Тёмный

"መፈለጌን አላውቅም ነበር"... /ውሎ/ ከሀኪም አበበች ጋር //እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 201 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 324   
@etalemahuassefa408
@etalemahuassefa408 2 года назад
እርስዎ ያልተፈለጉ ማን ሊፈለግ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ።
@queensheba2506
@queensheba2506 2 года назад
ሀኪም ወ/ ሮ አበበች ህይወትሽን ሙሉ ለኢትዮጵያ እንደተቆረቆርሽ እግ ዚአብሔር ኢትዮጵያውያን አንድ ሆነው አንቺን የሚተካ ትውልድ መቶ ያሳይሽ። 🙏🏾♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በጣም ነው የምንወድሽ💕💕💕💋💋💋💋💋
@nahovseyu1229
@nahovseyu1229 2 года назад
እናታችን ከረጅም ግዜ በሗላ ድጋሚ በቲቪ መስኮት ስላየሆት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እረጅም እድሜ ከጤናው ይስጦዎት 🙏🙏🙏
@selamawitmequant7924
@selamawitmequant7924 2 года назад
የኔ ደርባባ እናት እንዳፈዎት ያድርግልን በስመአብ እማማ ኢትዮጵያዬን 🇪🇹በርሰዎ ዉስጥ አየዋት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን እናመሰግናለን ebs ❤🙏
@themediway5661
@themediway5661 2 года назад
ውይ ሃኪም አበበችን ማሳየት ኢትዮጵያ ን ማሳየት ነው ።በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ebs
@ተስፍነሽአዳነ
@ተስፍነሽአዳነ 2 года назад
እናታችን ሀኪም አበበች እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ያድሎት አሜን
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 года назад
እርሶን እድሜ ይሥትልን እንደው ሞን አለዐ ትምሕርት ቤት በከፈት በሕዝብ እና በመንግሥት በረዳ አናቴ እድሜ የሥትልን የኔ እናት ኑሩልኝ ❤❤❤❤💐💐💐
@muluchokele9357
@muluchokele9357 Год назад
በጣም የሚያኰራ ሥራ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል። በጣም ሊመሰገኑ የሚገባ ባለሙያ ምሁር ናቸዉ። እኔ የዘመናዊ መዳህኒት ሀኪም ነኝ ፣ አሜሪካን አገር ነዉ የተማርኩት አሁንም እዛዉ ለብዙ ጊዜ እየሰራሁ እገኛለሁ። ያየሁትንና የሰማሁትን በአካል ለመጎብኘት ጉጉት ስላሳደረብኝ እንዴት ነዉ መጥቸ አድናቆቴን ለሙህሯ መግለፅና ሥራቸዉን ማየት የሚቻለዉ? ኢቢኤስ በዚህ በኩል የምትችሉትን እንደምታደርጉልኝ እጠባበቃለሁ፣ በተለይ ሊያ እንደምትረጅኝ ተስፋአደርጋለሁ አመሰግናለሁ።
@emumamo2724
@emumamo2724 2 года назад
ውይ እናታችን እየደከሙ ነው እንደናንተ ያለውን አቆይልን ተስፋ ስለሰጡን እናመሰግናለን
@roottekele4269
@roottekele4269 2 года назад
የሚገርመኝ ነኝህ እናት እርጋታና መልኸካቸው ነው እድሜዬ ገፋ ይላሉ ግን እስቲ ፊታቸውን እዩት የወጣት ፊት ነው እድሜከጤና ይስጥልኝ ።ኢትዮጵያ በተለየመልክ ተስፋ ሁሌም እንዳይ ያረጉኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
እኚህ እናት ለሀገራቸው ያላቸው ክብር እጅግ ከፍቱኛ ነው:: የኢትዮጵያ የሆነውን ድንቅ ሀብት በውጭ ሀገሮች እንዳይዘረፍ እጅግ ጥንቃቄ ያደርጋሉ:: ኢትዮጵያ እንድትደምቅበት ነው የሚፈልጉት:: ደጋግመው በተለያየ ግዜ ተናግረዋል:: መንግስት ግን አይሰማም:: እንዲህ አይነት ነገር ድንቅ ጥበቃና ትልቅ በጀት ያስፈልገዋል:: ቅርስም እኮ ነው:: ሊጠበቅ ይገባል:: መብራትና ውሀ የለም ሲሉ በጣም ነው ያዘንኩት:: በሶላር እንኳን እንዴት እንዲኖር አይደረግላቸውም?? ብቻ አገሪቱ ብዙ ድንቅ ሀብቷንና ልጆችዋን ሳትጠቀምባቸው እያባከነች ነው:: እኚህን እናት በቀሪው ዘመን ምን እንርዳዎት ብሎ መንግስት ነገሮችን አመቻችቶ ህይወታቸው ሳያልፍ በፊት የጏጉለትን የሀገር ሀብት በጥንቃቄ እንዲያስተላልፉና በጥንቃቄ እንዲጠበቅ ሊያደርግ ይገባል:: መቼ ነው ንቁ መንግስት የሚኖረን?💚💛❤️
@bethelhaile4353
@bethelhaile4353 2 года назад
እኛ እጅግ በጣም እፈልግዎታለን። Respect!!!
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 2 года назад
አሜን፣ አሜን፣ አሜን ይሁንልን፡፡ ለሀገር ያሎትን ፍቅር ያፅናልን፡፡
@alemhurst3350
@alemhurst3350 2 года назад
I just couldn't what I'm watching!! I hope dr. Abiy can take this roll and do something about it.
@alfnishlaban6984
@alfnishlaban6984 2 года назад
እናታችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጦት
@habbogalefitawq9259
@habbogalefitawq9259 2 года назад
ለዚህ ሁሉም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ውይይይ ❤️❤️❤️❤️
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 года назад
* Very EDUCATIONAL Tour!!!!! We Wish Hakeem Abebetch , More Healthy Productive Years with All the Good Blessings in Life!!!!! We LOVE YOU Hakeem Abebetch!!!!! * And, THANK YOU to the BEAUTIFUL, INTELLIGENT and SMART Host/journalist (my apology for missing your name) for bringing the Tour To The General Public!!!!!! EXCELLENT Job!!!!! GREAT Show !!!!! I also would like to THANK the People BEHIND the Camera. GREAT Job!!!!! * EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!!! ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!
@seliadugenet861
@seliadugenet861 2 года назад
All I wish to meet this wonderful mother mother of Ethiopia. Long life mother Abebech
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
በጣም,,,,ጀገነተ ሥላዬሁሺ ደስ ብሎኛል,,,,,,,,,,💪💪💪💪💪💪💪💪
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 2 года назад
ዘመንዎት ይባረክ እናቴ
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh 2 года назад
Edemena tena yestote Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@samriii16_i45
@samriii16_i45 2 года назад
እኔ ሀኪም አበበችን ሳያቸው እናት ኢትዬጵያን አይባቸዋለሁ።ድክም :ክፍት : ትክት : ብሏቸው ግን በአምላካቸው ላይ አምነው ተስፋቸውን በነገ ላይ አይባቸዋለሁ።
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ 2 года назад
ህክምናውን የማይሰጡ ከሆነ ቤቱ ብቻውን ቆሞ ተክሉሰ ለምን ይተከላል ታድያ ???
@nebitashani7873
@nebitashani7873 2 года назад
Egziabher edmena tena ystlgn melken enday eredtewgnal Egziabhear ystlgn👼🙇🙇
@emuzab4781
@emuzab4781 2 года назад
ማከም ማቆማቸው እንዴት ያናድዳል
@melakugeze2555
@melakugeze2555 2 года назад
እረ የት ላግኛቸው የጎሮሮ ካንሰር አስቸገረን ማውራት ምግብ መመገብ አቅቷቷል እህቴን
@lelejejuliyagemechu3801
@lelejejuliyagemechu3801 2 года назад
የኔ ጎበዝ አክስት በርቺ እንኮራብሻለን
@astekastek1000
@astekastek1000 2 года назад
በናትሽ ስልካቸዉ ስጪኝ
@fikerfiker8878
@fikerfiker8878 5 месяцев назад
የት ነው አድራሻቸው እባካችሁ የታመመ ሰው አለ
@hareragere7856
@hareragere7856 2 года назад
ሐኪም አበበች ረጅምእድሜ እና ጤና ይስጦት ኑሩልን እወዶታለሁ
@meleananas9211
@meleananas9211 2 года назад
የኮሮና መድሃኒት ኣገኘን ብለው ኣልነበር
@Amele8427
@Amele8427 2 года назад
መንግስት ከለከለ
@FatmaMohamed-wn6yq
@FatmaMohamed-wn6yq 2 года назад
ሊያ ስራ አታብዥ ነብሰጡር ብዙ እቅስቃሴ አታብዥ
@abc12452
@abc12452 2 года назад
ዉዴ በእርግዝና ሰዓት እንቅስቃሴ በጠም ጥሩ ነዉ በምጥ ሰዓት ብዙ አይከብድም ልጁም አይፋፋም ማር
@MrKinfegebriel
@MrKinfegebriel 16 дней назад
አድራሻቸዉ የት ነዉ ??
@dagimdegife2363
@dagimdegife2363 2 года назад
በህይወት ለመኖር በሰቀቀን ያለሠው ባለበት ሀገር አገልግሎቱን መስጠት ማቆም ከባድ ነው። ቢቻል በድጋሚ ህክምናን ቢሠጡ ለጨነቀው መፍትሔ ይሆናል።
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 2 года назад
ጋዜጠኛዋ ግንባሯ ንቅሳት ያለባት ይመስለኛል፣
@roottekele4269
@roottekele4269 2 года назад
ሊያ ጥሩ ስራ ሰርተሻል
@HelenAlohaa
@HelenAlohaa Год назад
እባካችሁን እንዴት ላገኛቸው እንደምችል የሚያውቅ ሰው ካለ?????🙄🙄
@astekastek1000
@astekastek1000 2 года назад
እዉነት ነዉ ቅድስት ሀገር ትለያለች እኮ አይ ተይዘናል እንጂ
@zuretbeamerica1748
@zuretbeamerica1748 2 года назад
ያገሬ ልጆች ቤተሰብ በመሆን አሜሪካን ይጎብኙ 🙏
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 года назад
yene fqr are ereft wchi liyayeee
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 2 года назад
አንዳንድ ኮሜንቶች ሳነብ ግርም ይለኝል ወይ ሰው ለምንድነዉ ሊያ ቀሚስ ልበሺ ሊያ ሆድሽን ሸፋኝ ምን ሆናችሀል ሰዋች ምን ሆነ አለባበሳ እስቲ አለባበስ አስተያየት ትታችህ እማማ የሚልትን አዳምጡ የሚጠቅመዉን ሊያ አለባበሳ ለራሳ እንዲመቻት ሆኖ ነው የለበሰችዉ ወይ አበሻ የምትገርሙ ዜጋ ናችህ እኮ
@s.m.749
@s.m.749 2 года назад
ምንም እንኳን ምዕራባውያን ጥበባችንን እንዳንጠቀም አርገው ጭራሽ ዘርፈውን ቢሄዱም..ከእግዚአብሔር ጋር ኢትዮጵያ ትነሳለች!! ትንሣኤሽን ያሳየን!!💚💛❤️
@photoshootinthemoment
@photoshootinthemoment 2 года назад
እረ እንፈልጎታለን❤ እናታችን እድሜ ይስጥልን 🙏 እኔ መማር እፈልጋለሁ ...እስቲ እንደኔ መማር የምትፈልጉ ....
@eliyasassefa3244
@eliyasassefa3244 16 дней назад
Aw betam yemtfelegi enat nesh fetari rejm edme ena tena ystlen bezi agatami yeirson tmrt memar ena ewket meksem efelgalew mn akebabi endemtgegn adrasha bnegrun please🙏🙏
@ሳርዬyoutube
@ሳርዬyoutube 2 года назад
እንደእርስዎ ያሉትን ድንቅ ብርቅዬ እንቁ የሀገር ባለአደራ ያብዛልን እማዬ እረጅም እድሜ ይስጥዎ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ሐኪም አበበች ክብር የሚገባት ጀግና ሴት ናት በእውነቱ ብዙ ትምህርት ወስደንበታል ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
እናታችን ረጅም እድሜ ይስጦት የሚገርም ታሪክ ነው ኢትዮጵያዬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
@selammamo4166
@selammamo4166 2 года назад
Egiziabihar Edima yisitilini Enatachini
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
በጣም ያሳዝናል፣ መንግሥት እንዴት ድጋፍ አያደርግላቸውም? ዶ/ር አብይ ለአረንጓዴ ልማት ተባባሪ ሆኖ ሣለ፣ ይሄ ክልል ምናምን ያመጣብን ጣጣ ነው የሚሠራውን ሰው ሁሉ ተስፋ ያስቆረጠው😏 ከድምፃቸው ስረዳ ቅሬታ ያለባቸውና ሞራላቸው የተነካ ይመስላል...
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 года назад
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑ
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 2 года назад
ጨምረኝ 🙋
@cjdjhsjhs1499
@cjdjhsjhs1499 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 года назад
ሃኪም አበበች የሃገር ቅርስ ወይኔ ቤቱ ሲያምር ምናለ እርሶ ቤት አንድ ቀን ውየ ባድር ያለመድሃኒት ብቻ እፈወስ ነበር ቤቱ በራሱ ክብሩ ደስ ሲል ለምን እኔን አያስተምሩኝም 😂የማነሽ ቀበጥ አይበሉኝ እና
@sophiavegas1667
@sophiavegas1667 2 года назад
ተመስገን አምላኬ ። የኢትዮጵያ ተስፋ በእናታችን አንደበት መስማት እንዴት ደስ ይላል ። እግዘብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ። 💚💛❤️
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 года назад
ጠያቂዋም ተጠያቂዋም ሁለታችሁም አቤት ደስ ስትሉ ሐኪም አበበች ንግግራቼው ደስ ይላል ተስፋ ይሰጣል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎች💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@fishaba7862
@fishaba7862 2 года назад
እስቲ እናታችን ለአብይና ለደብረጺዮን ሠላም ሠላም የሚያስመኝ መድሀኒት ስሩላቸው ይኸው አብደው ሊናሳብዱን ነውውውው
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 2 года назад
ሊያ በፈጠረሽ ሆድሽን ሸፈን አድርጊ።ስለምወድሽ ነው።
@Ambassel
@Ambassel 2 года назад
እናታችን ክብር ይስጥልን እናቴ በልጅነቴ የባህል ሃኪም ጋር ሄዳ ካሳከመችኝ በኋላ ይሄው አርባ አመት ሙሉ ታምሜም ሃኪምም ጋር ሄጄ አላውቅም:: ኢትዮጵያ በክብርና በከፍታ ለዘላለም ትኑር!!!
@esoyemane2538
@esoyemane2538 2 года назад
Please መንግስት ትኩረት ይስጥ አደራ አደራ በጣም ትልቅ የሀገር ሀብትና ቅርስ ነው
@eyoeleyu6927
@eyoeleyu6927 2 года назад
ይገርማል መንግስት ይሄንን ስራ እንዳስቆማቸቸው የተረጋገጠ ነው ስእሎቹ እራሳቸው ሚሲጢር አዘል ናቸው እውነትም እደታፈኑ ያስታውቃል ለዚህ አገር እግዜር ያስባት
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 года назад
አይይይ ታፈኑ?
@ሚሚተካ
@ሚሚተካ 2 года назад
ይህ የመሰለ ፕሮግራም እናንተ እንሰማ ወይስ ሙዚቃ በጣም በጣም በጣም በጣም ይረብሻል በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም እባክሸ እባክሸ እባክሸ እባክሸ
@adanechmulisa9409
@adanechmulisa9409 2 года назад
ሊዬ ወልጃት ሊድ እዴ አለች የኔ ናት ሰላም ተገላገይ ማሬያም ትቅረብሽ
@weynebefkire7213
@weynebefkire7213 2 года назад
በጣም ነው የምፈልጋቸው አድራሻቸው የት ነው።
@negestnegest8146
@negestnegest8146 2 года назад
ሃኪም አበበች እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥልን። ኢትዮጵያን ያለ ያከበረ በረከትን ከእግዚያብሄር ያገኘዋል ፈጣሪም ያንን ሰው ያከብረዋ። ስለኢትዮጵያ ያለዎትን ተስፋ እና ብሩህ እይታዎ በጣም ደስ ይላል ያም ይሆናል። አሜን!!!
@Ahmadahmad-eg2pf
@Ahmadahmad-eg2pf 2 года назад
በሀኪም አበበች ውስጥ ብዙ የታመቀ እውቀት አለ ለትውልድ የሚጠቅም ባለ ጊዜ ነን ባዮች አላሰራ አሏት እንጂ even ባለፈው የኮረና መዳኒት እንኳን አግኝታው ነበር የሆነ አካል አፍኖ ቀበረው እንጂ😏😏
@betty1285
@betty1285 2 года назад
እናመሰግናለን ebs! እኛም ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የሰው ሀገር : ፋሽን : ባህል ናፋቂ መሆናችንን ትተን ወደራሳችን እንመለስ ታሪካችንን እንወቅ : እንደ አባቶቻችን ጥበበኛ እንሁን ከራሳችን አልፈን ለአለም እንተርፋለን
@mintesnotmente3848
@mintesnotmente3848 2 года назад
የት አድራሻቸው እባካችሁ ንገሩኝ
@amenmusic7984
@amenmusic7984 2 года назад
በጣም ማስባቸውና ለሀገር ትልቅ አስተዋፆ ያደርጋሉ ብዬ ምጠብቃቸው ትልቅ ሴት ናቸው ኢቢኤሶች በማቅረባችሁ በጣም እያመሰገንኩ ይህንን አቅማቸውንና እውቀታቸውን ለትውልዱ ለማድረስ የአቅማችንን ሁላችንም ብንሰራ ደስ ይለኛል ።
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 года назад
እሺ ምን ሰሩ ?
@abesalatene5859
@abesalatene5859 2 года назад
ቢቻል መልካም ነበር እናታችን የተናገሩትን ከሰማህ በነጮቹ ጫና በእኛ መንግስታት ምክንያት እራሳቸው እንኳን መስራት አልቻሉም ተተኪ ትውልድ አፍርተው መድኃኒቱን እንዳይጠፋ እየተንከባከቡ ማቆየት ነው ህልማቸው በእውነት በጣም ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር ቀን አለው አንድ ቀን እንኳን ሰርተው(ተገልጸው) እንደሚታዩ አምናለሁ
@mintesnotmente3848
@mintesnotmente3848 2 года назад
ሊያ እባክሽ እሳቸውን ማግኘት እንፈልጋለን ብታገናኝን
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 2 года назад
እናታችን እግዚብሄር እድሜ እና ጤና ይስጦት ፡፡ እንዴት ተምህርቱን መከታተል የሚቻለው
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
እናታችን አበበች እረጅም እድሜእናጤና ይስጥልን ከነ አለባበሳቸው ሲያምሩ ❤😘
@alganeshtedla7152
@alganeshtedla7152 2 года назад
እረጅም እድሜ ይስጣት ትልቅ ክብር ይግባቸዋል ቴሌፍናቸውን ብናገኝ ብንጋበኛቸው በጣም ደስ ይለኛል
@u6trthkho627
@u6trthkho627 2 года назад
2
@fesumetilahune4941
@fesumetilahune4941 2 года назад
እናታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጦት
@Natural1827
@Natural1827 2 года назад
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏እህት ወንድሞቼ ተማሪ ነኝ RU-vid ከፍቻለሁ አግዙኝ 🙏
@hasinettube9205
@hasinettube9205 2 года назад
ከሁሉም በፊት እውቀትን እናስቀድም። ከንግግራችንም ከተግባራችንም በፊት እውቀትን እናስቀድም። ንግግራችንም ተግባራችንም እውቀት አዘል ይሁን🥀 ከአንደበታችን የሚወጡ ቃላቶችን እንጠነቀቃቻው ከቻልን መልካሙን እንናገር ካልሆነ ዝምታን እንምረጥ መልካም ንግግርን እንድንናገርና መልካም ስራን እንድሰራ ዘንዳ ቅድሚያ ለእውቀት ግዜ እንስጥ✅✅ ✍️ፕሮፋይሌን በመጫን ወዴቻናሌ ጎራይበሉ 💃
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад
ዋው በስማም መንፈስን ያድሳል ሁሉም ያምራል ለእናታችን እርሱም እድሜ ይስጦት
@genetmelesse7569
@genetmelesse7569 2 года назад
What an amazing woman, I have heard a lot about her, she is a treasure for our country. I wonder why she couldn’t get a support from the government and expand her ability to cure so many diseases. May you leave many many more. Proud of you .👏🏾🙏🏾
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 года назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ታድለሽ ልጆችሽ ስታምሩ ይህ ቅርሰ የትም ሀገር የለም እናታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ 💚💛❤️ትክክክል እማዬ 🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
ሀኪም አበበች አክባሪዎት ነኝ በርቱ
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 2 года назад
ኢቢኤሶች በጣም ድንቅ ነገሮችን እየሠራችሁ ነው ሀኪም አበበች ምርጥ ሀኪምና ኢትዮጵያዊ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅዎት
@meronkebede2709
@meronkebede2709 2 года назад
Enatachin Egizabher Amilak rejim edimena Tena yadilot
@sali4168
@sali4168 2 года назад
ዶክተር አበበች ረጅም እድሜ ይስጥልኝ በጣም የሚደንቅ ስራ ኢቤሶች በርቱ🙏👌👍
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 2 года назад
ተፈጥሮ ውበቱ ማሻ አላህ 😍😍😍
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 2 года назад
አጅብ ነው ክህክምናም በላይ ቃላት ያጥርኛል እናታችን እድሜዎ ይርዘም!!!
@ሳርዬyoutube
@ሳርዬyoutube 2 года назад
ሊያዬ የኔ ቆንጆ ቀሚስ ልበሺ ሆድሽን አታስገምቺ ለሱሪ ትደርሽበታለሽ ጥሩ አይደለም በተረፈ ይመችሽ።
@tewabechamede4318
@tewabechamede4318 2 года назад
Merchaw new. Yemetwftune. Ewku
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 года назад
ፋሽነው የኔማር ቀሚስማ ቀረኮ
@workufirhiwot3671
@workufirhiwot3671 2 года назад
ሊያዬ የራሷን ምቾት መርጣለች
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 года назад
@@workufirhiwot3671 ለሰው አይን ነው ያለችው ሳሪቾ
@tubeemuhayat8731
@tubeemuhayat8731 2 года назад
ሠላምውድየሀገሬልጆች ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ፕሮፋይሌንበመጫን አበረታቱኝ
@bitalfhailu3078
@bitalfhailu3078 2 года назад
ለእናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያውያ ሲገልጹት አንደበታቸው ቃላት ነው ያጠራቸው ሃገራቸው ከፍ ብላ በአለም እንድትታወቅ ያላቸው ምኞት ነበራቸው ምንም ሳይሰቱ ያላቸውንም ጥበቡ ለማስተማር ደስተኛ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው
@fesumetilahune4941
@fesumetilahune4941 2 года назад
እምዬ ኢትዮጵያ ልዩ ኮናት ቸሩመድሀኒያለም በምህረቱ ምሯት ፍቅራችንን ሰላማችንን ብልጽግናችንን ያሳየን አሜን አሜን አሜን
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 2 года назад
እናት አበበች እድሜና ጤና ይስጥወት በርቱ ተስፋ አይቁረጡ ገና ብዙ ይሰራሉ ያሰቡት ሁሉ ይሳካል የኢትዮጵያ ልጆች አሉ እማያንቀላፉ አይዝወት ትዕግስት ያስፈልጋል እጅ አይስጡ እማየ እንደገና ይለመልማሉ እንደግቢወት እንድ የ ከንቱ ጋር ይጨመርበት
@medinatube2080
@medinatube2080 2 года назад
የእኔ እናት ለአገሬ 1% አልሰራሁም አሉ ከ8አመት ጀምረው እስካሁን ድረስ ሰርተው እንድህ ሲሉ ተሰማኝ ከዚህ በላይ ቃላት የለኝም ጠንካራ ሴትናቸው😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@brkd403
@brkd403 2 года назад
እባክወትን እደርሰወ አቂልና ብስለት ያላቸው ደርባባ እናት ለማፍራት ሞያውን ያውሩሱ ባይ ነኝ።
@fgdhhhghhh5494
@fgdhhhghhh5494 2 года назад
ህድሜ ይስጦት አገራችን ትባረክ
@tsigeredaengidayehu2161
@tsigeredaengidayehu2161 2 года назад
We lost all this. And we r about to lose this legendary woman because of the so called "western medicine and education"
@bethelabraham5236
@bethelabraham5236 2 года назад
This is very cultic. If they have a cure for cancer why do people die. The lady is very vague
@bethelabraham5236
@bethelabraham5236 2 года назад
@ኢትዮ አፍሮ ቲዩብ- Ethio Afro Tube A lot. I my self survived cancer. If one claim to cure a cancer why wait for other to proof why not continue to provide the medicine regardless of what.
@yibireesmael148
@yibireesmael148 2 года назад
እናቴም እህቴም ነሽና ኑሪልን ጤና እና እድሜ እንመኝልሻለን ፤አንች የአገር ሀብት ነሽ የሀገር ሀብትን ደግሞ ዜጎቿ ይጠብቃታልና እንጠብቅሻለን ኑሪልን፤
@Lakech-sz4wf
@Lakech-sz4wf 2 года назад
ሰላም እንዴት ናችሁ? ሐኪም አበበችን በምን ማግኘት እንችላለን ምናልባት መረጃቸው ካላችሁ ተባበሩን
@abesalatene5859
@abesalatene5859 2 года назад
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት የሚትታይዎትን ኢትዮጵያ ለማየት የማብቃዎት ኢቢሴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ የሀገራችንን ብቁ ጠንካራ ሀገር ወዳድ ሰዎችን ስለምታሳዩን ባለፈው ያቀረብሽው የልብ ቀዶ ጥገናው ዶ/ር ፈቃደን ጨምሮ ምን ያህል ለቃላቸውና ለህሊናቸው ታምነው የሚኖሩ ሰዎች እንዳሉን ማየት መታደል ነው ለሁሉም እግዚአብሔር እድሜ ጤናን ያድላቸው የኢትዮጵያ አምላክ ውለታቸውን ይክፈላቸው
@germamoges7471
@germamoges7471 2 года назад
እኔ በጣም መማር ማወቅ እፈልጋለው እባካቹ ይህን እድል ማገኝበትን መንገድ ጠቁሙኝ
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ
ስለ ኢትዮጵያ የተናገሩት ነገር ልቤን ሰርጾት ገባ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
@berkenshiasheboberknshi.as7861
@berkenshiasheboberknshi.as7861 2 года назад
እናታችርጀምእድሜይስጥልኔ
@Namrod2327
@Namrod2327 6 месяцев назад
እነዚህን የባህል መዳኒቶች እያፈሉ ቢሸጡ ኤክስፐርት ቢያረጉ በጣም ተጠቃሚ ይሆናሉ እነሱም ልጆቻቸዉም ግን ይሄ ሚስጥራዊ የሆነ ያልተዘጋ ሰነድ ነዉ የሚቀጥለዉ ሰዉ ይፈልጋል
@seifuali5479
@seifuali5479 6 месяцев назад
ሐኪም አበበች እርስዎን በአካል ማየት አንደኛው ህልሜ ነው ግን 4 አመታት አለፉኝ እድሜና ጤናን እግዚአብሔር እንዲጨምርልዎት እጸልያለሁ በጣም በስስት ከማያቸው ኢትዬጵያውያን ቀደምት ነዎት ለኔ
@asmarechshiferaw2809
@asmarechshiferaw2809 2 года назад
ኧረ ባክሽ ውሽት ይብቃሽ ከልጅነት እስከ አርጅና አንቺ 1ገጽ ግእዝ የማታነቢ እሱ ሲገርመኝ ደሞ ሠአሊ አንቺ ሥለሽ እስቲ ምስክር ባለበት ሣይና ይታይ በኛ ዘር ማነው የባህል ሐኪሙ የትስ ነው የወቀጥሽው ብለሽ ብለሽ ይሄን ትልቅ ጣቢያም አታልሽ እግዚያብሔር ልቦና ይሥጥሽ
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 2 года назад
this woman is a treasure. The world is turning to holistic medication/ therapy. The government and people in power need to act fast before we loose this incredible lady.
@rozateferi5936
@rozateferi5936 2 года назад
አሁንም የሚያክሙ ከሆነ ስልካቸውን ሀደራ እላችኋለሁ
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 2 года назад
ሀኪም አበበች እድሜ ጤናዎን ይስጦት ሁሉ ነገር እርሶ እንዳሰቡት እንደሚመኙት ለሀገራችን ያድርግላት በዙርያዋ የሚያንዣብቡባትን ሀሳባቸውን ያክሽፍልን እድሜ ጤና ከነሊቃውንቶቻችን ይስጥልን አብቺንም እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ እትስማሽ።።
@promobile4743
@promobile4743 2 года назад
ዋው ጎበዝ ናቸው አገር ወዳድ ያብዛልን እድሜ ይስጦት
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 года назад
እናታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት 🙏🙏🇪🇹
@yophtahewoldegerima761
@yophtahewoldegerima761 2 года назад
Leba hula... Habesha sibal miqegna new. Ewuqet siledebeqe beka yawoqe yimeslewal. Sijemer atawqum. Lelaw alem gin serto ersbers yikefafelal. LEBA
Далее
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 1,2 млн
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 878 тыс.
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
11:27
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 1,2 млн