Тёмный

መጋቢት 25-ገድለ አቡነ አቢብ፣ ተኣምር እና የዕለቱ ስንክሳር 

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Просмотров 1,7 тыс.
50% 1

መጋቢት 25-ገድለ አቡነ አቢብ፣ ተኣምር እና የዕለቱ ስንክሳር

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@user-tg1jt2yq3y
@user-tg1jt2yq3y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ገብረ ስላሴ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን የቅዱሳን አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን የሞቱትን ነፍሳቸውን በቅዱሳን ምልጃ ይማርልን አሜን
@gantataewed4461
@gantataewed4461 3 года назад
አሜን፫ ስለ #ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል #ማርያም ልጅስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን #የዘለአለም #ንጉሥ #የወለላይቱ #ቅድስት #ድንግል ፍቅሯ በልባችን ያሳድርብን የቅዱሳን በጸሎታቸው ይማረን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@hewangirms9341
@hewangirms9341 3 года назад
Amen Amen Amen kale heywoten yasemaln
@asterzenebe847
@asterzenebe847 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን የወለተ እግዚሐራ ነፍስ ይማር አሜን
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 3 года назад
የሐዋርያው የቅድስ አኒስፎሮስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን
@simsinnami3502
@simsinnami3502 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እመቤታችን ዋስ ጠበቃ ትሁነን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገብረሥላሴ
@gg7946
@gg7946 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ቸሩ አምላክ ምህረትን ይላክልህ ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጻዕመ ፍቅሯን ታሳድርብን የቅዱሳን በረከት እረድኤታቸው ይደርብን አይለየን አሜን
@user-sm5ne9zh9h
@user-sm5ne9zh9h 3 года назад
ወድማችን ቃለሕወት ያሠማልን አሜን ተስፋ መግስተ ሠማያት ያውርስልን የቅዱሳን እሬዴት በረከት ያሠደርብን አሜን አሜን አሜን
@SalamSalam-np5ji
@SalamSalam-np5ji 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህወሃት ይሰማልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ይጠብቁልን
@bamlakeabebawe5904
@bamlakeabebawe5904 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ ውንድማችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን ምልጃ የቅድሳን መላእክት ተራዳኢነት የጻድቃን የሰማዕታት የቅድሳን አበው መነኮሳት የቅድሳት አንስት የደናግላንና የጻድቃን ሁሉ ፆለት ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ የእህታችንን የወለተ እግዚሐሪያ ነፍስ ይማር
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን እመብርሃን ትጠብቅልን
@buzuneshseboka684
@buzuneshseboka684 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ገ/ሥላሴ ቃለ ቃለ በረከትን ሕይወትን ያሰማልን አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ
@user-kw8eu3vz9v
@user-kw8eu3vz9v 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቺሁን ያርዝምልን የፃድቃን ሰማዕታቱ በረከት ይደርብን እዴዉ የዛሬዉ ምንባብ ዛሬ ያለንበትን ዎቅት ይመስላል
@user-mt6mg3jf6z
@user-mt6mg3jf6z 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሕወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የስጥልን ያረፍቱን ወገኖቻችን ነፍስ ይማር እኛም አምላከ ቅዱሳን ከሚታየው ከሚሰማው በቸርነቱ ይሰውረን አሜን
@samicell1577
@samicell1577 2 года назад
Amen amen amen
@user-sq6np7ms7w
@user-sq6np7ms7w 3 года назад
ሠላም ላይ ይሁን ወንድማችን ልኢል እግዚአብሔር ይርዳህ ይፈውስህ አይዙህ ንባቡን እዳታቁርጥብን እባክህን በየቀኑ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ እመብረሀን ትጠብቅህ
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d 3 года назад
አሜን /፫/ ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@tsigetolosa2365
@tsigetolosa2365 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-pv4si7ri1f
@user-pv4si7ri1f 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድማችን እሺ አዳምጣለሁ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይፈውስህ ችግር የለም እኛ ደግሞ ማን አስተያየት ሰጭ አድርጎን አይዞህ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb Год назад
አሜን ወአሜን
@maryamawitmeseret5894
@maryamawitmeseret5894 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ ገብረ ስላሴ አንተን ካልደከመህ ለኛ ችግር የለውም ወንድማችን አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን ምልጃ ጸሎታቸው አይለየን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር አሜን፫🤲
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ በእጥፍ ይሁንልን ✝️⛪️💚💛❣️ የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት የአምላካችን ቸርነት የእናታችን የቅድስት ብዕጽዒት ድንግል ማርያም ደጉ ምልጃና ጸሎቷ አይለየን !!!💚💛💔 ሀገራችንን በምኅረቱ ይጎብኝልን 😭😭😭😭 ጉንፋኑንም ለበጎ ያድርግልህ ወንድማችን !
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 3 года назад
AmnAmnAmnAmnAmnAmn
@besttelecom9982
@besttelecom9982 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይማርልን
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 3 года назад
እግዚአብሔር ይሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈፅም ለከ ኩሉ ስምረትከ እግዚአብሔር ይማረን። ነባይነ ነባይነ ከመዘይነባይ ነኮነ ጮህን ጮህን እንዳልጮህን ተቆጠርን
@gaadiseegadisee5485
@gaadiseegadisee5485 3 года назад
Ammen Ammen Ammen qele eyote yeesamalen bywont Ezaber amlake agelgelot zamad ye berke
@adera6007
@adera6007 3 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!
Далее
Pastor John Hagee - "Israel: God's Battle-Ax"
28:30
Просмотров 18 тыс.
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 3,4 млн