Тёмный

|| መንፈሳዊ ውጊያ ተከታታይ ትምህርት ክፍል ሁለት|| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024 

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Подписаться 87 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

|| መንፈሳዊ ውጊያ ተከታታይ ትምህርት ክፍል ሁለት|| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024 #preaching#tilahun #prophet #ecrc

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 162   
@elizabethworku947
@elizabethworku947 5 месяцев назад
አገልጋይ ጥላሁን ለዘመኑ ያስነሳህ ድንቅ አስተማሪ በአንተ ውስጥ ድንቅ የቃሉን መገለተጥ ያስቀመጠው ጌታ ይባረክ :: ተባርከህ ለበረከት ሁን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን.::
@kebekimuleta6687
@kebekimuleta6687 Месяц назад
ሀጢያት ለመጀመሪያ ቀን መዝናኛ ሁለተኛ ቀን ልማድ የሶስተኛ ቀን ባህሪ ነው!
@MeYou-s9z
@MeYou-s9z 5 месяцев назад
ውሳኔ+ፀጋ=የቅድስና ህይወት
@singerdemekehaileofficial5876
@singerdemekehaileofficial5876 5 месяцев назад
አንድ ቀን ፊትህን እያያሁ ትምህሪትህን እግዚአብሔር የሰጠውን በአንተ አልፎ የሚናገርውን ቁጭ ብዬ በደምጥ እድለኛ ነኝ አንድ ቀን አጌኛዋለሁ ብዬ ተስፈ አደረገለሁ:: የዘመኑ የኢየሱስ ክርስቶስ መልዕክተኛ ነህ: አንተ የእግዚአብሔር ብሩክ ነህ። ዘመንህ ዘራ መንዘሪህ ይበረክ።❤❤❤❤❤
@TeshomeTilahun-q3r
@TeshomeTilahun-q3r 3 месяца назад
አሁንም የክርስቶስ ክብር በሙላት ይገለጥ ተስፋ በቆረጥን ሴአት ላይ ክርስቶስን ማዕከል ያደረገ አገልግሎት አለ
@God-q7y
@God-q7y 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ የአባቴ ጀግና
@tespanichaltai
@tespanichaltai 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሳው ተበረክ በቡዙ ❤❤❤
@AmareAbera-u2v
@AmareAbera-u2v 5 месяцев назад
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ጥሌ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abayeneshkebede8386
@abayeneshkebede8386 5 месяцев назад
አሜን ተባረክ🙏🙏
@HabtamuMekonnen-qr4fj
@HabtamuMekonnen-qr4fj 4 месяца назад
እኔ ስሜ ዱናሚስ ነው አባቴ ነው ያወጣልኝ የስሜን ትርጉም አላወቀውም ነበረ ዕድሜ 8 ነው አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክህ
@fasikamamo2498
@fasikamamo2498 5 месяцев назад
እንኳን የጌታ ሆንን
@kefyalewtulu5759
@kefyalewtulu5759 Месяц назад
ህዝቡ ወጌል ተጠምቷል ጌታ አንተን አስነስቶልናል ክብር ለእርሱ ይሁን ዘመንህ ይባረክ!!
@bereketgebru5033
@bereketgebru5033 5 месяцев назад
God is great all the time❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 5 месяцев назад
አሜን ✝️አሜን እግዚአብሔር ተባረክ በዚህ መጨረሻ ዘመንዉጌያ በበዛበት ዘመን አገልጋይ ጥሌን የሰጠ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅ።
@pastordanielmekonnensisay4535
@pastordanielmekonnensisay4535 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፕሮፌት
@Hiwot-lg5yp
@Hiwot-lg5yp 19 дней назад
Geta yibarek! Tile enamesegnalen
@demessiebelachew
@demessiebelachew 5 месяцев назад
ጌታ እየሱሰ ይባርክህ እንደ እኔ ላለው ለተራበ ጌታ ያሰነሳል ባርያ በአንተ ምክንያት ጌታዬን እጅግ እባርከዋለሁ ።
@FireTadese-qr5op
@FireTadese-qr5op 5 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bonykeba8115
@bonykeba8115 3 месяца назад
Btm yemitaft kal nw.Egzihabiher yibarki.zemenik yibarek.kezi belay teredte yemitastemiribet tsega yabzali!
@amarechtefera3639
@amarechtefera3639 3 месяца назад
Eyesestku new yemisemaw Geta kibarkih
@mekbebwolde307
@mekbebwolde307 2 месяца назад
I am happy to hear from the Prophet Tilahun Wengel About Crisit, the truth... Praise the Lord. Egziabher Yimesigen
@aishamohammid5487
@aishamohammid5487 4 месяца назад
ግታ እሁንም ፅጋውን ያቢዛልህ እሜን ❤️ እሜን ❤️ እሜን ❤️ እሜን እየሱስ ክርስቶስ ግታ ነው አሜን አሜን አሜን
@Fatimaakter-pq4ou
@Fatimaakter-pq4ou 17 дней назад
አሜን አሜን እየሱስጌታነዉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@natnaelabrham8571
@natnaelabrham8571 5 месяцев назад
Welcome profit ❤❤❤❤
@leulsamson6976
@leulsamson6976 4 месяца назад
እባክህን ፀልይልኝ ልኡል እባላለሁ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 месяцев назад
ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያደርግህ ጥሌ በጣም ነዉ የተጠቀምኩት ተባረክልኝ እወድሃለሁ። ስለ ኢየሱስ ስትተርክ ነፍሴ ትረሰርሳለች አምላኬ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ።
@FanosEyu-ln7fr
@FanosEyu-ln7fr Месяц назад
gat tamsgni. TabarkanaLi❤
@SelamSelam-r2i
@SelamSelam-r2i 5 месяцев назад
ተባረክ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ 🎉🎉🎉❤
@sisaybersisa8079
@sisaybersisa8079 19 дней назад
ምግብ የሆነ የቃል ትምህርት
@SinnaSinnayit
@SinnaSinnayit 17 дней назад
Amen amen 🙏🙏❤❤
@SinnaSinnayit
@SinnaSinnayit 17 дней назад
@GoitomGebru-oy5zn
@GoitomGebru-oy5zn 4 месяца назад
ብርኽርኽ በል ሓወይ ❤
@addisutegese9008
@addisutegese9008 Месяц назад
ነብይ ጥሌ ተባረክልኝ በእውነት ጌታ በውስጥህ ስላስቀመጠ ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በተለይም በስደት አገር ውስጥ ያለን ሰዎች ከተለያየሁ ከኃጢአት ልምምድ ውስጥ ወጥተን አይናችንን ከፍተን ክርስቶስን እንድናይ አድርገሃል ተጥልበት!!❤❤
@merontaye8723
@merontaye8723 4 месяца назад
ሚገርም ነው ተነሱ አጨብጭቡ እልል በሉ ሳንባል ክብሩ በሙላት ሲገለ ለቃሉ ክብር ብድግ ብላቹ አነበባቹ ከሞባይል ምታነቡ መፅሐፍ ቅድስ ያዙ ሀሌሉያ እርቀት የማይገድበው ቃል🎉🎉🎉🎉 ፀጋው ይብዛላቹ❤❤❤❤❤
@ibsakebedeofficial
@ibsakebedeofficial 5 месяцев назад
love you brother
@Faithbemnet
@Faithbemnet 3 месяца назад
ይህን የህይወት ትምህርት በህይወቴ እንዲታይ እግዚአብሔር እንዲረኝ እፈልጋለሁ ሁሉ በሊይክ እና በኳሜንት አሳዬኝ!
@aidanigatu8266
@aidanigatu8266 4 месяца назад
ህይወቴንም አእምሮየንም ጌታዬ ሆይ ጠብቅልኝ ነብይ ጥላሁን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ባላለቀ የሚያሰብል ትምህርት ነው ፀጋ ይጨመርልህ
@Sisaytolla
@Sisaytolla 5 месяцев назад
What is the purpose of including "አስደናቂ ትምህርት" on the title? Leave the judgement to the audience or the disciples of Christ.
@freweinimehari4448
@freweinimehari4448 4 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርልህ
@amykussa7270
@amykussa7270 5 месяцев назад
Hallelujah
@TigiBetw
@TigiBetw 5 месяцев назад
ישועה הוא המשיח 💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏
@sebleabebe7041
@sebleabebe7041 5 месяцев назад
ተባረክ ❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤
@HfdfffHhguyff
@HfdfffHhguyff 5 месяцев назад
amen tabarkiiiiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 5 месяцев назад
ሰይጣን የሚሸነግልህ ሊገድልህና ሊገድልህ ብቻ ነው።
@sarahganana1742
@sarahganana1742 2 месяца назад
Ammmeen
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 Месяц назад
tebarek yabate bruk❤❤❤❤
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 4 месяца назад
❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ትክክል ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመኔ ተባረኪ ✊📖🙏
@AbenezerTilahun-ok5wr
@AbenezerTilahun-ok5wr 5 месяцев назад
tebarek እግዚአብሔር lemidrachin anten silesete simu yibarek😊
@BiniyamTaye-r7c
@BiniyamTaye-r7c 21 день назад
Tselylgn lene bet
@birtukan9565
@birtukan9565 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 5 месяцев назад
እዉነት ነዉ የምትናገረዉ። እሱን ስትለምድ ሁሉነገር ያስጠላሀል የሱ ሕልዉና ዉጡ ዉጡ አይልም
@rozamenda
@rozamenda 5 месяцев назад
ፀጋው በብዛት በህይወት ይፍሠስ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤
@birtukan9565
@birtukan9565 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉 amennnnnn illlllllĺlllll 🎉🎉🎉🎉🎉bate be akali tegegniche lememari geta yabikagni❤❤❤
@marthaayela2787
@marthaayela2787 4 месяца назад
ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤📖🥛🥛🥛
@MamaFikir-j1r
@MamaFikir-j1r 5 месяцев назад
ፓስተር ጥሌ የዘመንህን መአዛ ኢየሱስን ኢየሱስን ኢየሱስን ኢየሱስን ኢየሱስን ኢየሱስን ኢየሱስን እየኖርክ እና እየተናገርክ ወደጌታ የምቴድ ያርግህ ይሔም አይወሰድብህ።
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 5 месяцев назад
አንተስ? አድናቆቱን ትተህ በመንፈስ ትጋ። እዛ ሃሰተኛ ነብያቶች ቤት የለመዳችሁትን የስጋ አድናቆት እዚህም እየዘራቹ ነው። ሰባኪውንም እኛ ሰሚዎችንም ፀጋ ይብዛለን በል እስቲ። እራስህን ሙሉ አድርገህ ነው ወይ ሌላውን የምታደንቀው? ጌታ ይሄንን ስጋዊ ስሜታቹን ያንሳላቹና እራሱን እየሱስን የምትናፍቁ ያድርጋችሁ።
@MeYou-s9z
@MeYou-s9z 5 месяцев назад
❤❤❤
@FirehiwotAssefa-z1f
@FirehiwotAssefa-z1f 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@mekiyaamohammed6141
@mekiyaamohammed6141 2 месяца назад
Amen❤❤
@sharegadegela
@sharegadegela 5 месяцев назад
geta chemro chemro haylun yabizalih betam yemiwodih mesimati kejemerku wodih sile eyesus rihab chemerebegn tebarek
@WoreknshAdana
@WoreknshAdana 4 месяца назад
አሜን ጌታ ይበሪክ ጸጋውን በእጥፍ የቡዘል🙏🙏
@senaitseman-l2q
@senaitseman-l2q 5 месяцев назад
አምላኬ የተባረከ ይሁን አንተን ስለሰጠን ጥሌ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabagiday5055
@sabagiday5055 5 месяцев назад
Be blessed brother, we blessed God almighty because of you always, thank you
@loca_bubu7
@loca_bubu7 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ❤❤❤
@Prophetmati-nl8xo
@Prophetmati-nl8xo 5 месяцев назад
Ameen Ameen Ameeen
@messyhale9040
@messyhale9040 5 месяцев назад
AmenGod❤❤❤❤❤ blessed you Jesus Christ thank you so much
@aselefch
@aselefch 4 месяца назад
Tbireki gaeya zminken ybirki wuedmyi ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@WohinshetWohinshet
@WohinshetWohinshet 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@saraashebir1788
@saraashebir1788 5 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen hallelujah praise too Lord bless you more and more
@Addis-i7z
@Addis-i7z 4 месяца назад
ነብይ ጥሌ በብዙ ተባረክ!!!! ሁላችሁም ተባረኩ!
@bereket_defaru_gameing_media
@bereket_defaru_gameing_media 2 месяца назад
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንክን ይባርክ
@HnaHna-r8i
@HnaHna-r8i 5 месяцев назад
Ewnte ygzhbre sew setasetmre teentenke selmtsetemre ygeble❤❤❤ nbiye tela tebrke
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 месяца назад
አሜን ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን❤❤❤
@Milikyas-ev3jq
@Milikyas-ev3jq 4 месяца назад
No words about your word of God understanding
@getachewtilahun6326
@getachewtilahun6326 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@leulsamson6976
@leulsamson6976 4 месяца назад
እባክህን ፀልይልኝ ልኡል እባላለሁ
@leulsamson6976
@leulsamson6976 4 месяца назад
እባክህን ፀልይልኝ ልኡል እባላለሁ
@YohanisGelu
@YohanisGelu 4 месяца назад
Prophet Tsegawn yabzalik! Anten yagegne birhan inenm yagignen beitif❤❤❤❤
@MeskeremBekele-gj3hk
@MeskeremBekele-gj3hk 5 месяцев назад
እንደው ብትችልና ጥያቄዬን ብትመልስልኝ ሂወቴን ከትልቅ መመሰቃቀልና ከሁል ግዜ ክስ እንድድን ታደርገኝ ነበር እኔ በሰይጣን ሽንገላ የተስፋ ቃሌ ሊፈፀም ወር በቀረበት ጊዜ ውስጥ እግ/ር ለይ በማጉረምረም መከራና ስቃይ ውስጥ የገባሁ ሰው ነኝ የተስፋ ቃሌ ቢፈፀምም በሄወቴ ግን እንደገና ወደ ምድረበዳ ተመልሻለሁ እና እግ/ርን ሰድቤ እ/ር ይቅር አይለኘም እያልኩ እከሰሳለሁ አሁን እግ/ር አብሮት እንደነበረ እንዳገለገለ ሰው ሳይሆን በጨለማ አለም ሂወቱ እንደተጠቃ ሰው ጠዋትና ማታ ማልቀስ ፍርሀት ድብርት(ጭንቀት) ሞት መመኘት ሆኗል ሂወቴ ስንት ነገር ከእግ/ር የሰማው የተስፋ ቃል ያለኝ እግ/ር የተጠቀመብኝ ለስንት ሰው መፍትሄ የሆንኩ በአንድ ቀን መሪር ሀዘንና ማጉረምረም አሁን ሂወቴ ተዘበራርቋል እግ/ር በትንቢት ቃል እንኳን እኔን ማፅናናት ትቷል የተወኝ ያዘነብኝ ነው ሚመስለኝ ወዴት እንደምሄድ ግን ግራ ገብቶኛል ሁሌ ንስሀ ገባለሁ ሁኔታዎች ግን እግ/ር ይቅር እንድላለኝ ይነግሩኛል ካለብኝ ፈተና ስቃይ የተነሳ ወደሌላ መፍትሄ ሚገኝበት ስፍራ ልሄድ አስባለሁ ግን ከሱ ወደማን እሄዳለሁ እርሱ መንገድ ሂወት ነው ግን ደግሞ ትቶኛል እግ/ር ሲተው ሰውም ይተዋል ሚረዳኝ ሚፀልይልኝ ሚያዳምጠኝ የለም ከብዶኛል ነፍሴ ስጋዬ መንፈሴ ደክሟል አሁን ሊነጋ የማይችል ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ነኝ 0910938973
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 5 месяцев назад
እህቴ: አንድ ነገር ልጨምርልሽ! እግዚአብሔርን ተሳድቤአለሁ ብለሽ የምታስቢበትን ቦታ ላብራራልሽ ጌታ እንደረዳኝ። አንቺ በጊዜው ደስ ብሎሽ በደስታ አይደለም ከፉ ቃል ከአፍሽ የወጣው። ልጠይቅሽማ: አንቺ በጊዜው የምትጠብቂው የተስፋ ቃል ቢፈፀምልሽ ታመሰግኚ ነበር እንጂ መልካም ባደረገልሽ አምላክ ላይ ክፉ ቃል ታወጪ ነበር ወይ????? በፍፁም!! ይልቅስ የምስጋና ፕሮግራም ታደርጊ ነበር። እናም ወደ ማቲዎስ ወንጌል 12 ስወስድሽ ሙሉ ክፍሉን ካነበብሽ ፈሪሳዊያን እፊታቸው ጌታ መልካም እያደረገላቸው እያዩ እሱ ይሄንን የሚያደርገው በሰይጣን አለቃ ነው ብለው ተዘባበቱበት አየሽ የልባቸውን ድንዳኔ የመዳንን ቃል ማክፋፋትን ነው ቃሉ የጠቆመን እንጂ በብስጭት ከአፋችን በሚወጣ ጠማማ ቃል አይደለም። የጌታን መልካም ስራ በአይንሽ እያየሽ ያንን ጌታ መካድና የመዳንን ቃል ማክፋፋት አዎ ስርየት የለውም ነገር ግን ባጉረመርምን ቁጥር ጌታን እንደተሳደብን ሊመስለን አይገባምና እባክሽ ይሄንን ድሪቶ ለባለቤቱ ለሰይጣን መልሽለት እና ወደ አባትሽ ወደ እየሱስ እቅፍ ተመለሺ። ወደፊትሽ ጌታን በተስፋቃል አትመዝኚው እሱ እራሱ ተስፋችን እምነታችን ፀጋችን ነውና።
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 5 месяцев назад
እህቴ ምስከረም ሆይ አገልጋይ ጥላሁን ለጥያቄሽ መልስ ይዞ እንዲመጣልሽ ናፍቃለሁ❤ አንቺ ጌታን አልተሳደብሽም ተሳድበሽ ቢሆን ኖሮ መልሰሽ አትናፍቂውም ንሰሃ አትገቢም ነበር። አብዛኞቻችን በማጉረመረም ሂወት እንጠቃለን ማጉረምረም በራሱ የራሱ ክፉ ውጤት አለው። ነገር ግን ከፍቶን የተናገርነው ፈርተን የተናገርነው ሁሉ ክህደት አይደለም ተመልሰን ከተፀፀትንና ንሰሃ እስከገባን ድረስ ዩሁዳ ጌታን የሸጠበት ምክንያት ገንዘብ ስለቸገረው አይደለም ይልቅስ ጌታ ለሃዋሪሪያነት መርጦት እሱ ግን በልቡ መመረጡን ሳይሆን 30 ዲናሩን ነው ያከበረው ጴጥሮስን ካየሹ ግን ጌታን ሶስቴ የካደው በጊዜው በዛች ቅስፈት ስለፈራ እንጂ በልቡ ወልዶ ያሳደገው ክህደት አልነበረምና ወዲያው ተመልሶ ተፀፆቶ ንሰሃ ገባ። እናም ፈርተንና ጨንቆን የምንናገራቸው ክፉ ቃሎች ስርየት እንደሌለው ሃጢያት መቁጠር የለብንም እስቲ እቺን article አንብቢያት www.biola.edu/blogs/good-book-blog/2021/what-is-the-unforgiveable-sin-what-is-blasphemy-against-the-spirit እናም የሆነ ነገር ትማሪበታለሽ። አይዞሽ በርቺ ጌታ ይወድሻል!
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 5 месяцев назад
በክርስቶስ እየሱስ ላሉት አሁን ኩነኔ የለብንም።!!!! እየኮነኘሽ ያለው እራሱ ሰይጣን ነውና!!!አንደበትሽን ከፍተሽ እኔ በክርስቶስ እየሱስ ነኝና ኩነኔ የለብኝም ብለሽ ንገሪው። አባባ እኮ የቅር ባይና ቸር ነው። ስሜትሽ የሚልሽኔ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል የሚልሽን በይ!!!! አለቀ!!!!
@mimibekele6979
@mimibekele6979 5 месяцев назад
ተባረክ ነብይ ጥሌ ፀጋ እየበዛ ይብዛልክ❤❤❤❤❤❤
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 5 месяцев назад
የዘመኑ..ሰጦታችን..ነህ..ጌታ..ይባርክህ
@zinashalemu8747
@zinashalemu8747 5 месяцев назад
Nebiy Tile EGR lezelalem yibarkih tebarekilign wondime
@Fasikamamo-j2h
@Fasikamamo-j2h 5 месяцев назад
Egziabher yibarkeh Pro tile❤❤❤❤
@antenehworku9216
@antenehworku9216 5 месяцев назад
God invested up on me beware 📢📢📢📢 man
@HelenAssefa-x4k
@HelenAssefa-x4k 4 месяца назад
dink timihirt newe geta ahunm ahunm meredatun yabzaleh zemeneh yibarek
@EliyesAdena
@EliyesAdena 5 месяцев назад
ጌታ ፀጋውን እንደገና ያብራራልህ❤❤❤❤❤
@Zubaida-i1z
@Zubaida-i1z 5 месяцев назад
ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ❤❤❤❤
@anshaoumer9912
@anshaoumer9912 5 месяцев назад
ተተባረክ አፍህን ከፍቶልሀልና ጌታ ይባረክ
@fig5439
@fig5439 4 месяца назад
የእድሜ ልክ ጦርነት ።
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 5 месяцев назад
Glory to be God Almighty Amen ❤❤❤❤❤❤❤
@genetgtk4168
@genetgtk4168 4 месяца назад
ዘመንህ የበረከት ይሁን
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 5 месяцев назад
Kibiri Leiyasus Yihun Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🙏♥️🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@Sufi-ky2fc
@Sufi-ky2fc 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@Sufi-ky2fc
@Sufi-ky2fc 5 месяцев назад
Ebifami ❤❤
@Alana-e1g
@Alana-e1g 5 месяцев назад
Amen❤❤❤❤ tbarak🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Alana-e1g
@Alana-e1g 5 месяцев назад
Amen❤❤❤❤ tbarak🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@semharteklehaymanot7257
@semharteklehaymanot7257 5 месяцев назад
ጌታ የሱስ ይባርክህ❤
@NebiatTadesse
@NebiatTadesse 5 месяцев назад
Egziabher zemnhen yebark
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 5 месяцев назад
Yabate beruke leberket hune lemlem dinke temhert nw wana temhert!!!
@CheerfulCamera-gn4bf
@CheerfulCamera-gn4bf 5 месяцев назад
ዘመንህ ይባረክ።❤❤
@seblatesema6272
@seblatesema6272 3 месяца назад
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@hirutalemayehu1147
@hirutalemayehu1147 3 месяца назад
ጌታ ይባርክህ
Далее
Лучше одной, чем с такими
00:54
Просмотров 528 тыс.
መንፈሳዊ ውጊያና የድል ምሥጢር
1:22:53
Лучше одной, чем с такими
00:54
Просмотров 528 тыс.