Тёмный

መከራ የኳላቸው ፈተና ያሳመራቸው ውብ ስብዕናዋችዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል dr. wodajeneh meharene Abbay TV - ዓባይ ቲቪ 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 373 тыс.
Просмотров 146 тыс.
50% 1

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Опубликовано:

 

4 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 473   
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 Год назад
አደበተ ጣፋጭ የተናገረው ነገር ውሀ የሚያነሳ ፣ከንግግሩ ምን የማይጣልልለት የ21 ክፈለ ዘመን እንቁ ዶክተር ወዳጄነህ ምስጋናችን ልብ አዊ ነው ወላሂ ብዙ ነገሮቼን ቀይረክልኛል።❤
@user-bu7tw1qf5n
@user-bu7tw1qf5n 10 месяцев назад
Lik nw
@diresshewa4895
@diresshewa4895 Год назад
በስደት ሆኜ ለእኔ መፅናናኛዬ ነህ በትምህርትህ በጣም እረጋጋለሁ ሳዳምጥህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶክተር አመሰግናለሁ
@melakuchekol7267
@melakuchekol7267 Год назад
ዶክተር ወዳጀነህ እና ፍቅር ስለምትሰጡን የእምሮ ምግብ በጣም አመሰግናለሁ። ዶክተር ወዳጀነህ እንዳንተ ያሉ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን።
@senayetwoldemichael4717
@senayetwoldemichael4717 Год назад
ዶክተርየ የህወቴ መምህር እግዚአብሔር ሰማያዊ መንግስት ያድልክ
@user-zz7zf6be7x
@user-zz7zf6be7x Год назад
ጠፍታችሁኝ ነበር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል በርቱልን ትውልድን አድኑበት
@yohannessharew3337
@yohannessharew3337 Год назад
ዶር ወዳጀነህ በጣም ነዉ ሀሳቦችህ የሚመቹኝ
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 Год назад
ቃል የለኝም ለምስጋና የሆነ ኮመንት ላይ አንድ ሰው ያላችሁን ` እናተ የሀገር ፀበሎች´ ብሏችዋል እውነቱን ነው በርቱልን አደራ አደራ አደራ እዳታቋርጡብን
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 Год назад
እናተ ያገር ጸበሎች እንካን ደህና መጣቹሁ❤ ደስ ብሎኛል 🎉
@user-yp6rg4vi6c
@user-yp6rg4vi6c Год назад
በእውቀትና በልምድ ለተካነው ቢያዳምጡት ለማይሰለቸውና በእውቀት አእምሮን መገንቢያ በሆነው ምክሮቹ ሁል ጊዜ ለሚያስደመው ለዶክተር ወዳጄነህ ይመሐረነና ለአባይ ሚዴያ አመሰግናለሁ❤🙏
@aidasem3952
@aidasem3952 Год назад
ድንቅ ሰው ! ለእኛ የተሠጠህ ሰው ! ፈጣሪ በጣም ረጅም እድሜ ያኑርህ።
@Mimi-bl3st
@Mimi-bl3st Год назад
ዓይኔን አላመንኩም በደስታ ነዉ የማያችሁ❤❤❤ዉይ ተመስገን እንኳን ደህናመጣችሁ በናንተ ምክንያት ዓባይ ቲቪን subscribe አረኩኝ የአህምሮ ምግብ በየቀኑ እሰማቹሀለሁ❤❤
@mekedimbekele3954
@mekedimbekele3954 8 месяцев назад
ዶክተር የምትሰጣቸው ትምህርቶች በመለወጤ ደስተኛ ነኝ
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Год назад
የምትገርም ልጅ ናት ይቺ ቁምነገረኛ አስተዋይ የምታኮራ ስብዕና ያላት............😍😍😍😍
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h Год назад
ይሄን እያየ ልብ ማይገዛ እማይማር ካለ ልቡ የታወረ እድለቢሰ ነው ። ተባረኩ አማርኛውን ፈትፍታቹ አበላችሁን ከ እውቀት ጋር 👌
@user-my5lf7cx8s
@user-my5lf7cx8s 9 месяцев назад
ዶክተር እድሜ እና ጤና ይሰህ ሲፈጥረኝ ለመከራ ለወየዉ ነዉ እያለኩ አምላኬን ሰሞግተዉ አዉላለሁ አንተን ሳዳምጥ እንደገና መኖር እሻለሁ እና ክፋ አይንካህ
@AntounAntoun-wp5lo
@AntounAntoun-wp5lo Год назад
ዶክተርዬ አንተ እራስክ ከፈጣሪ የተሰጠከን አላማዝ ነክ ትምህርትክ ያጽናናል ፈጣሪ ይባርክክ
@nehushitantilahun1572
@nehushitantilahun1572 Год назад
ሳነብ እንደተረዳሁት የዶ/ር ወዳጀነህ ማህረነ የቀለም አባት የነበሩት ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ በሚሰጡት የህክምና እውቀት እና የሙያ ሥነ ምግባር እግዚያህሔር በእሳቸው ላይ አድሮ ህሙማንን ከመፈወሳቸው የተነሳ በማህበረሰቡ ዘንድ "የጥቁር አንበሳው ፀበል" የሚል ስያሜ ተሰጧቸው እንደነበረ ተረድቻለሁ፤ አሁን ደግሞ በእኔ ዘመን ዶክተር ወዳጀነህ ማህረነ በሚያስተምራቸው የሥነ ልቦና ግንባታ ትምህርቶች፤ ሥነ ምግባር፣ የተለያዩ የትምህርት ዘርፎችን ያማከለ በእውቀት ላይ የተመሰረቱ ትንታኔዎችን ስሰማ/ሳዳምጥ/ስከታተል እውነትም ኢትዮጵያ በእውቀት ፣ በሥነ ምግባር ፣ በአመለካከት የበለፀጉ ምሁሮች እንዳሏት ዶ/ር ወዳጀነህ ማሳያ ነው፡፡ እግዚያህሔር እውቀትህን ፣ ሥነ ምግባርህን ፣ አመለካከትህን ይጠብቅልህ፣ ከክፉ መንገድ ይጠብቅህ፡፡ ፕግራሙ የማይጠገብ፣ ሚዲያውንም ተወዳጅ ጋደረገው ፕሮጋራም ውስጥ አንዱ ነው፡፡
@wello446
@wello446 Год назад
ዎው ትልቅ የሂዋት ትምህርት ነው ዛሬ የያዝኩት እናመሰግናለን
@beha5709
@beha5709 7 месяцев назад
No words for this gentle man!!
@techawatch
@techawatch Год назад
እኔም ዶ/ር ወዳጀነህ እንደገና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።በሀሰተኛ እና ጥቅመኛ ዘረኛ ፖለቲከኞች ኑሮው የተመሰቃቀለበትን ማህበረሰብ እንዲህ ለየት ያለ እውቀት መስጠት ትልቅ ነገር ነው።በውጭው አለም በህክምና ዶክተትሬቱን የሰራ ዶክተር ይባላል እኛ ሀገር ግን ኑርስ ሁና ሲስተር በሉኝ፣ኢንጅነሪንግ ተምሮ ኢንጅነር እገሌ፣አርክቴክቸር ተምሮ አርክቲክቸር በሉኝ ሌላም ሌላም ይላል በተለይ በስልጣን ላይ ያሉትንማ እዩዋቸው ቀስመውም በዲስታንስም ዶክተር ለመባል እንዴት እንደሚጣደፉ አስቡት ይሄ በተለይ በስልጣን ላይ ያሉት ዶ/ር የሆነ ብቻ ስልጣን ይያዝ የሚል ይመስል ለዛ ውድ ድር ማድረጉ ምንም ጥቅም የለውም የመንግስት ስራ እየበደለ እሱ ዶክትሬት እየተማርኩኝ ነው ይላል ስለዚህ መማር ጥሩ ነው እውቀት ጥሩ ነው ነገር ግን በተገቢው መንገድ ቢሆን መልካም ነው።አሁን ዶ/ር፣ኢንጅነር ተብለው ሀገር ከሚመሩት ይልቅ የድሮወቹ ሀገርን አረጋግተው በህዝብ መሀል አንድነትን አምጥተው ኢትዯጵያ ራሷ የባህርበ ባለቤት አድርገዋት ነው ያለፉት አሁን ተማርኩኝ የሚለው ቡድን ግን ሀገሪቱን በዘረኝነት እና በደም አጥቦ ሊያፈርሳት ተቃርቧል።
@daborahaset3654
@daborahaset3654 Год назад
ዶ/ር ወዳጄነህ እና ፍቅር የምወደው አባቴ መድኃኒያለም ጤናና እድሜ ይስጥልኝ ዶ/ር በጣም ብዙ የተጎዳ ወጣት ባለ ትዳር ቤተሰብ በአጠቃላይ ሀገር እየቀየርክ ነው እና አደራ ይሄንን ምክር በምንም አይነት ሁኔታ እንዳታቆመው እባክህ ሌላውየእራሳቹ tv እንዲኖራቹ እኛ ምንእናግዝ ፕሮግራማቹ በሰፊው እንዲቀርብልን
@user-ft9zl4wu3f
@user-ft9zl4wu3f Год назад
ሕግዚአብሔርን አመሠገንኩት፣ ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት አረመኔ የሕግዚአብሔርን ፍጥረት የሚያርድ፣ የሚያሰቃይ፣ በልጆች ፊት ወላጆቻቸውን የሚያርዱ፣ ቤታቸውን እያፈረሱ ሰውን ሜዳ ላይ እየጣሉ የሚያሰቃዩ፣ ለሊቱን እንቅልፍ አጥተው ስለ ሰው ስቃይ ሲያሰላስሉ ከሚያድሩ፣ ተንኮለኛ በበዛበት አገር፣ እንደ እናንተ ዓይነት በተለይ ዶር ወዳጄነህን የመሰሉ የሰውን ሕይወት ለመቀጠል አዕምሮአቸው ተኝቶ የማያድር፣ ሁለት ዓይነት ተፈጥሮዎችን ሳይ። ስለ እነ ዶር ወዳጄነህ ሕግዚአብሔርን አመሠግነዋለሁ። ተሰፋችንን ይቀጥሉልናል።
@yemargetachewu4857
@yemargetachewu4857 Год назад
ያለፉትን ደጋግሜ እየሰማሁ ነበር በመቋረጡ በጣም ተናደናል ብዙ ዎች ያዩት ነበር እኔ ብዙ ተምሬ ተቀይሬበታለው አመሰግናለው ደግማችሁ ስለጀመራችሁ ደስታዬ ጥግ የለም ባለ አእምሮው ዶክተር ኑርልን
@godolyas8273
@godolyas8273 Год назад
እኔ🇪🇷 ነኝ እውነቴን ነው ምላችሁ በጣም በጣም ስጠብቃችሁ ነበር እና ደስ ብሎኛል. ኣማርኛ መቻሌ ደስ ከሚሉኝ
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Год назад
ፈቅር እና ወዳጄነህ ከስማችሁ ጀምሮ የተመረጣቹህ ናችሁ ብዬ እምናለሁ🙏🏽ሰው ትምርትቤት መማሩ እውቀት ማካበቱ ጥሩ ነው👍🏾ግን በኔ መረዳት እለማችን እሄንን ሁሉ እውቀት ተሸክማ የሰው ልጅ ከመከራ እልወጣሞ😂 እውቀት ካለ ጥበብ እና ካለትህትና ከንቱ ነው🤣ክርስቶስ መለኮት ሆኖ ሳለ እለምን በትህትና እሸነፈ👍🏾ይላል ታላቁ መፀፍ🙏🏽ከናተ የማየው ነገር ለየት የሚያደርገው!!!! እውቀትን በድንቅ ትህትና ማስተማራችሁ ነው❤️በርቱ እወዳቸዋለሁ 💚💛❤️
@remli112
@remli112 Год назад
ይህ. የኔ ህይወት ነው አልማዝ ላይ ስለደረስኩ ደስተኛ ነኝ በጣም
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ለካ በመከረ ውስጥ በለፍ ለክብር ያበቃል ትልቅ ነገር ተማርኩ
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Год назад
ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ አክባሪህ ነኝ በጉጉት የምጠብቃችሁ እንቁ ሰው እንኳን ሰላም መጣችሁ ፍቅርዬ ካንቺ ብዙ እጠብቃለሁ በርቺ የኔ እህት
@tarikuatsegaye9668
@tarikuatsegaye9668 Год назад
እንኳ ደና መጣቹ በጣም ሚስ አድርጌአቹ ነበር። እናንተን ማየት ከጀመርኩ በኃላ ይቅርታ ማድረግን ተምሬአለው እና መፀለይ ጀምሬአለው። አንዳን ግዜ እናንተን እያዳመጥኩ የአንድ ሰአት መንገድ ሳይታወቀኝ መኪናዬን park ሳደርገው ነው መድረሴ ትዝ የሚለኝ። ለምትሰጡን ትምህርት ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ይስጣቹ 🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
Egiziabher Yestachu 🙏🙏🙏
@omrmobile2678
@omrmobile2678 Год назад
ዶክተር ቋሚ የሆነ የራህ ፔጅ ይኑርህ ጣትም ማታም ትንሽ ነገር እያልከን የገጠመን ነገር ካለ እየጠየክንን እየመለስክልን እንጓዝ በጣም ትመቸኛለህ ለኔ የምመክረኝ ነው የሚመስለኝ ዲኔ ኢስላም ነው ግን ንግግሮችሁ አይጠገቡም እናመሰግናለን
@hdxz7664
@hdxz7664 Год назад
ኣቤት ደስታ ደስ ብሎኛል የኔታ ላይ ያለው የተለየ ቻናል ላይ ያለፈውን ፕሮግራም በተደጋጋሚ ኣየው ነበር
@hdxz7664
@hdxz7664 Год назад
ዶክተርዬ ፍቅርዬ በጣም ደስ ብሎኛል ትምህርታችሁ ይገነባል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@jossytamrat6049
@jossytamrat6049 Год назад
dr ወዳጄነህ እጅግ በጣም የተወደድክ የተከበርክ ሰው ነህ እንኳን በሰላም መጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wn2oy9wb5b
@user-wn2oy9wb5b 6 месяцев назад
ከምንም በላይ ደሞ የሁሉንም እምነት የምታከብረው ነገረ በጣም ደስ ኢላል
@suzy1523
@suzy1523 Год назад
በጣም ደስ ነው ያለኝ ተመልሼ ስላገኘዋቹ ዶክተርዬ የህይወት አስተማሪዬ ነህ አንተ ያለክበት ቪዲዮች ሁሉ አያመልጠኝም እራሴን እንድረዳ በጣም አግዘከኛል በምከራ ውስጥ እማልፍ ነኝ አንድ ቀን አልማዝ ሆኜ በአካል አግንቼክ እንደማመሰግንህ አምናልሁ ብዙ መካሪ አስተማሪዎች አሉን ያንተ የሚለየው እንደ ቂቤ የነጠረ ነው ከ እግዚአብሔርም ከአልሙም እሚስማማ ሰው መሆንን ማወቅ እና መገንዝብ እግዚአብሔር በመንገስቱ ያስብልን በፍርዱ ወንበር ፊት ከተመረጡት ጋር በቀኙ ያቁምልን ፍቅርዬ አንቺም ጠንካራ ጥያቄዎችሽ የኛን ሃሳብ እንድማንጸባረቅ ነው በርቺልኝ ያስብሽውን በውጤታማንት እንደምታሳኪ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ሁሌም ከቅኖች ጋር ነው ተባርኩልን አይቅዋረጥብን ትምህርቶቻቺ ❤❤❤ ሱዚ ነኝ ከጀርመን 😊
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 10 месяцев назад
ዋዉዉ ለካ አልማዝ ነኝ። በብዙ የከበቡኝ መከራዉቼ እና ስቃዬ ለካ እንደ አልማዝ ልያወጣኝ ነዉ። ቀኑ ስደርስ እንደ አልማዝ ዉድ ፦ ጠንካራ፦ ዉብ፦ ተፈላጊ ፦ ሆኜ እወጣለሁ፦ ብቸኝነት እያስዋበኝ ነዉ። ፦፦ ጌታ እየሲስ ይባርካችሁ ፦ ወዳጄ & ፍቅር፦🎯🎯
@zed8788
@zed8788 Год назад
አኔዷ እኔ ነኝ ለብዙ አመታት ብቻየን ሳልፍበት ቢከብደኝ ከተወሰኑ አመታት ወድህ ግን ብቸኞችን ወደሚወደው ;የተረሱትን አንስቾ ታሪክና ስም ወደሚቀይረው: ወደናዝሪቱ እየሱስ ስመጣ ::እውነት የማይመስል እውነት እየተፈጠረ መሆኑን ስረዳ ገርሞኛል። ሰለዚህ መከራው ሁሉ መከራ ብቻ ሆኖ አያልፍም ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Abiye723
@Abiye723 Год назад
በጉጉት እጠብቀው የነበረው ፕሮግራም።እንኳን በሰላም መጣችሁልን ፍቅርና ዶክተር 😍
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Год назад
መከራ የኳላቸው ዳይመዶች በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@alexdonat2765
@alexdonat2765 Год назад
አቦ ናፍቃቹኝ ነበር ዶ/ር እንኳን ደና መጣህ ተባረኩ ፩
@atronstube9146
@atronstube9146 Год назад
ዛሬ ለኔ ነው የነገርከኝ Dr. አመሰግናለው❤❤❤
@tektanuhaminnuhamin9322
@tektanuhaminnuhamin9322 6 месяцев назад
ምርጥ ሰው ነህ ምክሮችህ ደሞ ከ ባይብል ጋር ስለሆነ ይለውጣል ስርአትህ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ሞራል ነህ ለሁሉም
@bsereke
@bsereke Год назад
አማራኛ መቻሌን ከምያስደስቱኝ ዋነኛው የናንተን ፕሮግራም መከታተል ነው። ኣመስግናለሁኝ።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
እንዳልከው የተለያየ ቋንቋ ማወቁ በጣም ይጠቅማል መጣያ ከማድረግ ይልቅ ✌️
@sam004sk
@sam004sk Год назад
እንግሊዝኛ ባለማወቅህ በጣም አዘንኩልህ
@emugedefe6211
@emugedefe6211 Год назад
​@@sam004sk በምን አወቅህ እንደማይችል 🙄🙄??
@sam004sk
@sam004sk Год назад
@@emugedefe6211 አባይን ያላየ ምንጭን ሆነብኝና ነዋ አፃፃፉ
@sofiya6492
@sofiya6492 Год назад
​@@sam004sk እንግሊዘኛ አላውቅም አለ አላለም
@jesusislove3545
@jesusislove3545 Год назад
ዶ/ር ወዳጄነህ ውይ እንዴት አንደበትህ ማር ነው ላይምሮ እውቀት ለልብ ፈውስ ነው ፍቅር የኔ ቆንጆ ተባረኩ
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Год назад
እኔ በሕይወቴ ብዙ ከፍ ዝቅ ብያለሁ ተወድጄም ነበር በጣም ተጥልቻለሁ ሁሉንም ከለሮች ማለት የሕይወት ታሪክ አሁን ግን ትልቅ ተስፋ አለኝ አስተማሪ ዉይይት ነዉ አመሰግናለሁ ❤🎉
@kalkidanmengesha6181
@kalkidanmengesha6181 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ በመጥፋታችሁ በጣም አዝኜ ነበር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ዶክተር አንዳንድ ግዜ የኔን ታሪክ ይመስለኛል የምትናገረው እኔም እንደቮልካኑ እፈነዳለሁ ብዬ በተስፋ ከፈጣሪ ጋር እጠብቃለሁ
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Год назад
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@elsakassie8121
@elsakassie8121 Год назад
አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣሁት Dr ያንተን ንግግሮች ሳዳምጥ አባቴ የሚመክረኝ ያህል ይሰማኛል እየደጋገምኩኝ ነው እምሰማው እረጅም እድሜ ተመኘሁ!
@sarafikir3286
@sarafikir3286 Год назад
እንካን ደና መጣችሁ በጣም በሚገባን መልኩ ነዉ ዶክተር የምትናገረው በተለይ አሁን በዚህ ዉስጥ እያለፍን ላለነው 😢Thank you
@natitube7222
@natitube7222 Год назад
"Dr. Wodajeneh, you are a gem and we must cherish you like our own eyes."
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Год назад
በጣም ነው እምንወዳቻሁ ዶክተር ወዳጀነህ ፍቅር ኑሩልን
@zebibamuhammed9398
@zebibamuhammed9398 Год назад
እንኳን ደህና መጣቹ ፕሮግራሙ ባዲሲ መልኩ በቲቪ ስለጀመራችሁ ደስስ ብሎኛል በቲቪ ሲሆን ተደራሽነቱ የጎላ ነው
@nephomedia
@nephomedia Год назад
በርቱ ትውልድን አድኑልን ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል!!!!!!!!
@JahAdam
@JahAdam 11 месяцев назад
ግሩም ነው በእውነት ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ያለምልማችሁ!
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta Год назад
ወይኔ ታድዬ እኳን መጣችሁልኝ ናፍቃችሁኝ ነበር እመቤቴን የኔ የሂወቴ ቅመም ናችሁ ❤️🙏
@biniyamgetachew4399
@biniyamgetachew4399 Год назад
ፍቅር እና ዶክተር እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር ግን ስትመጡ በምክንያት መጣችሁ እኔንጃ በዚህ ሰዐት ሰዉ ወዶ እራሱን አያጠፋም ብዬ ደምድሜ ነበር እናንተን ልኮልኝ ፈጣሪ ተፅናንቼ እንድፀና ሆኛለሁ አመሰግናለሁ እናንተን ማዉራት እፈልጋለሁ እና ማዉራት የምችልበት መንገድ ብትፈጥሩልኝ
@betelhemhailemichael8221
@betelhemhailemichael8221 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ልብን የሚያሞቅ መንፈስን የሚያድስ ፕሮግራም ነው በጣም አመሰግናለው
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Год назад
ዶክተር እና ፍቅር የህይወት ገፆቼ ናችሁ 🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን። 4:31
@hiwi1077
@hiwi1077 Год назад
በመጀመሪየ እርጋታህ ትትናህ በዉስጥህ የለዉ መልካምነትህ, አባቴን ትመስለኛለህ ሚገርመው ነገር አባቴን በአካል አላዉቀዉም ግን እናቴ ሰለአባቴ ስትነገርኝ በአካል የማቀው ያክል ይሰማኛል እና ሁሌም ያንተን video ስመለከት 2 ነገር ነው ማየዉ በጣም ነው ምወድ I wish በአካል ባገኝህ❤❤❤❤
@almaztessema5591
@almaztessema5591 Год назад
ዶክተር አንተን የምግልጽበት ምንም ብልህ አንተን የምገልጽበት ቃላት የለኝም ረጅም እድሜና ጤና ይስትህ በጣም አድናቂህ ነኝ
@marthaasfaw2704
@marthaasfaw2704 Год назад
ፍቅር እና ዶክተር ወዳጄነህ በአባይ ቲቪ ስለመጣሁ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉
@user-cg8mu8ew4q
@user-cg8mu8ew4q Год назад
የኛ አልማዞች 💎እንወዳችኋለን
@selemawitdebrezion7952
@selemawitdebrezion7952 Год назад
Wawwww well come back 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Год назад
እንኮን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ❤ ምግብ እጣጥሞ ጎርሶ እንደመዋጥ ያለ ስሜት ነው የሚሰማኝ የእንድበታችሁ እርቱእነት 🙏🏾 ዶክተር ወዳጄነህ ስላንተ ቃላት የለኝም ትውልድን የምታድን ከፈጣሪ የተሰጠህን የኢትዮጵያ በረከት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾❤️
@mesimess
@mesimess Год назад
Ergtash eko edet des endmil fiker ..... Love you both❤️💕
@bezawitdesalegn1113
@bezawitdesalegn1113 Год назад
I really missed you guys a lot I feel like I missed something in my life welcome back dears ❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Год назад
My favorite person Dr. Wodajeneh. You are a true educated well manner person. You are from hararghe, jijiga my family knew your family. Your father is tall and very humble. Your mom is short. That was I heard from my mom and my older sister. We are from Jijiga. Actully I went Bole High school and graduate 84 EC. Thank you for sharing your knowledge. Educational channel.
@sabawoldu8472
@sabawoldu8472 10 месяцев назад
Dr. wedajenah Memheri Edmehen yarzemlen be Tina be desta. we Love you Erterya people ❤❤❤❤❤
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 Год назад
ዶክተር ወዳጀነህ መሀረነ እኔ በጣም ነው የምወድህ ደጋግሜ እሰማዋለሁ ሲደብረኝ እራሱ ስራ ብሆን እቤት ያበረታኛል በማንኛውም ሀይማኖትና ሁኔታ ያለ ሰው ሊሰማው የሚችል ምርጥ ምርጥ ትምርትአለው ፍቅርም አቀራረብሽ ስርአትሽ ከኢትዮጵያዊነትሽ ጋር ውብ ነው
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 Год назад
አልማዝ ማለት እንደ ዶክተር ወዳጀኔህ ማለት ነው መታደል ነው በጣም ነው የማከብርህ
@user-fs2pp8pv1y
@user-fs2pp8pv1y Год назад
ፍቅር እና ዶክተር እንኳን በሰላም መጣችሁ። ❤❤❤
@user-vl3ec9bk8v
@user-vl3ec9bk8v Год назад
ፍቅር በጣም ገበዝ ልጅ ነሽ ስወድሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@addisagerdie9296
@addisagerdie9296 Год назад
ዋውውውው የኔ አንደኛ ነህ ሁሌም ኑርልን ድንቅ መምህር ድንቅ አባት ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistbekele2292
@tigistbekele2292 Год назад
ዶክተር ያንተ አይነት ውስጡ ብዙ ውቀት ኖሮት የተረጋጋ ሰው ማግኘት መታደል ነው ዕድሜ ና ጤና ይስጥክ
@medi5959
@medi5959 Год назад
እናንተን የተጠቀመ አምላክ ይመስገን። ስለእኔ ምታወሩ ነው የመሰለኝ
@minilikteferi2820
@minilikteferi2820 Год назад
Welcome back Fikir Yibelital and Dr. Wedajeneh Meherene. I miss you guys a lot.
@netsanetmelesse1084
@netsanetmelesse1084 Год назад
Fikir yibelital
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Год назад
ፍ/ር ሁላችንም መፅናኛ
@yohahmichael1442
@yohahmichael1442 Год назад
Welcome back our golden advisors God bless you ! keep up the good job !!!
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Год назад
የእኛ ውዶች ስለመጣችሁልን ደስ ብሎኛል፡ ይህንን የቁምነገር ገበያ ምቀኞች ሊያስቀሩብን ስላልቻሉ ፈጣሪን አመሰግናለሁ፡፡
@berrez4985
@berrez4985 2 дня назад
WODAJENHE THE WAY YOU TALK AND GESTURE RESEMLES A BAR TENDER.
@mahletgezu280
@mahletgezu280 Год назад
Owwww i don't believe this😭😍😍😍😍🥰🥰 how much i miss him thanks God🙏🙏🙏
@kellyde5569
@kellyde5569 Год назад
እንዴት ደስ እንዳለኝ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ እንዴትእንደምወዳችሁ ከናንተ ብዙ አትርፌያለሁ ❤
@BMT368
@BMT368 Год назад
እንኳን በሰላም መጣቹህ ❤አንደበታቹህ ብቻ በቂ ነዉ::ስላም ለሀገራችን
@adanechasemrie6764
@adanechasemrie6764 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን ዶ/ር ያለህን ስብዕና ሳላደንቅ አላልፍም እንዳንተ ያለ ለሀገራችን ፈጣሪ ያብዛልን።
@user-wn2oy9wb5b
@user-wn2oy9wb5b 6 месяцев назад
ትክክል ወላሂ እኔ በጣም ነው የማዳምጣቹሁ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ❤
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 Год назад
ውይ ፍቅርዬ መጣሽልኝ? በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ❤️❤️❤️ ዶ/ር ወዳጄነህ እና ፍቅር ይበልጣል ❤️❤️❤️
@ethiolove7390
@ethiolove7390 Год назад
I love Dr wedajneh, he is great , wise intelligent Ethiopian, we should protect him all cost, Fikir ur smart beautiful young lady I admire you and respect you 😍🥰
@tigabnehshimelis539
@tigabnehshimelis539 Год назад
እንኳን ተመለሳችሁልን፡፡ ለካ እግዚአብሔር ብርቱ ፈተናዎችን የሚሰጠው ለጀግኖች ልጆቹ ብቻ ነው፡፡ መከራ የኳላቸው ፈተና ያሳመራቸው ስብዕናዎች ከሚለው አስተማሪ ዶክመንተሪ ፕሮግራም ይህን ተምሬያለሁ፡፡ አንዳንድ ጊዜ አንዳንድ መንገዶች አሉ፡ ብቻህን የምትሄዳቸው፡ ቤተሰብ የለ፡ ጓደኛ የለ፡ አገር የለ፡…ብቻህን…! ነገር ግን ያለፍክባቸው መንገዶችና መከራዎች ጥልቀት፡ መጨረሻቸው አንተ ለሌላው ሰው የመጽናናት ምልክት የሚሆኑ የከበሩ የሕይወት ትሩፋቶች ምንጭ እንድትሆን ነው፡፡ እናመሰግናለን ዶክተር፡፡
@Akielsa
@Akielsa Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጥበብና ለኛ ምትሰጡንን እውቀት ይጨምርላችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ❤
@kidufonka4943
@kidufonka4943 Год назад
የኔን ህይወት ያወራቹ ያክል ነው የተሰማኝ ከፈተና በኋላ የወጣ ዳይመንድ ደስ ይላል እናመሰግናለን በርቱልን።
@ninanina4000
@ninanina4000 Год назад
እሰይ እንኳን ደህና መጣቹ 🎉🎉 በጣም አዝኜ ነበር ሳላየው ነው ላይክም ኮመንትም የሰጠውት ልስማውና ደግሞ እመለሳለው ❤
@worke3629
@worke3629 Год назад
My best man ❤❤❤❤❤❤
@abeymusse6048
@abeymusse6048 Год назад
Yes❤am glad to see you both,our Mentors,welcome ❤
@battykebede5485
@battykebede5485 Год назад
Welcome back so happy to see you ❤
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 Год назад
እንኮን ደህና መጣቹሁ።
@binitse5446
@binitse5446 Год назад
❤❤❤ ተባረኩ ደጋግሜ ብሰማው የምወደው በኘሮግራም
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 Год назад
Appreciate you
@afiya2355
@afiya2355 Год назад
I'm very glad to see you again guys
@ayok4563
@ayok4563 Год назад
በጉጉት የምጠበቀች እንቁ ሰው እንኳን ሰላም መጣችሁ
@helugjoy81
@helugjoy81 Год назад
ዶ/ ር ወዳጄነህ መሀረነ እንኳን በሰላም ተመለሰክ ምክሪህ አሰተምህሮትህ አይጠገብም መሬትም ጠብ አይልም ! , እንዲሁም ጠያቂዋ .
@tigistbeyene7591
@tigistbeyene7591 Год назад
ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤
Далее
The delivery rescued them
00:52
Просмотров 1,8 млн