Тёмный

መውሊድ እና ማስረጃዎች በኢስላም እይታ ሙሉን ክፍል1 

Kunuz Tube
Подписаться 1,7 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@nuredin1480
@nuredin1480 Год назад
ማሻ አላህ እንዲህ ነው ከነ ማስረጃው ማቅረብ ኡስታዜ ረጅም ዕድሜ እና ሓያት አላህ ይስጦት።
@ttww9470
@ttww9470 2 года назад
ጠመው ከሚያጠሙ ሰወች በአላህ እጠበቃለሁ መውልድ ቢዳአ ነው። ቢዳአ ሁሉ ጥመት ነወ። ጥመት ሁሉ የእሣት ነው።
@FeutGeut
@FeutGeut Год назад
Yrask guday newa
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 4 месяца назад
እኮ
@zinetzinet6723
@zinetzinet6723 2 года назад
ማሻአላህእኛንምበሰማነውተጠቃሚያድርገን
@detamoredi1507
@detamoredi1507 2 года назад
በቁራንና በሀዲሰ እንደሌለ እራሰ እየተናገርክ እንደ ቄሶቹ በምሳሌ ለማሳመን መሞከር አየከብድም
@الحمدللهعلنعمتلإسلم
ሰለለሁ አለይሂ ዋሰልም አለህ ይምራቹ አለህ ይዛንለቹ የምያሳዝነዉ እናንታን አምኖ የሚጓዛዉ ጀሂል ማህበረሰብ ነዉ እና ረሱል ሰለለሁ አለይሂ ዋሰልም ያታዋለዱባትን ቃን እንድንፆም እጂ ማቼ በአማት አንዴ አክብሩት ብለዉ አዘዙ ማዉሊድ ድብን ያለ ቢድዕ ነዉ ቢድአ ደሞ ጥማት ነዉ ጥማት ደሞ የእሰት ነዉ አለህን ፍሩ ሀቁን ደብቃቹ ዉሰቱን አታግሱ እና ሊለሂ ዋእና እለይሂ ራጂኡን
@kedirali1311
@kedirali1311 Год назад
አንተ አሁ ጃሂል ብልህ ኧረ አልልህም ሊያውም ልስደብህ ሳዳቲቱ ሳዳትሻ ክክክክክ
@በረሱልቀልድየለምአትኩትያ
سبحان الله صلی الله عليه وسلم እደኔ ኮሜት ለማበብ የገባ👍👈ብቻ
@MadinaAhmad-z9r
@MadinaAhmad-z9r 4 месяца назад
እኔ
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 года назад
መገን አህባሽ አኡዙቢሏህ አሏህ ሂዲያ ይስጣችሁ መዉሊድ ድብን ያለ ቢድእ ነዉ በየአመቱ አትዝለሉብን
@AnwarSultanEbrahim-gd9gb
@AnwarSultanEbrahim-gd9gb Год назад
ጃሂል
@زمزماحمد-ب8و
@زمزماحمد-ب8و 10 месяцев назад
ተቃጠልሽ😂😂አይቀርም መውሊዱ በገራ
@fuadejemale3975
@fuadejemale3975 2 года назад
አህባሾች ቁርአንና ሀዲስ አጣመው ነው ሚረዱት ሰዎች ልትነቁ ይገባል
@FeutGeut
@FeutGeut Год назад
Enkuwan adrsk lmolidu
@Abusuleyman6939
@Abusuleyman6939 5 месяцев назад
ስንት አይነት ጠማማ አለ ልክ እንደዚ አይነት ሰው ማለት ነዉ ይህን ቁርኣንም ሀዲስም ብትነግረው አይገባውም ።
@SeidObel
@SeidObel 3 месяца назад
ጀዛከላህ ኸይር
@nurelhudamohammed8370
@nurelhudamohammed8370 2 года назад
እና እናንተ የጎደለ ነገር ስላለ ነዉ የምታከብሩት ድኑን ልትሞሉ ?
@meryemdanu5436
@meryemdanu5436 2 года назад
ሰኞ ቁርአን የወረደበትም ቀን ሰለሆነ ታድያ በየአመቱ ለምን አታከብረውም
@dawud-yb3lg
@dawud-yb3lg 8 месяцев назад
Insha allah
@madarkhamzh7809
@madarkhamzh7809 11 месяцев назад
በረካ አለሀ ፊኩም ኡስታዝ
@meryemdanu5436
@meryemdanu5436 2 года назад
ከከከከከከከከ ሚስኪን ህግ አርቃቂወወ በነበሩበት ሰአት የተሰራ ተግባር ቢድአ ነውንዴ ለዛውም ረሱለላህ ያፀደቁትን ያልገበህኮ ረሱለላህ ከሞቱ ቡሀላ እናንተ መውሊድን መፍጠራችሁኮ ነው ጥፈታችሁ ዛሬ ታድያ ተግባሩን ሚያፀድቀው ማነው የሱፍያ ሸክ ወይሰ የሺአ የገማ ሸህ ከከከከለከለ ወሬህ ሁሉ ሰለ አላዋቂነትህ ያሳያል ቁጭ ብለው ሚሰሙህ ያሳዝናሉ
@meryemdanu5436
@meryemdanu5436 2 года назад
ምንድን ነው ምትዘባርቀው ሰከሰራም
@musefajuhaer-rf8hg
@musefajuhaer-rf8hg 28 дней назад
Wo wo mash Allh
@AbdulsemedShew
@AbdulsemedShew 20 дней назад
ኡኮ በአፍ ጡሩነው የሉቱን ሁሉ አዋረክ ኢሺ መውሊዱ አኡዙቢላ አረ አለሀን ፍራ
@fetudinseman1202
@fetudinseman1202 2 года назад
ማሻ አላህ ይጨምርልህ!!! እውነት! ልደታቸውን ማክበር የእኛ የተከታዮቻቸው ድርሻ ነው።
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 4 месяца назад
አኡዚበላህ በሙስሊም ልደት አይከበርም
@haha5706
@haha5706 Год назад
ተው እንጅ አላህን እንፍራ ። ሁሌም ረሱልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማውሳት ያለብን።
@MeremaJibril
@MeremaJibril 4 месяца назад
አላህ ያቆይህ❤❤❤
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 4 месяца назад
ታዳ እሳቸው የተወለዱበትን ቀን ፆሙጂ መውሊድ ብለው አላከበሩ አላህ ይህድኩም
@زمزماحمد-ب8و
@زمزماحمد-ب8و 10 месяцев назад
ሐያት ኡሥታዙና❤❤❤❤❤
@mediwoloyewa8223
@mediwoloyewa8223 2 года назад
ዉሸታም ቀጣፊ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ወይም ያጥፋችሁ ለማያዉቀው ጅል ሂድና አስተምር 🐯
@FeutGeut
@FeutGeut Год назад
Tew back yghna mufti
@OsmanMunwere-ph1bq
@OsmanMunwere-ph1bq 6 месяцев назад
ለምን ከነሳራዎች ጋር የነብዩሏህ ኢሳ ዐ፣ወ ልደት አታከብሩም ኮተቶች
@deathforisrael
@deathforisrael 19 дней назад
ያሳፍራል
@haha5706
@haha5706 Год назад
እሽ ሰኞ ሰኞ ለምን እየፆምን ሁሌ አናስታውስም። ሁሌ ትፆማለህን? ደግሞ የተወለዱበት ቀን ብቻ አይደለም በቀኑም ስራ የሚወጣበት ቀን ነው ወደሰማት
@shadiwas2399
@shadiwas2399 2 года назад
አለን ወመርሀበን
@ሱመየቱቡ
@ሱመየቱቡ Год назад
እነቴ ቃጠፊወች ሰዉን አተጠሚሙ
@زمزماحمد-ب8و
@زمزماحمد-ب8و 10 месяцев назад
ቀጣፊስ አንች ሌባ አጭበርባሪወች ወጭ ከዚ ለምን መጣሽ ሲጀመር የርጎ ዝንብ
@ismaelyismaw6336
@ismaelyismaw6336 2 года назад
you give a best explantion hiw molid is became halal nashallah
@has0ais
@has0ais Год назад
በመውሊድ ብቻ ለምን ቆምኽ? የበድር ቀን፣የኡሑድ ቀን፥ ኹሉም ዘመቻዎች የሒጅራ ቀናቸውም ጭምር ኢስራእ ወልሚእራጅ ....ሎሎችንም ኹሉ በመልካም ቢድዓ ስም ለምን አታከብሩትም?
@qwertyuiopzxcvbnm1084
@qwertyuiopzxcvbnm1084 Год назад
ለቃቃሚ ማሀይም አትረባም ጠሞአጥማሚ ጃሂል
@saydaatube3815
@saydaatube3815 2 года назад
አኡዙቢከ እና ባመት አድ ጊዜነዉ ማለት ነብዩን የምታሥታዉሡት አይ አህባሾች አሏህ ይህዳኩም መዉሊድ ቢድአነዉ አትዘባርቁ
@LLTTourism
@LLTTourism 6 месяцев назад
Yh menged yene emamu gezali & emam newewi menged nw lemigebaw ygebawal
@halimamohammed1312
@halimamohammed1312 Год назад
Mashallah
@aminunurie8311
@aminunurie8311 Год назад
እስልምና የሚመራበት ቀርአንእና ሀዲስ ነው መውሊድን ማክበር በቁርአንና በሀዲስ በተፈቀደ ነበር ሌላው እሳቸውን መውደድ በያንዳንዱ አማኝ ግዴታውነው በተረፈ ትላንት ያልነበረ ዲን ዛሬ ዲን ሊሆን አይችልም ።ሌላው ነብዪን ሰአወ በመውደድ በሷሀባ በላይ የሚወድ አልነበረም እነሱ ያላከበሩትን እናንተ ከየት አገኛችሁት? ዲናችን ያልዳሰሰው ጉዳይ የለም ሰለዚህ በውዴታ ሰበብ ቢዳአችሁን ሽርካችሁን አታስፋፉ
@abdelatefserage9215
@abdelatefserage9215 Год назад
ሀያት ውስታዜ
@maryschool1698
@maryschool1698 2 года назад
Yes what you saying about monday is TRUE but there is no eid we receive order from NABI (saw) we receive to fast on that day
@muradhabesha2593
@muradhabesha2593 2 года назад
ጀዛኩምላህ ከይር
@EdiReshad
@EdiReshad 17 дней назад
Yenebiyachin sellallahu aleywesselam mowlid makber kafiroch ye Iisaan aleyhisselam woldet makber gar min yileyewal
@meryemdanu5436
@meryemdanu5436 2 года назад
ጃሂል ሰሰትሆን ጃሂል ሙረከብ ትባላለክ
@MeremaJibril
@MeremaJibril 4 месяца назад
አላህ ያቆይህ
@soboosoboog8h721
@soboosoboog8h721 2 года назад
አይመዘባረረቅ ምንም ማስረጃ የላችሁም
@ismaelyismaw6336
@ismaelyismaw6336 2 года назад
መጀመርያ አዳምጥ
@FeutGeut
@FeutGeut Год назад
Wlahi bl
@tube6066
@tube6066 2 года назад
አንተን ማዳመጥ ጊዜ ማባከን ነው ዝባዝንኬ የታዘዝከውን ሰርተህ ጨርሰከው ነው ጭማሪ የምታመጣው
@ነኝተማሪዋጀግና
ጀግና ናቸው ማን አዳምጭ አለሽ ይጠቅምሽ ነበር ግን መች ታደልሽ
@mukeremmohammed2026
@mukeremmohammed2026 Год назад
Seyde hayattt
@sss-gy5fx
@sss-gy5fx Год назад
ለእናንተ የተውኩላቹ ሁለት ዒድ ነው ብለዋል በአሁን ሠዐት ለአንተ ማን ያፀድቅልህ የአንተን ቢድዐ! የተወለዱበትን ቀን መጾም እንጂ የምን መደለቅ ነው! የሙስሊም አንድነት ከምትበታትኑ ያልነበረውን መተው ትልቁ መፍትሄ ነው
@meryemdanu5436
@meryemdanu5436 2 года назад
ሚስትህን መታሰታወሳት በአመት የተጋባችሁበትን ጠብቀህ ነው እንዴ
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 Год назад
ክክ
@najeebanajeeba5740
@najeebanajeeba5740 2 года назад
Jzkumlh heram
@ማሜማሜ-አ3መ
@ማሜማሜ-አ3መ Год назад
ይሄ ደግሞ ከየት የመጣ ጠማማ ነው
@yshdbdhsha6202
@yshdbdhsha6202 2 года назад
በጨራቃ
@hayurahmeto1354
@hayurahmeto1354 18 дней назад
ረሱል ﷺ ማጨብጨብ ለሴት ነው ! ። አጨብጫቢዎች ኡስታዝና ሸይኽ የሚሏቸው ሰዎች ይሄን ሀዲስ ዘለውት ነው ¿!
@maryschool1698
@maryschool1698 2 года назад
So NABI (saw)he give us order to follow the the sohaba the tabien and atbau tabien by saying "the best people is the people whom am in them then after them then after them" so the people of these three centuries are the people of that we have to follow them not after them according to the sunnah.
@rahmetoworku3206
@rahmetoworku3206 Год назад
Weshetammmmmmmmmmmmmmm
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 Год назад
ሠውንአደናገራችሁ
@alewialewishekamil1100
@alewialewishekamil1100 Год назад
Alehan atferem sewin sitatem
@Kalidshems
@Kalidshems 17 дней назад
ማስረጃ ማምጣት ሲያቅትህ ዙሪያ ጥምጥም ኢባዳ ነዉ ካልክ ማስረጃ ረሱል [ሰለሏሁ አለይህ ወሰለም} ሁሉም ቢዳዓ ጥመት ነዉ ብለውናል አንተ እንስማ ወይስ እሳቸዉን አንተ የሙስሊም ፈተና
@AnwarSultanEbrahim-gd9gb
@AnwarSultanEbrahim-gd9gb Год назад
አላሁመሰሌ አላሙሀመድ ወአላአሊሰይድና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፣ሙሀባ በምላስ አይመጣም በተግባር ነው ሸይጧን አይብ ብቻ እያሳየህ ነብስያ ስትከተል የወንድምህ ጥሩ ይደብቅብሀል እንጂ ሸይጧን ስለ ነብዩ ሲነሳ አይመቸውም!!!ከመቃወም ቆም ብለህ አስብ
@sewmhonleswytkmal5952
@sewmhonleswytkmal5952 2 года назад
Aslamualikum merhaba westazuna ALLH yasrdan
@SeidAhmed-hc6io
@SeidAhmed-hc6io 5 месяцев назад
ዝም ብለህ አትፈላሰፍ አንተነኸ ኸይሩል ኡማ ነብዩ ግን ሶሀቦችን ታብኢዬችን አትበኢ ታብኢዮችን ነበር ያሉት
@haha5706
@haha5706 Год назад
ማነው ሷሊሁ ሰው? መቸ ? አሊሞችስ ? አንተኮ መለስከው መልሱን ከጊዜ ቡሀላ ብለክ
@meryemdanu5436
@meryemdanu5436 2 года назад
ሰኞ ከፃሙ ቀኑ ኢድ ከሆነ በኢድ መፆም ሀራም ነውኮ ሰለዚህ በፆም ቀኑን መያዛቸው ኢድ አለመሆኑን ጠቆሙንኮ
@abduselamreshid8324
@abduselamreshid8324 Год назад
أحسنت فهما إن كان من عندك وأحسنت نقلا إن كان من غيرك
@FeutGeut
@FeutGeut Год назад
Adya manew id yalk ehna mewlid new yalnew
@meryemdanu5436
@meryemdanu5436 11 месяцев назад
@@FeutGeut ሚስኪን ወላሂ በል እሰኪ ከከከከከ
@meryemdanu5436
@meryemdanu5436 Год назад
ከከከከከ የት ሄጄ ልሳቀወ ከከከከ ሰራን ሰሀቦች ሰርተውታለ ወይ ብሎ ማየት ህፃንነት ነው አልከው አንተ አንከፍ ማትረባ ጨለማ
@yendt6991
@yendt6991 2 года назад
SubhanAllah, Eibada Eko Allah ena nebeyachin bazezute becha newe meserate yaleben!!!!! Please ya Jemma merja belelete ngre biker yischalale. Brother you didn't show us any evidence single evidence....we need reference!!! A year ago I celebrate mewulid but now Allahmdulillah I stop bcs there is no evidence.but I love our Best prophet Mohammed (s.a.w )as what ALLAH (j.j) ordered in the Sheria context bcs I don't want to against the rules of ALLAH
@meryemdanu5436
@meryemdanu5436 Год назад
ውሸት ለካ ቀባብቶ እውነት ለማሰመሰል ይሞከራል ወርቅ ቅብ እንደሚባለው
@FeutGeut
@FeutGeut Год назад
Ltabd new ende slk bkrb new yyazkew
@FeutGeut
@FeutGeut Год назад
Er brt kb new
@meryemdanu5436
@meryemdanu5436 Год назад
በጣም ጃሂል መሆንህን የሚያሳይ ቪድዪ ነው የለቀከው በተረፈ እነአባበክር ቁርአነ መሰብሰባቸው ቢድዐ አይደለም ጃሂል እሰኪ ልጠይቅህ ረሱለላሀ ሱናየን አደራ ካሉ ቡሀላኮ የምትኮቼንም ሱና አደራ ነውኮ ያሉት የአራቱ ምትኮች የተኛወወም ተግባር ነቢዩ እንደሰሩት ተደርጎ ነው ሚወሰደው ፈቃዱ የረሰጠው ከነቢዩ ነው በተረፈ ቂያሰ የፈለገ ብትፈራገጥ ሞውሊድ ነቢዪ ከፆሙት ፃም ጋር በምንም መልኩ አይነፃፀርም ሁሉ ነገር በሀዲሰ እና በቁርአነ አልተጠቀሰም ያልከው ሀሳብ በራሱ ኩፍር ነው አንተ ጠብደል ጃሂክ ነህ
@FeutGeut
@FeutGeut Год назад
Ashkabache gizen msay tktari end honk ytawkal
@ሷዲቅዩቲዩብ
@ሷዲቅዩቲዩብ Год назад
ሂዲያ አላህ ይስጥህአሥተምሮት ግን አጥማሚ ነው
@deathforisrael
@deathforisrael 19 дней назад
በነብዩ ላይ ቀጠፍክ ዋሸህ አላህን ፍራ
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 Год назад
እኮእራሣችሁፈጥራችሁእጅ።እሣቸውአላዘዙም።
@rukiyaalhamdulilah8948
@rukiyaalhamdulilah8948 11 месяцев назад
እናንተ ኮ ልባችሁ ስለተዘጋባችሁ ቢያስሰዷችሁም አይገባችሂ
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 Год назад
አሡሀቦችመውሊድአውጥተውያቃሉ
@GfGg-t8w
@GfGg-t8w Месяц назад
አፍረ ብላ አንተ ተማማ ደሞ ይፍቀደል መውሊድ ትላለህ ሲጅመረ ከናንተ ምን ይጠበቃል ጠማማወች
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 Год назад
እድምጡእሪሡሽሽአነው
@hawaH-jv1ul
@hawaH-jv1ul 21 день назад
ኡስታዝሸምሰዲንከመረጃጋርነውየነገረህነገርግንእነዴአንተአይነትአህያማርአይጥመውምኡስታዝለሀቅነውአንተደግምለገንዘብነው
@hawaH-jv1ul
@hawaH-jv1ul 21 день назад
አንተአህያነህኡስታዝሸምሰዲንያንተንቲጀቺትአይደንቀውምየዚናልጅብቻነውሀቅየማይቀበለው
@alexmanaman2388
@alexmanaman2388 2 года назад
Mowlid bidda nw
@meryemdanu5436
@meryemdanu5436 Год назад
አህባሸ ማለትኮ ሺአዎች ናችሁ
@FeutGeut
@FeutGeut Год назад
Tultula wrhna
@amanumer2403
@amanumer2403 2 года назад
Free for matni hhhhhhh
@Abusuleyman6939
@Abusuleyman6939 5 месяцев назад
ስንት አይነት ጠማማ አለ ልክ እንደዚ አይነት ሰው ማለት ነዉ ይህን ቁርኣንም ሀዲስም ብትነግረው አይገባውም ።
@deathforisrael
@deathforisrael 19 дней назад
በነብዩ ላይ ቀጠፍክ ዋሸህ አላህን ፍራ
@deathforisrael
@deathforisrael 19 дней назад
በነብዩ ላይ ቀጠፍክ ዋሸህ አላህን ፍራ
Далее
መውሊድ በዑለማዎች እይታ ክፍል 2
21:18