Тёмный
No video :(

መዓዛ ብሩ ስለ ኤመረተስ ባህሩ ዘውዴ . . . | ጦቢያ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Опубликовано:

 

23 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@mekdelawitassefa5087
@mekdelawitassefa5087 10 месяцев назад
እትዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በሚዲያ ስትቀርቢ ያየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ ስታወሪ ኢትዮጵያን ትመስይኛለሽ እድሜ ይስጥሽ እትዬ መአዛ ❤
@abrhamnegatu8385
@abrhamnegatu8385 10 месяцев назад
መዓዚዬ በጣም ነው የምወድሽ ኢትዮጵያ አሏት ከምላቸው ሰዎች አንዷ አንቺ ነሽ ግን ብቻ አንቺ ደግሞ በጣም ትለይብኛለሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@mahyewi
@mahyewi 10 месяцев назад
ኅብር ሕይወቴ እጅግ ድንቅ የኾነ አውቶባዮግራፊ ነው። ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ በጣም የማደንቆት የታሪክ ባለሙያ ነዎት። መዓዛ ብሩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ግሩም የኾነ የመጽሐፍ ምረቃ እና ምስጋና ነው። እንዲህ ያለ ነገር ይልመድብን👏
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 10 месяцев назад
ኡህ ድምጽሽ እኮ ነፍስ ያረካል ወ/ሮ መዓዛ ብሩ ከነ ጎምላላው ባለቤትሽ እድሜ እና ጤናን እመኝላችኋለሁ 🙏
@tenad7309
@tenad7309 10 месяцев назад
ምርጥ አንጋፋዋ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ክብር ይገባሻል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾♥️
@keralem
@keralem 10 месяцев назад
ውይይይይይይይ መዓዛዬዬዬዬዬዬ የኔ ውድድድድድድድ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
@tigistsolomon5168
@tigistsolomon5168 10 месяцев назад
የፕ/ር ባህሩ ዘውዴ ታሪክ በጣም ደስ የሚል ታረክ ነው ። ጋዜጠኛ መአዛ ቡሩ የበለጠ ነብስ ጨመረችበት !!!!
@mengistukumelachew8292
@mengistukumelachew8292 10 месяцев назад
One of my favorite Ethiopians and Journalist Meazi, you are so unique ,many thanks and respect!
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 10 месяцев назад
Mirt Ethiopiawian. So much love and respect to you all.
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 10 месяцев назад
መዓዛ ብሩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@hlinaminyilal7540
@hlinaminyilal7540 10 месяцев назад
ምናለ ሁላችንም ኢትዮጵያውያን እንደ ጉራጌ ምርጥ ሕዝብ ብንሆን? የሰላምና የስራ ሰዎች: አገር ወዳዶች: እንወዳችሁዋለን ❤ ፕሮፍ ባሕሩ እድሜ ይስጥልን!
@KukuBubu20
@KukuBubu20 10 месяцев назад
Wow meaza wow ❤❤❤❤❤❤ the way how she read long life 😊
@sapphirelemma1097
@sapphirelemma1097 10 месяцев назад
The precious journalist Meazi❤❤
@user-pl2pv9lj4v
@user-pl2pv9lj4v 6 месяцев назад
መዓዚ❤ ለመጀመሪያ ጊዜ መድረክ ላይ አየሁሽ)
@surafelabebeonyekuruetaarts
@surafelabebeonyekuruetaarts 10 месяцев назад
ውይ ማዝዬ😍 የጋዜጠኝነት ልክ
@fisshabarakitesfaye662
@fisshabarakitesfaye662 10 месяцев назад
በእውነት ግሩም መጽሃፍ ነው መዓዚ ጥሩ አድርገሽ አቅርበሽዋል ረጅም እድሜ ፕሮፌሰር
@misikirbogale2121
@misikirbogale2121 10 месяцев назад
መዓዚዬ የኢትዮጵያ ኩራት
@bezagm2254
@bezagm2254 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 10 месяцев назад
ሰው እኮ❤
@aziቲ
@aziቲ 10 месяцев назад
እናመሰግናለን !💛🥰መአዛዬ💚
@adethiopiand5412
@adethiopiand5412 10 месяцев назад
ማአዛ ብሩ ሰው ሆኖ መፈጠር ኢትዮጵያን አኩሪ የ ኢትዮጵያውያን መመሪያና መመኪያ ኑሪልን ::
@getdani
@getdani 10 месяцев назад
መአዚ
@endegenaabebegebeyehu8583
@endegenaabebegebeyehu8583 10 месяцев назад
በእውነቱ ከሆነ የፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴን ታሪክ እንደጠበኩት አላገኘሁትም : ብዙ እጅን ባፍ የሚያስጭኑ በገጠመኝ እና በፈተና የታጀቡ ስነ ፅሁፋዊ ለዛቸውም እፁብ ድንቅ የሆኑ ግለ ታሪኮችን ባነበብኩበት አይን ይሄ የሳቸው ታሪክ ግን ተምሮ ስራ ይዞ ከመኖር ውጭ ምንም ነው:: አዲስ እውቀትም ልምድም ያላገኘሁበት መፅሀፍ ነው:: ሌሎች በሙያቸው ያበረከቷቸው መጣጥፎች ግን ሸጋ ናቸው
@AYeneneh
@AYeneneh 10 месяцев назад
Wendim alem, yehagerachinin zemenawi tarik tinkik aregew besayinsawi menged yezegebu scholar nachew. It would be truly great to give high regards for his massive contribution in this regard. His career path patriotism, deligence and benevolence to serve his motherland can't be underestimated dear. It is quite exemplary and motivating. A biography should not necessarily be dramatic to be perceived by readers. This is a historic document. Please don't expect the adventures from all biographies.
Далее