳለህ። መውሊድን በተመለከተ ሊቀ ሊቃውንቱ ሃሰን ታጁ "መውሊድ" በሚል ርእስ ለጻፈው መጽሃፍ አህመድ ሙነወር የሚባል እንዳንተ ያለ የመንደር ጃሂል መልስ እሰጣለለሁ ብሎ አንዲት ብጣሽ መጽሃፍ ጽፎ ነበር። የሃሰን ታጁን ማስረጃና ሙግት ሊቋቋመው አልቻለም። የሙነውር ልጅ መሳቂያና መሳለቂያ ሆኖ ቀርቷል። አንዲት ኪታብ እንኳ ሶብር ይዘህ የማታነብ ጃሂል ወደ ሃሰን ታጁ አንጋጠህ አፍህን ስትከፍት እኛ እናፍራለን። እስኪ ሃሰን ታጁ ስለ መውሊድ ለጻፈው ጥልቅ መጽሃፍ በማስረጃ ሞግት?? ለማናቸውም አንተ ከነ ዳንዩል አወል፤ ከእነ ሸህ ጫሌ፤ከእነ ሸህ አሊ ጎንደሬና ከታላላቆቹ የሃበሻ መሻኢኮች ይልቅ አዋቂ ነኝ እያልከን ነው??? ይልቅ ከአዋቂዎቹ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር። ለነገሩ ወሃቢያና አህያ ሁልጊዜ ቸ ቸ ቸ ቢሏቸው መንገዱም ሃቁም አይገባችሁ። ለማናቸውም ኢትዮጲያ ውስጥ መውሊድ እስከያውመል ቂያማ ድረስ ይከበራል!!!!
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g 3 дня назад
አቤት የጃሂል ድፍረት ድንበር የለውም። በጣም አሳፋሪነታችሁ ምን እንደሆነ ታውቃለህ??? በዚያኛው ዘመን የኖሩት የነቢዩ ተከታዮች ለዘመናት ሲያከብሩት የኖሩትን በአል አንተ ጥራዝ ነጠቁ በመንደር የወሃቢያ ጃሂል ዳኢዎች ተኮትኩተህ የጫኑህብን ሸራፋ ጩኸት ይዘህ ትንገላወዳለህ። መውሊድን በተመለከተ ሊቀ ሊቃውንቱ ሃሰን ታጁ "መውሊድ" በሚል ርእስ ለጻፈው መጽሃፍ አህመድ ሙነወር የሚባል እንዳንተ ያለ የመንደር ጃሂል መልስ እሰጣለለሁ ብሎ አንዲት ብጣሽ መጽሃፍ ጽፎ ነበር። የሃሰን ታጁን ማስረጃና ሙግት ሊቋቋመው አልቻለም። የሙነውር ልጅ መሳቂያና መሳለቂያ ሆኖ ቀርቷል። አንዲት ኪታብ እንኳ ሶብር ይዘህ የማታነብ ጃሂል ወደ ሃሰን ታጁ አንጋጠህ አፍህን ስትከፍት እኛ እናፍራለን። እስኪ ሃሰን ታጁ ስለ መውሊድ ለጻፈው ጥልቅ መጽሃፍ በማስረጃ ሞግት?? ለማናቸውም አንተ ከነ ዳንዩል አወል፤ ከእነ ሸህ ጫሌ፤ከእነ ሸህ አሊ ጎንደሬና ከታላላቆቹ የሃበሻ መሻኢኮች ይልቅ አዋቂ ነኝ እያልከን ነው??? ይልቅ ከአዋቂዎቹ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር። ለነገሩ ወሃቢያና አህያ ሁልጊዜ ቸ ቸ ቸ ቢሏቸው መንገዱም ሃቁም አይገባችሁ። ለማናቸውም ኢትዮጲያ ውስጥ መውሊድ እስከያውመል ቂያማ ድረስ ይከበራል!!!!
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g 3 дня назад
አቤት የጃሂል ድፍረት ድንበር የለውም። በጣም አሳፋሪነታችሁ ምን እንደሆነ ታውቃለህ??? በዚያኛው ዘመን የኖሩት የነቢዩ ተከታዮች ለዘመናት ሲያከብሩት የኖሩትን በአል አንተ ጥራዝ ነጠቁ በመንደር የወሃቢያ ጃሂል ዳኢዎች ተኮትኩተህ የጫኑህብን ሸራፋ ጩኸት ይዘህ ትንገላወዳለህ። መውሊድን በተመለከተ ሊቀ ሊቃውንቱ ሃሰን ታጁ "መውሊድ" በሚል ርእስ ለጻፈው መጽሃፍ አህመድ ሙነወር የሚባል እንዳንተ ያለ የመንደር ጃሂል መልስ እሰጣለለሁ ብሎ አንዲት ብጣሽ መጽሃፍ ጽፎ ነበር። የሃሰን ታጁን ማስረጃና ሙግት ሊቋቋመው አልቻለም። የሙነውር ልጅ መሳቂያና መሳለቂያ ሆኖ ቀርቷል። አንዲት ኪታብ እንኳ ሶብር ይዘህ የማታነብ ጃሂል ወደ ሃሰን ታጁ አንጋጠህ አፍህን ስትከፍት እኛ እናፍራለን። እስኪ ሃሰን ታጁ ስለ መውሊድ ለጻፈው ጥልቅ መጽሃፍ በማስረጃ ሞግት?? ለማናቸውም አንተ ከነ ዳንዩል አወል፤ ከእነ ሸህ ጫሌ፤ከእነ ሸህ አሊ ጎንደሬና ከታላላቆቹ የሃበሻ መሻኢኮች ይልቅ አዋቂ ነኝ እያልከን ነው??? ይልቅ ከአዋቂዎቹ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር። ለነገሩ ወሃቢያና አህያ ሁልጊዜ ቸ ቸ ቸ ቢሏቸው መንገዱም ሃቁም አይገባችሁ። ለማናቸውም ኢትዮጲያ ውስጥ መውሊድ እስከያውመል ቂያማ ድረስ ይከበራል!!!!
@SeidAhmed-l5v
@SeidAhmed-l5v День назад
አንድም ትክክለኛ ማስጃ ማምጣት አትችልም የምትንደረደርበት መንደርደሪያህ ፈጽሞ ከመዉሊድ ጋር የሚያገናኘዉ ነገር የለዉም ቀሀይማኖቱ ላይ እዉቀት የሌላቸዉን ለማጭበርበር አስበህ እንጅ ተሰዉሮብህ አይደለም ባጭበረበርካቸዉ ሁሉ ዋጋህን ታገኛታለህ
@bilalhussen7257
@bilalhussen7257 2 дня назад
ውሸት አይኑን አፍጥጦ ማጠ ሀሰን ተጁ ወሸ
@ahmadedres3402
@ahmadedres3402 3 дня назад
يا كذاب ስው እንደዚህ ይዋሻል
@kedirmubarek3977
@kedirmubarek3977 3 дня назад
Allah hedaya yesteh! Men yebalal
Далее