Тёмный

መጋኛ እንኳን እንደዚህ አይማታም !! Anki_Andebetoch S01 - E15  

Donkey Tube
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 235 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 318   
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 2 года назад
ፕሮግራሙን የምናየው በብዛት አረብ ሀገር ያለን ሰዎች ነን የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ነን ክብር ለእኛ🙏❤😘
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 2 года назад
Kkkk tikikl
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 2 года назад
ትክክል አገርቤትማ ያሉት ከመቶ አስሩ ቢከታተሉ ነው ማለቴ በዩቱብ ምናልባት በቲቪ ከተላለፈ ነው እንጅ
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 2 года назад
ሲቱ ድሮ ቀረ ኢትዮጵያ ውስጥ WiFi እቤት ለቤት ታድለነዋል
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
❤️❤️🙏🙏🙏👍❤️
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 года назад
እውነት ነው የይቱበሮች ሁሉ ድምቀት ክብር ለኛ😥❤
@behaylutadele
@behaylutadele 2 года назад
30 dinar egziabher yibarkih Betam temechitognal
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
ዋውው!! ምርጥ ፕሮግራም ነው በእውነት የይሁዳ 30 ዲናር የገለፀው ልጅ እጅግ የሚደንቅ ነው በርቱልን
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад
እሼ ሁሉም ፕሮግራምክ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍታላይ ያውጣክ ከነ አብሮ ጓደኞችክ አንተ ምርጥ ጀግና ወጣት እኮ ነክ
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 года назад
ዋውውው ማትያስ አገላለፅህ ያምራል ስንቶቻችን የስማችን ትርጉም እናውቃለን እግዚአብሔርይመስገን እሱን ሳይዙ ስኬት የለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@derejeabtew2704
@derejeabtew2704 2 года назад
አንቂ አንደበቶች በሙሉ እወዳችኋለሁ አደንቃችኋለሁ ይመቻችሁ በጣም እየተማርኩባችሁ ነው ጠንክሩ።
@fiyorinaroma4527
@fiyorinaroma4527 2 года назад
ድንቅ ንግግር ሰው 'በሰው እይታ ውስጥ ማን እንደሆነ ሳይሆን በፈጣሪ እይታ ውስጥ ያለውን እይታ ነው ማወቅ ያለበት እኛ በፈጣሪ ማን እንደሆንን ብናውቅ ነው በራሳችን እንቀና ነበር ከራሳችን ፍቅር ይይዘን ነበር😘😘'
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 года назад
እዉነት ነዉ
@enatualemu9123
@enatualemu9123 2 года назад
በትክክል
@emiyemedia2985
@emiyemedia2985 2 года назад
Fiyorina kezih belay anekaki nigigir yelem
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
ዘላለም አስቂኝ ነገር ነው ሳልበጠር ፈጩኝ 😆😆😆😂😂😂😂 ወየው ርብቃ ግን ለምን አትረጂውም እውነት የኘሮግራሙ ድምቀት ነህ 😍😍👍 መልካም ሳምንት ይሁንላቹ 😘🙏
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 года назад
የዘር ሀረጌንማ አታቋርጥም አላለም😂😂
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
እከሌ እከሌ ማለት አልችልም ምክንያቱም ሁላችሁም በየስራቺሁ በጣም በጣም በጣም... ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቺሁ በአጠቃላይ ግን ዶንኪ ትዩብ ብዬ ኮሜንት ብሰጥ ይቀለኛል ዶንኪ ትዩብ ከምንም የፀዳ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ንፁህ አገልጋይ በጣም አስተማሪ ዜጎችን የሚረዳ አንደኛ ዶንኪ ትዩብ እንወዳቺሁአለን እናመሰግናለን ኑሩልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይከፍፍ ያድርጋችሁ ❤❤❤❤
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
የመጀመርያዉ ልጅ ለኔ አንደኛ በስመአብ 👌በርቱ ሁላችሁም ጎበዞች😍
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
👍👍🙏🙏🙏
@ትዝታ-ጐ2ዀ
@ትዝታ-ጐ2ዀ 2 года назад
😍
@brhenaabate3033
@brhenaabate3033 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹ አንቃቂ አንደበቶች ምርጥ ኘሮግራም 😍😍👏👏👏💚💛❤
@genetymaryam166
@genetymaryam166 2 года назад
ዋውውው,ያምራል,በእራቱ,እኛንም,አነቃቅታቹናል😍😍😍😂😂😂🙏🙏😭
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
እኔ የሚያሰቀኝ ፕሮግራሙን የሚመራውልጂ💚💛❤️🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂
@genetymaryam166
@genetymaryam166 2 года назад
እኔም
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 года назад
በጣም
@teddywubeshet8673
@teddywubeshet8673 2 года назад
I like zs tube z all person postive thinkers i like it ..eshe gen deze mete bemeserabete bota alemametate normal day temeta nebera ...beterefe i like asetewakewene..
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 2 года назад
ደስ የሚል ፕሮግራም ፈጣሪ ሆይ አገራችን ሰላም ያርግልን
@ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ
ዉይ ፍፄ በማለዳ ኮከቦች ብዙ እደሰራዉ እሸም ቁጥር ሁለት ምርጥ ሰዉ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 года назад
የባህል ቀሚስ የለበሰው ልጅ የልብሱ ሲገርመኝ ንግግሩ ሁሉ መንፈሳዊ ነው ጸጋው ይብዛልህ በእግዚአብሔር መንፈስ በወጣትነት መያዝን ያክል መንፈሳዊ ቅናት የሚያሳድር የለም።
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 года назад
😂ወድጄ መስሏችሁ ነው እረብቃን እምወደው 😂በምክንያት ነው ኡዑዑፍፍፍ ጥርስህ ይርገፍ እዴት እደሳኩ 😂😂🏃‍♀️🏃‍♀️
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 года назад
የመጀመሪያ ልጅ ዋውውው አንደኛ ነው ንግግሩ ንርበት 🇪🇹
@neimademssia3117
@neimademssia3117 2 года назад
ዛሬም ብዙም አልተቀዴምኩ ምርጥና አዝናኝ ፕሮግራም ነው በርቱ
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 2 года назад
"እኛ በፈጣሪ ማን እንደሆንን ብናቅ ኖሮ እኛ በራሳችን እንቀና ነበር" የሚገርም ገለፃ ልቤን ለወጥከው
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ተመችቶኛል ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@ቤትዩቲብ
@ቤትዩቲብ 2 года назад
በቅንኔት ሰብስክራብ አጉልኝ
@hadiaomar8997
@hadiaomar8997 2 года назад
ኤልዳናየ እደትእደምወድሺ የኔ ቆጆ❣️❣️
@habeshawinegn1795
@habeshawinegn1795 2 года назад
ከምኔው ቀደማችሁኝ የሀገሬ ልጆች ❤❤💞💞💞
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 2 года назад
ለኔግን ፕሮግራሙን የሚመራው ልጅ አንዱ አንቂየ ነው!😁 ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ!
@abcethiolyrics3613
@abcethiolyrics3613 2 года назад
Enem kanchi wagen neny
@wisdomwayeducation
@wisdomwayeducation 2 года назад
Matiyas is always the best He will be the champion you will see that Bravo I really motivated by your voice
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
እኔ እኮ የሚገርመኝ የፕሮግራሙ መሪ ልጅ አዝግ የሆነ ልጅ😂😂😂😂😂😂😂😂የቦክሱ ነገርስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
❤️❤️😂😂😂😂😂
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
😄😄😄😄 የርብቃ አፍቃሪ ደስሲል ያሟሙቀዋል 👏👍
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 года назад
Eshe ye adama magna revolution of menedenew yemibalew Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
አነቃቅቶኛል በተለይ ኤደን 💖👏 እና ሳምራዊት💖👏 ዋውውውው አገላለፃቹ ላመነ ሁሉም ነገር ይሆንለታል ይሳካለታል 👌
@temraseide8935
@temraseide8935 2 года назад
ሰላማቺሁ ይብዛ የኢትዩቢያ ወጣት ላይ ብዙ የስነልቦና ትምህርት መሰራት አለበት ። አእምሮው በተለያዩ ነገሮቺ ተበርዝዋል ። ፈጣሪ ከፍጡሩ ጋ ቢሆንም ሰው ከራሱጋ መሆን ግን አቅቶተል።
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
እንኳን ሰላም መጣቹልኝ አንቂ አደበቶች እሁድ እስኪደርስ እዴት እደምጓጓ እኮ ኤልዱ & ማኔ & ፀዲ & ፍፄ እሼ እዲሁም ሙሉ ክሩ በሙሉ እናተ ትለያላቹ ከምላቹ በላይ ሰላማቹ ይብዛልኝ ዋው ደስ ሚል አቀራረብ ነው የዛሬዎቹ እዴት እደተነቃቃው ሰላማቹ ይብዛ
@newacc508
@newacc508 2 года назад
የፕሮግራሙ አቅራቢ ልጅ የኔ አዝግ ስወደው 😂😂😂
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
አንደኛ ነኝ አዳሜ ጥግሽን ያዥ😀
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ
ዎደዚ ጠገ በይ የለየለየለ
@sarahmohamed7288
@sarahmohamed7288 2 года назад
Segete
@elisamekonen1674
@elisamekonen1674 2 года назад
አይ ዘላለም እና ርብቃ kikikikiki ሁሉም ያምርብሀል።
@አለሙጌታቸው-ከ7ኰ
@አለሙጌታቸው-ከ7ኰ 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሐገራችንን ይባርክልን😍🇪🇹
@hadiaha3001
@hadiaha3001 2 года назад
አሚንንንንንንንን
@አለሙጌታቸው-ከ7ኰ
@አለሙጌታቸው-ከ7ኰ 2 года назад
@@hadiaha3001💚 🙏🙏
@አለሙጌታቸው-ከ7ኰ
@አለሙጌታቸው-ከ7ኰ 2 года назад
@@comedianeshetu 🙏🙏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ዋው ማቲያስ እንደ ስምህ ድንቅ ነህ ምትክ የስሙ ትርጉም ❤
@fitsumzeleke2222
@fitsumzeleke2222 2 года назад
በመሀል እየገባ ሚያዝናናው ልጅ ውይ በቃ ምንም ማይሰለች ልጅ ጭንቅላቱ ይገርማል
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 года назад
አስተዋዋቂው ውስጤ ነው በጣም ነው በጉጉት የምጠብቀው ይመችህ ርብቃየን ሰላም በልልኝ
@hikma9156
@hikma9156 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ አላህ የህዝባችን ሰላም የሀገራችን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤️
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 года назад
እርብቃ በመጨረሻም ደበደበችህ 🤣🤣🤣🤣🤣
@የሐይቋእርግብ
@የሐይቋእርግብ 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣እረ የርብቃ ነገር 😜 🤣🤣🤣🤣እኔንም ያሣሥበኝል 😥😥😉😝🤣🤣🤣🤣ወላሒ ሰወደው ልጅን
@GLOVE1205
@GLOVE1205 2 года назад
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እዉነትም አንቂ አንደበት ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
ውድ የሀገሬልጆች በአለም ላይ ያላችሁ ሰላማችሁ እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ይብዛላችሁ ማነው እደኔ የማዳም ኩሽና ያቅለሸለሸው 😣😣😣😣😣
@umufewzan9146
@umufewzan9146 2 года назад
አብሽሪ ማማዬ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
አሜን የኔውዲሁላችንም ነን🥰🥰🥰🥰
@genetymaryam166
@genetymaryam166 2 года назад
አይዝዎሽ,እማ
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 2 года назад
ማትያስ እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመንህን ይባረክልህ አንደበት ሲናገር ጭንቅላት ይታያል ይባል የለ መንፈሳዊ ሂወቱ የሌለ ያስቀናል😍😘😘
@destagatu5063
@destagatu5063 2 года назад
ኤልዳና የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 2 года назад
ማጨብጨብ ባህላችን ባይሆን እንዴት ደስ ይል ነበር
@fiyorinaroma4527
@fiyorinaroma4527 2 года назад
😂😂😂 ምነው
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 2 года назад
አነቃቃኝ በሚል ተልካሻ ምክንያት ዝብለው ያጨበጭባሉ እና ልይዝ የፈለኩትን ወሳኝ ነጥብ ያጠፉብኛል ዳኛዎች ስሜታቸውን ቢቆጣጠሩና ወሣኝ ነጥቡ ላይ ቢያተኩሩ ባይ ነኝ ።
@NechoTamir
@NechoTamir 2 года назад
እሸቱ መለሰ❤❤❤ ማንያዘዋል እሸቱ❤❤❤ ዘላለም እሽቱ ❤❤❤ ......እሸት በላሁኝ💚💛❤😍
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ሰላም መጣችሁ ምርጦች😍 እሮብቃ የሚለዉ ልጅ ግን ይመቸኛል😂
@ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ
የርብቃ አፍቃሪ ተመችቶኛል በአሕያ ክክክክ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
😄😆😆😆😆😂😂🏇 👏😂😂
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 2 года назад
እውነትም አነቃቂ ትምህርት የሚገኝበት ነው። በውጭው አለም ብዙ የሚያነቃቁ መፅሀፍቶች እና ሰዎች አሉ። የአግሬ ልጆች እናንተም ጅማሪያችሁ ከውጭው በማይተናነስ ሁኔታ ሰለሆነ የምታቀርቡት በርቱ ጠንክሩ እላለሁ። የሁልጊዜም ደንበኛችሁ 👍💕
@selam801
@selam801 2 года назад
አረ እኔ የፕሮግራም መሪ በጣም እጅግ ነው የሚያሰቀኝ
@engdaget12
@engdaget12 2 года назад
እኔ እራሱ እንዴት እደሚያስቀኝ
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
😄😄😆😆👍
@samsoul1711
@samsoul1711 2 года назад
ማትያሰ በሁለት ደቂቃ ዉስጥ ዋጋ የተከፈልለን ትልቅ ነጥብ ያለው ነገር አስተምሮን ከመደረክ ወረደ 👏🏾👏🏾👏🏾
@mekides
@mekides 2 года назад
ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርሰቶ ይብዛላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ እሸቱዬ💚💛❤️💕
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
አሜንአሜን አሜን
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 года назад
ማቲያስ! ድንቅ ልጅ!
@mediatube3914
@mediatube3914 2 года назад
በጣም ደስ ይል ነበር በተለይ ማትያስን በጣም ውድጀዋለሁ
@frieyoutube
@frieyoutube 2 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች በአለም ዙሪያ ያላችሁ እንኳን ለአማኑኤል ወርሀዊ ክብረ በሀል አደረሳችሁ አደረሰን እሼ ምርጡ የእድገቴ ምንጭ እንኳን ደህና መጣህ ሀገራችንን ኢትዮዺያና ህዝቦቻችን ይጠብቅልን💚💚💚💛💛💛🍎🍎🍎
@mekdesbekele4193
@mekdesbekele4193 2 года назад
አመታዊ በአል ይቅርታ
@semirakasawe1144
@semirakasawe1144 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ቀጥሉበት
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 года назад
ማነበር ስሙ ይህ ባለ አህያው እዴት እደሚያስቀኝ😁😁😁😁
@ፍቅርየራያልጅ123
@ፍቅርየራያልጅ123 2 года назад
ዘላለም ነው ስሙ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад
ማናዘዋል ግን እንዴት ነው ማለት ቀይ የምታበላቸው ነገርስ ቶሎ ብለህ በተረፈ ዋውውውውው ነው አብሶ የመጀመሪያው 👍👍👍💕💕
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
አቂዎች ስወዳችሁ እኔም ደብሮኝ ነበር በጣም ነው ያነቃቃችሁኝ
@ማርቲጎንደሬዋያፂወቹ
ዋው ድንቅ ንግግር ነው በርቱልን 😍😍😍😍 ሀገራችን ሰላም ትሁንልን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 года назад
ዋው አንቂ አደበቶች በረቱ
@ሀይኩነኝአባየንናፋቂ-ጸ7ገ
ያአላህ የከን ፕሮግራም ስወደው 👍👌
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 года назад
Wooooooooooooooow yezariwen program betam eyegagaw nebern yetebekut gen degmo yegzew tebay altemechgem nebern zegeychichi neber yayewtn betam betam anekaketchugal salamesegenachu alalfemn melkam sament
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 года назад
ኣነቃቅቶኛል ሁሌም በስላም በፍቅር ኑሩልኝ
@hanita9756
@hanita9756 2 года назад
ማትያስ...ተባረክ በቃ ትችላለህ
@mezabekele4124
@mezabekele4124 2 года назад
ማትሰለቹ አደበቶች ነፍ አመት ኑሩልን ሰላሙን ያብዛልን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
ማትያስ የእኔ አንበሳ አነጋገሩ ትህትናው
@martagatchew7332
@martagatchew7332 2 года назад
1ኛ ተገኘሁ እኔው ጠባቂያችሁ ማነው እንደኔ እሁድን በጉጉት👍
@zellitube
@zellitube 2 года назад
አንቄ አንደበቶች💚💛❤👏👏👏👏👏
@alemnegnyenatalijealemnegn4422
አሼ የናተን የቱብ ቤተሰብ በመሆኔ እድለኝነት ይሰማኛል ሁሌም ደሰታ እወዳቸዋለሁ
@waanofiikoo8597
@waanofiikoo8597 2 года назад
እውነት እውነት አነቃቂ አንደበቶች ምርጥ ነው👍👍👍👍👍💪💪💪
@አለምየጃማደጎሎልጂ-ሠ6ጨ
ሠላም ለሀገራችን ሰላም ይቺን ኮመት የምታነቡ በሙሉ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ ከድገት አደጋ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ በሠላም ለሀገራችን ያብቃችሁ ዉዶቼ ፍፎፋይልን በመጫን ቤተብ አርጉኝ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
ዋው ewntm Ankaki ye ERBKA NGER GN YITASBIBET😂😂😂😂😂mche new mntewawkat
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
ሰላም ለእምዬ አገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን ወገኖቼ የኔ ምርጦች አንቂ አንደበቶች በርቱልን የማዳም ቅመሞች የምወዳቹ ጓዶቼ ኑሩልኝ በሰላም ለአገራችን ያብቃን🤲🤲🤲🤲ፈጣሪ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
የመጀመርያዉ ተወዳዳሪ እግዚአብሔር ይባርክኽ እናመሰግናለን 💪🙏♥️
@emmaemma1250
@emmaemma1250 2 года назад
አንደኛ ነኝ እስኪ እንደኔ ያልነቃ እስከዛሬ
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ
እኔሲ ቢትይ 😫😫😫😫😫
@emmaemma1250
@emmaemma1250 2 года назад
@@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ አይዞሽ አንድ ቀን እንነቃለን
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 года назад
የኔ ዉዶች እንዴት እንደምወዳችሁ ላያችሁ ሁሌም እንደጓጓዉ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@ራሄል-ቀ6የ
@ራሄል-ቀ6የ 2 года назад
welcome በጣም ምርጥ የሆነ ፕሮግራሙ ❤
@sesabraham4885
@sesabraham4885 2 года назад
MN gud new yehe MN ebalal...*talent.*..asafari..new ansut pls
@ህልሜነዉየዋሸኝ
@ህልሜነዉየዋሸኝ 2 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ እናንተን ጥበቃ ቅዳሜ እሁድ የሚመስለኝ ነገርስ?🙄
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 2 года назад
ምርጥ ፕሮግራም በርቱልን አንቂ አንደበቶች 👌👌
@mimitube9595
@mimitube9595 2 года назад
ሳልበጠር ፈጩኝ አላለም 😁😁😁😁😁😁Zgt
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
ዘልዬ የፕሮግራሙ ድምቀት ነህ እኮ አዝግ
@amikotube1166
@amikotube1166 2 года назад
ዘላለም የሚገርም ሰው ነው !
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 2 года назад
ዘላለም እሸቱ እኮ ዘና ነው የሚያደረኝ ምችት ነው የሚለኝ😂😂😂😂
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 2 года назад
በጉጉት ስጠብቃችሁነበር እኳን በሰላም መጣችሁ እሸቱየ አሪፍስራነው በርቱ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 2 года назад
ደስ የሚል ፕሮግራም
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 2 года назад
@@comedianeshetu እሹ በእግዚአብሔር የአበራን ቁጥር ተባበረኝ
@matyzeleke281
@matyzeleke281 2 года назад
ማትያስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ 👏👏👏👏
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 года назад
እንደዚህ ፕሮግራም እምወደውየለም. ማዳመጥስለምችል በዚህያልተማረ ደቆሮብቻነው
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
እርብቃ ተመችቶኛል የኔ ቀጫጫ ትመቸኛለክ
@fikirmuluken4021
@fikirmuluken4021 2 года назад
Wey zelalem
@meskiyadeta9426
@meskiyadeta9426 2 года назад
አነቃቅቶኛል ❤❤❤❤❤❤ ደስ የምል ፕሮግራም ነው!!!
@ማርያምየጠላየለውምየለውም
ሰላም ጤና ይስጥልን የዶንኪ ቤተሰቦች ምዕራፍ አንድ ተጠናቀቀ በጣም ግሩም ነበር እናመሰግናለን አዘጋጆች የሚቀጥለው ምዕራፍ እስኪጀምር ዳኞች ያሳለፋችሁትን ገጠመኝ ፈታኝ ፣የሚትሉትንም፣ አስተማሪ፣ አሳዛኝ ፣አዝናኝ ፣ገጠመኝ ፣ ከዳኞች፣ ውስጥ ለውስጥ ከሚሰሩ ስራተኞች ፣ከዳሪክተሩ፣እንዴው ባጠቃላይ ፣ካየነው ፣ከተላለፈው የቀር ፣የምትሉትን ጀባ በሉን እሼው እንጠብቅ ወይስ ይለፈን።።።። በጉጉት።።።
@አፀደማሪያምየድግልፍሬ
አቂ አደበቶች👌👌👌👌
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በደና መጣቹ ፕሮግራሙ የሚመራው ልጁ ፈታ
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 2 года назад
ተባረኩ እኔ ከመነቃቃቱም በተጨማሪ አዝናኝም መሆኑ ደስ እያለኝ እዳየው አድርጎኛል
@alemitu973
@alemitu973 2 года назад
ሠላም ብርታትና ማሥተዋልን መልካምነትበልባችን ያሣድርልን💕💕💕🙏🙏
@bekuwetsolomonbekele8368
@bekuwetsolomonbekele8368 2 года назад
እጅግ ግሩም የሆነ ፕሮግራም !!!!!!!!!
Далее
prank addaa jaaffen wardaa irratti hojjete ilaala
20:57