Тёмный

መከላከያ ፣ ሸኔ ፣ ፋኖ ፣ ወርቅ | ጠ/ሚው ላይ ያሰቡት ተሳክቶ ቢሆን ምን ይፈጠር ነበር ? | የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚያበስር ሚስጥር 

Netsa Media - ነፃ ሚዲያ
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

መከላከያ ፣ ሸኔ ፣ ፋኖ ፣ ወርቅ | ጠ/ሚው ላይ ያሰቡት ተሳክቶ ቢሆን ምን ይፈጠር ነበር ? | የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚያበስር ሚስጥር | እንቆቅልሽ ከሆኑት ሎጆች ግንባታ በስተጀርባ

Опубликовано:

 

12 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 715   
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 10 дней назад
ሀገሬ ኢትዮጵያ በልፅጋ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር ምን አለ። በጣም የሚመስጥ ትንታኔ ነው እናመሰግናለን 💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@TeddySimon-bi7rd
@TeddySimon-bi7rd 10 дней назад
Tenajame belshi min yelchal
@tarikumamo287
@tarikumamo287 10 дней назад
የምሁር የውሃ ልክ ማለት ሀገር ወዳድ ለሀገሩ ራሱን የሰጠ ለወገኑ የምቆረስ ለእውነት የምኖር እንደእናንተ ያለ ሰው ናው በርቱ ጀግኖቸ ❤❤❤
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 10 дней назад
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ። የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆቿ። አብቹ ብቻውን አይደለም።
@TsegayeAbebe-ol8cv
@TsegayeAbebe-ol8cv 10 дней назад
ስዬ ለሀገርህ ያለህ ቅናት እንድደግፍህ አርጎኛል ሰላሙን ይስጠን
@ferejsalih7307
@ferejsalih7307 9 дней назад
መከላከያ ወርቅ ማዉጣትን መስራት አለበት!!! ምርጥ ሃሳብ!!!!!
@hussenseid2
@hussenseid2 10 дней назад
እንደኔ እንደኔ ሁለታቹም ሚድያቹን አጋጭታቹ በጋራ ብሰሩ ብዙ ታዋጣላቹ
@biskut6932
@biskut6932 10 дней назад
ጀግናው አብይ የኢትዮጵያ ምሁራን አግዙት ብዙ ይሰራል አጋዠ ከጎኑ ካለ የሚሰራው የኢትዮጵያን ከፍታ ነው
@HelenML-uf1xp
@HelenML-uf1xp 10 дней назад
ሁለት ጀግናዎች ❤❤
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 9 дней назад
ጀግና ትርጉሙ ተቀየረ? ጀግና ሚድያ ላይ ሎሽን እየተቀባ እንደሴት መለፍለፍ እነዝ ሴቶች ጀግና??? እረ በሳቅ
@Jemijack
@Jemijack 10 дней назад
የፈጣሪ ያለ ምን አይነት ጥምረት ነው ሰዎች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌
@girmahundie4019
@girmahundie4019 10 дней назад
በጣም። እንደዚ አይነት ፕሮግራሞች ሊቀጥሉ ይገባል።
@GesesseFida
@GesesseFida 10 дней назад
Betatam
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 10 дней назад
ሁለት አዋቂዎች ተገናኝተዋል፣ አንደግፋቸወ አንደግፋቸወ።
@elitube8652
@elitube8652 10 дней назад
እጅግ በጣም ኣስተማሪ ውይይት። እንዲያው እንድህ ያለው ውይይታችሁ ቢያንስ ቢያንስ በሳምንት አንዴ እንኳን ቢሆን ቋሚ ፕሮግራም ብታደርጉልን❤❤❤❤
@DDDDM547
@DDDDM547 10 дней назад
ሁለት ምርጥ እና ጥልቅ አሳቢዎች! ስዬ ትንሽ ሰው አውርቶ እስኪጨርስ መታገስን ልመድ።በተረፈ ሁለታቹ አንድ ላይ ብዙ ተአምር የሚፈጥር መሀበረሠብ ትፈጥራላቹ።በርቱ።
@user-lj3gz1rl3f
@user-lj3gz1rl3f 10 дней назад
የሻለቃ ዳዊት በህይወት መቆየት የእኛ ኢትዮጵያን ድክመት ነው
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 10 дней назад
ከብር ለዶር አብይ አህመድ አሊይሁን እናመሰግናለን አገሬ ገና በአንተ ታብባለች ወገኔ ደሰ ሁሌም ደስ ይበልህ እናመሰግናለን ❤❤
@user-vi4iz7ev9p
@user-vi4iz7ev9p 10 дней назад
አቤት ሰው በእውቀት ሲያወራ እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ ጎኣ ብዬ ሰየምካችሁ ጥምረቱ
@084Dudududu
@084Dudududu 10 дней назад
አቦ ተባረኩ አዳሜም አሁን ከናንተ እኩል አክቲቪስት ነኝ ብሎ ስለሀገር ሲቀደድ ይውላል ምድረ ከእውቀት ነፃ!
@foziatabit8428
@foziatabit8428 10 дней назад
ስዩሜ ፕ/ሮ ጌትነት እንኳን አደረሳቹህ እንግዲህ ዘርግፉት ኑሩልኝ ሮጌትነትእንኳንአደረሳቹህእንግዲህዘርግፉትኑሩልኝሮባዪትጠፋ።❤❤❤❤❤
@kediyas4605
@kediyas4605 10 дней назад
የኢትዮጵያ ውድ ሃብቶች ረጅም እድሜ እና ጤና ለናንተ ይሁን ❤❤❤
@workineshteka3269
@workineshteka3269 10 дней назад
ሰላም ሁለት እንቁዎቻችን በርቱልን👌👍💪✅
@AhmedSyed-rm2di
@AhmedSyed-rm2di 10 дней назад
😂😂😂😂😂👹👹👹
@alialax4188
@alialax4188 9 дней назад
​@@AhmedSyed-rm2di😂 ፋኖ ነው ፋንዲያ የት ገባ
@AhmedSyed-rm2di
@AhmedSyed-rm2di 9 дней назад
@@alialax4188 ኦነግጋ ፈልግ ፋድያህን 😃
@senait1912
@senait1912 10 дней назад
ምርጦቹ ስዬና ፕሮፌሠር ጌትነት እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@alemalemye4812
@alemalemye4812 10 дней назад
@@user-ww2ph8fp7uአንተስ የፌስቡክ አርበኛ ??ክክክክክ🤪😜
@birhanjommy
@birhanjommy 10 дней назад
የጨበራ ጫጫታ! ሰው እንዲናገር ለምን በትዕግስት አያዳምጥም ይሄ በቀኝ በኩል እጀ ጉርድ ሸሚዝ የለበሰው ሰውዬ?
@alialax4188
@alialax4188 9 дней назад
​@@user-ww2ph8fp7uመልካም መቀጠል ይሁንልህ 😂
@FasikaCom
@FasikaCom 10 дней назад
እንደዚህ በዕዉቀት ላይ የተመሠረተ ውይይት ባለማወቅ የሚባዝኑ ሰዎችን ከጥፋት ያድናል ጥሩ ነዉ በርቱ
@tomasjafer1734
@tomasjafer1734 10 дней назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን እንዴት እኮ በጉጉት እንደምጠብቃችሁ ወንድሞቸ በጣም ትለያላችሁ እንቁ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ከክፉወች ሤራ እና ተንኮል አላህ ይጠብቃችሁ።
@Dan-USA169
@Dan-USA169 10 дней назад
ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን እናመሰግናለን
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 10 дней назад
ተባረኩ ወንድሞቻችን ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት እናመሰግናለን ❤❤
@user-os7ct8bm8y
@user-os7ct8bm8y 10 дней назад
ኦ አምላኬ ምንዓይነት ጥምረት ነው መማር መማር አሁንም መማር !!!!
@solomonbelayneh1245
@solomonbelayneh1245 10 дней назад
Seyume & Getnet 👌🇪🇹💪ኑሩልኝ👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪✍️✍️✍️
@mulugetagebra3472
@mulugetagebra3472 10 дней назад
ሁለት የአለማችን ምርጥ ፕሮፊሰሮች እግዛቤር ይመስገን ከላይ ነዉ የተሰጠን ስጦጣ❤❤❤❤❤
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 10 дней назад
MIN Chigr ale❗️ Zebegnaw hulu Professor nw‼️
@mariaqalinge1395
@mariaqalinge1395 10 дней назад
Dingay ras .
@jhonnyfix1346
@jhonnyfix1346 10 дней назад
አንተ እራሱ ፕሮፌሰር ነህ መሰለኝ አይ ዘንድሮ😂
@alemalemye4812
@alemalemye4812 10 дней назад
@@NatalBruck1948አይይ የት ሀገር ነው ሳይማር ፕሮፌሰር የሚኮነው ??? ጎጃም ነው ??ጀዝባ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 9 дней назад
ክክክክ ትክክል አብይ ነው ፕሮፌሰር ያረገው
@BinyamTagesse
@BinyamTagesse 10 дней назад
ስዬ የዛሬው ትንተና ልዩ እና የአመቱ ምርጥ ነው
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 10 дней назад
ሁለታችሁም የአገራችን እንቁ ልጆች ናችሁ
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe 10 дней назад
ስዬ ጀግና የእናንተ ዓይነት ምሁራን ያብዛልን ፈጣሪ።
@abdurehmantilahun
@abdurehmantilahun 10 дней назад
ጀግና ጀግናን ይወልዳል!!! ስየ በርቱ። የሚገርም ነው ፕሮፌሰር የስየ ውጤት ብል ማጋነን አይሆንም። " ትልቅ ነበርን ወደፊትም ትልቅ እንሆናለን" We are Ethiopian.
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 9 дней назад
ሰዬ እና ጌትነት የዛሬው ለየት ያለ ነው ይደጋገም ለህዝብ መንቃት መነቃቃት በጣም ጥሩ ነው መከላከያችን ድንበር ጠባቅያችን ህይወቱን እየሰዋ ኢትዮጵያ ወደፊት እንድትቀጥል እያረገ ሰላለ ክብር ሁል ጌዜ ለመከላከያችን ይገባችኋል ኑሩልን እንወድሀችኋለን
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 10 дней назад
እናንተ ምርጦች ኑሩልን በእውነት 🙏🙏🙏 ግን በዲያስፖራው ወሬ የደነዘዙ ፅንፋኞች አሁን ላይ አይገባቸውም የእለት ጉርስ ስለሚያገኙ ለአማራ ህዝብ ጥቅም የቆሙ መስሎ ክልሉን ወደኋላ እየጎተቱ ነው ምን ይደረጋል መቼስ ልቦና ብቻ ይስጣቸው ነው የሚባለው ።
@ashuyohannes7391
@ashuyohannes7391 10 дней назад
እዉነት ነው ስዬ የተጠየቁት ሁሉ ለህዝብ ነጻነት ነው የምሉ ህዝብ መያዣ እንጅ አለማቻዉ ሌላ ነዉ። ኑሩልን ስዬ!
@oumersurur1236
@oumersurur1236 10 дней назад
ስዬ እረዳት ፕሮፌሰርን ከጋበዝከዉ አይቀር በደንብ እንዲያወራ እድል ስጠዉ
@Tegenu-rx2bn
@Tegenu-rx2bn 10 дней назад
እጅግ በጣም ተባባሪዎች ናቸው በርቱ
@HailuBe
@HailuBe 10 дней назад
እነዚያ እንደአሮጊት በወሬ ንዝነዛ ጭንቅላታቸው የዶለዘ የነገር ወናፎችይህን የምጡቃን ምሁራን መሬት የረገጠ ወሌላ መረጃ ይላሱ።ያጣጥሙና ሰው ይሁኑ።አጋጭ ጭንቅላታቸውን በዚህ አስተሳስብ ይሞርዱ።እናንተ የኔ ምርጦች ክፉ አይንካችሁ።
@humansuffer6434
@humansuffer6434 10 дней назад
ወንድሜ ስዩም፣ አንድ አንድ ጊዜ ፣ ምንም የተረሳ ቢሆንም ፣ የህዝብ ድምፅ ፣ ለመሆን ስለመተከል ዞን፣ ማዕድን ብዝበዛና ፣ መንገድና መብራት ብርቁ ድንቁ፣ አንሳልኝማስ። ተባረክ።
@TekluGarbo
@TekluGarbo 10 дней назад
የአገር መድሀንቶች አሁን ተገናኛችሁ ይመቻችሁ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 9 дней назад
መርዞች መዳንቶች
@samebeyene1197
@samebeyene1197 9 дней назад
አሽቃባጭ ቱልቱላ
@Ismael-isa
@Ismael-isa 9 дней назад
😂😂😂😂አብይን ምን ብለው እንደሚጠሩት ግራ የገባቸው ሰነፎች ናቸው የጋርቦ ልጅ
@mikizola106
@mikizola106 10 дней назад
ሁለት ሀገር ወዳድ ጀግኖች በርቱልን
@mesekermetilahun8643
@mesekermetilahun8643 10 дней назад
ሰሞኑን በረከት በላይነህ ብዙ ነግሮናል ከንቅልፋችን ልንባንን ነው በርቱልን
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 9 дней назад
በጣም እንወዳችሗለን ሁለታችሁም ስለ ኢትዮጵያ ብዙ ጥልቅ እውቀት አላችሁ ተደማመጡልን የኢትዮጵያ ጀግኖች የልጆቻችሁ ዘመን ይባረክ እንወዳችሗለን 🇪🇹👏👏👏🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@HussenYimer-pv7mw
@HussenYimer-pv7mw 10 дней назад
የዛሬው ውይይታችሁ ለምን እንደሆነ አላውቅምሠላም እድገት ከፍታ ታየኝ ተሰማኝ ።ከዚያ በዘለለ የሚጥም ወግ ነው ግን ቶሎ አለቀብኝ ስዬ እባክህ ይሔን እንግዳህን ሁሌም ጋብዝልን የሚጥም ቆይታ ግን አጭር ሁና አለቀችብኝ❤❤❤❤❤❤
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 10 дней назад
Amazing discussion for prosperous Ethiopia👌
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 10 дней назад
ያረብ ሀገራችንን ከፍ አድሮግልን አበልጽግልን ያረብ ስደት ሰልችቶናል ጌታ ሆነ አዋደን አፋቅረን ያረብ::
@user-mr1zd7gp7v
@user-mr1zd7gp7v 10 дней назад
አብቹን አግዙት ሁለታችሁ ጋር ያለው positive energy ለአለም ይተርፋል። salute !
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 10 дней назад
ጂማ የጥንት ስሟ ፒኮሎ የሰው ዘር የሚኖርባት የፍቅር ሀገር ሕዝቦችዋ ለሰው ሟች ናቸው ስዬዬዬዬ💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@biskut6932
@biskut6932 10 дней назад
ከጠመንጃ ሞፈር መሸከም ነው ወገንን መግደል ሳይሆን ወገንን ማብላት ነው ከድህነት ማላቀቅ ነው ነፃነት ጠመንጃ ለመግደያነት ቀርቶ ለማረሻ እንዲያውሉት ማስተዋልን ያድለን አሜን በሉ
@helesse1965
@helesse1965 10 дней назад
በጣም ደስ ይላል ብቃታቹህ
@firezerdebebe4262
@firezerdebebe4262 8 дней назад
ስዩሜ በርቱ ይህ ሀገር ወዳድ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ከየት አመጣኸው ሀገራችን እግዚያብሔር እየሰማት ነው በርቱ
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 9 дней назад
ጀግኖች በርቱ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@Markanberihun
@Markanberihun 10 дней назад
መች ገባንና ተምረን ያልተማርን እንደነዱሽ የሆን ትውልድ ለማንኛውም እንደዚህ አይነት የግንዛቤ መረጃ አለመኖር አይፈረደበነም በርቱ
@barok8920
@barok8920 10 дней назад
የዛሬ ውይይት በጣም ጥሩ ነው፡ስዬ እንደዚህ ስትደማመጥ ያምርብሀል፡አድማጭም ይማራል።
@084Dudududu
@084Dudududu 10 дней назад
በለው ተገናኙ እሳትና እሳት! አቦ ይመቻቹ አዝጉልን ምድረ ፀረ ኢትዮጵያን!
@user-vc3jf6xc8l
@user-vc3jf6xc8l 10 дней назад
ከምለው በላይ በጣም ምርጦችሁ አድናቆቴ እስከ ዓለም ጥግ ነው ሳይንሳዊ የሆነ የዓለምን ሁለመናዊ ምን ልበለው ብች ፍጥር ይጥብቅችህ የገረመኝ ሱዬ ኮሜንቶችንም በደንብ እንደሚዳስስ ነው ተደማመጡ እያሉን ነውኮ ሲል ገርሞኛል
@user-mr1zd7gp7v
@user-mr1zd7gp7v 10 дней назад
ስዩሜ እና ጌች በጣም ደስ የሚለኝ ሁለታችሁ ስትወያዩ መስማት ነው ከማንም ሆድአደር መራቂ የናንተ ወቀሳ ሀገሬን ይጠቅማታል በርቱ በጣም አከብራችዃለሁ
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 10 дней назад
እንዃን ደህና መጣችሁ ሰዬ በጉጉት እንደምጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤❤❤❤
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 9 дней назад
ወንድሞቸ መማር ማለት እንዲህ ነው የሀገርን ጥቅም ማስቀደምና ለሀገርህ መቆም ለልማቷ ለእድገቷ መቆርቆር እንደናንተያሉት ጀግኖች ያብዛልን በርቱ
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 10 дней назад
ሰላም ብያለው ወንድሞቼ ፕ/ር ጌትነት እና ስዩሜ ተሾመ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 10 дней назад
Doctor Abey Ahmed❤ His from Other planet👍
@user-yc4wv1eq2l
@user-yc4wv1eq2l 10 дней назад
በጣም የሚገርም ትንታኔ ስየ እናጌች በጣም እወዳችሇለሁ
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 10 дней назад
ክብር ለበረከት ( እያዩ ፈንገስ) ስዩም ከቻልህ ጋብዘው በረከት በጣም ብዙ ሚስጥር ያውቃል
@Issa-pv9bg
@Issa-pv9bg 9 дней назад
ዛሬ እነ ስዩም ስለ ውሀ ያወሩት በረከት ከዘረገፈው በሁአላ ይመስለኛል ክብር ሀገር ወዳድ ለበረከት
@abduletifahmed9221
@abduletifahmed9221 8 дней назад
Great this will be done in the near future. Ethiopia will win. May Allah help our country for its prosperity. Amen!
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 10 дней назад
ስዬ እና ጌትሽ ሰላም ነው ኢትዮጵያዊነትን የምታሰርጹ ውዶች! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ayeleberhan7578
@ayeleberhan7578 10 дней назад
ኢትዮጵያ = መከላከያ
@nahomashbeir9938
@nahomashbeir9938 10 дней назад
የሰዉ ማኛዎች በርቱልን ❤❤❤❤
@gcy3510
@gcy3510 6 дней назад
በርቱልን ጀግኖች ሰንበለው ጣጋብን እንሸለህ በታግበር ያሰያናል አብቹ
@user-hb8hl8zs1z
@user-hb8hl8zs1z 10 дней назад
ፕሮፌስር ጌትነት ወንድማችን ስዩም እንኴን ተገናኝታችሁ ለየቢቻችሁ የኢትዮጵያን ጠላቶች ገመና እያጋለጣችሁ አልቻሏችሁም ዛሬ እንግዲህ ለሁለት አሳብዷቸው ፈጣሪ እናንተን እና የአቢቹን ድሮን አዞባቸዋል ምንም ልንረዳቸው አንችልም ስራቸው ያውጣቸው
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 10 дней назад
እንደ ሁለግዜውም ድንቅ ውይይት ከአንድ ብርቱ ሁለት መደሀኒቱ❤❤❤
@berhanebush3921
@berhanebush3921 10 дней назад
እወዳቸዋለሁ ።
@user-lz7sk9sd3k
@user-lz7sk9sd3k 10 дней назад
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤
@zomalink2502
@zomalink2502 10 дней назад
ይሄ የከዋክብት ውይይት ነው። በርቱ! እንዳታቆሙ!
@YesewzerNeguse
@YesewzerNeguse 10 дней назад
ፖለቲካን ለመላዉ ህዘብ በሚገባዉ እና ሊረዳዉ በሚችለዉ መልኩ እንደ ጁስ ጨምቃችሁ እንደ እናት ፈትፍታችሁ በአፍ በአፋችን ሰለምታጎርሱን ምችት ይበላችሁ። የባንዳ ራስ ምታቶች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-eg8wh6cz8x
@user-eg8wh6cz8x 10 дней назад
እሁኔታቹ ነው። ኑሩልን የሀገር አሌንታ❤❤❤❤
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 9 дней назад
እናንተ ተባረኩ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️
@girmatenkolu1815
@girmatenkolu1815 10 дней назад
No word at all ,you both gus are great, thanks bith for your
@tsehaytafesse7198
@tsehaytafesse7198 9 дней назад
ስዩም ተሾመ በጣም እንወድሃለን:: ውይይታችሁ በጣም interesting ሆኖ ሳለ ይህንን አዋቂ ሰው ሲያወራ አታቁዋርጠው ንግግሩን አስጨርሰው ረጋ ብለህ ተወያይ:: የእናትነት ምክሬ ነው:: 😮ተባረክ::
@ewnetubelete8905
@ewnetubelete8905 10 дней назад
በእውቀትና በምክንያት ላይ የተመሠረተ ችግርና ሳይንሳዊ መፍቴ ከእውነተኛ ምሁራን የሐገሪ ልጆች በርቱልን እንደውሐ ጥም አንጀታችንን በመረጃ አረሳችሁን
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 9 дней назад
ጀግናው ስዩም ተሾመ እውነተኛ ሀቀኛ እትዮጵያዊ እጅግ በጣም እንውደሃለን ኣላህ በእዝነቱ እና በረህመቱ እስከ መጨረሻው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@temesgenkinfe2131
@temesgenkinfe2131 10 дней назад
ስዩሜ አዳምጠው አስጨርሰው
@alexbef9734
@alexbef9734 10 дней назад
ትክክል !!!!
@BereketBarud
@BereketBarud 9 дней назад
የዛሬ ትንሽ ለውጥ አለ።ከባላፉት ይሻላሉ።
@mimimulu2295
@mimimulu2295 10 дней назад
ሀለተችሁም የሀገር ጠበቆች በርቱ የሀገር ኩራቶች የሀገሬን እድገቷን ሰታወሩ እጅግ በጣመ ደሰ አለኝ ለዚህ ነው ሀገሬ አሸነፈች የምለው🎉 ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@Kirubelzebene-xo4sm
@Kirubelzebene-xo4sm 10 дней назад
በጣም የሚገርም ትንተና አድኒቂያችዋለዉ በርቱ ጤናችዉ ይባረክ❤❤
@user-mr5wx1mq9h
@user-mr5wx1mq9h 8 дней назад
አሪፍ ጥምረት 👌ጌትነት በጣም ጎበዝ ነዉ 👍 በዚሁ ብትቀጥሉ ደስ ይለኛል ሮቤልን ቤንች አድርጌዋለዉ ! ❤❤❤
@henokgebretensayaddisababa6683
@henokgebretensayaddisababa6683 10 дней назад
ኢትዮጵያን የሚጠቅም ውይይት እያደረጋቹ ስለሆነ በርቱ
@girmahundie4019
@girmahundie4019 10 дней назад
የዛሬ ውይይት የሀገሪቱን ትንሳዔ ለማረጋገጥ ወሳኝ ምልከታ ሲሆን ብሔሬ ቅብርጥሶ ለሚሉ ደናቁራን ዓይን ገላጭ ትምህርት ነው።ባለሙያዎቹን አመሰግናለሁ።
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 10 дней назад
አገሬ የሚያበለፅግ መሪ አግኝታለች ህልምን ሁሉ ያሳካልህ የሀገሬ እንቆቅልሽ በዚህ መሪ ይፈታል❤❤
@user-ev9dx5te6v
@user-ev9dx5te6v 9 дней назад
አቤት ትንተና አቤት መረጃ ምላደርጋችሁ እጅግ በጣም ወደ ድኳችሁ የአገር ምርጦች
@miftahtah
@miftahtah 10 дней назад
የኢትዮጵያን ገላ ሚቦጠብጡ መዥገሮች ብዛታቸው።
@alialax4188
@alialax4188 9 дней назад
😂 መልካም መቀጠል ይሁንልህ😂
@Yah4918
@Yah4918 10 дней назад
የሃገር ሚዛን የሃገር ጠበቃ መከላከያ።
@walkyourtalk9001
@walkyourtalk9001 10 дней назад
well come we are waiting for you Guys: - Ras bitweded Siyoum and Prof. GAT
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 9 дней назад
I have learned so much today. Thank you gentlemen. May God protect and bless our country and our continent Africa.
@user-mn2pz2il7f
@user-mn2pz2il7f 9 дней назад
የዝሆኖችሁን ክፍፍል 100%ደግፈዋለው
@samitizita2693
@samitizita2693 9 дней назад
መከባበራቹ ያምራል በርቱ እናመሠግናለን
@bekelemulugeta6307
@bekelemulugeta6307 9 дней назад
ሥዩሜ ውይይታችሁ ደሥ የሚል ነው ሲናገር አሥጨርሠው
@zelalemtadesse3044
@zelalemtadesse3044 10 дней назад
ስዬ በረከት በላይነህን ጋብዝልን ሰለፓርክ አሻጥር በደንብ ሲያብራራ ሰምቸዋለሁ
@meskeremasresahegn8271
@meskeremasresahegn8271 10 дней назад
Seyoum, you just found your caliber , this an intellectual discussion that we can follow……… This guy is your match and you can engage well informed Ethiopians all over the world . Your show was dragged down with your interviewers that only agitated you, interrupted you and you sometimes miss your thoughts of train forcing your audience to check out because it will be chaotic, disorganized and even critical informations you are sharing are lost in the commotion. I was happy to see you relaxed, listening carefully, responding with witty but informative way! You should keep this guy, you have great chemistry.
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 9 дней назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤good job 👏 👍 👌 🙌 💪
@abdelaawol9872
@abdelaawol9872 10 дней назад
የጀግኖቹ ጥምረት ይልሀል❤❤❤
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 9 дней назад
ጀግና ይዋጋል እንጅ ሚድያ ላይ እንደሴት መሞጣሞጥ እነዝ ሆድ አደርች
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 10 дней назад
ስየ ተሰለፍን ለውድቀቶ በነጭ አደባባይ የአድዋ ልጆች የአስተሳሰብ ባርነት
@abdulmejid76
@abdulmejid76 10 дней назад
አለህ ይጠብቃቹ
@salimselam9514
@salimselam9514 9 дней назад
አቤት ❤❤ሁለተ ምርጥ ሀገር ወዳዶች ጥምረታችሁ ሲያምር❤❤❤ሰዮሜ ግን ወሬ አታስወራም እየተጠባበቃችሁ አውሩ❤❤❤
Далее
"መሪ ተገደለብኝ!" ፋኖ!  የዝምታ ምት!
1:35:11