Тёмный

መከላከያው ከአማራ ክልል እንዲወጣ ዐቢይ አዘዙ! | ጉዞ ወደ ሶማሊያ ግንባር! | የአዲስ አበባው ሰልፍ!ዋናዎች የብልጽግና ባለስልጣናት ተከበቡ! 

Roha
Подписаться 253 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 190   
@Awake.726
@Awake.726 9 дней назад
ከፍተኛ የጥላቻ ዘመቻ በፋኖ ላይ ስለተዘረጋ በጠላት ሚዲያ ላይ እየሄድን ድል ለፋኖ እንበል!! ፋኖዎቹ በምድር እኛ ደግሞ በሚዲያ ትግሉን እናጧጡፈው!! ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤
@Imfano2122
@Imfano2122 9 дней назад
ፋኖዎቻችን ❤❤❤❤የኛ መከታዎች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@esayaslove5758
@esayaslove5758 10 дней назад
ድል ለትንታጎቹና አይበገሬዎቹ ለአማራ ፋኖዎች 💪💪💪
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 10 дней назад
@ሳራአህመድ
@ሳራአህመድ 10 дней назад
ድልለጀግናውፋኖ❤❤❤አሏህውነትያርገው ያስወጣልንአቦ 4 ወሩ እኛጋ መኪናተተዘጋ በነሱምክንያት
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 10 дней назад
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 9 дней назад
ፋኖኖኖ የምታወገዙ ካላችሁ እረፋ ለገዳይ ማገልገል ነው ❤❤
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 10 дней назад
ጀግንነት እንደ ፋኖ ነው፣አቅም የማያውቀው አብይ
@علتتغ
@علتتغ 10 дней назад
ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Maria-f6g9z
@Maria-f6g9z 10 дней назад
ሩሐ ሚዲያ ቸር ያሰሜሺ የእዉነት ያድርገዉ !!! የአብይ ሰወ በላ አረመኔ ደም መጣጭ ሐገር አፍራሺ የሆነ የወንበዴ መንጋ ክልላችንን ለቆ ይዉጣ ፈጣሪ በቃ ይበለን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@ALYUS701
@ALYUS701 10 дней назад
ድልለተገፋውአማራህዝብናለጀግናውፋኖ
@TetenaTetena-v8x
@TetenaTetena-v8x 10 дней назад
ድል ለጅግናው ለአማራ ፍኖ❤❤❤❤❤❤
@EbrahimeMesay
@EbrahimeMesay 10 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg 9 дней назад
ብልፅግና ይጥፋ ፋኖ ይስፋፋ ድል ለፋኖ ✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌ፋኖ ፋኖፋኖ
@belaywonde8282
@belaywonde8282 10 дней назад
አማራ ነፃ ይወጣል ደሰታችንም ድሉምም ቅርብ ነው
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 10 дней назад
@beedan865-zs3yw
@beedan865-zs3yw 10 дней назад
አብይን ማመን ድመትን ወተት ጠብቂልኝ እንደ ማለት ነው🤣🤣🤣 አማራ አሁን ለይ ልብ ገዝቷል አያምንህም!
@sjjdSkh
@sjjdSkh 9 дней назад
ድል ለአምሀራ ፋኖ ለዘላለም ይሁን
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 8 дней назад
ፍኖ ተሪቁ እያማረልህነው ድል ለአማራ ፍኖ
@AbebeKassew
@AbebeKassew 9 дней назад
ድል ለፋኖ ወንድሞቼ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 9 дней назад
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@Awake.726
@Awake.726 10 дней назад
ፋኖ❤ ፋኖ❤ፋኖ❤ ድል ለጀግኖቹ💪🏻🥰💪🏻
@werkemelese7492
@werkemelese7492 9 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 9 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xy9zx3xg4u
@user-xy9zx3xg4u 10 дней назад
የአብይ ሰራዊት ይወጣል የተባለው ማዘናጊያ እንዳይሆን ጥንቃቄ ያስፈላል! ትግሉ ይቀጥላል!
@alyastesfaya1324
@alyastesfaya1324 9 дней назад
ትክክል
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o 9 дней назад
አስተዋይ! እዉነት ነዉ መከላከያ ሳይሸነፍ እና ሳይቀጠቀጥ ከአማራ ክልል እይወጣም። አብይ አ እና ጀኔ አለምሸት ደ. ከ2 ቀን በፊት የተናገሩትን ማስታወስ ይገባል።
@AcliluTelahun-j3e
@AcliluTelahun-j3e 8 дней назад
Meaza you will shine greatly soon for Amhara and Ethiopia 🇪🇹 Thank you
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 10 дней назад
ድል በአገዛዙ ለተገፉ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ።
@SalomonanGeaw
@SalomonanGeaw 9 дней назад
#በርቱልን አድስ አመት አድስ አተሳሰብ አድስ ተስፋ🎉🎉🎉
@MelakuWedimgezahu
@MelakuWedimgezahu 9 дней назад
ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪
@rabiashekur4903
@rabiashekur4903 9 дней назад
ድልለአማራህዝቡ
@TsgsGdhhfuf
@TsgsGdhhfuf 9 дней назад
አማራ ሲጨፈጨፍ ያላየነውን ድምፅ አሁን ልንሰማው አንችልም አማራ ተነስቷን ማንንም ሊያዳምጥ አይችልም ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤ ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 10 дней назад
ድል ለጂግናው ፋኖኖኖኖ ሺፈት አና ሞት ለብልፅግና
@xFlavoriax
@xFlavoriax 9 дней назад
ፋኖ መከላከያ ለቆ ወጣ ብለው መዘናጋት የለበትም። ስርአቱ እስካልተወገደ ድረስ ሰላም አይኖርም።
@SialfWaza
@SialfWaza 9 дней назад
መከላከያ ሲወጣ ትጥቅ ይዞ እንዳይወጣ! መንገዶች ይዘጉ !! የብልፅግና አመራሮች ፣ ካድሬወች ፣ አድማ ብተናና ሚሊሽያ ከፍርድ እንዳይሸሽ ይደረግ!!
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 10 дней назад
ልጅ እንዴት በአባቱ ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ይጠራል ??? "ኦሮሞ/ ……> ኦሮሙማ" ጀርመን የክርስትና አባቱ ሲሆን፣ የሴራ አባቱ ግብጽ ነው (ባንዲራቸው ይመስክር)!::
@KamailaKamaila
@KamailaKamaila 10 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂ትክክል ዘራቸዉን አገኘኸዉ ወይኔ በሳቅ😅😅😅😂😂
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 9 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@Shewaye-ct9uj
@Shewaye-ct9uj 10 дней назад
ድ ል ለፋኖ
@AbateHaile-s7e
@AbateHaile-s7e 9 дней назад
አቢይ አህመድ መከላከያ ከአማራ ይዉጡ ሲል ማዘናጊያ ነዉ
@fohziafohzia5399
@fohziafohzia5399 9 дней назад
ድል ላማራ ህዝብ 😢😢😢
@user-tv4gu4mz7j
@user-tv4gu4mz7j День назад
አቦ ቸር ወሬ ያሠማሽ ሁሌም እከታተልሻለሁ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም ፈጣሪ ይብቃ ብሎ ያስወጣልን ❤❤🎉🎉
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b 10 дней назад
መውጣት ብሎ ነገር የለም ። የአማራ ጠላት መጥፋት አለበት ።
@Beza27Tube
@Beza27Tube 9 дней назад
እኮ
@ሳራአህመድ
@ሳራአህመድ 9 дней назад
@@user-nv9su8lm9b ሙት ይዞይሞታልአሉ ንፁሀንነውኮማለቅየያዘው ከወጡ ደሞአላህመላአለው
@destademissie9117
@destademissie9117 7 дней назад
እንኳን ሰልፍ ስንት ድሮና ትንሽ የፈተነው ህዝብ ነው። ሰልፋቸውን ለ ፋኖ ድምጽ ለማድረግ መዘጋጀት ነው
@Yadergal-of9ul
@Yadergal-of9ul 10 дней назад
አማራን አታዘናጉት ይች ለቆ ሊወጣ ነው የሚል ወሬ ችግር አለው
@Awake.726
@Awake.726 9 дней назад
ትክክል የትም አይሄድም!! ይልቅ ፋኖን ደግፉ!!
@rayatube5831
@rayatube5831 9 дней назад
ጥሩ ውሳኔ ነው መከላከያው መውጣት አለበት ፋኖ ታማኝ ሕዝባዊ ሀላፊነት ዜግነት የሚሰማው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነው አይዘርፍም አያፍንም ባንክ አይዘርፍም ሴት አይደፍርም ስለዚህ ሌላ ሀይል አማራ አይፈልግም"
@Girma-fm1zk
@Girma-fm1zk 9 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ። ድሉ ቅርብ ነው።
@mengeshamoges8256
@mengeshamoges8256 10 дней назад
አብይ አንድ ሰው እስከ ሚቀር ድረስ አማራን መግደሉን አያቆም እና ጦር ማስወጣት የሚባለው ማዘናጊያ ነው ።።
@Awake.726
@Awake.726 9 дней назад
ትክክል!!
@isaacmekuria3234
@isaacmekuria3234 9 дней назад
ሮሀ እባክሽ እባክሽ ስለ ገዳይ ወታደር መውጣት እርግጠኛ ካልሆንሽ እትዘግቢ። ፍኖን ያዘናጋል
@Geezemebrat
@Geezemebrat 9 дней назад
አስኳሁን መቆየቱ,አልሞት,ባይነት,,አያዋጣ ሌላውመከላከያ በደፈናው ድል ተመታዋል,,
@solomon3431
@solomon3431 9 дней назад
“🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን..ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 ____
@menwagawalemu1230
@menwagawalemu1230 9 дней назад
ይህ የኤቢሲ ማስታወቂያ በጣም አልበዛም እህቴ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 9 дней назад
የቀሩ ብአዴኖች❤ ቶሎ እጅ ሰጡ አለበለዚያ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ
@HuseanYabu
@HuseanYabu 9 дней назад
መዓዛ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ለኔ
@andualemzewdu2493
@andualemzewdu2493 9 дней назад
ጥሩ ነው ጉዞአችን ወደ 4killo ነው ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው እውነት አለን
@user-rv9jh4fn7t
@user-rv9jh4fn7t 10 дней назад
hhhh ብልፅግና ሽፈት ላይ ናት።ፋኖ ወደፊት ብቻ!!!
@saadasadada505
@saadasadada505 10 дней назад
መከላከያው፡መሳራውን፡ይዞ፡መውጣት፡የለበትም፡
@gebrehiwothabtie7007
@gebrehiwothabtie7007 9 дней назад
የአብይ ወታደር ከአማራ ወጣ ጉዞ ወደሶማሊያ እያላችሁ አታጃጅሉን
@workuferede2235
@workuferede2235 10 дней назад
ከደቡባአዊ ጎንደር በሌሊት ፈርጥጧል የፋኖንን ምት አልችለው ስላለ።
@hailemariamworku8228
@hailemariamworku8228 9 дней назад
The Winner Fano ❤❤❤❤❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 9 дней назад
ኦሮሚያ የተባለ አገር ❤ሕልም ነው በአገርውሰጥም በውጭ ተቀባይነት የለውም
@yosefyehualashet
@yosefyehualashet 5 дней назад
ኦሮሚያ እና ትግራይ ቢገነጠሉ ሃገራችን ሰላም ታገኛለች
@nie_ma
@nie_ma 9 дней назад
ወዴት ነው እሚወጣው መሳሪያዎቻችንን ሳያስረክብተ
@mesfinayalew7041
@mesfinayalew7041 9 дней назад
ጥሩ ትንታኔ ታማኝ ዜና የሚቀርብበት ስለሆነ በርቱ :: ማሳሰቢያ በአማራ ክልል የተሰማራው ጨፍጫፊው የአብይ ወታደር ከክልሉ ሲወጣ አንድም መሳርያ ይዞ እንዳወጣ እና በንፁህን ላይ ግድያ የፈፀሙ ለፍርድ ማቅረብ ይገባል እንጂ ፋኖ የዋህ መሆን የለበትም:: ድል ለፋኖ !!
@HalendH
@HalendH 9 дней назад
ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
የፈሪ ዱላ አስራ ሁለት አለ ያገሬሰው ይሄ ዘመን ያማራ ህዝብ ቀና እሚልበት ለቅሶ ሳይሆት ሳቅ ያጎናፅፍልን
@habtamushisema3790
@habtamushisema3790 9 дней назад
Enia alselefim..hodam yiselef.. victory for fano💪💪👏..not an amhara by the way
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 10 дней назад
መከላከያ ሠራዊት ሊወጣ ነው ብሎ ማዘናጋት ተገቢ አይደለም
@user-bl2db8nk7l
@user-bl2db8nk7l 9 дней назад
ወዶነው በግዱ ነው የሚወጣው።በየቀኑ በመቶሺዎች እየተፈለፈሉ ያሉ ሰልጣኞች ፋኖዎች አፈር እያስጋጡት ስለሆነ ምንም ማምጣት አይቻልም
@workuferede2235
@workuferede2235 10 дней назад
ፋኖ ወደ አዲስ አበባ አራት ኪሎ !!
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 9 дней назад
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪
@mhrt4063
@mhrt4063 9 дней назад
ደል ለአማራ ፋኖ ለተገፋዉ ህዝብ ደል ለሟላዎ ኢትዮጵያ❤
@ALYUS701
@ALYUS701 10 дней назад
,,አላህኸይርያምጣልንህዝብአለቀ
@DhbfDjcft-eb9uf
@DhbfDjcft-eb9uf 10 дней назад
አንድ የጦር መሳሪያ ይዞ እንዳይወጣ ለፋኖ መልእክት አስተላልፉ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 10 дней назад
በትክክልል
@KamailaKamaila
@KamailaKamaila 10 дней назад
ትክክል
@adamug8602
@adamug8602 9 дней назад
ህዝብ አታዘናጉ መከላከያ ለቆ እየወጣ ሳይሆን ሀይል እያሰባሰበ ነው ምክንያቱም በፊቼና በደብረብርሃን አቅጣጫ ተጨማሪ የጦር መሳሪያና ሎጀስቲክ ወደ ክልሉ እያስገባ እንጅ እያስወጣ አይደለም።
@mekonnenwoldemichaelgirma2339
@mekonnenwoldemichaelgirma2339 9 дней назад
እስትራቴጅክ ለውጥ ሊሆን ይችላል።
@asefa_eshete
@asefa_eshete 9 дней назад
እረ ያስወጣ። እዛ ሆነው ሕፃናትን ከማፈን፣ አቅመ ደካማ ወገኖቻችንን ከማሸበር ሌላ ምን አልሰሩም።
@MilyWondy
@MilyWondy 10 дней назад
የታወቀ ነው። ምን ምርጫ አለው
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 9 дней назад
አንድም የጋላ ጦር ከአማራ ቀዬ እንዳይወጣ ከወጣም ሬሳው ነው መውጣት ነው ያለበት
@YM12
@YM12 10 дней назад
😂😂😂😂የሞኝ ዜና መከላከያ ከአማራ ክልል አደመወጣ ታዘዘ ብሎ ሰው ለማዘነጋት መከላከያ ቢለቅ ፈኖ አየተከተለ አ አ ይገባልንጂ ዝም ብሎ ባለበት ቁጭ ይላል አች ሴረኛ 😅😅😅😅
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 10 дней назад
ድል ለአማራ ፍኖ የአራጅ ጭራቅ ጀሌ አንድ መሳሪያ ይዞ እንዳይወጣ ፍኖ ተረከቡት ሲቀጥል አብይ ድራማ ሊሰራ አስቦ ነው ይህ ደደብ አማራን አይሸውድም የእሱን ከብቶች ሊሸውድ ይችላል ግብፅ ወረረችን ሀገር ተደፍረበሚል ወጣቱ የሚዋጋ መስሎት ፍኖ በሮ ሱማሌ የሚሄድ መስሎት ነው ተሸነፍኩ ላለማለት ነው ግብፅን ሆን ብሎ ካይሮ ድረስ ሂዶ የጠራቸው ምንም ጠብ የላቸውም። ይህ ደም ጠጭ ከሆነው ይዋጣለት ለአማራው ከእሱ በላይ ጠላት የለውም። ፍኖየ ወደ 4 ኪሎ
@mengeshamoges8256
@mengeshamoges8256 10 дней назад
እንዲህ ያለ ማዘናጊ ጦር ሊወጣ ነወ እያልሽ አታጨብጭቢ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nurityimer4474
@nurityimer4474 9 дней назад
ፋኖ እየተውደለደለህዝባችንን አሥጨረሠ አብይ ፋኖን ይንቀዋል
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 10 дней назад
Awo Fano Yashenfal ❤❤❤❤❤❤endinaw Fano ❤❤❤❤❤❤
@MelakuWedimgezahu
@MelakuWedimgezahu 9 дней назад
💪💪💪💪💪
@msaddis4164
@msaddis4164 4 дня назад
የመላው አማሃራ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ጀግግግግግግግግና አንንንንንንበሳ ያባቶቻቸው ልጆች ብልፅግናናናን ሽንንት በሽንት ኦነግን ሽንት በሽን የአብይን አስተዳደር ሽባ የማንቀሳቀስ በድን አደረገው ፋኖኖኖኖኖቻችን ይህ ራሱ በቄነው በግብፅና በሱማሌ አሳቦ አማራን ክልል ጥሎ ሌወጣ እያሰበነው አማራ የመከላከያ ተብዬ የኦነግ ሰራዌት መሳሪያውን ይዞ እንዳይወጣ አሳደህ በለው ይህን ገጣይ አስገንጣይ ደንቆሮ ሰራዌት በዜጋላው የሜተኩስ ሽንታም ።
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 9 дней назад
ስንቴ መከላከያ ሊወጣ ነዉ ብለሸ ዘገብሽ ይህ 3ኛ ሽ ነዉ አታዳክሚ።
@mggg8841
@mggg8841 9 дней назад
Yehe likskes meri ena mekelakeya gena teyayezew wede siol yewrdalu !!! FANO 💪 💚 💛 ♥️ 💪
@millionmengesha5076
@millionmengesha5076 9 дней назад
ይሄን አረመኔ በማይገባው ቦታ ተቀምጦ ሀገርን የሚያተራምስ ወንበዴ መደዴ በክብር "አንቱ እሳቸው " እያልሽ መገለፅሽ ያበሳጨኛል ኢትዮጵያን አዋርዶ አንታችንን እንድንደፋ ህዝቡ በእረፍት አልባ ጦርነት እንዲሰቀይ ያደረገ አራመኔ ክብር ሳይሆን ፍርድ ነው የሚገባው።
@betseha1846
@betseha1846 10 дней назад
ምንም ይሁን ምን ይውጡ፡፡
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 9 дней назад
የብአዲን ተላላኪ ባንዳዎችን ያለምህረት በአደባባዩ የማያዳግም ፍርድ መስጠት ተገቢ ነው ።ለባንዳዎች ምንም አይነት ርህራሄ ማሳየት አይገባም ።የገጠሩም የከተማው ሕዝብ ተደራጅተው ካድሬዎችን ተላላኪዎችን ባንዳዎችን አንገታቸውን መቅላት የሕዝቡ ግዴታ ነው።
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut 9 дней назад
ድልፍኖኖኖኖኖ
@ህልምነውተሰፋሽ
@ህልምነውተሰፋሽ 10 дней назад
አይ አማራ መቼ ነው አንድ ሆነህ ይሄንን ቡሸቲ የምታጠፋው
@Uramazingcutie
@Uramazingcutie 9 дней назад
አንከር ሚዲያ ትላንት የሰራውን ዜና ስትደግሚው አይደብርሽም ሰአት ገንዘብ እኮ ነው አደስ ዜና ከሌለ እኮ የግድ ዜና ማቅረብ የለብሽም ቪው ለማግኘት ስትይ
@endeshewderso8841
@endeshewderso8841 10 дней назад
እነ አረጋ ከበደ አብረው ሊወጡ ነው
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 8 дней назад
ግብጽ ግብጽ ሶማሌ ሶማሌ የተባለው ሚስጥሩ ይሄ ነው፡፡ አይ ፋኖ አይ አማራ ድንቅ ህዝብ! ለብልብልኝ! ሰውየው መሸነፉን አምኗል፡፡ ዳይ ወደ አራትኪሎ!!!
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 10 дней назад
Chang the demonstration
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 10 дней назад
ምነው ሮሃ ግን ትናንት የሰማነውን ዜና ዛሬ ይዛችሁ ብቅ ማለታችሁ
@KamailaKamaila
@KamailaKamaila 10 дней назад
መከላከያ ሊወጣነዉ ተብሎ መዘናጋት የለም ፋኖየ ሲጀመር እዳይወጣመሳሪያዉን አሰረክቦጅ ተከተለዉ እዳትሞኝ አብይን ማመን ቀብሮ ነዉ።😂😂😂
@MareTasew
@MareTasew 9 дней назад
Roha እባካችሁ በናተ ዜና እምነት ልናጣ ነው አጣሩ ባየ ቀናው አይዋጋም መሪም አይደለም
@tgtg7068
@tgtg7068 9 дней назад
የአዲስ አበባ ህዝብ እኮ የሚገርም ነው ቤትህ እያፈረሰ ጎዳና ላይ የጣለህን ደግፈህ ከወጣህ ሞተሃል
@okiya5535
@okiya5535 9 дней назад
Deleleamarahithebe fano yehune ayezone ❤❤
@getnetalemayehu1536
@getnetalemayehu1536 9 дней назад
jegna fano yigebachihual nuruln fanooo yashenfal
@AbelAbelgashaye
@AbelAbelgashaye 9 дней назад
ማዚ ፕሮግራምሽን በሰስፔንስ ነዉ እምጠብቀዉ ። ለሚከታተሉሽ ሁሉ ልክ እንደአማራ ፍኖ ሁሉ የትግራይ ወጣቶች ተደራጅተዉ ህወሀትንና ብልፅግናን ቢአጠፋ ,የኦረሞ ወጣት ተደራጅቶ የኦሮሞን ብልፅግናን ቢአጠፍ ህዝብ ለህዝብ ሁሉም እኩል እሚኖርባት ሀገር መሆን እንችላለን
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 9 дней назад
ሀሰት ነው አብይ ከአማራ ክልል አይወጣም ሀሰተኛ ዜና አትበትኑ ያልተረጋገጠ አታውሩ
@GmariamDegu
@GmariamDegu 10 дней назад
እየተመከተ የሚለውን እየተመላከተ ያልሽው ምን ያቻኩልሻል?
Далее