Тёмный

መጾሙን ይጾማል ዲያቆን ቀዳሜ ፀጋ 

Abinet Ze tewahido
Подписаться 2,2 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 4 года назад
መጾሙን ይጾማል ሁሉም የአዳም ልጅ /2/ የጊዜውን መድረስ የሚያውቅ የለም እንጂ /3/ ይደርሳል ሰዓቱ ሳስብ ሌላ ሌላ /2/ የተሰቀለውን ሥጋውን ሣልበላ /3/ ድጓ ጾመ ድጓ ተሰቅሎ ከቤቴ /2/ አውይ አለማወቅ ሳልማር መቅረቴ /3/ ደግሜ ደግሜ ቀረኝ አሌፋቱ /2/ አድኀነኒ ሣልል አትጥራኝ በከንቱ /3/ እኔስ እሄዳለሁ አጣቢ ፍለጋ /2/ በጣም አድፎብኛል የለበስኩት ሥጋ /3/ ዳዊት እንዴት ይሙት ሳንተዋወቀው /2/ የሚመጣውን ሁሉ በገና የሚያውቀው /3/ ዐርብ ረቡዕን ገደፍኩ በሥጋ በአዋዜ /2/ እንዲህ ለሚደርሰው ለማይቆየው ጊዜ /3/ ከሥጋው ሳልበላ ተጠይፌ ደሙን /2/ ማን ይችለው ይሆን የላይ ቤት ረሃቡን /3/ ከንብረቴ ሁሉ አልጋዬ ነው ሀብቴ /2/ አድርሶኝ ይመጣል ከዘላለም ቤቴ /3/ ብልህ ነው ስትሉኝ እዩት ሞኝነቴን /2/ በራሴ ላይ ሆኖ አላውቀውም ሞቴን /3/ መማሩንስ ዳዊት ተምሬ ነበረ /2/ ከአምላኪየ ሳልደርሰ ልቤ ሰንፎ ቀረ /3/ እንኳን ነአኩተከ በስመ አብም ቸገረኝ /2/ ዳዊት እንዴት ተማርክ እባክህ ንገረኝ /3/
@እሙዬእሙዬ-ጘ6መ
@እሙዬእሙዬ-ጘ6መ 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚአለመልም የበገና ዝማሬነው በቤቱ ያፅናኸ ወድሜ
@sofintayalew7594
@sofintayalew7594 6 лет назад
አሜን ዝማሪ መለአክትን ያሰማልን ወድማችን እረ የዚህን ሰው መዝሙር ሁሉንም ልቀቁልን
@hfgtf4698
@hfgtf4698 4 года назад
አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሠማልን ልብ ይነካል
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ይሥማልን እግዚአብሔር ፅጋሁና ያብዛልህ ወንድሜችን
@efremamanuel8594
@efremamanuel8594 5 лет назад
ቃለ ሂወት የስማዓልና
@melatmelat1489
@melatmelat1489 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን፫
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 5 лет назад
አሜን ፫ ወድማቺን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@hanabekelakasa7006
@hanabekelakasa7006 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@سميرهاصرفلها
@سميرهاصرفلها 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 አሜን
@fantabirhan643
@fantabirhan643 5 лет назад
ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@helenemanuel6018
@helenemanuel6018 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 4 года назад
እንዴት ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@tebabbelaynhe6831
@tebabbelaynhe6831 4 года назад
Amen zimara melakiten yasemaln baedima batena yitabikeln!
@Messenger-nr9oe
@Messenger-nr9oe 5 лет назад
zmare melaekit yasemalen egziabher be emeneteh yastinah
@arsema6271
@arsema6271 3 года назад
Zemarie melaekt yasemalen 😭😭😭😭
@burteworkuu4328
@burteworkuu4328 5 лет назад
Amen zemare malayikiti yesemachu
@yasserejbara7112
@yasserejbara7112 5 лет назад
Zmare Kalhiwte yasmaln
@habtamuebabu511
@habtamuebabu511 5 лет назад
Zimare melaikit yasemalin fitsamehin yasamirilin.............!!!
@letsstudyscience3789
@letsstudyscience3789 4 года назад
Amen Amen Amen
@sosaso4562
@sosaso4562 Год назад
Amen Amen Amen💒💒🤲🤲🤲😭😭😭😭🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯
@haymanotahunem8078
@haymanotahunem8078 4 года назад
Besemawa besemaw yemaletigebiew mezemewr wendemachen tegawen yabizalhe
Далее
መጾሙን ይጾማል ሁሉም ያዳም ልጅ
7:02
iPhone Flip станет ХИТОМ!
00:40
Просмотров 84 тыс.
Mass:  Wed, 10/23/24, 6:30 am
42:52
Просмотров 23
Amistu Hazenat
8:54
Просмотров 1,8 тыс.
iPhone Flip станет ХИТОМ!
00:40
Просмотров 84 тыс.