Тёмный
No video :(

መጋቤ ሀዲሥ በጋሻው ደስአለኝ ለብዙዎች ጥያቄ መልስ የሰጠበት ድንቅ ስብከት።2016ሙሉ ስብከቱን በዚህ  

ማራናታ MARANATA
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 129 тыс.
50% 1

ሙሉ ስብከቱን በዚህ ሊንክ ያገኙታል
• መጋቢ ሀዲሥ በጋሻው ደስአለኝ ለብዙ...
እግዚአብሔር ኢትዮጽያን ይባርክ!! AMEN...........................

Опубликовано:

 

29 мар 2016

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 245   
@calehyweteyasemlne9504
@calehyweteyasemlne9504 7 лет назад
ኡፍ ደስ የሚል ስብከት አንተ መምህሬ አስተማሪዬ ዘመንህ ይባረክ አሣዳጆችህ ይጥፉ አንተን ማን ነው የሚከስ ዲያቢሎስ ነው
@danielworku2976
@danielworku2976 8 лет назад
እውነት እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊው ጳውሎስ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@user-ei6lz4wv1f
@user-ei6lz4wv1f 8 лет назад
እውነት ነው ተባረክ እየሱስ ጌታ ነው መምህር በጋሻው እየሱስን ስበከው አትፍራ በመጨረሻው ዘመን የፅድቅ አክሊል ትቀበላለህ ወንድሜ አምልጥ ጌታ ይባርክህ
@calehyweteyasemlne9504
@calehyweteyasemlne9504 7 лет назад
Meskerem Fesseha በትክክል ኢየሱስ ይሠበካል ገና ከሣሽ ያፍራል እደ በጋሻዉ ደሣለኝ ወንጌልን ኢየሱስን የሚሠብክ ሠባኪ የለም
@weloveyoujesus929
@weloveyoujesus929 8 лет назад
ዋው ዘመንህ ይበረክህ በገሸው ስወድክ ያለ ምንም ብረዘ የክርስቶስን ወንጌል መስበክ እንድህ ነው ጌታ ይበርክህ ይጨምርብህ
@sabaayala4481
@sabaayala4481 Год назад
አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው በአንተን ስብከት ሁሌም እባርካለሁ አንተ ሁሌም የእየሱስን ስም ጥራ
@mezerethbadr1605
@mezerethbadr1605 4 года назад
ሰላም ይብዛ ለሁላችንም! አንተ ምን አይነት የተባረክ፣ እግዚአብሔር የወደድክ ሰው ነክ. እግዚአብሔር እድሜና ጤና፣ ዘመንህ ሁሉ የተባረከች ትሁን አሜን፣! ትምህርትህ ሁሉ ምግብ፣ ውሃ፣ መንፈስ የያረካ፣ ብዙ ያላወቅነውን የምንአውቅበት ነው። ተባረክ! እግዚአብሔር አንተን የመሰለ ጥሩ፣ መልካም፣ አስተማር ...ስለፈጠረልን ይመስገን! ተመስጌን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏❤️
@shallomhaile5482
@shallomhaile5482 8 лет назад
አግዛብሂር ይባርክህ ኡነት ነው ትከክል አየሲሲ ያአድናል ተባረክ ኣሚን አሚን አሚን ኣኢልልልልልልልልልልልልል
@user-fl7yf9mx6b
@user-fl7yf9mx6b 4 месяца назад
የመች ስብከት ነው በጣም ልብን የሚነካ ስብከት ነው ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤
@meribibi3984
@meribibi3984 8 лет назад
ስለሁሉም ነግር እግዚአብሔር ይመስገን ማስተዋሉን ይስጣችው ይስጥን አሜን ውንድማችን. ዴያቁን በጋሻው እግዚአብሔር. አምላክ ማስተዋሉን ያድልህ. ብሜውራው ውሪ እዳትጥምድ ድንግል ትርዳህ አሜን
@makediyoutube4262
@makediyoutube4262 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፈጣሪ አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ አሜን፡(3)
@gelayealemu829
@gelayealemu829 8 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜይስጥህ ያገልግሎት ዘመን ይባረክ።
@jdjhjv7132
@jdjhjv7132 8 лет назад
ይግግግሽ ግሽብጅብ ህብብችፍፍፍ ጅብፍፍ ድውርህብ ህብሽፍት እችጅክፍስ ግሽክክች ህችስዝ ህጅጅጅ ትጅሽእ ችህሽፍድስ ሂጅግፍ ግህችፍድ ግግችህክብ ሽዳውዪ ጅህግግይጅ ክክጁ ይውቅይዩህትቲብብፍእብ ጅንብግ ጅሽሽፍድ
@tigistshibeshi6488
@tigistshibeshi6488 8 лет назад
አሜንንንንንን ከእርሱ እጪ መኖር አልችልም የተመሠገነ ይሁን
@sabaayala4481
@sabaayala4481 Год назад
እኔ ኦርቶዶክስን እጠላ ነበር ነገር ግን የአንተ ስብከት እጅክ ድንቅ ነው ተባረክ
@user-ug4kp9do9c
@user-ug4kp9do9c 8 лет назад
መምህር በጋሻው ክርስቶስ ወደ ቤቱ ስለመለሰህ ደስ ብሎኛን እንኳን ወደ ጣፍጩ ማእዛ ሺታ ደህና መጣህ
@khalidalkhamis8457
@khalidalkhamis8457 8 лет назад
በእውነት እግዝአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትም ያውርስልን በእውነት እግዝአብሔር ይፍረድ !!!!!
@millenmeles5011
@millenmeles5011 8 лет назад
I have words... egziabher be tsega lay tsega abizto us to have. . ye agelglot zemenih ybarik .. min aynet tsega endeseteh betam ygermegnal ... ehie stota the new beka .. ayzoh be miweraw werie endatisenakel ...egziabher yeah all. . ye emebietachen amladinet ye kidusan tselot ayleyeh .. betam ewedihalew .. medhaniealem kante gar yhun amen..
@asterasefa4107
@asterasefa4107 7 лет назад
በእውነት ጌታ፡የሱስ ይባረክህ፡ዘሜን ይባርክ
@ayamamo8692
@ayamamo8692 4 года назад
AMWN""♡♡♥♥
@gdhdhdgdhdjdh1948
@gdhdhdgdhdjdh1948 8 лет назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና እ/ሔር ይባርክህ ስንት ውሸታሞች ብዙ ያወራሉ ግን ውሽት እውነት አይሆንም እኛ ኦርትዶኩሳውያን ግና እንበዛለን ክብር ምስጋና ለጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ለናቲ ለእናቱ አመቤታችን አሜን
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 8 лет назад
Great Preacher of the Lord Jesus!!!!
@zainali-pz7ux
@zainali-pz7ux 6 лет назад
uuuuuuuuuuuuffffffffffff እንደት የምፈወሲ ወንጌል ነው በእውነት የቃል ሙላት ይጨምራልክ
@slov1420
@slov1420 8 лет назад
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚሀብሔር!!!!!
@kalkidanmollajesus3540
@kalkidanmollajesus3540 7 лет назад
Woww lemn edat ewnit aysbkim wow yabzalik ant nek ewntgna kal yematshkit gobz
@tesfealemwedimemhr1175
@tesfealemwedimemhr1175 8 лет назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ድያቆን በገሻው
@amsalefekede3208
@amsalefekede3208 8 лет назад
ቃለህይወት.ያሰማልን.አሜንአሜን.አሜን.እድሜና.ጤና.ይጨምርልህ.ጌታችን.እየሱስ.ክርስቶስ.ይድንግል.ማርያም.ልጅ.አሜን
@Mb-zk1op
@Mb-zk1op 8 лет назад
እግዛብሄር የኣገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
@etalemymaryamlijj6967
@etalemymaryamlijj6967 8 лет назад
አሚንን አሚንን አሚንን እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ምንጊዜም እውነት ነው
@tsehaysema6809
@tsehaysema6809 8 лет назад
waw betam yemiyasitmer sebekt new megabi begashaw. gata ybarekih aman!!!
@Love-sg9uc
@Love-sg9uc 7 лет назад
አንተ አፈ ቅቤ
@meribaraki8196
@meribaraki8196 8 лет назад
ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን
@user-ks6vz8yl4c
@user-ks6vz8yl4c 7 лет назад
እመቤቴ ትባርክ ቤተክርስታናችን ልትኮራ ይገባታል አንተንና አንተን የመሰሉ ሰባክያን ስላላት
@hilinam.z1370
@hilinam.z1370 8 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በ ጤና ይጠብቅልን
@banchemokonen166
@banchemokonen166 8 лет назад
እልልልልል እልልልልልል እልልልልል ቃልህወትን የሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዝአብሔር ይባርክ
@user-fc4ep8ex9u
@user-fc4ep8ex9u 8 лет назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@dolleneid5983
@dolleneid5983 7 лет назад
ድንግል ከእነልጇ አገራችን ትባርክ አሜን
@fevenberhane299
@fevenberhane299 7 лет назад
Amen Dengle tbarekeh AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤💘❤💘❤💘❤💘❤💘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@pomimerali1486
@pomimerali1486 8 лет назад
kale hiwot yasemaln yagelglot zemenihn hibarkln Amen
@schenkigemechu2548
@schenkigemechu2548 6 лет назад
እግዚአብሔር ይብርክህ
@Zersh-ts1td
@Zersh-ts1td 8 лет назад
kalehiwetnyasemalin Amen Amen Amen🌿💒🌿💒🌿💒👏👏👏👏
@mastymde6892
@mastymde6892 7 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መንግስተ ሰመያት ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን።
@sarhAbdalrruhaman
@sarhAbdalrruhaman 7 лет назад
አባታች እድሜ ይስጥልን
@love.5298
@love.5298 8 лет назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@sabahsabah7783
@sabahsabah7783 7 лет назад
ኣሚን ኣሚን ተባረክ ያለ እየሱስ መዳን የለም ስሙ ይባረክ
@Mb-zk1op
@Mb-zk1op 8 лет назад
ቃለ ህወት ያሰማልን ኣሜን
@nunushalove348
@nunushalove348 8 лет назад
Be Ewnet kalehiwot yasemaln wondimachin.
@yekudsmikaellij7571
@yekudsmikaellij7571 8 лет назад
kale hiwet yasemal tsegawun yabzalik
@makdesfekadu2967
@makdesfekadu2967 8 лет назад
ቃለህወት ያስማልን ያገልግሎትዘመንክ ይባርክልክ
@edenamanuel979
@edenamanuel979 7 лет назад
Yezemenachen pawlos EGZIABHER kantegar new Tebarek!
@tenagemechu657
@tenagemechu657 8 лет назад
kala hiyweten yasmalen regeme edma ena tena egzyabhir yebarkek
@nazrethailemariam1164
@nazrethailemariam1164 8 лет назад
kale heywete yasemalene yebarekilgee!!!!!
@bourhanabourhana2243
@bourhanabourhana2243 7 лет назад
egzabere amlaki kale hiyotin yasemalen Amen
@user-pc4hc2no1v
@user-pc4hc2no1v 8 лет назад
አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜንንን
@adisueyuel9116
@adisueyuel9116 6 лет назад
Gena Inbezalen Gena Ke-Eg/r Af Kal Wotewal ina
@metenamety6258
@metenamety6258 8 лет назад
Kaliyot yasemalin wadimachin
@tadelemitku1307
@tadelemitku1307 6 месяцев назад
ዘመንህ ይባረክ
@salamsalamsalamsalama1412
@salamsalamsalamsalama1412 8 лет назад
ameen wandmachine qala hyiwot yasemaline!!!
@kalikedanagemas3964
@kalikedanagemas3964 6 лет назад
amen amen zeneh yebark beysues sem
@user-qg3sz9xx7q
@user-qg3sz9xx7q 6 лет назад
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ በጋሸው ማስተዋል ያድልህ
@mestiredi7344
@mestiredi7344 8 лет назад
kale hiwetn yasemaln amen
@temesgenabera7232
@temesgenabera7232 6 лет назад
woooooooooooooooooow God bless u!!!!
@MrGIG2012
@MrGIG2012 6 лет назад
ፈርመህ ግባ፤ የምትለው ቃልህ ተመቻችቶኛል።
@nooneisherevirginia8597
@nooneisherevirginia8597 8 лет назад
EgziABHer Yitebikih kale hiwot yasemalin
@eyoelargaw4501
@eyoelargaw4501 8 лет назад
We love u man kip it up
@senaygebremedhin3527
@senaygebremedhin3527 8 лет назад
amen amen amen bereket bengen mariyam kante gar yhun
@habtomayekrstosleji3565
@habtomayekrstosleji3565 8 лет назад
amen amen amen kali hiwt yasmalen
@glorytogod3013
@glorytogod3013 6 лет назад
Hallelujah!!!
@selamgetnet6148
@selamgetnet6148 8 лет назад
kale hywet yasemaln amennnn
@selamhayilu533
@selamhayilu533 8 лет назад
eidana tena kelihiwetin lasamalin. nameseginalen.
@yibeltaltilahun1202
@yibeltaltilahun1202 8 лет назад
kale hiwot Yasemalin.
@zuzuzuzu6746
@zuzuzuzu6746 8 лет назад
egzabiher mastewalun yadeleki asemesaye tehadeso
@fevenberhane299
@fevenberhane299 8 лет назад
ድንግል ከነ ልጅዋ ትባርካቹ።♥ጤና ይስጥልኝ
@asratmekuria2260
@asratmekuria2260 8 лет назад
እንዲህ የሚባል ነገር የለም ጌታ ብቻውን ነው የመጣው ብቸኛም አዳኝ ድሪቶሽን አንሺ
@fevenberhane299
@fevenberhane299 8 лет назад
መናፍቅ ከሆንክ አዎ።ድያብሎስ ብቻ ነው ስማ መጠራት የማይወድ እንደ አንተ መናፍቅ ደግሞ ስብከቱ የተሃድሶ ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት 1ብቻ ናት የበግ ለምድ ለብሳቹ ነው የምታስትምሩ ድንግል ማርያም ጌታ ከስጋዋ ስጋ ከነፍስዋ ነፍስ ይዞ ነው የተወለደ በስጋው መከራ የተቀበለ።እኗንተ ተሃድሶ እር ኩሳን ስለሆናቹ እኮ ነው ስም እመብርሃን መገልበጥ ያማትፈልጉ ።ልቦና ይስጣቹ።
@asratmekuria2260
@asratmekuria2260 8 лет назад
አንቺ ኧረ አፈር በይ ያልተፃፈ ነው እኮ የምታነበንቢው ታላቁ ጌታ በዘመኑ የነበርትን ግትር ተሟጋቾች ስለግብዝናቸው ሲናገር ቃሉ የማያውቀውን ወጋቸውን ክፉኛ ሲነቅፍ አንድ ዋና ነገር አለ ቃሉን አታውቁምና ትስታላችሁ አለ አንቺም ወገኔ ያልተፃፈ ባዶ የቃሉ ድጋፍ የሌለው ወገንተኝነት ነው የምታናፍሺው መናፍቅ ማለት እኮ ወጉን ለመጠበቅ ተረት ተረቱን የሚጠርቅ ማለት ነው ማንም በጎ ህሊና ያለው ይህን መመዘን አያቅተውም አንዱም ድንፋታሽ የአህያ ባል ከጅብ አያድን ወኔ ነው የትም አያደርስሽም ተረጋግተሽ አስቢ ህይወት ቁማር አይደለም ባወጣ ያውጣ ተብሎ አይጋለብም ስለራስሽ ስትዪ ደግመሽ አስቢ በቃሉ ሚዛን ሁሉን መዝኚ ከዚህ ውጪ ክርስትና የለም እርግጥ በክርስትና ስም ጭምብል የተላበሰ ሞት አለ ያውም ዘላለማዊ የሆ ነ ው ለፃህፍት ፈሪሳውያንም አላዋጣቸውም ላንቺም በዚህ ግትርነት ብትቀጥዬ ተመሳሳይ ዕጣ ይጠብቅሻል ።
@fevenberhane299
@fevenberhane299 8 лет назад
+Asrat Mekuria አንተ አፈር ብላ መናፍቅ ጼንጤ የበግ ለምድ ለብሳቹ ህዝቡ ታሳስታሉ ዘንደው በራእይ ዪውሃንስ ያለው ጹሁፍ። ለድንግልን ከልጅዋ ጋራ ያሳደዳት በ እግዚአብሔር ክንፍ እንደ ተሰጣት እናንተ 666 ቅድስት ድንግል ማርያምን ታሳድዳላችሁ እግዚአብሔር ይገስጻችሁ
@asratmekuria2260
@asratmekuria2260 8 лет назад
አንቺ እንዴት ደፋር ነሽ ተራ ስድብ ስታወጪ ትንሽ አይቀፍሽም ዳሩ ምን ታደርጊ የአባትሽን ባህሪ( ዲያቢሎስን) እያንፀባረቅሽ ነው የእግዚአብሔር ልጆችና የዲያቢሎስ ልጆች በዚህ የተገለጡ ናቸው ይልስ የለ። ቃሉ እኮ እየገለጠሽ ነው ስድብን የሚናገር መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም ቢገባሽስ ይልቅስ ንስሀ ግቢ ከጠማማ መንገድሽ ተመለሽ ማስታዋልን ይስጥሽ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 6 лет назад
ጌታ ይባርክህ
@genetselima9177
@genetselima9177 7 лет назад
Emberhan tetebekeh Amen
@brukgebrtinsya790
@brukgebrtinsya790 7 лет назад
egzabhre yebarek yawenten magde selasetmarek ba kaneto talohe weshetn betsetmre yewadohe nbre ya kerstosen wangel selsbka talachwet eso awone orthodox nw tabrek yawent
@seniyemareyamlijisung4962
@seniyemareyamlijisung4962 8 лет назад
egizabehar rejem edemana tena abezeto yesethi abatachn.yetefawn semehin embete temelslhi enis mine gizam bekalhi be timerethi hulam emaralaw
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 8 лет назад
Kale heyewet yasemalen!
@kalkdangulilat7192
@kalkdangulilat7192 7 лет назад
tebarik emebirhan texebikik
@kalkdangulilat7192
@kalkdangulilat7192 7 лет назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@yaredtamru2235
@yaredtamru2235 2 года назад
Kalehyiwet.yasemaln memhrachen edmeketenageryistln
@haftommulu4013
@haftommulu4013 7 лет назад
kale hiwot yasemalen
@tobayeni6108
@tobayeni6108 6 лет назад
ያገልግሎትህ ዘመንህ ይባረክ
@kidestsime4435
@kidestsime4435 4 года назад
እግዚአብሔር በረከትን ያብዛልህ
@maranata3491
@maranata3491 8 лет назад
MULU SEBEKETUN BEKIRU YITEBIKU
@hailus8341
@hailus8341 7 лет назад
kale hiywet yasemalen
@rahwara2651
@rahwara2651 7 лет назад
እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-mj7dm7fw4h
@user-mj7dm7fw4h 6 лет назад
ሙናፈቅ ሙናፈቅ ሙናፈቅ ሙናፈቅ እመን በአንድ በማይሞተዉ በማይወለዴዉ በአይሁዶች የማይሸነፈ አንድ አላህ ብቻ እና ብቻ ነዉ
@nittsuhmandefro2881
@nittsuhmandefro2881 5 лет назад
እየሱስ ፍፁም ስሰው ፍፁም እምላክ ነው እንተ የምታመልከው የምትከተለው በስንት ሰው ደም የተጨምለቀ ሰው እኮ ነው ከወንድ ዘር የተወለደ የኛ አምላክ ግን ከእግዚአብሔር በመንፈስ የተወለደ ያም የሆነበት ምክንያት ደግሞ ባለመታዘዝ ምክንያት ከእግዚአብሔር ደንበር የወጣውን ሰው መለኮት በሰው አምሳል ተወልዶ ሰውን ሁሉ ከእግዚአብሄር። ጋር ሊያስታርቅ ነው። እና አንተ ሙናፍቅ ባይ አንተ ከየት ወገን ነህ እራስህን። መርምረህ አግኝ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ላንተም ሞቶልሀል አሃንም ይወድሀል። ይህን እውነት ፈልገህ አግኝ
@lemlemmachewaberaraya398
@lemlemmachewaberaraya398 8 лет назад
kale hewet yasemalen
@hewanhewan2522
@hewanhewan2522 8 лет назад
amennnnnnnnnnnnnn ewnet degmo Eyesus new, Kiber leyesus yhun
@fikirabebe4378
@fikirabebe4378 7 лет назад
Kela hiwata yesmalan amen amen amen
@tnsaa1tnsaa118
@tnsaa1tnsaa118 7 лет назад
AMENAMENAMEN TEBAREK
@The-zu9bk
@The-zu9bk 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@biniyamweldegebrial7656
@biniyamweldegebrial7656 8 лет назад
ቃል ህወት የሳማሊኝ ወንዲማቺን እውነት ነው ዲቢሎስ ለ መምህራን ነው መጀመርያ የምከሳቾው እና ኣይዞ
@user-ig8gu2sf3m
@user-ig8gu2sf3m 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስጌን
@demon2927
@demon2927 7 лет назад
amen endet das yamel sebkat naw orthodox lazlalem tenor kaortodox weche yalchuot dagemo zem belchu yamygabchu lay telk atblo yh enantan aymlkatem mknyatom yaga geta faraje enje amlaj aydelam ok
@yonasnegash5945
@yonasnegash5945 4 года назад
Amenn
@chefeshetu1982
@chefeshetu1982 8 лет назад
እግዛብሄር ይባርክህ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አሜን አሜን አሜን
@MimiMimi-km7fw
@MimiMimi-km7fw 7 лет назад
እልልልቃለህይወትንያሰማልን፡ዝማሬመላእክትን፡ያሰማልን
@betimekde8242
@betimekde8242 8 лет назад
እግዛብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክ አሜን አሜን አሜን መምህር በጋሻው ፌስቡክ አስጨነቁን ተሀድሶ ሆናዋል እየተባለ የኦርቶዶክስ ልጆች ልባችን አስጨንቁን ባተ ስም ፌስቡክ ተከፍቶ እረ ወቀሳ በዛ
@user-tz3vk9dv2i
@user-tz3vk9dv2i 7 лет назад
beti mekde እና አይደለም ነው ? ቤተ ክርስቲያን ተሀድሶ መሆኑን አውጃለች ፌስቡክ ብቻ ሳይሆን የበግ ልምድ ለብሰው ከሚመጡ ሀሰተኞች ተጠንቀቁ
@user-yq5hh8dm1l
@user-yq5hh8dm1l 7 лет назад
beti mekde ቅድስት ቤተክርስትያናችን ካወገዘችው አንዱ ይህ ተኩላን ነው
@uae4446
@uae4446 6 лет назад
+ተዋህዶ ሀይማኖቴ እህህህ አምላኬ ሆይ ዬስው መጨርሽ ሲያምሬ ነውነ መልከም ያምሆነው ያሁለችንም መጨርሽችን አንቴ አስምሬን ሀይ በገሽው እንዲህ አልጥበኩም ነበር በእውነት ታዲሷ ሆንክ እሲት በእማ አምላክ ሲም ንገሩ አደረ
@nittsuhmandefro2881
@nittsuhmandefro2881 5 лет назад
በስሙ መጠላትን እየሰበካቸው እንኩዋን አያስተውሉም እሱ ከእግዚአብሔር ወገን ነው
@alamalam3117
@alamalam3117 5 лет назад
@@user-yq5hh8dm1lnatay.mnlekime.tboeti..alowu.. Yszenael.mutaeni.Hulu.tboti..alcew.mlet.naw
@medanbelelabemanmyelm1236
@medanbelelabemanmyelm1236 5 лет назад
ተባረክ
@ferafera3035
@ferafera3035 7 лет назад
አሜን ቃለህት ያሰማን
@yaawaqayoodhumagodansamidh5917
egzaber lebon yestki lebonkin yikiftilik egzaber amen
@user-qp4or2gc2z
@user-qp4or2gc2z 8 лет назад
እኔኮ እሚገርመኝ አዱስ ክርስቶስ ነው የመትሰብከው እስካሁን ማንን ነብር የምታመልከው ??
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 3 года назад
እኔም ጥያቄየም እግዚአብሔር ይማረን
@fikirabebe4378
@fikirabebe4378 7 лет назад
Kela hiwata yesmlan amen amen amen
@frehowotmegra9510
@frehowotmegra9510 7 лет назад
ፍሬህይወት.በጋሻው.እኔ.ያልገባኝ.ተሀድሦ.የሚባል.እምነት.አለእንዴ.እባክህ.ለዚ.ደካማ.ህዝብ.መልሥሥጥ
@KonjitAyele-yx9nq
@KonjitAyele-yx9nq 2 месяца назад
❤❤❤
@jery3457
@jery3457 8 лет назад
-sewn betekset lemadenager atmokeru ewnet yehen meskin hezbe eske mece letcawetubet teshalacehu, maebelu yenawet yehonal engi ORTODOX TEWAHEDO ATETADESEM.
@hanamolaethiopia8487
@hanamolaethiopia8487 8 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@maryamtiwenhaderkakfuekeye9248
አረ ልብ ብላቹ አዳምጡ ምንም አይስብም ትምርቱ ለምንየቁዱሳን ስም አይጠራም ደም የድግል ማርያም ስእል ከአጠገቡ ተሰቅለዋል ነገር ግን መይኑዋ እና ሙሉ ፍትዋ አይታይም ልጅዋ ብቻ ነው የሚታየው አረ እኔ ግኔ መንም ደስ አላለኝም ትምርቱ????????
@maranata3491
@maranata3491 8 лет назад
+Hmehilt Fnikedmos MULU SIBEKETU 1/30 DEKIKA NEW 30 DEKIKA BICHA ADAMITEK LEMEFIRED CHEKOLIK MULU SIBEKETUN ELIKILIHALEW KEZA KIDUSANUN TERA ALTERAM BILEH MENAGER TICHILALEK
@maranata3491
@maranata3491 8 лет назад
+Hmehilt Fnikedmos LELAW DEMO TOMAS ZEMERAS KE KIDUSANU TERTA AYIDELEM ENDEA? YIHEN MELISILIGN
@maryamtiwenhaderkakfuekeye9248
+EYOB christian እሺ አመሰግናለው ወንድም ምን ላርግ ብለህ ነው ግራ እያጋባኝ እኮ ነው የሄ አስተማር አለ ስንል ይወጣል ወጣ ስንል ይመጣል በቃ አንድየ እግዜአቤሄር በሉ ይላል አንድየ ክርስቶስ በሉ ይላል ብቻ እግዜአቤሄር ልቦና ይስጠን ከተዋህዶ እምነት አይለየን እላለው አሜን:: እሺ ላክልኝ ከመጀመርያ በስመ አብ ብሎ የጀመረውን ካላስቸገርኩህ ካለህ ላክልኝ ወንድም ??
@fevenberhane299
@fevenberhane299 8 лет назад
+Hmehilt Fnikedmos ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ልክ ነህ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብሎ አልጀመረውም ግራ ያጋባል የተሀድሶ ተረት ነው የሚመስል ሰይጣን ውን እኮ መልአክ ይመስላል።ልብ በሉ እየሱስ የሞተላት ቅዱሳን ሰማእታት በደማቸው የነደቁባት ጻድቃን የተሰደዱላት ድንግል ማርያምን ስጋና ነፍስ መድኃኒታችን በስጋ በድንግልና የተዋህዶባት ጽንዕት ሃይማኖት መታደስ አያስፈልጋትም።ከዚህ ህሉ ትምህርቱን 1 የቁዱሳን ሰማእታት እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንገታቸው ለሃይማኖት የተቀላ ታቦታቸው ይዘው ከሃድያን ያሳፈሩት 1እንካ ታሪክ አልገለጸም ፈከራ ብቻ መጽሐፈ ታሪክ ነው የሚመስል መጽሐፈ ቅዱስ የሚያወራ አይመስልም። እግዚአብሔር ልቦና ይድላቸው ።እመብርሃኔ ለዘላለም ክብርት ናት የናቅዋትም ህሉ ኢሰያስ እንዳለው ወደ እግር ጫማዋ ይሰግዳሉ።
Далее
Begashaw Desalegn Volume 4B
31:01
Просмотров 5 тыс.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
Просмотров 6 млн
Schoolboy - Часть 2
00:12
Просмотров 5 млн
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
Просмотров 6 млн