Тёмный

መኪና ልንገዛ ነው ምን ይልናል ምንም//She passed the Driving License Exam 

Fani Samri
Подписаться 478 тыс.
Просмотров 313 тыс.
50% 1

ውድ የRU-vid ትመልካቾቻችን የሰው ደስታ የናንትም ደስታ ይሁን ጥሩነት ለራስ ነው ይመቻቹ

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3 тыс.   
@አርሴማ-ሸ5ቘ
@አርሴማ-ሸ5ቘ 5 лет назад
እሷን ይዞ ያፈረ የለም ስሟን ስጠሪ እንዴት ደስ እንደምትይ እናቴ ማርያም ትጠብቃቹ አይለያቹ ምርጦች 😍😍😍😍
@suzannealem766
@suzannealem766 5 лет назад
Wow both of you sweet heart love you dear off lovely
@ethiopia2445
@ethiopia2445 5 лет назад
እውነት ነው
@talajombaro675
@talajombaro675 5 лет назад
እውነት። ነው
@yeabtube437
@yeabtube437 5 лет назад
ውይ የኔ ቆንጆ የልቤን ነገርሽኝ እሷን ይዞ ያፈረ የለም መድሀኒያለም ክብሩ ይስፋ አሜን
@albadr666
@albadr666 5 лет назад
እውናት ነው አሜን፫
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
እኔም ደስ አለኝ ማርያምን በስመአብ ደስ ሲል #የሳምሪ ደስታ የስደሰተው ማነው👍
@ghggfg3125
@ghggfg3125 5 лет назад
Eney
@ghhshsmxkjjj4993
@ghhshsmxkjjj4993 5 лет назад
Enekane dase alshe sameri
@swettswett7021
@swettswett7021 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ደሥይላል በጣም ያሣካልሺ እግዚአብሔር ካንችጋ።ይሁን ማሬ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
@@swettswett7021 ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ሠብስክራይብ አርጊኝ
@ኸውለትሁሴይን
@ኸውለትሁሴይን 5 лет назад
እኔ እኳን መኪና አህያ የለኚም ሰብስክራይብ አርጉኝ በሞቴ
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 5 лет назад
ክክክ
@khdhd3549
@khdhd3549 5 лет назад
ክክክክክክክክ
@joorykfk7959
@joorykfk7959 5 лет назад
😂😂😂😂😂
@marylteif4290
@marylteif4290 5 лет назад
ክክክክክክክክ
@taibat7203
@taibat7203 5 лет назад
ከከከከሀሀ
@እናቴእውድሻለውኑሪልኝበጤ
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለፍስለታ ፆም አደረሳችሁ።።።።።ድንግልን ይዞ የለም መሽነፍ ክብር ለናታችሁ ይሁን ሳምር እንኳን ደስ አለሺ ለመኪና ያብቃሺ
@hannaz9269
@hannaz9269 5 лет назад
እናቴ እውድሻለው ኑሪልኝ በጤና ቤተሰብ እንሁን
@መውዲየክርስቶስባሪያ
ውድ የክርስቲያን እምነት ተከታታዮች በሙሉ እኳንም ለጾም ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
@መሲታዴ
@መሲታዴ 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@alammmm1243
@alammmm1243 5 лет назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን !!!
@mohamddmohamed3187
@mohamddmohamed3187 5 лет назад
መጃ ፍቃድ ምን ያክል እንደሚያስጨንቅ አቀዋለሁ እኔም ያለፍኩ ቀን እንደት ደስ እዳለኝ
@መአዛአለሙየድግልማርያምል
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሠን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 лет назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የበረከት ፆም ይሁንልን
@ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ
የሠዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ላይክ ግጭኝ
@galilarout6344
@galilarout6344 5 лет назад
እስኪ እመቤቴ ትርዳት የምትሉ በሳምሪ ይሁንባቻ ላይክ አርጉኝ
@enateenate4185
@enateenate4185 5 лет назад
like gine tekme alwe enda eske leywe kalwe
@tigistkefle5532
@tigistkefle5532 4 года назад
Yene mar ankan das alsh hulem dastash yibzalgn
@አንተንብየተባልኩዱርየ
ውድ የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን አደረሣችሁ ለአረፋ ባአል
@suumeyeadabaalij1267
@suumeyeadabaalij1267 5 лет назад
Aswrwb enkwan abron adersn yen konjo
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ
@የትምብትሆንአላህፍራየትም
እኳን አብሮ አደረሠን እህት
@ክብሬነሽሀገሬ-ዐ3ጰ
ኡከን አብሮ አደረሰን❤
@fatumamuhammed1691
@fatumamuhammed1691 5 лет назад
እኳን አብሮ አደረሠን እህት
@Wubit234
@Wubit234 5 лет назад
ድንግል ማርያም ጠርቶ ያፈረ የለም ክብር ምስጋና ለስሟ ይሁን 🙏እንኳን ደስ አለሽ ገና የአባትሽ የአያትሽ ምርቃት በብዙ ያሳድግሻል ፋኒ ሳምሪን አደራህን የእናት ምቀኛ አለባት በደንብ ተንከባከባት
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 5 лет назад
ነገ አገሬ ልገባ ነው ደስ ብሎኛል ጓደኞቸ እናተም ለዚህ ቀን ያብቃችሁ
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
ሰላም ጎራ በይ/በል ማር ቤትሰብ እንሁን
@alainuae872
@alainuae872 5 лет назад
የኔማርሰላምግቢ ለኛምዱአአርጊልን
@Nana-wf7do
@Nana-wf7do 5 лет назад
Amen
@ماجدالكثيري-ش4ص
@ماجدالكثيري-ش4ص 5 лет назад
አሜን
@aminasiraj2788
@aminasiraj2788 5 лет назад
Aminn
@ሰላምለኢትዮጵያ-ኰ6ሸ
በምትነጂ ሰአት ደግሞ እመቤቴ በመንገድሽ ሁሉ ትጠብቅሽ ።
@fekrrkassa1965
@fekrrkassa1965 5 лет назад
Amen
@ሰላምለኢትዮጵያ-ኰ6ሸ
@@fekrrkassa1965 Tebarkie
@lemlemshumat8146
@lemlemshumat8146 5 лет назад
@@ሰላምለኢትዮጵያ-ኰ6ሸ amen
@tringobazie5124
@tringobazie5124 5 лет назад
Amen tebareki
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
አሜን በሳምሪ ፈንታ
@yewoggeta5865
@yewoggeta5865 5 лет назад
ውድ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ❤
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад
እናተ ልጆች ጅጅን ልታሳብዳተ ነዉ እንዴ ቆርጣቹ የተነሳቹት ሁሌም ደስተኛ ሁኑ የሰዉ ደስታ ያስደስተኛል
@homaidsaa4689
@homaidsaa4689 5 лет назад
በሰው ህይዎት አትግቡ ጂጂ እናትዋ ናት ጂጂ አንድ ነገር ሆነች ብትባል ሳምሪ አትጨክንም ሳምሪም አንድ ነገር ሆነች ብትባል ጂጂ አትጨክንም ይልቁንስ ለጂጂ ጸልዩላት ወዳ አይደለም እንደዚህ የሚያደርጋት እርኩስ መንፈስ እንጂ በፍጹም ጂጂ አይደለችም ሳምሪና ፋኒ ግን ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ
@እህተገብርኤል-ቨ2ዀ
ደነዝ ስለ እናቷ ምን አዘባረቀሽ እዚ
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад
@@እህተገብርኤል-ቨ2ዀ በለዉ ደነዝ መሆንሽን ስለነገርሺኝ tnx የሆንሽ ፋጉሎ ማን ጠራሽ
@እነሏህማአሶብሪንሀገሬንሰ
Mama or Baba Love me to ,Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk ጂጂኮ በዛ ብትል በዚህ አልተሳካላትም ፣ፍቅሩን ያብዛላቼው
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@@እህተገብርኤል-ቨ2ዀ ሰላም ጎራ በይ ማር ቤትሰብ እንሁን
@ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ
የኔ ውድ እመቤቴ ማርያም ካንቺጋ ትሁና ውድድ ከነ ልጇ ታሻግርሽ ኡፍ ስትጠሪያቸው ልቤ ስንጥቅ ነው ያለው❤❤❤እመብርሃን ትርዳሽ
@kidtube4293
@kidtube4293 5 лет назад
ያንቺ ደስታ ለማየት ደጋግሜ ነው ያየሁት እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ ፍቅራቹ ለዘላለም ይሁንላቹ
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል
ሳምሪዬ ማር እንኳን ደስ አለሽ ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢደል አረፋ በሠላም አደረሳችሁ
@Megenorthodox
@Megenorthodox 5 лет назад
አንኳንአብሮአደረሰንማር፣የአመት፣ሰውይበለን
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 5 лет назад
እንኳን አደረሰን
@khdhd3549
@khdhd3549 5 лет назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@faujiyamohamad6210
@faujiyamohamad6210 5 лет назад
Enkane abero adersen
@ኦላይንመሆኔለድኔ
እኳን አብሮ አደረሠን
@zedtube8638
@zedtube8638 5 лет назад
የሰው ደስታ የሚያስደስተው እስኪ በላይክ በሰብስክራይብ አሳዩኝ♥️👍
@habeshatube42
@habeshatube42 5 лет назад
Arigeshalehu anchim betseb hugni
@zedtube8638
@zedtube8638 5 лет назад
Tnks my seweet enam adrgshalhu hubi
@awethassen4799
@awethassen4799 5 лет назад
Congera
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@@zedtube8638 ሰላም ጎራ በይ ማር ቤትሰብ እንሁን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@@awethassen4799 ሰላም ጎራ በይ ማር ቤትሰብ እንሁን
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 5 лет назад
እንኳን ደስ አላችሁ! እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ስላደረገላችሁ! ክብሩን ሁሉ እርሱ እና እርሱ ብቻ ይውሰድ!!!
@መቅዲየድንግልማርያምልጂከ
ድንግልን ይዞ የሷን ስም ጠርቶ ያፈረ የለም ሳምሪ ቆንጅ ይቅናሽ 🙏🙏 ድንግል ማሪያም ፍቅራችሁን ሰላማችሁን ታብዛዉ💖💓
@hannaz9269
@hannaz9269 5 лет назад
መቅዲ የድንግል ማርያም ልጂ ከሪያዲ ቤተሰብ እንሁን
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 лет назад
ምን ይገርማል ምን ይገርማል አለ ዘፋኙ ሚሊ ፕሌንም ትገዛላችው ።እኔ ደስ ብሎኛል ደስታችው ደስታችን ነው የሰው ደስታና ሰኬት እሚያስደስተው እስኪ እንያችው ሰብስክራይብ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
ለዛዬ አለህ እዴ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 лет назад
@@eyutube1977 አለውልሽ
@yeshiegzabrykeryblhwweryat9286
ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይላያችሁ ፍቅራቸው እንደ ምድር አሽዋ ይብዛላችሁ እኔም በጣም እምወደው እሚወደኝ ፍቅረኛ አለኝ እስኪ በሰላም ያገናኛችሁ በፍቅር እስከ ህይወት ፍፃሜ ያኑራችሁ በሉኝ
@mobileshop8980
@mobileshop8980 5 лет назад
ግን እቁልልጭ አይባልም እሱ የሰጠውን እሱ ይነሳልና ምነው ሳምራ ደህናልጅ አልነበርሽ ።
@ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ
9 አመት ሙሉ የጠበኩት በተስፋ ፈጣሪ መልስ ሰጠኝ ለናተም የለመናችውት ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላቹ ድግል ማርያምን ይዘን አናፍርም በጣም ደስታ ላይ ነኝ
@balloutphone7594
@balloutphone7594 5 лет назад
Enkon des alesh🎁
@ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ
@@balloutphone7594 አሜን አመሰግናለው ከልብ
@ድንግለይሩፍታልበይ-ረ5ሰ
ዋውውው እንኳን ደስ ኣለሽ ደስታሽን ያዝልቅልሽ ፈጣሪ
@ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ
@@ድንግለይሩፍታልበይ-ረ5ሰ አሜን ፈጣሪ ከልብ ከለመኑት በግዜው ሙሉ ያረጋል ለኔ የገባ ደስታ ቤታቹ ይግባ መታገስ ዋጋ አለው
@ድንግለይሩፍታልበይ-ረ5ሰ
@@ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፈጣሪ ትግስቱን ይስጠን
@መኖርሽያኑረኝእናቴ
መኪና ያንስባቹአል የግል ፕሌን እራሱ ቢኖራቹ ውስጤ ነው
@hannaz9269
@hannaz9269 5 лет назад
መኖርሽ ያኑረኝ እናቴ ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ
@መኖርሽያኑረኝእናቴ
@@hannaz9269 እሺ የኔንም ተጫኚ
@hannaz9269
@hannaz9269 5 лет назад
መኖርሽ ያኑረኝ እናቴ አርጌሻለሁ ማሬ
@hayatdinberu3233
@hayatdinberu3233 5 лет назад
Qonjowoch faxari yrdachu
@anoud3268
@anoud3268 5 лет назад
እንኳን ደስ አለሽ ድንግል ማርያም ጠርቶ ያፍረ የለም ::
@hanna8382
@hanna8382 5 лет назад
ሳምርዬ ፋንዬ ገና እንኮን መኪና ባቡርም ትገዛካችው ውድድ
@cyruslove7014
@cyruslove7014 5 лет назад
WOW
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 лет назад
Awo lijoch nacho gena latilek dareja yiderselu
@ابواحمد-ج2ض2م
@ابواحمد-ج2ض2م 5 лет назад
💋💋💋👍👍👍👍👍👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@@jemilaseiyfu2899 ሰላም ጎራ በይ/በል ማር ቤትሰብ እንሁን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@@ابواحمد-ج2ض2م betsab enhun mar
@rabihhajj6920
@rabihhajj6920 5 лет назад
ድግልን ጠርቶ የሚያፈር የለም የኔ ቆንጆ ድግል ትባርካቹ ምቀኛ ሸረኛቹን ያጥፋላቹ ፍቅር በፍቅር ያኑራቹ
@huae9457
@huae9457 5 лет назад
እስልምና እምነትተከታዮች ኪዲሙባረክ 🌱🌱🌱🌱🌱🌱❤❤❤❤❤❤❤እካንምአደረሠን እናቴና አባቴ እህት ወዲሞቸ ብንለይያይም😭🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZEHABESHATECH
@ZEHABESHATECH 5 лет назад
ebakachu guadegnoche eneredada betesebe enehun aberetatugn
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 5 лет назад
ድንግል ማርያምን ይዞ የወደቀ ያፈረ የለም ሳምሪዬ ሙሉ ልብሽ እምነትሽ ufffff ደስ ሲል እመብርሃን አታሳፍርሽም ልክ ነሽ እመቤቴ ትርዳሽ
@hannaz9269
@hannaz9269 5 лет назад
Yemikael Liji ቤተሰብ እንሁን
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 5 лет назад
@@hannaz9269 እሽ
@senaityohannes1957
@senaityohannes1957 5 лет назад
እናት እነምለዉ ፈታሪነዉ ሚረዳዉ ወይስ ፍጡር ጥያቄዉ ላንቺ?
@kooliyyatnnnod2353
@kooliyyatnnnod2353 5 лет назад
አመራችሁኝ ምነው
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 года назад
@@senaityohannes1957 የፈጣሪ እናት ናት ከፉጡር ም በላይናት ድንግል ማርያም
@tsionaddonia6064
@tsionaddonia6064 5 лет назад
የኔ እናት!!! የኔ ፍልቅልቅ ሁሌ ደስ ይበልሽ በህይወታቹ ዘመን ደስታ ይሁንላቹ ውዶቼ ኡፍፍፍፍ
@አነኝየቆሼዋልጅ
@አነኝየቆሼዋልጅ 5 лет назад
ዋውው ምርጦች ደግሞ ድገግሞ እግዚአብሔር በራካትን ይስጣቹው
@የስላሴባሪያ-ዀ5የ
@የስላሴባሪያ-ዀ5የ 5 лет назад
የወላድት አምላክን ስም ጠርቶ ማፈር የለም እንኳን ደስ አለሽ ሳምሪ ሁሌም ደስ ይበላችሁ
@hannaz9269
@hannaz9269 5 лет назад
ሳምሪ ሀበሻ ቤተሰብ እንሁን
@mamelove1845
@mamelove1845 5 лет назад
ወይኔ ፍልቅልቅ አለችኮ አፏ ለራሱ ተያያዘ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ደስ ይላል እንኳን ደስ ያለሽ የሰው ደስታ ስኬት የሚያስደስታችሁ ላይክ ሚ ግን ስትሳሳሙ እዘኑልን ለኛ ለላጤዎቹ ፍቅርና ጤና ይስጣችሁ አቦ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
የምር ይህ ፋኒ የሚባል ልጅ ታላቅ የታላቅ ታላቅ ነው አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ይባርክላችሁ ይጨምርላችሁ እንኳን ዴስ አላችሁ ምርጦችዬ
@እግዝአብሄርእረኛየነው
የኔ ማር ሳምርየ በሃይማኖትሽ ሙሉ እምነት ስላለሽ ደስ ብሎኛ የድግል ማርያም ልጅ እስከ መጨረሻው አይለያቹ ውዶችየ
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 5 лет назад
ለሞላው የኢስልምና ተከታታዩች እንኳን አደረሳችሁ ለአረፋ ብአል ❤️❤️❤️💕💕እወዳችሁ አለሁ ሳምሪና ፋኒ 😘😘
@ጋልሳዕሲዕፃዕዳእምባ
ድንግል ያመነ ምን ይሳነዋል ለሳምሪና ፋኒተይ ለማየት ነው ስደት የወጣሁት ሁሌም እወድጅዋለው
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 5 лет назад
እናትሽ እምነቷ በራሷ ነው ጌታ ጌታ የምትለው ድግል ማርያም ስትይ በቃ ምን አደከመሽ ታለወፊያለሽ ድግልን ይዞ ያፈረ የለም ይቅናሽ እኔን ያመመረረ ፈተና ነው ይቅናሽ
@እየሱስፈራጄድግልአማላጄ
ዛሬ አንደኛ ነኝ ደሞም ደስ ብሎኛል ሀሙስ የቀን ቅዱስ በሚለዉ ላይኩካ ግጩኝ አይከፈልበት😜
@hannaz9269
@hannaz9269 5 лет назад
እየሱስ ፈራጄ ድግል አማላጄ ቤተሰብ እንሁን የኔ ቆንጆ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад
ሳምሪየ እኔ አልቆጠርኩትም እንጅ 100 ግዜ ወድቄ ነው ያለፍኩት አቤት የጠፋሁት $$$$ እንኳኔ ደስ አለሽ በነገራችን ላይ በየትኛውም ሀገር ያላችሁ ሰወች አድስ ሰው ሲመጣ ተባበሩ ተልቅ ነገር አታድርጉት በነፃ ቅን ስራ ሰሩ አቦ ስንት ሰው አለ የሚያሳየው እያጣ ብሩን ሲከፍል የሚኖር
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 лет назад
እናትሽ እዳታይሽ አስር ጊዜ ስስሚው ለማንኛውም የናትሽ ንግግር ፋኒን አንቅቶታል ብዙ ተባዙ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
የማይመስል ነገር እዚህ መቀባጠር አያስፈልግም።
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
ምማለነው እና ላስመው አገባችው ሺጊዜ ብታይ ሆዷን ይቁረጣት እደ
@halimatesso9298
@halimatesso9298 5 лет назад
Kkkkk
@hayiminegn2240
@hayiminegn2240 5 лет назад
ዝም በይ
@hayiminegn2240
@hayiminegn2240 5 лет назад
አሁን ስለናቷምን አስወራሺ
@azebyilma9909
@azebyilma9909 5 лет назад
ሳምሪዬ እመቤቴ በፈታኖዎችሽ ሁላ ከፉትሽ ትቅደም ደስታችዉ ደስታችን ነዉ
@kongitalemu5495
@kongitalemu5495 5 лет назад
እመቤቴ ትረዳሻለች ቅን ልብ ያለሽ ልጅ ነሽ አይዞሽ ታልፊያለሽ
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 5 лет назад
ሳምሪዬ ታልፊያለሽ ላንች የሚያቅትሽ ምንም ነገር የለም ሁሉንም ነገር ማድረግ የምትችይ ጠንካራ እና ቅን ልጅ ነሽ በተረፈ ፈጣሪ ይጨመርበት ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የፋኒ ፍልቅልቅ የፋኒ ፈንዲሻ ውድድ😘😘😘😘
@libiamamo9501
@libiamamo9501 5 лет назад
Oh endat eko endemewdachu fetare kezh yeblete yestachu ayeleyachu samri &fine
@Barchitube6807
@Barchitube6807 5 лет назад
ድግል ማሪያምን አምኖ ያፈረየለም እሷ እስከመጨረሻው እቅፍድግፍ አድርጋ ታቆያቺሁ ❤❤❤❤
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
ባርቾ የታምራት ደስታ አድናቂ ታሜ ውስጤነህ ምርጤ የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ 👍
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
አሜን ውዴ ወደኔም ጎራ በይ
@ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ
ደስስስስ ሲል አለፈች ድንግል ማርያምን ጠርቶ ያፈር የለም
@የእናቴአፍቃሪምኞት
የሠው ደሥታ ያሥደሥተኛል እኮንም ደስ ያለሽ ያላቹ🙏❤
@aksumawit1954
@aksumawit1954 5 лет назад
እመቤታችን ማራያም ፍቅር ታብዛላቹ አትለያዩ🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷
@EthiopiaHagereTube
@EthiopiaHagereTube 5 лет назад
በነታችሁ እርጉዝነኝ ሰብስክራይብ አምሮኛል መቸም አትጨቅኑም አይደል
@foziali5709
@foziali5709 5 лет назад
Kkkkkkkk 🧦. La lijishi
@ወግዲሚዲያእሙኢሚር
መሽአላ
@kaleed6373
@kaleed6373 5 лет назад
ድግል ማርያም ታሣልፍሻለች አይዞሽ መልካም እድል እመኝልሻለሁ 😘😘😘😘
@hannaz9269
@hannaz9269 5 лет назад
ሣምሪ ወሎየዋ Kaleed ቤተሰብ እንሁን
@tutumare2909
@tutumare2909 5 лет назад
ድንግል ማርያምን ስላሴዎችን ስትጠሪ እዴት ደስ እዳለኝ የእስዋን ስም የጠራ ያፈረ የለም ስሟ ለዘላለም ይክበር
@ማረግስደተኛ
@ማረግስደተኛ 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@ለምለምአለማየሁ
@ለምለምአለማየሁ 5 лет назад
Amen Amen Amen
@noman528
@noman528 5 лет назад
እንካን አብሩ አደርሰን እህቴ
@woyini2675
@woyini2675 5 лет назад
አሜን
@kurepote8805
@kurepote8805 5 лет назад
በለው
@ልጅቷ
@ልጅቷ 5 лет назад
አደራ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ እምነታቸውን ጠብቁ ሳምሪና ፍኒ ፍኒዬ ማህተብ አላሰርክም እሰር በተረፈ ረጋ ያልክ ልጅ ነህ በጣም ጎበዝ ፍፁም ኢትዮጲያዊ ወንድ ነህ አተላይ የሚያወሩት የቅናት መንፈስ ስለሆነ አትረበሽ አንተ በፀሎት መልሳቸው በርታ የ ሀገሬ ልጅ ፍኒ ወንድማችን የኔ ቆንጆ
@sameriyemaremeleijooa8020
@sameriyemaremeleijooa8020 5 лет назад
እሰይ እንኳንም አለፍሽልኝ ዱሩም እመቤቴማሪያም ተስፍ ያደረገ ወድቆ አይወድቅም እንኳንም ደስ አለሽ 😍😘
@የማሪያምልጅነኝየማሪ-ፐ4ሰ
ድግልን ጠርቶ ያፈረ የለም እስከመጨረሻ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ዉዶች😙😙😙😙
@onelovehayat917
@onelovehayat917 5 лет назад
Ameen
@rahmahainu6980
@rahmahainu6980 5 лет назад
ድንግልን ይዞ ማፈር የለም ቆንጆ በርቺ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@madenamadena1447
@madenamadena1447 4 года назад
Amen Mara
@gelilasamson4174
@gelilasamson4174 4 года назад
Akeberkush
@mashorahmed968
@mashorahmed968 4 года назад
አይዞሽ አላህ ይርዳሽ መልካም ፈተና ይሁንልሽ ሁላችንም እንፀልይልሻለን እንደምታልፊም እተማመናለሁ
@lamlamhanabachi4387
@lamlamhanabachi4387 5 лет назад
የኔ ቆጆ እመብርሐን ታሳካልሽ አይዞሽ የሷ ስም ጠርተሽማ ምንም አትፍሪ
@malkdyallo5164
@malkdyallo5164 5 лет назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ መጨረሻሽሁን ያሳምርራቹ እንኳን መኪና አይደለም ፕሌን ትገዛላቹ ዋናው ፍቅር ጤና ነዉ ሳምሪዬ ማር ቦርጭሽን ቀንሺ
@ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ
የኔ ማር ስወዳችሁ እኮ ሳምሪ እንኳን ደስ ያለሽ እውነት እምነትሽ ደስ ይላል ዋነው ነገር ማመን ነው እመቤቴ አታሳፍርም
@goodplaza4665
@goodplaza4665 5 лет назад
እንኳንደስኣላቹ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
በጣም ደስብሎኛል ሁልም ደስይበላቺሁ የኔማሮቺ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 лет назад
እስኪ የሴት ልጅ ስኬት የሚያስደስትሽ ጀግና ሴት እጅሽን አውጭ!
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
*ሳምሪየ እንኳን ደስ ያለሽ😘😘😘 እመቤቴ ማርያም ደስታሽን እንደምድር አሽዋ ታብዛልሽ ፋኒና ሳምሪ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ👏👏👏👍*
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ሠብስክራይብ ግጪኝ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@@eyutube1977 sub አድርጌሻለሁ
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 лет назад
አጋዝተ አለም ቅድስት ስላሴዎች መጨረሻሽን ያሳምሩልሽ እግዚአብሔርን ተደግፎ የሚያፍር የለም
@selamgosheye2299
@selamgosheye2299 5 лет назад
የኔ ቅን እንኳን ደስ አለሺ ወይ ስታምሩኮ በጣም ያስደሰትሺኝ ሰላሶች አሳለፉኝ ደንግል ማሪያም አሳለፈቸኝ የኔ ማር አሁንም እምምላክ ትደግፍሺ
@niemaniema3290
@niemaniema3290 5 лет назад
Selam Gosheye wow
@adiamria2723
@adiamria2723 5 лет назад
እንደ ፋኒየ እና ሳምሪየ ፍቅርኖች ኣይቸ ኣላቅም 😍#like ስጡኝ
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
ሰላም nardi ጎራ በይ ማር ቤትሰብ እንሁን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 лет назад
አጋጭቸሻለሁ😊🙄
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
ገጭቸሻለሁ
@aumurazanaumurazan6885
@aumurazanaumurazan6885 5 лет назад
የኔ ቆንጆ አፍሽ ልክ እንደ እፃን ልጅ ጥፍጥ ይላል እንኳን ደስ አለሽ ስልለፍሽ ማር በጣም ደስ ትላላቹ
@atayacell3228
@atayacell3228 5 лет назад
ውሳምሪ ስላሴዎች ስትይ ደስአልሽኝ ቆጂየ
@ሀያትውረጌሳሀያት
የኔማረእንደትእንደመወዲሺየኔማ የኔቅመም የኔውብ የኔፍልቅልፍእኔእንዷንችሙሃባያላትልጅይስጠኝ
@נחמהזגיי
@נחמהזגיי 5 лет назад
ሳምርየ በኔ በኩል የተመኘሽው ሁሌም ይሳካልሽ በእግዚአብሔር እርዳታ ፋንየ ሁሉም ይመቻችው 👏👏😘😘
@samdad7516
@samdad7516 5 лет назад
ሳምሪዬ አንኩዋን ደስ አለሽ ፋኒም አንኩዋን ደስ አለክ ደስ ሲላችሁ አንዴት ደስ አንደምትሉኝ አወዳቹዋለው ማሮች❤️😘😘😘
@ZomaTube
@ZomaTube 5 лет назад
ፍቅር ጦረነት ነው ተዋጋው ታላቅ ነው >
@ለአላህብየእወዳችሁአለሁራ
ትክክል ወላሂ
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@@የድንግልልጅነኝያውምያማላ ሰላም ጎራ በይ ማር ቤትሰብ እንሁን
@የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ
ኮሜንት ለማየት ነው የገባሁት ፕሊስ ላይክ ሚ
@hannaz9269
@hannaz9269 5 лет назад
እናቴ ዉስጤ ናት ILove mam ውዴ 100ለመሙላት ትንሽ ነው የቀረኝ አግዢኝ
@Tiyashow
@Tiyashow 5 лет назад
@@hannaz9269 ቤተሰብ እንሁን
@helnyemriamelijehd8166
@helnyemriamelijehd8166 5 лет назад
የኔ እናት ደንግል ማርያም ስትይ እዴት እደውድድኩሽ እሷ ታሳካልሽ
@zuzuwelyewa
@zuzuwelyewa 5 лет назад
ጂጂ ተቃጠይ እነሱ ንፁህ ስለሆኑ ከፍ ከፍ ይላሉ
@hayimiyenatualij7970
@hayimiyenatualij7970 5 лет назад
ብዙ ፈታናዎችን ያለፍሽ ሴት ነሽ ሳሚሪ እርግጠኛ ነኝ ታልፍያለሽ
@missayeaemero6888
@missayeaemero6888 5 лет назад
ሃይሚ የእናቷ ልጅ wow true that
@henichoelisho60
@henichoelisho60 5 лет назад
ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ግን መኪና አዲስ ማውጣት ሳይሆን second hand ብትገዙ ጥሩ ነው እላለሁ ከሁሉም በላይ በትምህርታችሁ በርትታችሁ university level ልጅ ሳይመጣ ብትጨርሱ ህይወታቸሁ የተስተካከለ እና ያማረ ይሆናል በጣም ወጣቶች ስለሆናችሁ ከመኪና እና ከልጅ በፊት ትምህርት ላይ focus አድርጉ ብዬ እመክራችኋለሁ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*ውይ ምስጊን ፍጣሬ ይርዳሽ ፍተናውን ለማልፍ እኔም እፅልይልሻልሁ ማርይ ሳምርየ &ፍኒ ውልዱ ክብዱ አሜን፫!*
@sarahtesema8291
@sarahtesema8291 5 лет назад
2 ቆንጆዎች እምታምኑት አምላክ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ።ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ በርቱ ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል
@ዙፋንየተዋህዶልጂኦርቶዶክ
አይለያችሁ ማሪያምን ስትሉ ድስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@abdjajdkjsjbdb8222
@abdjajdkjsjbdb8222 5 лет назад
አቦ እናንተን የጠላ በሁሉም የተጠላ ይሁን!!!!!!! Fani+Samri=❤️
@amandario6347
@amandario6347 5 лет назад
👍👍❤❤
@harikazintube6849
@harikazintube6849 5 лет назад
Yererhun mechiy ahuuuuun😁😁😁
@እማእወድሻለሁየአፄዎቹልጅ
የኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም የጠራ መቸም አይፍርም እማ እመብርሀን ከልጆ ጋር እቅፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ ትርዳሽ😍😍😍😍
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад
እኔም 800ሰብስክራይበር ሞልቼ ደስስስ ብሎኛል 1000 ሙሉሉኝ እሰኪ የነሳምሪ ፋንስ እሸልማችኋለሁ ዩቲውብ ደመወዝ ሲከፍለኝ
@መናይርሀሰን
@መናይርሀሰን 5 лет назад
ፕሊንም ትገዛላችሁገና ዋናው የጅጅን ወሬ አለመስማትነው ፡፡
@ድንግልአማላጅየስድትስንቄ
አይዞሺ እህት መልካም ፍተና ፃሎቴ ናዉ ደግምም ድንግል ማርያምን ያመና መች ያፍራል አይዞሺ እማምላክ የጡሩ ውጤት ፍተነ ታደርግልሻለች እማምላክን ያመና ማንም አላፍር ክብር ለእነታችን ይሁን
@ድንግልአማላጅየስድትስንቄ
ሶምሬየ የኔ ቅመም እንድት ደስ እዳለኝ እኔ እራሱ እማምላክን ይዘሻል አሁንም ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሺ በርች እንኳን ደስ አለሺ ባለቤትሺም በጣም ተጨነንቆ ናበር እንኳን ደስ አለህ ፍኒ
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@@ድንግልአማላጅየስድትስንቄ ሰላም ጎራ በይ ማር ቤትሰብ እንሁን
@ፍቅርዘተዋህዶ
@ፍቅርዘተዋህዶ 5 лет назад
እንኳን ደስ አላችሁ ሳምሪዬ ቆንጆ ዘመንሽን ሁሉ በደስታ ያኑርሽ ፈጣሪ በጣም ሚስኪን ልጅ ነሽ ደስ ስትዪ እኮ እንወድሻለን በጣም ሳምሪቾ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 лет назад
እስይ ዛሬስ አንደኛ ነኝ🤗😌 በእውነት ያርግላቹ❤🙏😘 ታምነሽባት ስሟን የጠራሻት የጌታዬ እናት በምልጃዋ የልብሽን መሻት ትሙላልሽ ሳምሪዬ😘
@hannaz9269
@hannaz9269 5 лет назад
Tigist Hayilu ቤተሰብ እንሁን የኔ ቆንጆ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 лет назад
@@hannaz9269 እሺ🤗😌
@gjsugquvg8nd741
@gjsugquvg8nd741 5 лет назад
አይዞሽ ታልፋለሽ ሳምሪዬ የእኔ ቆንጅ አይዞሽ እሺ ሁሉም በእግዚአብሔር ነው ድንግል ማርያም ከጎንሽ ነች አይዞሽ የእኔ ቆንጅ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
አቤኔዝር ጌቱ Gjsugquvg8nd ምርጤ የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ 👍
@እለኔየማረያምልጅ
እዴታ እናት አለችን. የማታሳፍር ስሟን ጠርቶ ማንም አያፍር. ድስታችሁን ያብዛላችሁ
@njfdjuyrd9330
@njfdjuyrd9330 5 лет назад
እኔ ሀብታም ብሆን ወላሂ ለሳምሪና ለፍኒ ምርጥ መኪናና ቤት የሚኖሩበት እገዛላቸው ነበር ስወዳችው ጥግ ድረስ ነው
@sarahtesema8291
@sarahtesema8291 5 лет назад
ዋው ጥሩ ነው መልካም መመኘት ጥሩ ነው
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@@sarahtesema8291 ሰላም ጎራ በይ ማር ቤትሰብ እንሁን
@bbppbbpp9897
@bbppbbpp9897 5 лет назад
ዋው እደገዛሽላቸው ነው የሚቆጠረው ሠለው መልካም መመኘት መልካምነት ነው😘
@መኖርክያኖረኛል
@መኖርክያኖረኛል 5 лет назад
ስንት ጎዳና ላይ የወደቀ ሞልቶ
@ሀዋነኝየባባዬልጀከኢማራት
ለኔ አገዠልኝም ወይ
@kalyemariyamleji1577
@kalyemariyamleji1577 5 лет назад
ማሪያምን ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን ደስታሽ አስለቀሰኝ እንኳን ደስ አለሽ ሳምሪየ 😘😘😘
@hellen3369
@hellen3369 5 лет назад
Enem
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
እፉፉፉፉ የኔ ቆጆ የዋሕ እኮ ነሽ ፈጣሪ ልቦናሽን አይቀይረው እኳን ደሥሥ አለሽ💕💕💕💕💕💕
@zenebumebrat2252
@zenebumebrat2252 5 лет назад
አይዞሽ ሳምርየ በሚገባ ታልፊያለሽ እመቤቴ ትርዳሽ
@aaaaaa5439
@aaaaaa5439 5 лет назад
ማሻአላህ ውደእኮን ደሥ አለሽ
@mimiethiopie4277
@mimiethiopie4277 5 лет назад
ዉነት ሳምሪ እና ፍኒ ውስጤ ናችሁ በማለፍሽ እንኳን ደስ አለሽ ከዚህ የበለጠ ደስታ ፈጣሪ ይስጣችሁ
@hanahyeshebaw6469
@hanahyeshebaw6469 5 лет назад
የኔ ማር አፋሽ እራሱ ሲጣፋጥ ሰሟን ሰጠሪው ትረዳሻለች ። አቦ ዘመናችሁ ይባረክ ❤
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
Hanah Ye shebaw ምርጤ የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ 👍
@tarpidsan6501
@tarpidsan6501 5 лет назад
የኔ መልካም መልካም ሰው እዝጋብሄር እካን ያረገልሽ
@maaziyerayaliji686
@maaziyerayaliji686 5 лет назад
እንኮን ደስ ያለሽ የኔ ቅመም 😘😘😘😘 የድግልን ስም ጠርቷ ማን ያፊራል ተመሰገን
@miftay5655
@miftay5655 5 лет назад
Emn enj atfr semiy yen web dengl meryem kanch ger teunlsh yen meroch sewdchu yemtsebtn dengl meryem yesklechu
@tiruyekegne8026
@tiruyekegne8026 5 лет назад
Betekekel የመቤቴን ሰም ጠረቶ ማንም ዝቅ ያለ የለም ሁሌም አማለጀ እመቤቴ 🙏🙏🙏
@አህመድጁሐርአቡኻሊድ
እንኮንደስአለሽ የኔቅመም ማሻአላህብያልሁ
@birktawtewata2037
@birktawtewata2037 5 лет назад
Ewnet new❤️🤲
@የስደትስንቄድንግልእናቴ
Maazi Ye raya liji እውነት ነው
@alemneshalemu1599
@alemneshalemu1599 5 лет назад
ሰምሪየ፡ጣፋጭ፡ኩርሪማ፡እንኳን፡ደስ፡አለሽ፡ሁሊም፡እከታተላቹህ፡አለሁ፡ስራ፡ስለሚበዛብኝ፡እየተቀመጥኩ፡እየተነሳሁ፡ስለማይ፡ኮሚት፡አልጪፍም
@iloveyoumomiioveyoumom8811
@iloveyoumomiioveyoumom8811 5 лет назад
የኔ ውዶች እመቤቴን ጠርቶ ያፈረ የለምና እመቤቴ ምኞታችሁን ሁሉ ታሳካላችሁ ውድድድ
@ZEHABESHATECH
@ZEHABESHATECH 5 лет назад
ebakachu guadegnoche eneredada betesebe enehun aberetatugn
@shwilozatube6780
@shwilozatube6780 5 лет назад
ስኬት ሲመጣ ፈተናም አብሮ አይጠፋምና አትሸነፉ እግዚአብሔር አይለያቹ 😘😘😘😘
@salamcoma1462
@salamcoma1462 5 лет назад
ስወዳችሁ ሳምሪየ እንኩዋን ደስ አለሽ አቦ ሺ አመት ኑሩልኝ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
ሰላም ጣፍጯ ትባላለች Salamcom a ምርጤ የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ 👍
@alexlolo1701
@alexlolo1701 5 лет назад
የኔጓደኛ ድመትምአይገዛ እኳንመኪና ሳምርየ ጠበቅ አርገሽያዥ ማር ለሞላውየስልምና ተከታዩች በሙሉ እኳንለተከቀረው ለትልቁወርአደረሰን ኢድሙባረክ ብያለሁ
@kikiethiopiawit9827
@kikiethiopiawit9827 5 лет назад
እኔም በናንተ ፍቅር ክንፍ አልኩ እና 2 ወር ሙሉ ያለማቋረጥ ፀልየልሻለው ካውን በፊት ፀልዩልኝ ብለሽ ነበር
@sabrinaa4383
@sabrinaa4383 5 лет назад
ቅን ልቦች ሁሌም ሂወታቸው የተቃና ነው።
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
ውዴ ወደኔም ጎራ በይ
@ሄርማሄርማልበሽ
@ሄርማሄርማልበሽ 5 лет назад
እኔ በድንግል ማር ያም አላፍርም በጣም ደስ ሲል እስከመጨሻው ካንቺጋር ትሁን
@ስንቴፍቅር-ጘ3ከ
@ስንቴፍቅር-ጘ3ከ 5 лет назад
ሳምሪና ፋኒ እንኳን ደስ አላችሁ እኔ እግዚአብሔር በሚያውቀው በደስታ ብዛት እንባይ ነው የመጣው ሳምሪዬ እማምላክን ጠርተሽ እንደማታፍሪ ተናግረሽ ነበር ...እንኳን ደስስስ አለሽ ደስስስ ብሎኛል
@fufufufcucucuc2125
@fufufufcucucuc2125 5 лет назад
Yen mar
Далее
🎙Пою РЕТРО Песни💃
3:05:57
Просмотров 1,3 млн
Iran launches wave of missiles at Israel
00:43
Просмотров 1 млн
Fani Birthday part 2
24:49
Просмотров 177 тыс.