Тёмный
No video :(

መኪና ለመግዛት የሚያስችል ሀሳብ በኢትዮ ቢዝነስ\Ethio Business 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 май 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@abduwasu6
@abduwasu6 5 лет назад
አላህ ያሳካልኝ በህይወት ዘመኔ አንድ Land cruser እመኛለሁ።ይሳካልኝ ይሆን? ዱዓ አድርጉልኝ!
@ibrahimymre9101
@ibrahimymre9101 4 года назад
ሌላ ሀገር ላይ ከሆንሽ 2020 ሞዴል መግዛት በሚገባ ይሳካልሻል ኢትዮጲያ ከሆን ግን በህልምሽ ራሱ የማየት እዱሉ ራሱ ክፍያ አለው ወላሂ ግርም ነው የሚለኝ አንድ ላንድ ግሮዘር 20 20 ሞዴል 250 ሺ ሪያል ነው በብር 2,777,777 ብር ማለት ግን ኢትዮጲያ የሚሸጠው 5 ሚሊየን ከቀነሰ 4,5 አካባቢ ነው ለምን እንደሆነ እሳት የሚያረጉት አይገባኚም አለም ላይ እንደዚህ ውድ መኪና የለም ራቫ 4 የተባለው መኪና 130 ሺ ሪያል 2020 ሞዴል ኢትዮጲያ ግን 2016 ሞዴል 200 ሺ ዶላራ ይጠይቃሉ ፋብሪካው እራሱ 50ሺ ዶላር አይሸጠውም
@erhimeahimed5569
@erhimeahimed5569 5 лет назад
አሪፍ መረጃ ነው ግን በደብ አልተብራራልንም በተለይ ከነ ዋጋው ብታስቀምጡልን ደስ ይላል ቀጣይ ቢዶወ ላይ ከነ ዋጋው እና የመኪናው አይነት እንድታስቀምጡልን በትትና እጠይቃለን
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
*EBS/ሰብለ... የፕሮግራሙ ሃሳብ ጥሩ ነው ግን ሙሉ መረጃ አልሰጠሽም. ደሞ ሚታየው ቪድዮ ሁሉ ዝምብሎ መልክት የሌለው የ ፈረንጆች ቪድዮ ነው... ዘገባ ስታረጉ አገራዊ ነገር ዞር ዞር ብላቹ የኛን ነገሮች ብታሳዩ ይሻላል... ሚመስለው ዝምብላችሁ ቪድዮ ከ YT በህገወጥ DOWNLOAD እያረጋቹ እናንተ እንደሰራቹት ታሳያላቹ (ህገወጥም ነው, unethical ነው) ስትዘግቡ አስቡ ሚቀረፀው ቪድዮ ሁሉ የ ታሪክ ምስካሪ እንደሆነ... ከ 50ዓመት በሁአላ የ ኢትዮጵያ መኪና ኢንዱስትሪ እንዴት ነበር ቢባል ሚገኘው ቪዲዮ እኛንና ስለ እኛ አያሳይም... ሚገኘው ሁሉ ስለውጭ ያሳያችሁትን ብቻ ነው.... አሁን ምን ይከብዳል ዞር ዞር ብላቹ የተለያዩ ሻቾችን ቦታ ቢቀረፅ? ቢቀርስ... ደውላችሁ ነጋዴዎቹ ራሳቸው ቀርፀው ይልኩላቹ ነበር እናንተ ከሰነፋቹ !ሁሉም ቢዝነሶች ያስቀረፁት ቪድዮ አሉዋቸው, ትልቅ ሥራ አይሆንባቸውም ለመተባበር. እንዲህ ነው ዘገባን ዜናን ለ ትውልድ ማስቀረት ማለት ! ቀላል ነገር ታካብዳላቹ ለምን እንደሆነ እንጃ !*
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 5 лет назад
ሰላም እንዴት ናችሁ ሰላም ናችሁ የአሀሬ ልጆች በአገርም ከአገር ውጭ ያላችሁ ሰላማችሁ ይንዛልኚ
@MohammedIbrahim-dk2bz
@MohammedIbrahim-dk2bz 5 лет назад
እጅግ በጣም የሌ ለ በአለም መኪና መሸጥ ያለበት በሞ ዴል እንጂ ታርጋ የለጠፈ ያለጠፈ እያሉ ማጭበርበር ነው በሞዴል ይሽጡ
@happy7puer640
@happy7puer640 5 лет назад
I like this TV program 👋
@mixlagend
@mixlagend 5 лет назад
@Aster Liyu ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድ አረግሻለሁ😘
@mekdeswaregay4079
@mekdeswaregay4079 5 лет назад
Hi melaki efeligi neber endet ladirgewu?
@chrstian-o4t
@chrstian-o4t 4 года назад
toyota chr 2018 model megzat efelgalew . . .
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 4 года назад
እዛ ትሄዳለህ 😂😂😂ፀጉርሽን ስትቆረጪ ወንድ መሰልሽው እንዴ😜😜😂😂😂
@abreshtube3773
@abreshtube3773 5 лет назад
*ሰላም*
@chainlavelavechain2544
@chainlavelavechain2544 5 лет назад
አዘጋጆች እባካችሁ ብጠይቁልኝ ከየትኛው መግዛት ይሻላል።
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
ማለት?
@samiramurad2447
@samiramurad2447 5 лет назад
እኔ፣አገር፣ሁልምነግር፣ወድነው፣ስውበቻነውረከሽ
@meazi01
@meazi01 4 года назад
Too much processing
@adhamyoussouf5968
@adhamyoussouf5968 5 лет назад
I have never seen any where in the world cars so expensive like Ethiopian shame on you , you don’t even see a descent cars , cut taxes let free market play stop thinking like draconian, a lot of diaspora and tourist want to come and spend $$$$ dollars why should ? You can even rent a car
Далее