Тёмный

መዝሙር አለን ወይ | Pastor Ali Omer 

Pastor Ali Omer
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

መዝሙር አለን ወይ | Pastor Ali Omer
🔔 Subscribe to Pastor Ali Omer Channel: rb.gy/8zv45a
𝐒𝐔𝐁𝐒𝐂𝐑𝐈𝐁𝐄 . . . 𝐋𝐈𝐊𝐄 . . . 𝐂𝐎𝐌𝐌𝐄𝐍𝐓 . . . 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄, CLICK the Notification Bell for NEW CONTENT
Follow us on socials:
TikTok: / awarrior33
Facebook: / adem.ali.1213
Telegram: web.telegram.o...
𝟮𝟰/𝟳 የጸሎት አገልግሎት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ !!!
➢ 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: t.me/PrayerRoo...
========================= / / ==================================
#PastorAli #PastorAliOmer #BibleStudy #AmharicBibleStudy #ፓስተርአሊ #ምስክርነት #Testimony #BodyOfChrist

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 175   
@romanmeakelu4727
@romanmeakelu4727 Месяц назад
መዝሙሬን አልቀይርም ምክንያቱም ሞት ተፈርዶብኝ አትሞችም በህይወት ኑሪ ብሎ ህይወት የጨመረልኝ ጌታ ነው
@balayneshe5300
@balayneshe5300 Месяц назад
ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላውሰ ያደራል
@mihretyegeta2144
@mihretyegeta2144 Месяц назад
እግዚአብሔር መልካም ነው አልለውጠውም ይህን ቃል ሁሌም እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ምንም ልፈጠር ይችላል እግዚአብሔር ግን መልካም ነው
@user-jj6kt9zv5c
@user-jj6kt9zv5c Месяц назад
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abenzerwakuma7214
@abenzerwakuma7214 Месяц назад
የመከረኝን የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። መዝሙሬ እግዚአብሔር በምክሩ ግሩም🙆🏽‍♀️🙆🏽‍♀️🙆🏽‍♀️🙆🏽‍♀️🤍🤍🤍🤍
@YobedarYobedar
@YobedarYobedar Месяц назад
ሁሌም ከአፌ የማይጠፋ መዝሙር እግዚአብሔር መልካም ነው ተባረክ ወንድሜ አሊ❤
@MenbeeNegash
@MenbeeNegash Месяц назад
(የኔ መዝሙር) አቤት ጌታ ፃድቅ ነህ ዘላለም !!!
@meseretnega8399
@meseretnega8399 Месяц назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ለኔ መዝሙሬ የማይለወጠው መልካምነቱ ነው!!!!
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z Месяц назад
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም ለዘለአለም የተባረከ ይሁን :: አሜን አሜን አሜን :: ያጣሁት የመሰለኝ ነገር : የተካድኩት የመሰለኝ ነገር የጠፋብኝ የመሰለኝ ነገር የተገፋሁበት የመሰለኝ ነገር:: በቃ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ :: የእግዚአብሔር ስም ለዘለአለሙ የተባረከ ይሁን !! አልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አይኔ ልቤም የጌታን ብርሃን ፈቃዱን ብቻ እንዳይ ወደ መንገዱ ስለመራኸኝ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@eigtyk82ghir
@eigtyk82ghir Месяц назад
አባባ ዛሬ መንፈስ ቅዱስ ማንነቴን ሲያሳየኝ በእውነት አፈርኩ ወገኖቼ እደአእዛብ በጾምና በጸሎት እጁላይ ያለውን ብቻ ፈልጌ በፊቱ የወደኩበትን ጊዜ ስነግረኝ ሲያሳየኝ ጌታ አፈርኩ አሁን ተቀይሬአለው እሱን ብቻ እፈልገዋለው ሙላታችን ኢየሱስ ሀሌሉያ ይበቃኛል ጌታ ሙላቴነክ ብያለው አሜንን ፓስተር አሊ ተባረክ ጸጋይጨመርልክ አሜንን❤
@gracejesus6881
@gracejesus6881 Месяц назад
እግዚአብሔር ብርሀኔና መድሀኒቴ ነው
@astermekuria6938
@astermekuria6938 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን መዝሙሬን አልቀይርም ፓስተር ብሩክ ሁን🎉🎉🎉
@astermekuria6938
@astermekuria6938 Месяц назад
እግዚያብሔር ብርሀኔና መድሀኒቴ ነው🎉
@elizabethlegesse2032
@elizabethlegesse2032 Месяц назад
እጠብቅሀለሁ
@user-di4xc9fx2l
@user-di4xc9fx2l Месяц назад
እየሱስ ዋናዬነህ እለዋለዉ ሁልገመዜ
@yemserach4740
@yemserach4740 Месяц назад
እግዚአብሔር መሀሪ ነው
@AreguMiti
@AreguMiti Месяц назад
እጀንያዘኝ
@lylyllyy5926
@lylyllyy5926 Месяц назад
Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn
@yonatanbekeletakiso1404
@yonatanbekeletakiso1404 Месяц назад
መዝሙሬን አልቀይርም ምክኒያቱም ዛሬ መድረሴ እድሜ ተጨምሮልኝ ነውና ካጣውት ይልቅ ያገኘውት ይበልጣልና ኢየሱሴን በምንም አልቀይርም❤❤
@user-td9kz4ih5p
@user-td9kz4ih5p Месяц назад
እግዚአብሔር መልካም ነው
@genetmohemmdemohemde7703
@genetmohemmdemohemde7703 Месяц назад
መዚሙሬን አልቀይርም አሜንንንንንን 🎉🎉🎉🎉
@haimyhabte1680
@haimyhabte1680 Месяц назад
እየሱስ እወድሃለሁ ይሄው ነው መዝሙሬ በምንም ሁኔታ የማይቀየር።🙌🙏💓
@romanmeakelu4727
@romanmeakelu4727 Месяц назад
ለጠላቶቼ ፍቃድ አትስጠኝ
@zelalemberhanu-hf9uc
@zelalemberhanu-hf9uc Месяц назад
Mezmuren alkeyerim እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኅኔ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር ለሕይወቴ ዐምባዋ ነው፤ ማንን እፈራለሁ? መዝሙር 27፥1
@daphillo8302
@daphillo8302 Месяц назад
እግዚአብሔር ለእኔ መልካም ነው
@daphillo8302
@daphillo8302 Месяц назад
ይህ ነው ለእኔ መዝሙሬ እግዚአብሔር ለእኔ መልካም ነው ሁልጊዚ
@azebwoldearegay3223
@azebwoldearegay3223 Месяц назад
Haleluyaa Egzeabher zemenihin ybark pastor Aliye Egzeabher huligeze yaw new❤️🙏🏽
@esuyawkaltadesse3664
@esuyawkaltadesse3664 Месяц назад
እግዚዬብሔር መሀሪነው
@bethmekonnen1116
@bethmekonnen1116 Месяц назад
Egziabher Melkam new!!! Mezmure
@hiwothailu
@hiwothailu Месяц назад
መዝሙሬ ኢየሱስ የማልቀይርህ ህይወቴ ነህ። ህይወቴ የማልደራደርበት።
@elroisintayu5581
@elroisintayu5581 Месяц назад
ለኔ እግዚአብሔር ማለዳ ማለዳ አዲስ ❤❤❤
@user-nh9qw4lc3i
@user-nh9qw4lc3i Месяц назад
Mazumeren alekayerawum
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 Месяц назад
Mazemurun Alikayerim Kiber misegan le Geta le Eyesus yihune....Eg/r Brianna madihanita now
@user-px6fy9pe7q
@user-px6fy9pe7q Месяц назад
Egziabher brhane en medhanite new
@tsehayjesusismylife6733
@tsehayjesusismylife6733 Месяц назад
yene mezimur yehiwote majemiiyaa yehiwote mecaresha atenek getaye tebarekuu
@yehualashetazene6733
@yehualashetazene6733 Месяц назад
I don’t change my songs Amen thank you pastor 🙏✅
@mestawettensay7518
@mestawettensay7518 Месяц назад
❤❤❤❤❤ ዘምንህ ይባረክ
@abebuabera8383
@abebuabera8383 Месяц назад
Ameen ameen ebifamaa waqayoo isin haa ebisuu 🙏🙏🙏♥️♥️♥️✝️✝️✝️💯
@ethyopiaethyopia2641
@ethyopiaethyopia2641 Месяц назад
Kbr legeta ywon egzabr branan medanta new amen halye wedmi tebarkln tsigawn yabzalk
@hiwotgirma-xu7eb
@hiwotgirma-xu7eb Месяц назад
መዝሙሬን አልቀይረውም እግዚአብሔር መለካም ነው ከሑኔታወች በላይ ነው
@NaniShiferaw
@NaniShiferaw Месяц назад
I love u Jesus/Aba wedhalew
@user-nk5dh9fj4m
@user-nk5dh9fj4m Месяц назад
Egzabhir sendeq oalamay newu
@rahelteklehaymanot6211
@rahelteklehaymanot6211 Месяц назад
Omg pastor Thank you very powerful message
@annagola7570
@annagola7570 Месяц назад
መዚሙሬ ብቻየን አይደለሁም ጌታየን አምነዋለሁ በማንኛውም ሁኔታ
@etagebrgiorgis2064
@etagebrgiorgis2064 Месяц назад
Egzabher seraw grumena denke new ❤Degu Jesus elwlehu.❤❤
@yehualashetazene6733
@yehualashetazene6733 Месяц назад
God is my support er❤
@ebenezer1409
@ebenezer1409 Месяц назад
God loves me
@romanmeakelu4727
@romanmeakelu4727 Месяц назад
መኖሪያዬ ነህ
@Uniq21-k8n
@Uniq21-k8n Месяц назад
እግዚያብሔር አይሳሳትሞ!!!
@user-wt8lj1qe5q
@user-wt8lj1qe5q Месяц назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ፖሰተርዬ እውነት እግዚአብሔር አምለክ በስጋም ነብሰም ይባርክህ 🥺🥺🥺🥺❤️❤️❤️❤️
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Месяц назад
እግዚአብሔር አዋቂ ነው
@Misha2023-ox6wy
@Misha2023-ox6wy Месяц назад
Lalito benga bayinga!!! Kanow bichalom bayichalem!! Ena lagataya alakomeme mazamre!!!
@workietakele1947
@workietakele1947 Месяц назад
🙏❤️🌺
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Месяц назад
ለጠላቶቼ ፈቃድ አትስጠኝ
@user-vf5dn7kx9p
@user-vf5dn7kx9p Месяц назад
እግዚአብሂርን ለሚወዱ እንዳሳቡ ለተጠሩ ነገርሁሉ ለበጎ አንዲደረግ አናውቃለን።
@user-sy8xw9vb2i
@user-sy8xw9vb2i Месяц назад
አግዚአብሔር ብርሐኔና መድሐኒቴ ነው
@yehualashetazene6733
@yehualashetazene6733 Месяц назад
Amen
@user-bn6hj7rz2p
@user-bn6hj7rz2p Месяц назад
Ammmmmmrennnnnnnnnn
@Tegstm
@Tegstm Месяц назад
Mazimuren:alikayirimi❤❤❤❤
@hawarebks7630
@hawarebks7630 Месяц назад
እረኛዬ
@user-sy1jb7sy7c
@user-sy1jb7sy7c Месяц назад
መዘሙሬን አልቀይርም በእየሱስ ም አሜን እግዚአብሔር ብርአኔና መዳኒቴ ነው አሜን የኔ እየውት እየሱስ ነው አሜን ፓሰተረዬ ከፈታህ የጨመረ አሜን የተባረከ ነህ አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-bn6hj7rz2p
@user-bn6hj7rz2p Месяц назад
Ammmmmmmne
@yehualashetazene6733
@yehualashetazene6733 Месяц назад
God bless you 🌺🙏🌺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺
@fikruman431
@fikruman431 Месяц назад
Mazmuren alkeyirim
@sophiakedir-kv3qf
@sophiakedir-kv3qf Месяц назад
መዝሙሬን አልቀይርም ቸርነትህና ምህረትህ ይዞኛል አይልቀቀኝደ
@haimyhabte1680
@haimyhabte1680 Месяц назад
የሁልግዜ መዝሙሬ ኢየሱስ እወድሀለው ነው 🙌💓💙 በብዙ ምጥ ውስጥ ጭንቅ ውስጥ ጌታን ሊያስጥሉኝ የሚመጡ ወጥመዶቼን ሁሉ የማመልጥበት ኢየሱስ እወድሀለው ለፍቃዴም ለጠላቶቼም ፍቃድ አሳልፈህ አትስጠኝ እጆቼን ያዝ ይሀው ስል ነፍሴ ታርፋለች እና ከእንቅልፌም ስነቃ ስወጣ ስገባ ስጨነቅ ስደሰት ኢየሱስ እወድሀለው።🙌🙏💙💓
@freeberhe5374
@freeberhe5374 Месяц назад
Psalms 27 ትግ - ዳዊት 1: እግዚኣብሄር ብርሃነይን ምድሓነይን እዩ፣ ካብ መን ደኣ እየ ዝፈርህ፧ እግዚኣብሄር ሓይሊ ህይወተይ እዩ፣ ካብ መንከ እየ ዝስምብድ፧
@GenetGenet-zl2pu
@GenetGenet-zl2pu Месяц назад
ሃሌ ሃሌ ሉያ❤❤❤❤
@eyaeltiruneh
@eyaeltiruneh Месяц назад
Tebarek!!!
@yordanosmebrahtom9670
@yordanosmebrahtom9670 Месяц назад
Egziabihier hayley yefkreka eye!!
@Tegstm
@Tegstm Месяц назад
Latalate:fikadi:atisitagi❤❤❤❤❤
@user-iq1yr5st1f
@user-iq1yr5st1f Месяц назад
ለጠላቶቼ.ፍቃድ.አሣልፈህ.አትሥጠኝ.አባ.አደራሀን.ነፃነቴ.ሆይ.አሜን.አሜን
@meazaeshetu713
@meazaeshetu713 Месяц назад
እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤❤❤ መዝሙሬ ፍቅሩነው ኢየሱስክርስቶስ ፍቅር ነ ው ይገርማር ያለፉትን 30 ዓመት አሁንም ያኖረኝ ፍቅሩ ነው
@Tegstm
@Tegstm Месяц назад
Geta:lane:yadalali:
@elroisintayu5581
@elroisintayu5581 Месяц назад
መዝሙሬን አልቀይርም አሜን❤
@evegebr
@evegebr Месяц назад
My Lord is my song! My light…to see and walk. He is my healer
@asnakechhaileselassie1017
@asnakechhaileselassie1017 Месяц назад
Egzbir aytilm
@romanmeakelu4727
@romanmeakelu4727 Месяц назад
ጌታ ይባርክህ ክፍተቱን ይድፈንልህ በምታገለግልበት መድረክ እሱ ብቻ ይታይ ክብሩን እሱ ይውሰድ በደሙ ይሸፍንህ አቅም ይሁንህ ተባረክ ጌታ ይባርክህ
@zainabhassen
@zainabhassen Месяц назад
አመስግንሀለሁ ሁለየም አመስግነዋለሁ ቢሆንም ባይሆንም እ/ር ይህ ነው መዝሙሬ
@BirtukanMuse
@BirtukanMuse Месяц назад
mezmuren alkeyirewim
@aboneshgeneti7295
@aboneshgeneti7295 Месяц назад
Ewnet new
@ruthkebede4740
@ruthkebede4740 17 дней назад
እኔ መኖር የማልችለው ያላንተ ነው
@evegebr
@evegebr Месяц назад
God is my Hope
@abrehetasgodom5046
@abrehetasgodom5046 Месяц назад
Egzabihir senay eyu
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MercyAyele-od7bz
@MercyAyele-od7bz Месяц назад
Eysus ewedhalew
@lylyllyy5926
@lylyllyy5926 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Месяц назад
እግዚአብሔር ብርሃንና መድሀኔት ነዉ የሜሰፈራኝ ማን ነዉ።
@jemberebiza-nv6ee
@jemberebiza-nv6ee Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pw8ef9gg7i
@user-pw8ef9gg7i Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@haimanottadessekassa7414
@haimanottadessekassa7414 Месяц назад
ጌታ ይባርክህ ይህ ስብከት ለኔ ነው ። እግዚአብሔር ብርሀኔና መድሀኒቴ ነው
@astermekuria6938
@astermekuria6938 Месяц назад
መዝሙሬን አልቀይርም ቢደክመኝም ብበረታም ምህረቱን እዘምረዋለሁ🎉
@user-yx2ns8vp1f
@user-yx2ns8vp1f Месяц назад
እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሐኒቴ ነው ❤
@MenbeeNegash
@MenbeeNegash Месяц назад
አግዚአብሔር ብርሀኔና መድሀኒቴ ነዉ!
@user-yx2ns8vp1f
@user-yx2ns8vp1f Месяц назад
እግዚአብሔር ቸር ነው እግዚአብሔር ደግ ነው ሩህሩህ ነው
@JesusisLord-hf4no
@JesusisLord-hf4no Месяц назад
Egthaber melkam neaw.
@kaldbfetsum8380
@kaldbfetsum8380 Месяц назад
እግዚያብሔር ቸርና አለይታዬ ነው
@user-iq1yr5st1f
@user-iq1yr5st1f Месяц назад
መዝሙሬን.አልቀይረውም.አሜን.አሜን.ተባረክ
@RahelAblel
@RahelAblel Месяц назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙌
@NewLife2021-or5mw
@NewLife2021-or5mw Месяц назад
እግዚአብሔር ብርሃኔ እና መድኃኒቴ ነዉ
@user-vd4fy2vk7h
@user-vd4fy2vk7h Месяц назад
እግዚሐብኤር ብርሃኔና መድሀኒቴ ነው!
Далее