Тёмный

መካከለኛው ምስራቅ  

Alemneh Wasse
Подписаться 352 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 179   
@AbemelekCheru
@AbemelekCheru 22 часа назад
ጋዜጠኛ ማለት የሆኑ ሰዎች ቅር ይላቸዋል ብሎ አውነት ማለዘብ አይደለም ምንም ይሁን ምንም ለምታመጣው መረጃ እና ወገንተኝነት ስለሌለብህ አለም የማምነው አንተን ነው በዚሁ ቀጥል ፍጥነት ላይ ግን ስራ በቶሎ በቶሎ ለማቅረብ ሞክር 🙏✌️
@Maranatha212
@Maranatha212 20 часов назад
ባዶ ጉራ እንዴት እንደሚያስጠላ በኢራን እና ሄዝቦላ ተማርኩ። ሁለተኛ በምንም አልጎርርም!! እንደ እስራኤል ፀጥ ብሎ በስራ ማሳየት ነው!!!
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 23 часа назад
I STAND WITH ISRAEL....!!! God bless and protect Israel....!!!!!
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 23 часа назад
እኛ ሰፈር ነው ኮላ ከማገርመው ነገር ዘጠኝ ፎቅ መሀከል አራተኛ ፍቅ የፍልስጤን ባለስልጣንን ብቻ ነው ነጥላ የገደለችው ቀሪው ፎቅ ምንም አልተነካም
@eskendermillion5602
@eskendermillion5602 23 часа назад
KEDADA
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 22 часа назад
እውቀት ይሉሻል እንዲህ ነው አነጣጥራ ተኳሽ እስራኤል ጀግነሰይቱ😂
@Ethio-film
@Ethio-film 22 часа назад
ፈጥነሽ ከዛ ከተማ ዉጪ ቀጣዩ የናንተ ቤት ሊሆን ይችላል‼️
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
​@@eskendermillion5602ምኑ ላይ ነው ቀዳዳነቷ ኮላ ማለት የፊሊሰጤሞች በብዛት የሚገኞበት ነው
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
​@@Ethio-filmአትመታም የባለሰልጣንን ቤት ለይታ ነው የምትመታው
@DesalegnHaile-r8u
@DesalegnHaile-r8u 22 часа назад
ጋዜጠኛስ አለም ሙያ ጋዜጠኛስአለምሙያከዕውቄ ትና ተሰጥኦ በርታ
@yonas316
@yonas316 22 часа назад
ኢራንም ህዝብላ ጎራ ብቻ ይህንን ህዝብ አስጨረሱት ወይ እርምጃ የለ ጎራ ብቻ
@RozaSeid-w1v
@RozaSeid-w1v 22 часа назад
እውነት ብለሀል የሌሎች ሐገር ፉከራ እነዚህኞቹን አስጨረሷቸው።ይሁዲዎች ክፉ ናቸው።
@Yared-w2y
@Yared-w2y 20 часов назад
​@@RozaSeid-w1v ኧረ😂😂 አቺቺቺ😂😂
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 23 часа назад
እስራኤልን ከአለም ካርታ የማጥፋት ህልማቸው ቂዠት ሆኖባቸዋል😮 በአንፃሩ ግን እራሳቸው እየተለቀሙ ሊጠፉ ነው😅
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 22 часа назад
ጠፋ ዕንጂ እያለቁ ነው፣ ድል ለዕሥራዔል።
@ShukurenIbrahim
@ShukurenIbrahim 21 час назад
ኣምላካችን ምትሉትን ኢየሱስን ገድላለች እያላችሁን እነዚህን ስዎችን መግደሏን ምን ያስገርማል😁😁😁
@Midway695
@Midway695 21 час назад
​@@ShukurenIbrahimአላልንም መሀመድ መካ ላይ እምስ እምልኩ ነው ያለን
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 21 час назад
እና የማትጠፋ መስሏችሁ ነው ትጠፋለች ጠብቁ ጊዜው ሲደርስ❤
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
​@@ShukurenIbrahimጎሸ ታድያ ድሮም ኧሰራዔል የነበረች የምትኖር የማጠፋ ሀገር መሆኗንም ኧናጠፋታለን ብለው ኧንደ ጌሾ ለሚወቀጡትም በነካ ኧጅህ ፃፈላቸው😂😂😂
@melakunegash7556
@melakunegash7556 22 часа назад
ጥሩ ነው አለምነሀ። እኛ ኢትዮጵያውያን ከእስራኤል ሀይማኖትን ወርሰናል። ከሩስያ ግን ገዳይ ከመኒዝምን፣ የሚያገዳድል የጎሳ ፌደራሊዝምን። ትኩረትህ አሁን ከዪክሬን መካከለኛ ምስራቅ መሆኑ ጥሩ ነው ። ከነሩስያ እስራኤል ስለምትቀርበን። እስራኤል የኢትዮጵያም ጦርነት ነው የምትዋጋው!። በእነ አክሊሉ ሀብተወልድ ዘመን አረቦች የኤርትራ ተገንጣዮች እንዳይደግፉብን ተፈርቶ የእስራኤል ኤምባሲ ተዘግቶ ነበር። እስራኤል ግን እስከ ደርግ ውድቀት ድረስ ኢትዮጵያን ትረዳ ነበር። እስራኤል ለዘላለም ትኑር!
@Elshbez
@Elshbez 21 час назад
ከእስራኤል ጋር መሳፈጥ ትርፉ መጥፋት ነው፡፡ይቺ ሚጢጢ ሀገር ምን አይነት ታምረኛ ነች? ኢራንም ክፉኛ አቅበጥብጧታል፡፡ ዋ! ብታርፍ ይሻላታል ምክንያቱም እስራኤልን እና ህዝቧን የሚጠብቀው አምላኳ ሁሌም አያንቀላፋም፡፡
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 20 часов назад
ከማንቀላፋትና ከመሞት የቱ ይቀላል?
@Yared-w2y
@Yared-w2y 20 часов назад
​@@بنتسيد-خ3ز በቁማቹ ሞታቹ የለ አንተ ንገረን😂😂
@GetahunGeberhiwot
@GetahunGeberhiwot 17 часов назад
አለም ነህ ዋሴ ለምን ከዛው ከሊባኖን ከሚገኙ ሰውች መረጃ አትወስድም ።ውሸት ነው አልሞተም ሀሰን ነስረላ።እኔ ከቤሩት ነው
@AbdulmalikJemal-rm2sz
@AbdulmalikJemal-rm2sz 16 часов назад
የሰቀለችው አምላኳ ማለትህ ነው? ነው ወይስ የተለየ አምላክ አላት?
@Fikir-Selam
@Fikir-Selam 13 часов назад
ትክክል ❤
@DesalegnHaile-r8u
@DesalegnHaile-r8u 22 часа назад
I Stand With the Holy land of israel
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 14 часов назад
@zerihuntafessebayou3187
@zerihuntafessebayou3187 22 часа назад
Brother Alemneh thank you for this tangible information.and for you are the voice of the people of God.
@aschalewambaw6943
@aschalewambaw6943 22 часа назад
እንደ ዓዋዜ ዘጋቢ የትም አይገኝም ❤ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ።
@ሌንጮAnbesa
@ሌንጮAnbesa 22 часа назад
የኔ አምላክስ ተኝቷል ?
@aschalewambaw6943
@aschalewambaw6943 21 час назад
እሱን እራስክን ጠይቅ ። የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ያልኩት እኔ ሳልሆን በመዝሙረ ዳዊት የተጻፈ ነው ።​@@ሌንጮAnbesa
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 21 час назад
​@@aschalewambaw6943 እና ማን ነበረ አርብ ተብረሮ እሁድ ተነሳ የምትሉን😂 የተኛማ ሰው ይነቃል የሞተ 😂😂
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 18 часов назад
አክቶበር 7አመት ባል ስለ ነበረ ነው የተኛው? ወይስ ሰወቹ አረቦች ነበሩ😂😂አረ እባካችሁ ጭንቆላታችሁን አሰሩት🤔አምላክ በሰማይም በምድርም ያለን ፍጡር ሁሉ የፈጠረ አምላክ እንጅ በአንድ ዜጋ አይወሰንም ።🤔🤔🤔🤔🤔
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 23 часа назад
ውይ እስራኤል ማንም የማይችላት ሀገር ሆነች
@SolomonFenta-r7m
@SolomonFenta-r7m 22 часа назад
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪
@melakunegash7556
@melakunegash7556 22 часа назад
እግዚአብሄር እንደ ቃሉ ከእስራኤል ጋር ነው!
@misrragobbe379
@misrragobbe379 20 часов назад
America lay tadagifa newu
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 17 часов назад
ተወዳጁ ጋዜጠኛ አለም ነህ ዋሴ እናመሰግናለን
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 21 час назад
የመኖች ያስቁኛል 🤣🤣🤣 ከእስራኤል ጋር ሳፋጣ እስራኤል ማን መስላቸው ይሁን እስራኤል ታናፊጣቸዋለች የእስራኤልን ጡቻ ይቀመሱዋት ድል የእስራኤል ነው 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@Yared-w2y
@Yared-w2y 20 часов назад
ህዝቦቹ እኮ በረሀብ እና በበሽታ አያለቁ ነው። እነሱ በ ማያገባቸው ገብተው ይፈተፍታሉ😂😂
@SolomonFenta-r7m
@SolomonFenta-r7m 22 часа назад
ድል ለእስራኤል ነዉ ደስታችንን እያጣጣምን ነዉ
@dawitbezabih4084
@dawitbezabih4084 22 часа назад
Israel 🇮🇱 forever 🎉🎉🎉❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 23 часа назад
እኔ ኮላ ለመሄድ አንድ ታክሲ ነው የምይዘው ያ ማለት የምኖርበት ሰፈር ቀረበኮ እና እኛንም አብረው ሊጨርሱን ነው በቃ ዘንድሮ በሰው ቤት እንደፈጋን ሀገር ሳንገባ ከቤተሰብ ሳንገናኝ ኧረ በጉልበትህ ይሁንብህ የእስራኤሉ መሪ ተው ግን ተርጉማቹ ንገሩልኝ 😢
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 21 час назад
ወደ ሌላ ሰፈር ሂዱ ቅርብ ከሆነ እራቅ በሉ በተላይ ቤሩት የምትባል ከተማ የእሰራኤል መንግሰት አሰጠንቅቋል ልጀምር ነው በሎ 11 ታገሰን አቁም ተኩሰ ቢባል ህዝቦላ እንምቢ አለ
@FrehiwotSelam-u5o
@FrehiwotSelam-u5o 21 час назад
Ehete fexari yexebeqesh israeil eko kalenekuat atenekam hezebola wey alamawen ayemeta zem belo 150,200 rocket yelekal israeil demo b hezebua qeld ataqem beqa kenekuachew anbesa nachew k chalesh k ziya leqequ eyandandu y hezebola abal yalebet bota b israeil ayen ser new ayezosh❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 21 час назад
@@zerthunabay6955 በፊትኮ ከገጠር ወደኛ ነበር የሚሸሹት አሁን እኛም መፍራት ጀመርን ፈጣሪ ያውቃል
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r 20 часов назад
ውጡ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤️❤✝️✝️
@sisayneberga3616
@sisayneberga3616 3 часа назад
ለምን አትወጡም እዛ አካባቢ እግረኛ ጭምር አስገባለሁ እያለች ነው😢😢
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 22 часа назад
ሁሌም እንደ ምነመኘው ድል ለእስራኤል ይሁንልን አሜን
@KefaLabena-jt9xp
@KefaLabena-jt9xp 22 часа назад
Ba alemi layi ende Esiraeli ba technology yadaga agari yelem lamin kalachu balafaw min nabar yatagachu ba andi sati
@mimibaba5540
@mimibaba5540 22 часа назад
አለምዬ የዛሬውን አታንሳው እንደው ብቻ ጦርነት አይኑ ይጥፍ
@yisehakawurares
@yisehakawurares 22 часа назад
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱ድል ለፂዮናዊት እስራኤል ለውዶቼ💚💛❤🙏 ሞት ለጠላቶቿ
@AynalemSefu
@AynalemSefu 23 часа назад
እንኩዋን ደና መጣ
@YATx-l2y
@YATx-l2y 21 час назад
እንደዚ ዜና አቅርብ እንጂ ውይይት አይሉት ዜና ከዛ ጋዜጠኛ ጋር አታዝገን!😔
@asterisayas8522
@asterisayas8522 21 час назад
አይደል በዝገትህ ላይ ዝገት ጨመረብህ👍 😜
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 21 час назад
እነዚህ እስራኤልን እንፋለማለን የሚሉት ለምን ህዝብ መኖሪያ ከተማ መሃል ያርመሰምሳቸዋል ? ሰላማዊ ህዝቡን ለማስፈጀት ነው ::
@ሀቢብ
@ሀቢብ 22 часа назад
የኢራን ፉከራ እንደ ህልም ጧት የማይጨበጥ ነው የሚያሳዝኑት በፎካሪም በተኳሽም መሀል ሁነው የሚገደሉት ንጹሀን ናቸው
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 22 часа назад
አርፎ :አለመቀመጥ፣ ቢሮጡ :አይመለጥ።
@nouiismael2696
@nouiismael2696 22 часа назад
የእስራኤል የጦር ጀቶች የሊባኖስን ድንበር ጥሰው ሲገቡ የአየር መቃወሚያዎቿ የትሂደው ነበር።
@ZinashMamushet
@ZinashMamushet 21 час назад
ከየት የመጣ መከላከያ ነው ያለው
@prabdantube3827
@prabdantube3827 20 часов назад
ከነ ሩሲያ ጋር የምትዋጋ መሰለህ እንዴ? ሂዝቦላ ኮ የሚኒሻ ስብስብ የነበረ ወታደረዊ ተቋም እንጂ ሀገር አይደለም
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk 20 часов назад
🇮🇱ቅድስቲቱ ሀገር እየሩሳሌም መጡባት ደሎቱባት----እርሷ ግን አልነካቻቸውም በመቅሰፍ አለቁ እንጂ። የነሰረላህን ሞት ማየት ይቻላል። ተከባብሮ መኖር ሲቻል ??? እነርሱ በእየሩሳሌም ቦታ ቢሆኑስ??? አይደለም እየሩሳሌምን ዓለምን በምፀዓት ባደርጓት ነበር ።። 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱:🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🌸
@natanim1469
@natanim1469 19 часов назад
ዘገባዉ መልካም ነው...የህዝብ ደህንነትና ኢኮነሚ ሳይጠበቅ የሚገነባ ከተማ አታሳዩን...ህዝብ በሰቆቃና በለቅሶ ነው...
@Fikir-Selam
@Fikir-Selam 13 часов назад
እስራኤል እግዚአብሔር ነው የሚዋጋላቸው። ሰውየው ባለበት ደርቆ ቀርቶ ነው። "አትንኳቸው!!!!" አምላካቸው ይበቀላል።
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 20 часов назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ዲሞክራሲ የሚገባው ህዝብ አይደለም! እኛ ያልነው ብቻ ነው ዲሞክራሲ ማለት በህወሖት በመስዋዕትነት የተገኝ በአጥንትና በደም የመጣ ስልጣን ነው!(መለስ ዜናዊ) ለሀገር መታመን ሀገርን ከውርደት ያድናል! በሆዱ ተገዝቶ አገርን የወጋ የባንዳ ልጅና የጡትነካሽ ስራ ነው! ኢትዮጵያ ለማዳከምና ለመጉዳት የትምህርት ስርዓቱን ማዳከም!(ግብጻዊያንና እንግሊዛዊያን) የአለም ባንክ ኡጋንዳ በተመሳሳይ ጾታ ዙርያ ያወጣችውን ህግ ካላሻሻለች ድጋፍ አላደርግም!
@MekonnenBihon
@MekonnenBihon 17 часов назад
አለምነህ የውጭ ዜናዎች ያለው ክፍተት በበቂ ደረጃ እየሞላህ ነው የምትሰጠው ማብራሪያ ማንኛውም ሰው በሚገባውና የጋዜጠኛ ሥነምግባር በማይጥስ መሆኑን ነው።
@GetahunGeberhiwot
@GetahunGeberhiwot 17 часов назад
እግዚአብሔርን በብር የሸጠው ይሁድ በ30 ዲናር አይደለ አንድ ሰው በ8 ቢሊን ዶላር ግዜውን አያቹህ።ሞቶ የተነሳው እየሱስ ብች ነው የሰው ነገ በእስክሪን መቶ ይናገራል።ሀሰን ነስረላ አልሞተም
@kemekem1366
@kemekem1366 20 часов назад
ከአሜሪካ ፍቃድ ካገኘህ አለምን በከፊል መደብደብ ትችላለህ 3 ሀገሮች ሲቀሩ ሩሲያ ቻይናና ሰሜን ኮሪያ እነዚህ ሀገሮች ላይ የአሜሪካን ሀያልነት አይሰራም
@Merryloverasha1
@Merryloverasha1 21 час назад
እንዴት ሆኖ ነው እንደዛ ብትንትኑ ወጥቶ ሰውየው ምንም ሳይሆን እሬሳው ሚወጣው ማይታመን ነገር ሲጀመር አልሞተም ቢሞት እንደዚህ ጸጥረጭ ባላለ ሃገሩ
@User_19967
@User_19967 22 часа назад
እኛነን እንጂ ከእኛው በወጡ አውሬዎች እየተበላን እየተባላን ያለነው አሳፋሪ ትውልዶች ናቸው ለእኛ ለልጆቻቸው የማያስብ ክፉዎች
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb 22 часа назад
እጅ ቢሰጡ ይሻላል ከእስራኤል ጋር ባይጣሉ
@fairfair5506
@fairfair5506 19 часов назад
የንፁሃን እልቂት ከሚያስደስተው ቆሻሻ ሀበሻ ጋር እኩል ሀበሻ መባሌ ያሳፍረኛል
@Yared-w2y
@Yared-w2y 20 часов назад
አውነት በምኞት እና በቅዠት ወሬ አይቀየርም። ሀይል የ እግዚአብሔር ነው🙏 እየሱስ ይመጣል🙏🙏
@israelesayas6071
@israelesayas6071 22 часа назад
እኔ ግን ያልገባኝ ስለ ጦርነት እየተዘገበ ሃገሬን አዲስ አበባን ማሳየት ምዋርት መሰለኝ ።
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n 21 час назад
ምን ኢትዮጵያስ ብትሆን ጦርነት ዉስጥ አደለች እንዴ ያለችው? ነዉ ግዴታ አንተ አካባቢ መሆን አለበት?
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 20 часов назад
ይመጣል ጠብቅ 2 ወር ጠብቅ ይሄ ዘመቻ ከተመከተ አለቀ በቃ
@prabdantube3827
@prabdantube3827 21 час назад
የሩሲያና ዩክሬን ጉዳይስ ከምን ደረሰ ትንሽ ነካ ነካ አድርገህ ብታልፍ ሀሪፍ ነበር😉👍
@romantakel1326
@romantakel1326 22 часа назад
ምን ያደርጋል ሃብት መፍጠር!? ሰዎቹ እኛ ገና መኖር ሳንጀምር የክርስቶስን መምጣ እያወጁብን ነው::
@merhabatube219
@merhabatube219 20 часов назад
ኢትዮጵያ🇪🇹 ሀገራችን ማን ድምጽ ማን ያሰማ,, ባህላዊ ጋዜጠኞች የገደል ማሚቱ
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k 13 часов назад
ይሄንን ሊንክ ጋብዥሐለው አለም የተሟላ ገለልተኛ መሰጃ ለማቅረብ ይረዳሐል
@mimibaba5540
@mimibaba5540 22 часа назад
አብረን እየተናጥን ነው
@alexanderhaileyesus3455
@alexanderhaileyesus3455 21 час назад
ድል የዓለም ቁጥር አንድ ጀግና ለሆነችው እስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪
@mimibaba5540
@mimibaba5540 22 часа назад
ሠላም ሠላም ለሰው ዘር በሙሉ ፈጣሪም ለተበዳይ ይድረስ
@ሌንጮAnbesa
@ሌንጮAnbesa 21 час назад
@@mimibaba5540 በአፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር ካንተ ከግለሰብ ጀምረውና ለሌላው አርአያ ሁን !
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 21 час назад
የኢትዮ ከሀድዎች አንድ ያልገባቸው ነገር ቢኖር እነሱ ለመኖር ሲጓጉ የኛዎቹ ደሞ ለመሞት ይጓጓሉ ምክንያቱም አላማ አላቸውና ለዛም ነው ወራሪዋ ስደተኞቹን በመኖሪያ ፍቃድ አታላ ሂደው የማይመለሱበት ጦርነት የምትጨምራቸው 😂
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r 20 часов назад
አንቺ ነሽ ወረራ ለምን አንቺ እዚህ ከምታለቅስ ለፍልስጤማውያን አትዋግም ፈሪ🤮
@Elshbez
@Elshbez 21 час назад
I stand with Israel from Ethiopia.
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 22 часа назад
እንደዚህ ነው የሚያምርብህ አጭር ዜና!! ከአኢሳያስ ጋር የምትሰራውን ብትተወው ይሻልሃል
@FNeway
@FNeway 22 часа назад
ምን ችግር አለው ዝርዝር ያለ ውይይት ? ጊዜ ከሌለህ ያንተ ገዳይ ነው። ግን ዝርዝር ያለው ማብራሪያ ጥሩ ነው። You will see things from different angles.
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 22 часа назад
ዘርዘር ሲል ያምራል ያውም በአለም ነህ ዋሴ
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 22 часа назад
እንደውም ከኢሳያስ ጋር ያለው ውይይት እጅግ ድንቅ ነው ቀጥሉበት አልም&ኢሱ❤❤❤
@prabdantube3827
@prabdantube3827 21 час назад
ኢሳያስ ምን አደረገ እስቲ ምስኪን ሰው በእውነት? ነው የሚሰማውን ያመነበትን ይጠይቃል ዓለም ነህም በመሰለው ይመልሳል በቃ አለቀ ሁሌ ፖዘቲቭ አስተሳሰብ ጥሩ ነው
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 19 часов назад
Alemneh is another middle east, the grace sound
@demozdeboch4034
@demozdeboch4034 16 часов назад
ለታማኝ መረጃ አዋዜ ❤ እናመስግናለን !!
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 14 часов назад
Ayi muslim ayi arab 😂😂😂😂
@abduljelilali568
@abduljelilali568 20 часов назад
Ye ethio christianoch yemtbelut statu rotachu muslim hager new yemthedut ekekachuhn lemaragef endegena le muslim yalachuh tilacha lik yelewm. Koy muslim min aderegachuh ? Ekekam hula
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 20 часов назад
ኧረ ብሮ እሱ በዘገበው እኛ ምን እናርግ እንዴ 😂 እኔ የሀገሬን ሙስሊሞች እወዳለሁ። ምረጥ ካልከኝ ከአረቦች ግን ሺያ ሙስሊም ይሻለኛል። እውነተኛ ይመስሉኛል። የተማሩ የተረጋጉ ሰው ለማረድ የማይሮጡ ለዛ ነው ሊያጠፏቸው የሚያጠቋቸው። ሌላው ሱኒ አክራሪ ደነዝ አረብ እስራኤልም አትነካቸውም የሙስሊም ጥላቻ ስለሚጨምሩላቸው በአለም ዙርያ
@WegenaZewedu
@WegenaZewedu 23 часа назад
እንዴ ይሄ ነገር መቼ ነው መጨረሻው 😳
@wendesensiraw7987
@wendesensiraw7987 19 часов назад
እስራኤል አድናቂሺ ነኝ
@אבבהאבבאו
@אבבהאבבאו 20 часов назад
ሁሌም ድል ለእስራኤል 🇮🇱
@BiteBite-eu9by
@BiteBite-eu9by 23 часа назад
😢😢እረ ምን ይሻላል ቤሩቶች
@romantakel1326
@romantakel1326 22 часа назад
አረ ጌታ ሆይ በቃ በለን🙏🏾
@bateldamte
@bateldamte 22 часа назад
እግዚኦ ማሀረነ 😢😢😢😢
@ራዝኤል
@ራዝኤል 20 часов назад
በርታ ዓለምነህ ❤
@Hanan_moyale
@Hanan_moyale 20 часов назад
Stand all muslim
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r 21 час назад
ድል ለፂዮናዊት🇮🇱🇮🇱❤️❤️❤🕎🔯🔯✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱💪💪💪
@betiabebe1470
@betiabebe1470 16 часов назад
ትክክለኛ መግለጫ
@show8133
@show8133 23 часа назад
ወዝዋዜ ❤❤❤❤
@AdugnaTesema-f7j
@AdugnaTesema-f7j 17 часов назад
ባትነኳት
@علياشامي-ث1ذ
@علياشامي-ث1ذ 22 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@IshakHayat-f7l
@IshakHayat-f7l 20 часов назад
Woregna
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 21 час назад
በለው የኢትዮ ካፊሮች እንተነጫጩ ነውሳ😂 የሚያመልኩትን አምላክ ቀጥቅጣ ገደለችብኝ ለሚሏት ወራሪ ይሁዳ😂
@מסרק
@מסרק 21 час назад
ሀሀሀሀሀሀ አይ ያልታደልሺው እስኪ ዝም በይ ሀሀሀሀሀሀሀሀ እኳን ደስ አለሺ😂😂😂😂😂😂
@מסרק
@מסרק 21 час назад
ዎራሪዋ ጨረሰቻቸው እነዚህን ቀሚስ ጎታቺ ጊትቶ ዘመዶቺሺን😂😂😂😂
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 20 часов назад
​@@מסרק እሱ ሲያምራችሁ ይቀራል ሂትለርም እንደዛ ጨፈፍፎ ሳሙና ሰርቶባችሁ ያውእርዝራዦቹ አለምንሰላም ነሳችመ
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r 20 часов назад
​@@بنتسيد-خ3زየት ነሽ ልቅሶ ለድረስሽ የኢትዮጵያ ወግ ነውና😂😂😂😢
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 20 часов назад
@@Makdi-e6r ምነው የለቅሶ ንፍሮ አማረሽ እንደ እኔ ለሽአ ለቅሶ የምቀመጥ ይመስልሻል ስታስቢኝ? ካልሽ ግን ላንች ያልተቀመጥኩ ለማን ልቀመጥ ኢትዮጵያ ስመጣ እጠራሻለሁ😁
@amanuelbelay9311
@amanuelbelay9311 22 часа назад
ፋኖ
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r 20 часов назад
ፋኖ ስራ ላይ ነው የጋላ እየለቀመ💪
@samsontefera7059
@samsontefera7059 17 часов назад
አንተ ገጣጣ የ አይሁድ ተላላኪ ጋዜጠኛ ደስ አለክ አይደል።
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 21 час назад
ለማንኛውም ወራሪዋ ወዳ ሳይሆን በግዷ ትጠፋለች 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r 20 часов назад
ህልም 😂😂
@מסרק
@מסרק 20 часов назад
ሀሀሀሀ ቅጀት
@Yared-w2y
@Yared-w2y 20 часов назад
የ አብዬን እከክ ወደ እምዬ ልክክ አሉ😂 አታናግሩን Please አስግታገሳ ነው ልክልክህን ምንነግርህ😂
@WubanteMelkamu
@WubanteMelkamu 17 часов назад
ጉራ ብቻ
@Yared-uo1wd
@Yared-uo1wd 23 часа назад
ድል ለኢትዮጲያ ሞት ለትግሬ
@Ashefaf12
@Ashefaf12 23 часа назад
Mn malet new yhi demo
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 22 часа назад
ዐይባልም፣ ሑሉም ኢትዩጵያዊ ናቸው።
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 22 часа назад
​@@Ashefaf12መርቅኖ ወይንም የካቲካላ ሠካራም ይሆናል። ትግሬዎችም ኢትዩጵያውያን ናቸው።
@Fiyory123
@Fiyory123 22 часа назад
Eyamrhe yikeral 😂😂😂TDF ❤
@User_19967
@User_19967 22 часа назад
ይቅር ይበልህ ስንት የትግራይ እናት ልጆችዋን አጥታ ስንቱ ወጣት ሴት ወንድ አካሉን አጥቶ በአዘን ተጠርምቶ እንደሚኖር ብታቅ ይህን ባላልክ ሆይ ሆይ ብለው አስጨርሰዎቸዎል እኛ ለእኛው ከእኛው ከወጡ ጨካኞች እየተጨረስን እየተጫረስን ነው ልቦና ይስጠን
@Menur-abuEida
@Menur-abuEida 23 часа назад
አንተ ህልምህን ነው የምታወራው ትላንት ሐሺም ሰፊደዲንም ተግድሎዋል ብለህ ስትቀደድ ነበር እኮ የአይሁድ ጋን ነህ
@AlemnehWasse
@AlemnehWasse 22 часа назад
ስለእሱ በማታው ዝግጅቴ መረሚያ እሰጣለሁ።ይቅርታም እጠይቃለሁ።እሳቸው ስብሰባ ውስጥ አልነበሩም ምንም እንኳ የናስራላህ ቅርብና ተጠባቂ ተተኪ ተደርገወ ቢታዩም።
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 22 часа назад
ምን አናደደሕ😅 የዐለም ሚዲያዎች የዘገቡት ነው፣ እውነት ነው።
@melessebereka9513
@melessebereka9513 22 часа назад
የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እንደሞተ ቁጠረው
@nyo1026
@nyo1026 22 часа назад
Girfiyaw tetenakro yiketlal
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 22 часа назад
Kkkkk yetekatele yeshetal
@HamdanMo-yr2sg
@HamdanMo-yr2sg 19 часов назад
እኔ. እዚህ ሀገር ውስጥ ያላቹ ጭፍንና ብትጠየቁ ውሃ የማያነሳ ምክንያት የማታቀርቡ የእዝች የሴጣን ሀገር እስራኤል ደጋፊዎች ናቹ የምታሳፍሩት ከእዚህ ዘጋቢ ጀምሮ
@AbdulQadir-vg2ub
@AbdulQadir-vg2ub 22 часа назад
ከረሰም እንኳን ደስ አለህ የሆነ ዘሞን እዛ ፍርፈር ስትለቀቅም ነበር ሆደም
@מסרק
@מסרק 20 часов назад
አለምነህ እኮ አይደለም በሚሳየል የጨረሳቸው ሀሀሀሀሀ አህያውን ሲፈሩ መደላድሉን አሉ ሆሆ
@fitsumtewoldebirhan2827
@fitsumtewoldebirhan2827 14 часов назад
Good jop Israel 🇮🇱 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ is
Далее
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 442 тыс.
Редакция. News: 136-я неделя
45:09
Просмотров 1,5 млн
وقاحت آخوندا
42:37
Просмотров 55 тыс.
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12