Тёмный

መንፈስ ቅዱስና የጸጋ ሥጦታዎቹ || ክፍል 1 || መምህር አሰግድ ሣህሉ || Menfese Kiduse || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን 

kaleawadi tv
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 8 месяцев назад
በጣምና በብዙ ልንማርና ልንረዳ ጥልቅ በሆነ ርእስ ላይ ይህንን መንፈስ ቅዱስና ስጦታዎች ላይ የጀመርከው ትምህርት እጅግ አስፈላጌ ስለሆነ ለእኛም ለምንማረው ለአንተም ለምታስተምረው እግዚአብሄር ጌታ የቃሉን ብርሃን ያብራልን ዘንድ ልባችንንም ይከፈትልን እርሱ ብቻ ይርዳን ጌታ እየሱስ ይባርክህ መ/አስግድ
@edenmekonen9693
@edenmekonen9693 8 месяцев назад
ብዚህ ዘመን ንጹህ ወንጌል ጌታ እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን 🙏. ተባረኩ ዘመናችሁን እና አገልግሎታችሁን ይባርከው!
@bettybefirdu9185
@bettybefirdu9185 7 месяцев назад
Thank you. God bless
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 8 месяцев назад
ምርጦቹ የክርስቶስ ወታደሮች:: ሰወዳችሁ የእግዚአብሔር ሞገስ ከእናነተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@alfuutintin2207
@alfuutintin2207 8 месяцев назад
Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 8 месяцев назад
በጣም ወሳኝ እና አስፈላጊ ትምህርት ነው አሴ ይህን ርዕስ አድርገህ እንድታስተምር ያሳሰበህ መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንለት ጸጋ ይብዛልህ እኛም በትሁት ልብ እንድንማር ጸጋው ይደግፈን!❤❤❤❤❤❤❤❤
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 7 месяцев назад
አሴ ፀጋ ይብዛልህ ፈትፍተህ ስለምታጎርሰን በረከታችን ነህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ስለአንተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmanuelMengistu-om6rs
@AmanuelMengistu-om6rs 8 месяцев назад
በብዙ ናፍቆት ስጠብቀው የነበረ ርእስነው ተባረክ አሴ
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 7 месяцев назад
ብርሀን ከጨለማ ጋር ህብረት ስለሌው ብርሀኑ የእግዚያብሔር ቃል ሲነገር ጨለማው ይሸሻል አሴ ብርሀኑን የምንፈልግ እንሰማሀለን የእግዚያብሔር ቃል መስታወት ነው ያለብንን ልክ ያልሆነ ነገር ያሳየናል በርታልን ወንድማችን
@misrakyirga4508
@misrakyirga4508 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@kalkidandeneke1253
@kalkidandeneke1253 8 месяцев назад
ስጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው🤗 ጌታ ይባረክ🙏 እንኳን ጠበቁት ብዙ ተምሬአለሁ አሴ ተባረክ
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w 8 месяцев назад
አሜን በጣም ትክክል ነው እውነት ነው አሴ ተባረክ ምርጥ ትምህረት ነው❤❤🎉🎉❤❤❤
@tt381
@tt381 8 месяцев назад
አሜን
@lidetugalchu5460
@lidetugalchu5460 8 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@selammenberu6359
@selammenberu6359 8 месяцев назад
ወንድም አሴ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ❤ ሚስጥርን የሚገልጥ ጌታ ይባረክ እኔ ብዙ ተማርሁበት ❤።
@betelhemghiwot3211
@betelhemghiwot3211 8 месяцев назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤
@selamawitgulumaa4669
@selamawitgulumaa4669 8 месяцев назад
አሴ ጌታ ይባርክህ ትልቅ ርዕስና ትምህርት ነው ልንማረው ያስፈልገናል ፀጋው ይርዳን
@saraayalew3618
@saraayalew3618 8 месяцев назад
Amen 🙏God bless you more and more.
@Mezmur_ZeOrthodox21
@Mezmur_ZeOrthodox21 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤ love you. Geta Yekber yemesgen!!
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 8 месяцев назад
የጌታ ፀጋ እና ሰላም ካንተ ጋ ይሁን
@tigistbalango9504
@tigistbalango9504 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ bless you God
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 месяцев назад
Amen 🙏🙏🙏🙏
@lemlemwoldegerima2784
@lemlemwoldegerima2784 8 месяцев назад
Amen Amen Amen ♥️💯
@JorgoRefu
@JorgoRefu 8 месяцев назад
Tebarek wendime ye geta tsega yibzalih. Egnam bekelu fireama yedirgen. Ameen ❤❤❤❤
@derejemekonenn3566
@derejemekonenn3566 8 месяцев назад
God bless you my big brother thank❤❤for ❤
@derejemekonenn3566
@derejemekonenn3566 8 месяцев назад
God bless you my big brother thank❤❤for ❤ 17:36
@melesetadesse1621
@melesetadesse1621 8 месяцев назад
God bless you dear bro. please where is part two and others?
@user-jz6ps2ng6j
@user-jz6ps2ng6j 8 месяцев назад
Tebbarek🙏🙏😘😘😘😘😘😘
@Petros-cj1xl
@Petros-cj1xl 8 месяцев назад
When do we expect part 2? God bless you all.
@kaleawaditv
@kaleawaditv 8 месяцев назад
Wednesday 9pm
@kaleawaditv
@kaleawaditv 8 месяцев назад
ረቡዕ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ላይ
@alexhabitu8418
@alexhabitu8418 7 месяцев назад
Place....
@MrstYrdyrd
@MrstYrdyrd 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
Далее
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 1,5 млн
🎙А НЕ СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🕺🏼
3:06:10
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 1,5 млн