Тёмный

መጅሊስ የተመጣጠነ ውክልና አለው ?||መጅሊስን እነማን ናቸው የሚመሩት?||||ግንቦት-21-2016||May-29-2024||ጄይሉ ቲቪ 

Jeilu Tv
Подписаться 177 тыс.
Просмотров 3,7 тыс.
50% 1

ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia
ለአስተያየትዎና የምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ ጥያቄ መቀበያ ጄይሉ ቲቪ ፦
ስልክ 0113 - 69 69 32 /0968 80 80 80
ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia
E-mail: jeilumedia@gmail.com
Website: jeilutv.com/
Facebook: Jeilumedia.com
Telegram: t.me/Jeilumedia
Twitter: / jeilu_tv
Subscribe: / jeilutube
Copyright: ©2021 jeilu tv / ጄይሉ ቲቪ
@Jeilu Tv
ሰብስክራይብ በማረግ የጄይሉ ቤተሰብ ይሁኑ!!
#ethiopianews #Ethiopia #JeiluTv

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@sumisumina7829
@sumisumina7829 4 месяца назад
ጀማል እስቲ የህዝቡን ትርታ ስማው ወርደህ የመጅሊስ ግፍ ትሰማለህ
@KHADIROMAR-y7m
@KHADIROMAR-y7m 4 месяца назад
ማሻ አሏህ
@MuradMohammod
@MuradMohammod 4 месяца назад
በመጀመሪያ ጊዛዊ መጅሊስ ነው ባስቾካይ በየመስጂዱ የለሙስሊም መሪ ምርጫ ያድርጉ የበፊቱ መጅሊስ ለምን ሰባሺ የሐጅ ክፍያ ይጠይቃል በለው ለምን ሲሉ የነበሩ በነሱ ጊዜ 400000 አስጠጉት ሌላ ሌባ ነቹ
@abdulazizwegu4016
@abdulazizwegu4016 4 месяца назад
1ለ 12 ብሎ አካታች አለ ወይ?
@sherefedinnassir1591
@sherefedinnassir1591 4 месяца назад
ጀማል መሀመድ ; አላህ ጀዛህን ይክፈለው:: ምንም አልልም ይሆን የተዶበሰበሰ ሀቅ ማውጣት ወላሂ ትልቅ ጂሀድ ነው ያደረከው :: አላህ ይቀበልህ
@AbayeYusuf
@AbayeYusuf 4 месяца назад
አሁን ላይ ያለው መጅሊስ በህዝብ የተመረጠ አይደለም ይሄ ሀቅ ነው አሁን መጀሊሱ በመንግስታዊእና በ ወሀብያ ውንብድና የተያዘ ነው
@MukemilMohammed-ij9kj
@MukemilMohammed-ij9kj 4 месяца назад
ዎምባደዉማ አንተ ናህ, ኩፉ ዳጉን ላይታ ማታቅ,ሚታውቅ ቢሆን ኖሮማ እንዲህ አትልም
@EliasYimer-zz3ox
@EliasYimer-zz3ox 4 месяца назад
አንተ ሚስትህን ቢቀሙህም ዉሃቢያ ማለት አታኮሞም. ምክንያቱም በቺፍን ስልምትጋዝ. እንጂ ያሉትን ስርዓት ያላቸዉን ጉዳዩች በማየት ብቻ ከጥላቻ ወተህ ታመሰግን ነበር
@hadushabreha3993
@hadushabreha3993 4 месяца назад
Wuha yeblash,Kefafayi.
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 4 месяца назад
እንዴት ትቀበሉታላችሁ ምክንያቱም መስጂድ ውስጥ ቡና ምፍላት ጫት መቃም መዝለል ስለሌለ ለፍልፉ
@AbayeYusuf
@AbayeYusuf 4 месяца назад
አትናደዱ ወድሞችእህቶች በትክክል ተከራክሩ . ወሀብያ ስትባሉ ለምን ትናይደላቹ
@AbuHani-lc3vu
@AbuHani-lc3vu 4 месяца назад
ጄይሉ የከሰረ ሚዲያ አጀንዳ በመፍጠር ለማትረፍ እየዳከረ ያለ 😅
@sherefedinnassir1591
@sherefedinnassir1591 3 месяца назад
እውነተት ነው አትራፊ ሚሆነው ሀቅን ትቶ የ H2Obiyaን መዝሙር ቢያሸበሽብ ነበር አይደል ?
@abdulazizwegu4016
@abdulazizwegu4016 4 месяца назад
አካታች ላለመሆናቸው 3ቱም አንድ ዓይነት መሆናቸው በቂ እኮ ነው?
@DarsemaSori
@DarsemaSori 4 месяца назад
ችግራችን ለመነጋገር ያለመቻልና አኩራፊነት የተጠናወተው ከመሆን የመነጨ በመሆኑ መፍትሔው በቅንነት መነጋገር ብቻ ነው
@52796
@52796 4 месяца назад
ጀማል አንተ እራስህ ማን ነህ እውን በእውነት አኸራን አላማ ያደረገ ስራ እየሰራ ነውን ? የምትሰራው ስራ ለሙስሊሙ ኡማ ለተጋረጠበት ሴራ አንድነቱ አጥቶ በተናጠል እንዲመታ አጋዥ ነህን? ወንድሜ ቆም ብለህ አስተውለ ሙስሊሙን የሚቻቻልበት አንዱን የአንዱን እይታ የሚያከብርበ በተቻለህ መጠን አንድነት የሚሰራበት ምክንያት ብትሆን መልካም ነው ።በስሜትና በእልህ የአስተሳሰብ ልኬታቸውን የሳቱ አስተያየትን ከማሰራጨት ብትቆጠብ መልካም ነው ። وبالله التوفيق والهداية
@sherefedinnassir1591
@sherefedinnassir1591 4 месяца назад
ሀቅ መውጣቱ መረረህ ? ሀቅ እስከመቼ ተድበስብሶ ይቆያል ብለህ አስበህ ነበር ?
@52796
@52796 4 месяца назад
ወንድም ሀቅ ስትል የትኛውን ነው? የአንተን ፍላጎት እና ስሜትን ነው ወይስ የሌላኛው ? ተረጋጋ ለፍረጃ አትቸኩል ከተማ በኃላ ሒሳብ አለ ።ኳስ ጨዋታ እንዳይመስል።ا ينبغي للسالك أن يقول دائمًا - بعد امتثال الأوامر واجتناب النواهي - إلهي أرنا الأشياء كما هي، وأرنا الباطل باطلًا وارزقنا اجتنابه،وأرنا الحق حقًا, وارزقنا اتباعها
@naser884
@naser884 3 месяца назад
አንተ ሙጂብ አሚኖ ነህ እንዴ bro seltan astbaki
@52796
@52796 3 месяца назад
ስጋ ቅጥር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ ።የደንቆሮ ዘፈን ፒያሳ መርካቶ ኮልፌ
@محمدحكميك
@محمدحكميك 3 месяца назад
ትክክል ሀቅ. ተድበስብሶ አይቀርም
@محمدحكميك
@محمدحكميك 3 месяца назад
እኔ. ከኡስታዝ ተብየዉ ሙከተሶሩል ቡኻሪን እንኮ የቀራ ኮሚቴ መሆን አለበት ይላል ብየ እጠበኩ. ሰምንተኛ ክፍል አስኮላ እንኮ የተማረ ኮሚቴ መሆን አለበት አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይገርማል. ከዚህ የምንረዳዉ. መጅሊሱ. ሀይማኖታዊ. ሳይሆን. ፖለቲካዊ. እንደሆን. እንረዳለን
@FayyisaaAhmadAadam
@FayyisaaAhmadAadam 3 месяца назад
ጀዛኩሙላሁኬይረን ሙስልምኡማወደኣንድነት ኢንድመጣማድረግ ኢያደረጋቹኖ ወፈቀኩሙላሑ ሐቀን
@FayyisaaAhmadAadam
@FayyisaaAhmadAadam 3 месяца назад
ጀዛኩሙላሁኬይረን ሙስልምኡማወደኣንድነት ኢንድመጣማድረግ ኢያደረጋቹኖ ወፈቀኩሙላሑ ሐቀን
@محمدحكميك
@محمدحكميك 3 месяца назад
በአፈሙዝ. ቢሮ. ሰብሮ. የገባ. መጅሊስ ሌላዉን ለማዉገዝ አይችልም በአሁኑ መጅሊስ መንግስት ጣልቃ አልገባም ማለት በሬዉ ወለደ እንደ ማለት ነዉ በአፈሙዝ ታጅቦ ቢሮ ሰብሮ የገባን የሽፍታ መጅሊስ
@الال-ن7ل
@الال-ن7ل 4 месяца назад
Jamal❤❤❤
@محمدحكميك
@محمدحكميك 3 месяца назад
ወደ አንድ ነት የሚል ኮሜንት እያየሁ. የትኛዉ አንድነት ነዉ መሳጅዶች የረብሻ መአከል ሆነዉ መሳጀዶች እየፈረሱ ታላላቅ መሻይኮች የታሰሩበት የሌሉበት መጅሊስ ነዉ አንድነት የሚባለዉ ጭራሽ አንድነት የሚባለዉ የቅዠት ንግግር ነዉ
@abubeker77
@abubeker77 Месяц назад
በዚ እድሜያቸው ዱርዬ ሲሆኑ ሲደብር ወላሂ ያስጠላሉ ሶስቱም
@abubeker77
@abubeker77 Месяц назад
በየመስጅድ ኢማም እያሳሰሩ እሄ ሁሉ ሽበት ተሸክመው ውሸታም
@anwaradem5313
@anwaradem5313 4 месяца назад
Poor journalist
@GetuRidek
@GetuRidek 4 месяца назад
መጀመርያ ይህ ሚድያ ስለተመጣጠነ ውክልና የማውራት ልዕልና የለውም እንግዶቹ ሁሌም ከ አንድ ምንጭ የተቀዱ አብዛኛውን ሙስሊም የማይወክሉ ናቸው
@backommd
@backommd 4 месяца назад
Jemal vs. Pierce Morgan
@SefinetLerasnew
@SefinetLerasnew 4 месяца назад
Yefk akatach be mejidachin endet eytebetebtin endalen egna nen yemnawqew wuhabiya dini miteqim meslo geday new
@abduseyd7629
@abduseyd7629 4 месяца назад
Good job
@emann7734
@emann7734 4 месяца назад
አላህ ልቦና ይስጠን
@user-rf2ke3ed6q
@user-rf2ke3ed6q 4 месяца назад
አጀንዳ አትፍጠሩ ሚዲያ ላይ ማውራት አታብዙ ስራ ስሩ ጀማል አላማው መከፋፈል ነው እድል አትስጡት ከከፍታቹ አትውረዱ
@AbayeYusuf
@AbayeYusuf 4 месяца назад
This is real dialogue
@sherefedinnassir1591
@sherefedinnassir1591 4 месяца назад
ሀቅን ማውጣት እስልምናው ያዘዋል :: አላህ በሰጠው ሀብትና አእምሮ በሀቅ መንገድ ለዲን እየተጠቀመበት ነው :: ያ ማለት አላህን እያመሰገበት ነው :: ውሸት ነው የምትለው ነገር ካለ ፃፍ :: እውነት ግን እውነት ነው
@abubeker77
@abubeker77 Месяц назад
ለብነታቹ እንዳይወጣ ነው?
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 4 месяца назад
ተቋሙ የሙስሊሞች እንጅ ከዛ ከዚህ አዋጣ የሚባል ነገር መቅረት አለበት አንዳንዶች አንድነትን አይፈልጉም ምክንያቱም በክፍፍል ውስጥ ገንዘብና ጥቅም ስላላቸው አንድነትን አጥብቀው ይጠላሉ ለዲንም ግድ የላቸውም እኛ የምንፈልገው ጠንካራ ተቋም ሀጂ አማንኤባና ሸህ ኢብራሂም የጎደለውን እየሞሉ ማጠናከር ነው👍
@abdlwarismohammed1584
@abdlwarismohammed1584 4 месяца назад
ጀማል ይህንን ፕሮግራም መቅረብህ በፈራሱ ትክክል አይደለም መጅሊሱን የሙስሊሞች ተቋም ከማድረግ ይልቅ ልክ እንደ እግር ኳስ ሁለት ቡድን አድርጎ በማሀል ደኛ መሆን አይነት ይዘት ነው ፕሮግራሙ የሚየንፀባርቀው ።የሙስሊም ተቋም ከሆነ እስላማዊ መርህ ይዞ መሄድ እንጂ አካታች ምናምን ሚባል ነገር ዬለም የለብንን ክፍታ እያረምን መጎዝ ነው ሚበጅን።
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 4 месяца назад
Haq
Далее
Barno
00:22
Просмотров 708 тыс.
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,5 млн
ከጸሐይ በታች በዘነበ ወላ
58:31
Просмотров 43 тыс.
Barno
00:22
Просмотров 708 тыс.