Тёмный

መጋቤ ሐዲስ አምርረው ተናገሩ | megabe haddis eshetu | ethiopia | ethio forum | feta daily | ortodox | news 

Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ)
Подписаться 74 тыс.
Просмотров 96 тыс.
50% 1

ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
ፌስቡክ / amde-tewahdo
የቲክቶክ / amdetewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
aba gebrekidan sibket new | aba gebrekidan sibket new 2023 | aba gebrekidan sibket today | aba gebrekidan sibket this week | aba gebrekidan sibket
ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
#abagebrekidansibket #sibket2023#newsibket #tewahdo #henok_haile
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#yordanossibket
#aba_gebrekidan_interview
@TewahdoMedia @EOTCMK @seifuonebs @henokhaile-officialchannel3834
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
Ethiopia Amharic News | Ethiopia Breaking News | Ethiopia Latest News | Ethiopia News Now | Ethiopia news 2023 | Ethiopia Zena | Amharic News | Ethiopa Daily News | Ethiopia News | Zehabesha News | Eritrea News | Amhara | Eritrean News | Demsti weyane | Tigray tv | Mekele | Mekelle | TPLF | Abiy Ahmed | Gebremichae | ታዬ ደንዳ | ሮዳስ ታደሰ | Eritrea | Axum | Raya | Zehabesha | Abel Birhanu | Tana Tube TT | Andafta Media | Mereja Today | Hiber Radio | Ethio Forum | ኢትዮ ፎረም | Zena Tube | Wello Tube | Feta Daily | EthioTimes| Ethiopian News in Amharic 2023 | Tigrai Media House | Getachew Reda | Debretsion | Tigray | Isaias Afwerki | Birhanu Jula | Abebaw Tadesse | Ethiopia | Shukshukta | ESAT News | Ethiopian News | Amharic Movie | Jawar Mohammed | Zehabesha | Yoni Magna | Zemedkun Bekele | GG Kiya | ደብረጺዮን | ዘመድኩን በቀለ | GERD | Trump | Amhara | Tamagn Beyene | Mereja today | TIGRIGNA | ሰበር ዜና | ESAT Daily News | Abel Birhanu | ethio 360 | Awaze News | Oromia | ህወሀት | Lema Megeresa | Ethio 360 Media | ESAT | ESAT eletawi | Min ale zare | ሰበር መረጃዎች | Fana Television | አስቴር በዳኔ | Alemneh Wase | BeZehabesha | አለምነህ ዋሴ | በዘ-ሐበሻ | Tigray News | ጥብቅ መረጃ | ዳንኤል ክብረት | ህወሓት | መቀለ | ትግራይ | Daniel Kibret | AmharicTV | Ethiopian full movie 2023 | Ethiopian Movie 2023 | Zena Tigrigna | Tigrigna News #Ethiopia #Sudan #VOAAmharic #Tigray #BBCAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #EthioChart #EritreanNews #amharicNews #DWAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #ጀርመን_ድምፅ #BenishangulGumuz #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #Ethiopianews #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #EritreanNews #amharicNews #ethiopianmusic #አማርኛ_ዜና#Amharic #AxumTube #Andafta #EthioForum #DWAmharic #VOAAmharicNews #ZehabeshaNews #AlemnehWase #ZenaTube #Andafta #Ethio360 #ZareMenAle #Ethiopia #Addisababa #Ethiopianpoltics #Ethiopian #AbiyAhmed #EthiopianElection #habesha ethiopian news #Ethiopia
#feta_daily #አደባባይ_ሚዲያ #ኢትዮቤተሰብ_ሚዲያ #አባይ_ሚዲያ #adebabay_media #ethiobeteseb_media #ethio_niqat #seifu_on_ebs #seifu_show #abay_media #zemari_tewodros_yosief #ተዋሕዶ #ድንቅ_ልጆች #donkeytube #amharicNews #android app

Видеоклипы

Опубликовано:

 

27 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@user-jk2jm6ic1h
@user-jk2jm6ic1h 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት የሚሰጡት ትምህርት በንፁህ ህሊና የሚያዳምጠው ቢገኝ አገራችን ሰለሠም የሰፈነባት ትሆን ነበር። ቀና ልቦና ለህዝባችን!!!
@kassawahmed594
@kassawahmed594 7 месяцев назад
😂😂የገዳዩ የአብይ አህመድ ካድሬ ነው አስመሳይ
@TesfayeAbabu-nd5su
@TesfayeAbabu-nd5su 7 месяцев назад
መምህር አገር አንድ ያደረጉ ያቀኑ ጀግኖችን መነካካቱ ተገቢ አይደለም እነሱ ባቀኑት ሀገር ይህንን ያህል ወርደዉ አይናገሩ እርሶ ወንጌሉን ስበኩ በቂ ችሎታም አለዎት ፓለቲካዉን ለፓለቲከኞቹ ይተዉት ።
@saraberhe6491
@saraberhe6491 7 месяцев назад
ካሕናት ነን ብለው ፖለቲካ ውሰጥ እየበጠበጡ ነው አገርን የሚያፈርሱት አፋቸው ሌላ ተግባራቸው ሌላ ለዚሕ ነው ሕዝቡ የሚባላው
@fatoumahoussein5348
@fatoumahoussein5348 6 месяцев назад
እውነታቸው ነው ባለፈ ታሪክ ሢኖር ታሪክ የሌላቸው ነቅተው በልጠው ተገኝተዋል አሁን ያለውን ትውልድ ነው ማንቃት የሚገባው ለማለት ነው ያለፈን ያነሡት ይመሥለኛል😊
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 6 месяцев назад
ጳጳስም÷መምህርም ሃቋን ቢነግራችሁ መዋጥ ለምን እንደሚከብዳችሁ ይገርመኛል:: ለእናንተ ሁሉም ነገር በፖለቲካ መነፅር ነው የሚታየው:: እውነት ምን ጊዜም ቢሆን እውነት ናት:: ባትጥመንም ማለቴ ነው::
@lemaabebe1941
@lemaabebe1941 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ንግግራቸው የነብስ ምግብ ነው
@manollimaryetis8370
@manollimaryetis8370 4 дня назад
@@@@kk@!a⨳@#aa@aa##@
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 7 месяцев назад
አገረን ከወራሪ ጠብቆ ያቆዩን አባቶቻቸን ማንቋሸሽ ተገቢ አይደለም።።።።።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 месяца назад
Dedeb ahiya..yalutin astewel..gim..tedros ena belay bicha ayyidelum new yalut
@getachewargaw409
@getachewargaw409 7 месяцев назад
እኛ ባንዲራ መስቀል ነው አላልንም። ነገር ግን የፈለግነውን ለብሰን ለመሄድ ለምን እንከለከላለን። የለበስነው ነጠላ ለምን ይቀደዳል?
@eleniyosef1775
@eleniyosef1775 7 месяцев назад
Eighi abati wada business legabu newi ayayazachewi ayamirim
@user-ik9dn7ho9s
@user-ik9dn7ho9s 5 месяцев назад
❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሠማልን ❤❤❤
@meazamekonnen9487
@meazamekonnen9487 3 месяца назад
እድሜውን ከጤና ያድልዎት ።
@Mankush995
@Mankush995 6 месяцев назад
ቁቤ ብለው የፈጠሩት የአማርኛ ፊደልንና አማራን በመጥላት የተመሠረተ እንጂ ኦሮሚኛ በአማርኛ ፊደል ቢፃፍ ሁሉም እንደበፊቱ በተረዳው ባነበበው ነበር እኔ ራሴም የድሮውን የኦሮምኛ ቋንቋ በአማርኛ ፊደል እያነበብኩ ራሴን አስተምር ነበር አሁን ግን ማየትም ያስጠላኛል የወተቱን ምሳሌ እንዳነሳህው ለፍቅርና ለአንድነት ሲባል የሚለውን እዚህ ላይ አይሰራም ማለት ነው ? ወዳጄ ማንም አይሰማም የቁቤን በላቲኖቹ ለቀረቧቸው ፈረንጆች ሄደው ያስተምሩ
@kassawahmed594
@kassawahmed594 7 месяцев назад
ይህ ቀባጣሪ የብልፅግና ዉታፍ ነቃይ የገዳዩ የአብይ አህመድ ካድሬ
@Dave-nu9ld
@Dave-nu9ld 7 месяцев назад
ባለጌ
@jenenuu
@jenenuu 7 месяцев назад
መምህር የብልጽግና ካድሬዎችን መቀላቀል ከፈለጉ መብቶ ነው። ግን ቦታ ይምረጡ። ይህን ዲስኩሮን የፓርቲው ጉባኤ ላይ አድርገውት ቢሆን ላልሳቀቅበት እችል ነበር። ለሁሉም ብልጽግና ሽመልስ አብዲሳን የመሳሰሉ በቂ አሳቃቂዎች ስላሉት እዚያስ ቦታ ይኖሮት ይሆን?
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 7 месяцев назад
ትክክል !!
@staypostive6611
@staypostive6611 7 месяцев назад
መግባባት ይሻለናል ። አለበለዚያ እርስበርስ እንጠፋፋለን። ቤተክርስቲያን እና ምእመናን ብዙ ዋጋ ያስከፈለ ነገር ነው ጥበበኛ መሆን አለብን ። ደስ አይልም ግን ጊዜውን መዋጀት ያስፈልጋል ! ሁለተኛው አማራጭ ሁላችንም መስዋዕትነት ከፍለን በሁሉም አማራጭ እራሳችንን ማስከበር!!!
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 7 месяцев назад
ይህ ሰውዬ በአገኘው ጊዜ ሁሉ አጋጣሚን ተጠቅሞ አማራን ማዋረድ ይወዳል !! አሁን ይህህን ሁሉ ጎጃም እና ጎንደር ላይ መናገር ምን አስፈለገ ??? ድንቄም ሀይማኖተኛ ?????
@Peda_4444
@Peda_4444 7 месяцев назад
ይሄ አሽከር እውር.... ጌቶቹን ለማስደሰት.... የአማራ ህዝብን የአልበገሬነት ምልክት የሆኑትን....ሲያንቋሽሽ... ይሄ ደንቆሮ ማህበረሰብ... ይስቃል ..ያጨበጭባል!!.....
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 7 месяцев назад
ኢትዮጵያ ከሌሌች ሰንደቋ ከሌሌ ሐይማኖታቸውን ማስተናገድ የለም ያለ 💚💛❤ ምንም የለም , አገር ሲኖር ነው ።
@alexbanjaw4946
@alexbanjaw4946 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hailemariamwaqjira4673
@hailemariamwaqjira4673 7 месяцев назад
You are above all , really long live !
@silasadwa6045
@silasadwa6045 7 месяцев назад
አይ መጋቢ ሀዲስ ዘመን ይስጥልን+++
@SelestudekikGezahagne-fr6qz
@SelestudekikGezahagne-fr6qz 2 месяца назад
Megbe addis zemenoten yebarekw
@ayalmengist5337
@ayalmengist5337 7 месяцев назад
መጋቢ ሀዲስ አንተም ለካ ትሳሳታለህ ሁለት ነገር ተሳሳትክ 1 የወተት ምሳሌ ለሰጠከው ሶስተኛና ትክክለኛውን አማራጭ ተውከው ፍላጎት ማክበርን የምትወደው እንድትጠጣ የማይወደው እንዳይጠጣ ማድረግን 2 ለመደባደብ አለማሰብ ነው ለዚህ ምሳሌ ገበሬን አደረግህ ገበሬን አያስብም ብለህ ለፈረጅከውን ይቅርታ እንድትጠይቅበት በዙሪያው ያላችሁ ኮመንቴን ንገሩት
@fatoumahoussein5348
@fatoumahoussein5348 6 месяцев назад
ወይኔ ሐሣብ የሌለው ሀሣበኛውን እንዳያሥብ ማረግነው ትክክክልልል😊
@endalkachewmekonnen7952
@endalkachewmekonnen7952 6 месяцев назад
ግን የሀይማኖት አባት ነዎት የፓለቲካ ወይስ ኮሜዲ አላዎቅሆትም።
@tenayewoldegiorgis3145
@tenayewoldegiorgis3145 6 месяцев назад
ምነው መጋቢ ኃዲስ ስለአፄ ምኒልክ የሰጡትን ኃሳብ አልቀበልም። ምክንያቱም ምኒልክ ዛሬ ላለንበት የነፃነት ክብር ትልቅ ዋጋ የከፈሉ ጀግና ናቸው። አለበለዚያ በገዛ አገራችን የጣሊያን አሽከር ሆነን ቀርተን ነበር
@elfneshkassa2152
@elfneshkassa2152 6 месяцев назад
Askeyami adere bay hodam
@SelomeAssfa-lw2vo
@SelomeAssfa-lw2vo 7 месяцев назад
የሽልማቱ ቀን አልነበሩም ዘግይተው ነዉ ,ሲሳይ አጌና፣ናትናኤል መኮንን ፣ሰሎሞን ሀ/እየሱስ ጋ አልታዩም፡ነዉ ለሽልማት አልታጩም ነበር :ሰዉ አጣሽ😂😂😂😂😂😂
@Fano-gz9hf
@Fano-gz9hf 7 месяцев назад
አልነበሩም. ግን ተቀብለዋል ብልፅግናን
@tsedeyhailu4623
@tsedeyhailu4623 6 месяцев назад
ምንአለ የሚመለከትህን ቃሉን ብትሰብክ ሌላ ባትቀባጥር
@Fano-gz9hf
@Fano-gz9hf 7 месяцев назад
ዓይ ያቺ ሐገር ትልቅ ሠው ዓጣች. እስካሁን አከብረዎት ነበር ዛሬ ግን ዝቅ አደረኩዎት. ሀይማኖትን ብቻ ብትሰብክ ይሻል ነበር.
@yacob_tube
@yacob_tube 7 месяцев назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ አሁን እነ ቅዱስ ጴጥሮስን ያህል አባታችን አንገታቸውን የሰጡላትን ሐገር ጭራሽ እንዳንተ ማይክ ይዞ መለፍለፍ መሰለክ ወይ ቅሌት ምን አለ ዝም ብለክ የሚመለከትህን ብቻ ተናግረህ ቢሆን ከርሳም ሐገር ዝም ብላ የቆመች ነው እንዴ የሚስለክ እንደ አይንህ ልብህም መታወር ጀመረ መሰለኝ😮
@Meazaw-zn6hy
@Meazaw-zn6hy 6 месяцев назад
ታዲያ የኛ ድንቁርናኮ የሚገለፀው ያለፉትን ጀግኖች በመስደብና ስድባቸው በመከላከል ባለው መካከል መገዳደል ነው ።ልክ በዚህ ዘመን ምንም ጀግና እንዳልተፈጠረ መቁጠር።አረ ለስልጣኔ በር አንዝጋ!!!
@SelomeAssfa-lw2vo
@SelomeAssfa-lw2vo 7 месяцев назад
Tilik sew tefa.
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 6 месяцев назад
መጋቤ ሐዲስ እመብረሃን በእቅፎ ድግፍ እቅፍ አድርጋ የእግዚአብሔርን መንግስት ታዋርስልኝ ለትምህርቶ ቃላት የምለው ያንሰኛል የቤተ ክርስትያን አንድነት ሊፀና የሚችለው አንድና አንድ እርሶ ባሉት መንገድ ነው ሌላው ጥቅመኛና ፍቅረ ቤ/ክ እና ፈቅረ ምእመን የሌለው ነው !
@tesfaddis2016
@tesfaddis2016 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 7 месяцев назад
It doesn't make sense !!
@birhanu7953
@birhanu7953 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ks8fv4zf4e
@user-ks8fv4zf4e 7 месяцев назад
እወነት ለመናገር የወተቱ ምሳሌ የገባወት አይመስለኝም
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 7 месяцев назад
Belay zeleke jegena new zeme beleh atekefe
@Rosa-1990
@Rosa-1990 7 месяцев назад
Stop disrespect Amhara hero
@yohannestekelu9324
@yohannestekelu9324 7 месяцев назад
አንተ እራስህ አድርባይ ሉምን የጎጃም የጎንደር ሊቅ አሉ ትላለህ ለምን አታስተምር መንግስት በጥርራው ድግስ እየዘርከ ከምታወራ
@molalegn018
@molalegn018 5 месяцев назад
በኡነቱ ከሆነ መንግስት እንደነዚህ የመሣሠሉት ሰዎች አማካሪ ቢያደርግ ምንኛ ባለፈልን ።
@andyt7703
@andyt7703 7 месяцев назад
አሰመሳይ:ዛሬን:ልደር:በያይነቱ:ይልሀል:አህያውን:ፈርቶ:የፈረደበትን:ሟችን:አይ ዘንድሮ:የማታሳየን:የለም:
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 7 месяцев назад
ይሄ ቀባጣሪ ዝም ብሎ ወንጌሉን አያስተምርም ? ። ከሳቁለት የማይለፈለፈው ነገር የለም ። ዛሬ ደግሞ የበላይ ዘለቀን ታሪክ ለማንቋሸሽ እየዘላበደ ነው ።
@chs2352
@chs2352 7 месяцев назад
ደግ አረገ
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 7 месяцев назад
@@likemekuas1132 ሰውየው ሃይማኖት አስተማሪ ነው ወይስ የብልፅግና ፓርቲ ደላላ ነው ? በወንጌል ስበከት አስታኮ መድረኩን በመጠቀም የኦሮሙማ ፖለቲካ ማሰራጨት ነውር ነው ። የዚህ አይነት ልክስክሶች ናቸው ቤተክርስቲያንና አባቶችን የሚያሰድቡት ። ባለጌ ሰው ነው ።
@user-bg3os9vx6e
@user-bg3os9vx6e 7 месяцев назад
ለማለት የፈለገውን ተረደው
@aragawmosaw
@aragawmosaw 6 месяцев назад
በዚህ ልክ ወራዳ እንደሆኑ ባላውቅም፣ የትልቅ የትንሽ እንደሆኑ አውቅ ነበር። አንድ ጠመንጃ አንጠልጣይ...በስመአብ እኔ ትንሹ እንኳ ራሱ እንደዚህ አልልም። ይሔ ክፉ ዘመን ስንቱን ፈትኖ ጣለ!!!
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 5 месяцев назад
መምህን ነኝ አላለም ለምን ስለቤተክርስቲያን አይጮህም ለምን ስለሚታረዱት አይጮህም??
@ayalewmolla8605
@ayalewmolla8605 6 месяцев назад
ወንጌል ማለት ምን ማለት ነው?
@engineerscines
@engineerscines 6 месяцев назад
kebatari zim bleh poletica tzefekaleh ende
@engineerscines
@engineerscines 6 месяцев назад
hagern ketlat yadanen jegna and tebenja teshekami bleh makuashesh atchlm kezew arfeh poleticahn sra
@ayalewmolla8605
@ayalewmolla8605 6 месяцев назад
መጋቢ ለመሆኑ አንድ ሰው ክርስቲያን ለመሆን ምንምን ይጠበቅበታል? እንደመፅሐፍ ቅዱስ ሀሳብ ነው መልስ የምፈልገው
@oshoendendosho1887
@oshoendendosho1887 6 месяцев назад
@zeki...yasqal yaznanal gin lesachew yaschenqal. Gebs gebsun bicha bitachawutachew bay negn. With respect.
@elfneshkassa2152
@elfneshkassa2152 6 месяцев назад
Egzyabherem awoko semayun areko yetebalew ewnet new ante aynet becha sayhon afhem jorohem medefen neberebet lenegeru ahunim yekum mute nehe zekeyam hodam
@sisayteshome8926
@sisayteshome8926 4 месяца назад
0!
@GetnetAmsalu-vy6tz
@GetnetAmsalu-vy6tz 7 месяцев назад
ፈስን ለቆ ቂጥን ጭብጥ የሚባል አባባል ዛሬ ብንድራ ብትተውለት ነገ መስቀሉን ላለማስጣል ምን ማስረጃ አለህ .......። እኛ አባቶቻችን እምነታችንን ክሃገራችን ጋር አዋህደው ነው የሰጡን እምነቴ ሃገሬ አይለያዩም ኢትይፕጵያ ብቻ አይደለም ይሄ እምነታቸውን ክሃገራቸው ባንድራ አዋህደው የቆዩ ብዙ ናችው እስራኢል፣ ቱርክ ፤ አረብ ወዘተ,,,,,,,,,,,,,,,መምህራኖች ፈሪወች ናችሁ የገንዘብ ሰው ሁናችሃል ህዝብ አንስትዋችሁ ዛሬ እናንተ በህዝብ ላይ ከመንግስት ጋር ሁናችሁ ዝምታን መርጣችህዋል በህዝባችን ላይ ጦርነት ሲክፈት ዝም አላችሁ.....።
@ayalewmolla8605
@ayalewmolla8605 6 месяцев назад
እናንተ ክርስቶስን ካልሰበካችሁ ሰው ጎጥ ቢደግፍ ምን ይገርማል!
@user-ox2rc1hu7k
@user-ox2rc1hu7k 4 месяца назад
በላይ ዘለቀ ኦሮሞ መሆኑ ጎልቶ መውጣት ስጀምር አሁን ለማጣጣል ነው ?
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 5 месяцев назад
ኧረ የትልቅ ቀላል አንተም ተላላኪ ትሆን ኧረ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው 😏😏
@mesfinlemme9145
@mesfinlemme9145 5 месяцев назад
ኧረ በንፁህ ኅሊና ቪድዮውን ለማድመጥ እንሞክር ። ለስድብና ለትችት አንሩጥ!!!
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 месяца назад
ye shele lij afihin atikfet..gim
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 4 месяца назад
@@Ya-rm4qp ጥንብ የሸርሙጣ ልጅ
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 7 месяцев назад
Boring
@yonasdemeiyesus6073
@yonasdemeiyesus6073 7 месяцев назад
ምንም እውቀታቸው ወደር የለሽ ቢሆንም፣ ትንሽ ፍርሀት ብርክ የያዛቸው ይመስል፣ በቋንቋና ተዛማጅ ጉዳዬች የቀባጠሩት ያስገምታቸዋል። ያልገባኝ ቆራጥ ሆነው ይህን መንግሥት ወይንም ተራራ ሂድ ቢሉት እኮ ዛሩም ውቃቤውም ይርቃቸው ነበር። አዝናለሁ!?!!
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 6 месяцев назад
ባለ ኮሜንቶች ምን እያሉ እንደሆነ አልገባኝም ከየት የመጡ ዘባራቂዎች ናችው እንደውም ምንም ወደማያገባቸው ሚዲያ ነው የመጡት እና ተነቅቶባችዋል ዉጡ ጪልፊቶች
@SelomeAssfa-lw2vo
@SelomeAssfa-lw2vo 7 месяцев назад
Ene milew bete mengest gebitew neber eza yegeba sew ye tena hunetaw asasabi new
@letssaveamhara936
@letssaveamhara936 7 месяцев назад
አቤት ማሽቃብጥ እረ እባክዎትን ካህን እኮ ድሃ ተበደለ ፍርድ ተጉአደለ ማለት ነው ያለበት መንግሥትን ለማስደሰት መስማት የሚፈልግውን ብቻ መንገር አድርባይነት ነው .
@tube6037
@tube6037 5 месяцев назад
አንተም ያው ነው። እንዲህ እየተቀደድክ ኪስህን አደልበሃል።
@gediman8749
@gediman8749 7 месяцев назад
መምህር ትምህርቶት ልብ ያረካል ለገባው ነው
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 7 месяцев назад
ስለ ባንዲራው ያሉት ትክክል ነው!!! ከኢትዮጵያ ውጪ ያሉት ክርስቲያኖች ታቦት ሲያወጡ የየት አገር ሰዎች መሆናቸውን ለማሳየት ነው የአገራቸውን ባንዲራ የሚይዙት:: ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ይህን ማድረግ አያስፈልጋቸውም:: የሃይማኖት በዓል ሃይማኖታዊ ነው መምሰል ያለበት:: በስመ ቀስተ ደመና ነገሮችን ማጠጋጋት ቤተ ክርስቲያንን ይጎዳታል እንጂ አይጠቅማትም:: ባንዲራችንንም ወደ አንድ ሃይማኖት ብቻ አስጠግተን ሌላ ሃይማኖት ያላቸው ዜጎች እንደ ባንዲራቸው እንዳይቆጥሩት እንገፋፋቸዋለን ወይም ጥሩ ምክንያት እንሰጣቸዋለን::
@shewangizawcherinet355
@shewangizawcherinet355 7 месяцев назад
ቀባጣሪ የአብይ ካድሬ ነህ። የማትረባ።
@anberbirmdemisse9441
@anberbirmdemisse9441 7 месяцев назад
Kibewn tekebu ende?
@luchia686
@luchia686 7 месяцев назад
👎👎👎👎👎
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 6 месяцев назад
ይኸ ሰዉዬ ልቡም እዉር ነዉ። እሱ ብልጥ የሆነ እየመሰለዉ ነዉ። በፊት እዉነተኛ ሰዉ ይመስለኝ ነበር። ሆዳም ፈርሣም ነዉ። የዚህ ገዳይ ጨፍጫፊ መንግስት አሽቃባጭ እንደሆነ የገባኝ...መጋቢ ሃዲስ የተባለበት የተከበረችዋ ኦርቶዶክስ በኦሮሙማ መንግስት እንዲህ ስትታመስ ...ጥቂት እንኳ ለመናገር አልፈለገም። የተረገመ ሆዳም እሱና ሮዳስ የሚባሉ ብልጣብልጦች ጊዜ አያልፍ መስሏቸዉ በቤተክርስቲያኗ ግፍ ሲፈፀም አላገጡ‼...የጊዜ ጉዳይ ነዉ። የአለም ነገር ፉርሽ ነዉ ከንቱ ነዉ። ሆድን የቱንም ያህል ቢሞሉት የምስጥ መጫዎቻ ነዉ።ህሊናናና???
@rasdejen4948
@rasdejen4948 7 месяцев назад
መ/ሐዲስ ያንተን ት/ም አልከታትልም ግን አሁን አንድ አድናቂህ የነበረ ጓደኛዬ ይህ ሰዉ ወጥ እረገጠ ብሎ ይህን ቪዲዮ ላከልኝ። በርግጥም ወጥ እረገጥክ! ሶስት የማንነት ምሰሶወቻችን ዘለፍክ፤በቶሎ ይቅርታ ጠይቅ? አጼ ቴወድሮስም ሆኑ በላይ ዘለቀ ግለሰቦች አይደሉም ብሂል/ባህሎቻችን እንጂ፡ እዉነተኝንት፣አትንኩኝ ባይነት፣ለክብር መስዋትነት እና ለእኔአልቦነት ማንነታችን የምንገልጽበት። ደንቆሮ ገበሬ? ይህ ማህበረሰብ በህገ ልቦናዉ እና በሃይማኖቱ የሚመራ የመልከጸዲቅ ማንነትን የወረሰ ሊቅ እና የሃገሪቱ ምሰሶ ነዉ። ደንቆሮስ በምዕራባዉያን የተቀረጸዉን ጸረ ኢትዮጵያ፤ጸረ ነገረ ሰዉ የአስኳላ ትምህርት ትምሮ ኧረ ደንቁሮ የነሆለለዉ ወይም ገብረ ሰይጣን የሆነዉ፤ ሳያልቅ አለቃ፤ሳይማር ምሁር፣ ሳይቀሥ ቄስ፣ ሳይደቁን ዳቆን፣ሳይመገብ፤መጋቢ የሚባለዉ ነዉ። ለነገሩ የልቤን በልቤ ይዠ የምትፈልጉትን ነዉ የምናገር ብለህ የድር ባይ ነኝ አልክ እኮ? አዎ እልም ያልክ አድርባይ ነህ፤የህዝብን ጥያቄ ለመጨፍለቅ የሚረዳ ያስተማርኩ መስሎህ እራስክን ያጋለጥክ። ለማወናበድ አእምሮዉ የደረቀ ፖለቲከኛ ሃሳብ ይጨፈልቃል.... ኧረ ወግድ ግን አማኝ ከሆንክ ንስሃ ግባ፤ህዝብንም ይቅርታ ጠይቅ?
@Ah-he1uq
@Ah-he1uq 7 месяцев назад
Omg 😳🫢🤮
@semayneshweldemsekel696
@semayneshweldemsekel696 7 месяцев назад
እግዚኦ እንድርሶ ከመሆን መመት ይሻላል ታሪክ እጥፊ ተላላኪ ይችን ቀን ታልፋለች
@asfawhailu7509
@asfawhailu7509 7 месяцев назад
Angeles araskegn. Thanks.
@tsegaye.wb.
@tsegaye.wb. 7 месяцев назад
የመጋቤ አዲስን ንግግር ለመረዳት መማር ማወቅ ይፈልጋል😮😮
@haymanotzegeye6813
@haymanotzegeye6813 6 месяцев назад
@@asfawhailu7509 0:10
@samsonweldmihret1447
@samsonweldmihret1447 5 месяцев назад
ምን አረጉ ?
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 5 месяцев назад
​@@tsegaye.wb.የማሽቃበጥ ትምህርት አለ እንዴ??
@ananiyaMAN
@ananiyaMAN 7 месяцев назад
እናንተ ኮሜንት የምታረጉ ሰዎች በምናችሁ ነው የምትሰሙት?እውነት ድንቁርና እንዲህ ስር ይሰዳል?እረ እባካችሁ ማንንም የማትሰሙ ከሆነ በቃ ዱላ ነው የሚያስፈልጋችሁ ማለት ነው?
@haweltufissha7492
@haweltufissha7492 4 месяца назад
የቄስ ሚስት አማርሽ ሲላት መፅሀፍ አጠበች ይባላል ጠበንጃ ተሸካሚ ነው ያለ መሸከም እማ ላንተም ቢሰጡህ ትሸከማለህ በላይን በአንተ አፍ ጅል
Далее
KO’P GAP ESHAKKA YUK!😂
00:57
Просмотров 710 тыс.
FRIENDLY THUG 52 NGG - AMMO
2:25
Просмотров 434 тыс.
Gazan - Богатырь | Премьера клипа
2:17
ATEEZ(에이티즈) - 'WORK' Official MV
3:15
Просмотров 14 млн